Тёмный
No video :(

እዚህ የቤት ኪራይ በጣም ውድ ነው፤ ኑሮ በአሜሪካ፤ Nor Diaspora Ep2 l Channel 7 Ethiopia l Temu Tube 

CHANNEL 7 ETHIOPIA
Подписаться 35 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

ቻናላችንን ስለጎበኙልን እናመሰግናለን፡፡ ተጨማሪ የመዝናኛ እና የመረጃ ቪዲዮዎች እንዳያመልጦት ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ!! ለቻናል 7 ሃሳብ አስተያየት ካላችሁ 0929295274 ላይ በቴሌግራም፤ በኢሞ፤ በዋትስአፕ፤ ልታደርሱን ትችላላችሁ፡፡
Thank You for Visiting Our Channel! If You Want To Receive More Infotainment Videos Don't Forget To Subscribe To This Channel. Be close to information. Channel 7
#Channel7 #ኖር_ዳያስፖራ

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 88   
@ethio4012
@ethio4012 2 года назад
አሜሪካ ብዙ እድሎች ያለበት አገር ነው ትምህርት ቤት ሄደን ተምረን በሞያችን እየስራን ንብረት በአጭር ጊዜ አፍርተን እየኖርን ነው በተጨማሪም የራሳችንን ስራ እየስራን እንኖራለን ሁሉ ነገር የምትወስነው አንተው እራስህ ነህ ትምህርት ቤት ብትሄድ ኑሮህን ቀለል ያረግልሃል መማር ካልቻልክ በመጀመሪያ ቋንቋውን ለመልመድ ጣር ኑሮን ቀለል ያረግልሃል ተቀጥረህ የራስህንም ስራ መስራት ትችላለህ ዋናው ነገር ለመለወጥ በርትተህ መስራት ወጪህን ቀንሰህ ገቢህን ማሳደግ እንዲሁም የግል ስራ ለመስራት መድፈር ብትችሉ ትለወጣላችሁ
@semutimohammed
@semutimohammed Год назад
👍
@HeadUpBiblicalTherap
@HeadUpBiblicalTherap Год назад
Totally agree
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s Год назад
የሶስት ወር የአሮጊት ጥበቃ ኮርስ ተወስዷል መሰለኝ
@birukgetachew5800
@birukgetachew5800 Год назад
@@user-xv8bk6oo3s 😂😂😂😂
@habtamumenyahel3879
@habtamumenyahel3879 Год назад
በጣም ደስ ይላል
@misterdeevegas7258
@misterdeevegas7258 Год назад
በመጀመሪያ ደረጃ ከኢትዮጰያ ቀጥታ መቶ DMV area የኖረ ሰው በደንብ ተምሮ ወይም ጥሩ ቢዝነስ ውስጥ ገብቶ financial freedom ኖሮት የተለያዩ የአገሪቱን ክፍሎች ዞር ዞር ብሎ ካላየ ኑሮው በአብዛኛው ከባድ ነው : ባጠቃላይ ስለመላው አሜሪካ የመናገር ልምዱም ሊኖረው አይችልም ።
@ethio4421
@ethio4421 Год назад
True that!
@FuadAbdurahim
@FuadAbdurahim Год назад
​@@ethio4421Hey bro please talk to me
@juadsherefa3883
@juadsherefa3883 2 года назад
Teme man አንቺ ምርጥ ሰው ደስ የሚል ንግግር ነው ያደረከው ይመችህ!!!
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Год назад
ሌላው ቀርቶ ከጭንኸቱ የሚገላግል ነገር በተገኘ!? ሁሉ ያበደ ነው:: ጭንቅላት ለቆ ስኬት ምንድን ነው:: አንተ ስለ ሌላ ነገር ትቀባጥራለህ ሰው ጤናውን አጥቶ ለብቻው እያወራ ነው::ስንት ነገር ያሳጣል የሰው ሐገር? ቀላል የሚባል ምንም ነገር አላየሁም:: ሁሉም ይሮጣል ሁሉም ይጨነቃል የተማረውም ያልተማረውም::ስለዚ ለኔ ምንም ስሜት የለውም:: አውሮፓውያን ይሻላሉ ብዙ የመዝናናት ጊዜ አላቸው:: ጥሩ ሐገር ያለው ከሷ ጋራ ሲዳረቅ አይገኝም ወዲያው ነው ወደ ሐገሩ የሚመለሰው:: እንደ እኛ አይነት ቆሮቆንዳ ሐገር ያለው ወዴት አባቱ ይሔዳል:: እዚያው እየተዳረቀ በትካዜ ጊዜውን ይፈጃለል እንጂ!?
@jesusistheway8969
@jesusistheway8969 26 дней назад
MAY GOD BLESS YOUR LIFE
@amyjackson8185
@amyjackson8185 6 месяцев назад
God bless America the land of aporchnity and freedom I love America in so many ways which respect human even animal you said agre agre selfish agre ! !
@SmMs-er4ew
@SmMs-er4ew Год назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ መረጃ ነው የሰጠከን🙏
@user-bd8tu8xb4z
@user-bd8tu8xb4z 2 года назад
የሰፈሬ ልጅ. ልዩ ነህ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 года назад
You say it all ! 👈 💚💛❤️ 🇺🇸
@hannahailu2268
@hannahailu2268 2 года назад
Exactly bro this is the truth
@user-uh7gn3ne8z
@user-uh7gn3ne8z 2 месяца назад
Konjo neke betami gobezi enami bekirbu weda ......lida new
@BirheBirhe
@BirheBirhe Год назад
you have a good child . i wanna to ask if you come back when you have everthing you need. have a good life bro.
@alexender5983
@alexender5983 Год назад
የብርድ አገላለፅህ ተመቸኝ ። እውነት ስለሆነ
@HelloHi-wb7nk
@HelloHi-wb7nk Год назад
በርታ ጎበዝ ነህ 💕💝💝💝💝💝💝💝💝
@winniekifle6705
@winniekifle6705 Год назад
Thank you for sharing Temu
@Tewahedo27
@Tewahedo27 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 Год назад
አሜን ወንድሜ ትክክል ነህ የሰው ልጅ የመጨረሻ ሕይወቱ ትዳሩ ነው
@yetmjima5918
@yetmjima5918 Год назад
Awwww you're so kind person
@davied999
@davied999 2 года назад
101% I love your explanation
@almazhmariam3872
@almazhmariam3872 2 года назад
We don't know what their problem what lead them to problem pray for people who have life problem
@user-jh3ks9vi2f
@user-jh3ks9vi2f 26 дней назад
Temuye nurln
@fghmkvjhk
@fghmkvjhk 2 года назад
37:28 37:43
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 Год назад
በስድስት አመት አይረሳም ሁሉም ያልከው ግን ልክ ነው ::
@user-eg4sl6du3v
@user-eg4sl6du3v Год назад
አሜን
@honey24247
@honey24247 Год назад
Temu arif naw gobez
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 Год назад
ጎበዝ በርታ እወነት እውነቱን ተናገር
@nehemiah6931
@nehemiah6931 Год назад
አይይይይ ስደት
@chaltualemu2858
@chaltualemu2858 Год назад
u look like Kanye west
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Год назад
ምናለ አረብ ሀገርም በሰአት ቢከፈለን
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 Год назад
🤣🤣
@SABESherif
@SABESherif 11 дней назад
የሰአት ስራ መስራት ትችያለሽ እኮ አሁንም ቤትሽ እተመላለሽ
@user-bd8tu8xb4z
@user-bd8tu8xb4z 2 года назад
አሚንንንንንን
@wongelayalew5945
@wongelayalew5945 Год назад
መጣም ጥሩ😄
@yonatanalebachew
@yonatanalebachew 28 дней назад
Bro take and i work allawye 24 hour
@MelatHaftey
@MelatHaftey 4 месяца назад
Lemndnew dyasporawoche sew magaz matwedut abzafaw
@woreilutube2009
@woreilutube2009 9 месяцев назад
እስኪ ሳበኝ ሳውድይ አለወጠችንም
@Tewahedo16
@Tewahedo16 2 года назад
ወንድሜ ሳይህ በእድሜህ ትልቅ ሰው ነህ። ለምንድነው በስነስርኣት የማትናገረው ? እርፍናና ነው ? ሚስትህስ በዚህ አይነት የteenage አክት ደስ የሚላት ይመስልሀል ? ....የዋህ ሰው ትመስላለህ አነጋገርህን አስተካክል። ከእድሜያችን እድገት ጋር አነጋገራችን ብቻ ሳይሆን ሁሉ ነገራችን አብሮ ቢያድግ ጥሩ ነው ።
@fitsumberihun2072
@fitsumberihun2072 Год назад
Betammmm des ml wendmachn nw lemistu yalew kbr guregna adelem tkkl nw yaweraw enken yelebetm mkegnenet kalhone besteker endebesha mkegna yetal
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Год назад
Dave : እዚህ አገር ንግግር ስታቀርብ ቀለል ያለና ፈጠን ፈጠን ብለህ ነው። የተማረውም መካከለኛውም ያው ነው ባህሉ።
@lissaaddis3465
@lissaaddis3465 Год назад
ምነም ቸገር የለበትም ችግሩ ተቺ ው ጋር ነው
@ethioland4938
@ethioland4938 Год назад
@@LoveAndPeace2424 ለነገሩ ልክ ነሽ " ትላንት የተናገሩት ነገ ቢጠየቁ አይደግሙትም !!! ከጭንቀታቸው ብዛት" ሰላምታ ሲሰጣጡ እንኳን ከመዘንጋታቸው የተነሳ መልሰው መላልሰው ሰላም ይሉሻል እግዚአብሔር አእምሮአቸውነን ይጠብቅ :በጣም ከባድ ነው : : መረጋጋት አይታይባቸውም" ቫይታሚኖች ቢወስዱ ይመከራሉ ለምሳሌ ቫይታሚንB12, ቫይታሚን C & D የመሳሰሉትን ወዘተ. አይነት.
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Год назад
ጠፍቶን መሰለህ ሁልግዜ ጥረታችን ያደጉትን ለመምሠል ስለምንጥር ነው
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Год назад
አሜሪካን አገር ወደ 40 አመት ኑሬ አለሁ እስካሁን ድረስ የተቀየረ ህግ የለም ። አዎ አሜሪካን ቀዝቃዛ ቦታ አለው ደግሞ ሙቀት የሆነ ነገር አለው። በአሜሪካን ታማራላችሁ አሁን ተመልሳችሁ ሒዱ ብትባሉ ወደ ኢትዮጵያ የአገር ያለህ ነው እምትሉት😆😅 7 ቀን የሚዤለጠው ያልተማረው ደዲቡ ነው Warehouse or taxi driver or Uber driver የሚሰራው ነው እንጅ ትምህርቱን ተምሮ የAmerican Dream የሚኖሩ ብዙ አሉ። ወደ አሜሪካን ስትመጣ ወይ በልጅነትህ ና ወይም አርጅተህ ና።
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Год назад
ለሚ ንገሪልኝ ልጅ ለናቷ ምጥ አስተስማረች አሉ
@israeladisu3446
@israeladisu3446 Год назад
Hi how are you sister
@HelloHi-wb7nk
@HelloHi-wb7nk Год назад
እማማ ዝናሽ ፈታ ናቸው እኮ የምር ይመቻቹ
@AlamAlam-wg6de
@AlamAlam-wg6de 2 года назад
Hyihe lij tefetro new weyis anegageru ayitimegn sorry
@AlamAlam-wg6de
@AlamAlam-wg6de 2 года назад
@Nebyu Allen bemilewu 😜
@user-gu7cr8pl6l
@user-gu7cr8pl6l 2 года назад
ክክክክ እማማዝናሽ
@nardostesfaye8599
@nardostesfaye8599 Год назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@iamaproudeotmember6877
@iamaproudeotmember6877 Год назад
የፍርጅ መብራት አትላትም ነበር 😊
@Ethiopified
@Ethiopified Год назад
You'll make more money as Kanye impersonator. Real talk!
@raniahussen8764
@raniahussen8764 2 года назад
Yenew neha temuywwww gurageeee hule 1gaaaa
@tsinatmulugeta1429
@tsinatmulugeta1429 Год назад
Eysrake lmmare kbade nw esun endte marge echlalwe
@ethio4012
@ethio4012 2 года назад
50ሚሊየን ነው ያልከው ተሳስተሃል ከ50 እስከ 55 ሺ ነው የሚስጠው ኮታ የዲቪ ፕሮግራምህ ላይ መስረታዊ ነገሮችን ስትናገር አልስማሁህም ስለትምህርት እንዲሁም ስለቋንቋ አሜሪካ ቋንቋ ለመማር በነፃ ነው ኮሌጅ ሄደህ መማር ባትችል ቋንቋውን ካወክ ብዙ ነገሮችን ቀለል ያረግልሃል
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s Год назад
ዕቃ ለማጠብ, ፖርኪግ,በየ ኤርፖርቱ ጋሪ ለመግፋት የቋንቋው ጥቅም ወሳኝ ነው እያልከን ነው
@sistekle8722
@sistekle8722 Год назад
ከሀገር ስትወጣ በውቅቱ ትዳር ነበረኝ ብለህ ነበር አሁን ትዳርህ ዬት ደረሰህ
@eskendergetahun5307
@eskendergetahun5307 Год назад
ተሜ አድ አካባቢ ነና የፈቅር ከተማ ቡታጅራ አሁን ፊለደልፊያ እስቴት ልሄድ ነዉ ምን ብሰለጥን ይሻለኛል
@zidneyseyfu1823
@zidneyseyfu1823 2 года назад
temu kechalk inbox argilign mawerah neger alegn
@michealfootballlive3508
@michealfootballlive3508 4 месяца назад
Yemnew segte
@layleumar5264
@layleumar5264 Год назад
አራ የእንሴኖ ልጅ
@misgebelay9931
@misgebelay9931 Год назад
መረጃው ጥሩ ነው ግን ትንሽ ጉራህን ቀንስ ። ብዙ ጊዜ ቲክቶክ ላይም እሰማሃለሁ ትንሽ ትፈሳለህ ጉራህን ቀንስ
@menenvlog1102
@menenvlog1102 10 месяцев назад
😀😀
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 Год назад
አንተ እውነት ስለምታወራ እናመሰግናለን
@Sara-cb4sm
@Sara-cb4sm Год назад
Betam wareke ayemchagnem hulu nager copy
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Год назад
ቀላል ኮፒ የማይጨረስ እንግሊዘኛ ሀሀሀ
@misgebelay9931
@misgebelay9931 Год назад
ቀዳዳ ጉራህ እንዴት እንደሚያስጠላኝ ። የመጨረሻ በጥራቃ ነህ ። በዲፕሎማሲ የወጣህ አስማሰልከው እኮ ፋራ
@EyoAle
@EyoAle Месяц назад
😂😂😂😂😂
@Melon-sh6cf
@Melon-sh6cf Месяц назад
አክት ግን ታበዛለህ ገና በስድስት አመትሽ
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Год назад
ትልቁ ነጥብ የትም ኖርክ የት ማን እንደ አገር
@davmamo
@davmamo Год назад
በኢየሱስ ስም 😁😁😁
@yohanneswondmu2
@yohanneswondmu2 2 года назад
Men your RU-vid account
@yetmjima5918
@yetmjima5918 Год назад
Ameeeen hhhhaa
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 Год назад
አንተ ደግሞ እስታውሱኝ ትላለህ ቤንዚል ማደያን ረስተህ ?
@yetmjima5918
@yetmjima5918 Год назад
ማን እንደ አገር Ethiopiayeee
@user-ll8ys7zc7f
@user-ll8ys7zc7f 7 месяцев назад
አንተማ ከጥቁር አሜሪካዊ ዜጋ ጋር ተመሳስለህ መኖር ትችላለህ
@davmamo
@davmamo Год назад
donky 😁😁😁😁
@At-vn6ng
@At-vn6ng Год назад
You are too lazy mapping the floor is too easy
@naneamen4825
@naneamen4825 Год назад
ትደብራለክ
Далее
ПОЁМ НАРОДНЫЕ ПЕСНИ🪗
2:04:11
Просмотров 1,1 млн
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
Просмотров 309 тыс.
ПОЁМ НАРОДНЫЕ ПЕСНИ🪗
2:04:11
Просмотров 1,1 млн