Тёмный

እየተፈለገ ነው! አባቴን በሞት አሳጣኝ! Ethiopia | EthioInfo. 

EthioInfo
Подписаться 759 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Follow us also on
Subscribe @OfficialEthioInfo
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 108   
@tigisttekleab858
@tigisttekleab858 7 месяцев назад
መጀመርያ ነኝ ዛሬ ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አገራችን ሰላም ያድርግልን🎉
@feker122
@feker122 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እህቴ
@Alazar_q12dt3ht8u
@Alazar_q12dt3ht8u 7 месяцев назад
የአረብ ሃገር ሴቶች መቼም ልብ አንገዛም ስናሳዝን😭😭😭😭
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 7 месяцев назад
እናተ እንደ ፈጣሪ ነዉ የምታምኑት ባለ ማተቡ ስላለ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 7 месяцев назад
ማተቡማ ጌጥ ሆኖአል
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 7 месяцев назад
@@almaz-rudy8793kkkkkkll
@mahlettuumay4327
@mahlettuumay4327 7 месяцев назад
ነብስ ይማርልን
@tjregassa3343
@tjregassa3343 7 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል ሰው ወደ አውረነት ተቀየረ ማለት ነው ፍትህ ለእህቶቻችን
@mametohem7990
@mametohem7990 7 месяцев назад
ፈጣሪ ይርዳችሁ እህቶቼ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 7 месяцев назад
ቤልጅየም ኢባሲ አመልክቱ
@hiwotmeko9729
@hiwotmeko9729 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይፍረድበት
@feker122
@feker122 7 месяцев назад
አቤት የስደት ፈተና😢
@hn-vn5yo
@hn-vn5yo 7 месяцев назад
ለምንድነው ሳትበሉ በፊት ማትጠይቁት ማታወጡት ለምንድነው በአቁዋራጭ ለማደግ ብራችሁን ምታስበሉት የሆነ ነገር ለማግኘት የሆነ ብር ከማውጣታችሁ በፊት ስለ ታማኝነቱ ስለ እውነታነቱ ለምን አትጠይቁም በድብቅ በውጥ ትደራደሩ እና ስትበሉ ታመጣላችሁ በየተራ ሁላችሁም ጋ ካልደረሰ የአበላል ሲስተም እየቀያየሩ ይጨርሱዋችዋል።ከቤተሰብ ከጉወደኛ ባትወያዩ እንኩዋን ከመበላታችሁ በፊት ኑ ወደ ሚድያ ከተበላችሁ በሁዋላ ሳይሆን።
@Fanosdebebe-z1g
@Fanosdebebe-z1g 7 месяцев назад
ቆይ እኔ ሥደት ከመጣሁ 7ወሬነዉ የሚገርመዉ ገንዘብልላክ ሥል አሠርዬን በምንታቂዋለሽ ተባልኩ ከዛቅድማ እናሥገባለን አሉኝ አሥገባና ናና ዉሥድ ነዉ የተባለዉ ለዛዉም ቤተሠብደዉዬ አረጋግጬ ምንሆናችሗል ወገን በባን እልካለሁ እጅ ብር አልሠጥም ወረቀትም ሣይኖረኝ ኖሬ አቃለሁ ግን ምንየሚሉትጅልነትነዉ የሡሥ ይበላለታል የላኛዉ ይፍረደዉ
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
የምር ከሆነ እሮቤል አዝንብሀለሁ
@shawulenigusse6633
@shawulenigusse6633 7 месяцев назад
😮ባለ መሀተቡ ባለ ባንዲራ ባለ ሀገር እያሉ ዝሪፊያ ላይ ናቸው።ፈጣሪ የእጃቸውን እስካገኙ።እስቲ በነካ እጃቹ የልጅ ቢኒ ባለ አምስት ሚሊየኑ
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
እኔ ብር ስልክ ትንሺ ትንሺነው ብዙ ስሆን እፈራለሁ
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 7 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ያሳዝናል ልብ ይነካል
@FatmaEndres
@FatmaEndres 7 месяцев назад
እኛ የተቸገርነወ ሸሁንም ቄሱንም መለየትአቃተን እኔም ካርጉ እልካለሁ ብለው 9ኝ አመት ለፍች አገርልገባሥል እቅየንዘረፋኝ ያም አልርመኝብሎ መልሺየብልክመልሰውበሎኝደከመኝ አከገርብገባ ባድየን ያለእ😢😢😢😢😢😢
@tigestabebe9345
@tigestabebe9345 7 месяцев назад
እኔምለው ባንክ ቤት አታውቁም ልበል ለምድነው ግን ሁልግዜ እየመጣችሁ የምታለቃቅሱት ልብ የላችሁም እና እናንተ የሰጣችሁትን እሱ ምን ያድርጋቹህ እኔ ባልሰማችሁ እመርጣለሁ መቸም ልብ የላችሁም
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 7 месяцев назад
ያው በባንክ ስለሚቀንስ ነዋ ከደረሰ በኋላ ነበር መስጠት
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ያፅናሽ እረ ምን አይነት ግፈኛ ነው
@ef6079
@ef6079 7 месяцев назад
እንዴዴዴዴ አስይዙት ኡኡኡኡ ኡኡኡ ብላችው ባለበት በህግ ይጠየቃል የማነው ሞላጫ ድርዬዬ😢😢😢
@AmharawTeraraw
@AmharawTeraraw 7 месяцев назад
እናንተ ኝ በቃ ወንድ ስታዩ የሚያደርጋችሁን ያሳጣችኋል አይደል? ምድረ ቁሌታም
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx 7 месяцев назад
Ayebalem yelekal befit leza new indi yadergal tebelo imitaseb lej aymeslem
@ef6079
@ef6079 7 месяцев назад
ይሄንን ባደባባይ መስቀል ነው ባለበት እናፈላልጋለን
@zeritutube
@zeritutube 7 месяцев назад
ፀጉሩ ምዲነወ🤔🤔 የሰዉ ገንዘብ የምትበሉ እረተዉ የሰዉላብ በዛላይ የመዳም ቤት ገንዘብ እደት ተሰቃይተን እደምናመጣዉ እኛነን የምናቀዉ 😢😢😢እህት ፈጣሪ መፂናናትን ይስጥሽ
@ClassAbc-b2j
@ClassAbc-b2j 7 месяцев назад
እዛ ያሉ ኢትዮጲያውይን ተባብረው ዲፖርት ማስደረግ ይችላሉ ከተባበሩ አለዛ ቀርቦ የወሰደውን ብር አምኖ በሂደት እንዲከፍል ማድረግ።
@ሊሊራያወይቲ
@ሊሊራያወይቲ 7 месяцев назад
አቤት ማንን ነዉ እሚታመነዉ በፈጣሪ 😢😢
@ef6079
@ef6079 7 месяцев назад
ማንም
@tsehayarega848
@tsehayarega848 7 месяцев назад
Egzabhar. yadnanachhu. God is good. // Chacane
@SymbolFlat
@SymbolFlat 7 месяцев назад
ላአምላክ ስትን የትውነው ብዙ ነው ፍርድ ያምላክ ነው ታግሱኝ ቢቻ
@aynadis.Tube.4
@aynadis.Tube.4 7 месяцев назад
ያሳዝናል 😢
@የነገንማንያውቃል-ሸ2ቐ
@የነገንማንያውቃል-ሸ2ቐ 7 месяцев назад
ወየው እውነትነው😢😢😢😢😢
@ZiziNegash
@ZiziNegash 7 месяцев назад
እግዚያብሄር ይይልህ😢😢😢😢
@Marta-d9h
@Marta-d9h 7 месяцев назад
Enamesegnalen ehtachin edem dmst slehonshin ehtem egzibher stnatun ystshi
@andenetyemetal4102
@andenetyemetal4102 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይፍረድበት እግዚአብሔር የለፋችሁበትን ገንዘባችሁን ይመልስላችሁ ቤልጂየም ሄድኩ ያላችሁ መረጃ ለማጥፋት ውሸቱን ይሆናል ሙሉ ስሙንና ፎቶውን በፌስቡክና በየቦታው እንዳሰራጭ አድርጉ የትም አባቱ አያመልጥም።
@alainfef176
@alainfef176 7 месяцев назад
ስራውን ልክ. ነው. ይሰራ ነበር. ግን. ሀገር. የገባበት. ምክንያት. ታሞ ፀበል. ነበር. እሮቤል ባለማተቡ. ኢምሬት. ዱባይ. የነበረው. ተረጋጉ. በጠና. ታሞ. ነው. ተብሏል
@ritawandemu2206
@ritawandemu2206 7 месяцев назад
የአረብ ሀገር ያላቹ ሴቶች አሁንስ አስጠላቹኝ አገባሻለው ብሎ ብሬን በላው እወድሻለው ብሎ የራቁት ቪዲዮ ልኬለት ፌስቡክ ላይ እለቀዋለው እያለ እያስፈራራኝ ፓስፖርት አወጣለው ብሎ በላኝ ምን ጉድ ናቹ እናተ ቲሽ😡😡😡😡😡😡
@betelmulu4897
@betelmulu4897 7 месяцев назад
የሰው ገንዘብ በልተው እንዴት ነው መቀመጥ የሚችሉት 😭😭😭😭የኔ እንባ ይፍሰስ እህቴ የተረገመ እርጉም ነው አይቅናው
@sinke2551
@sinke2551 7 месяцев назад
የኢትዮጵያን ኢንባሲ ምን ሊያደርግ ይችላል? ሲጀመር እሱም ቤልጅዬም ሀገር ሲገባ ኢትዮጵያ ኢንባሲ እግሩ አይደርስም ወረቀት እስኪያገኝ😂😂😂😂
@hiwothabesha3524
@hiwothabesha3524 7 месяцев назад
እረ ስንት አጭበርባሪ አለ እረ እኛም የሀበሻ ቀሚስ እሰራለሁ ብላ የበላችን ሴት አለች እኛም ነገ ዛሬ እያለች 6ወር ሆነው ሳትዋረጂ ብራችንን መልሽልን
@ef6079
@ef6079 7 месяцев назад
ቲክቶክ መዝረፊያ ነው ማንንም አትመኑ
@Aynishow
@Aynishow 7 месяцев назад
Ethio ifo baqa indezi tejajilo qare masii marign😂
@habeshawit-qg1of
@habeshawit-qg1of 7 месяцев назад
ወላሂ አንጀቴን በሉት😢😢😢😢
@mesitube9880
@mesitube9880 7 месяцев назад
እንኳን በላቸው😂😂😂😂😂😂😂😂😂ማን ስጡ አላቸው እሱ ማዳም ቤት ሄዶ በር አንኳክቶ አሎሰደም😂 ሲነገራችሁ አትሰሙም😅 ወደሽ ከተደፈሽ ሲረግጡሽ አይክፈሽ ይላል ያገሬ ሰው😂
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
ሀዋላ ነኝ ብሉ እኳነው እልካለሁ ብሉነው አያድረስ ነው እሚባለው👏
@AlemTube22
@AlemTube22 7 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢ጫከኝ ፈጣሪ ይፍራድብሽ የመትወጭበት ፈተና ይስጥሽ ፈጣሪ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mesitube9880
@mesitube9880 7 месяцев назад
@@AlemTube22 ከብት ነሽ እንዴ ደደብ ለማንም ወሮበላ ከምትሰጪ ለዛች ደሀ እናትሽ አሰጫትም ደሞ ትራገሚያለሽ አንቺኑ ይዞሽ ይሂድ መዳኒያለም አፍር ቢይ የሰው አገር ያስቀርሽ ለኔ የተመኘሽው ላንቺ ያድርገው ሀጠራው ግም😤😤😤😤😤😤😤
@hiwotmeko9729
@hiwotmeko9729 7 месяцев назад
ወሬ
@مريمانامريم-ت9ز
@مريمانامريم-ت9ز 7 месяцев назад
ወይ ጉድ ያሳዝናል​@@AlemTube22
@hanaalemu4501
@hanaalemu4501 7 месяцев назад
Yananme 1000 baletiolale kaflhiote ngreiolee
@bekind8472
@bekind8472 7 месяцев назад
በጣም ጨካኝ ነው እንቅልፍ ይወስደዋል ወይ ባለማህተብ አጭበርባሬ
@alainfef176
@alainfef176 7 месяцев назад
😢😢ኪሪቤል. ባለማተቡ. ነው. ??
@BurteAna
@BurteAna 7 месяцев назад
+++ehitoche ykotirat betin lifat awikewalew :: atiwetum bilonew enaten yatemedew +++EGIZEABIHER AMILAKACHIN yasitemirew labachiwin yasimelisilachiw +++
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 7 месяцев назад
እሰይ እንኳን በላችሁ እድሜ ዘመናችሁን የማትማሩ ሴቶች እኔ ለእናንተ ሁሉን እሆናለሁ ሲላችሁ ታምናላችሁ ለምን ሳያስገባ ብራችሁን ትሰጣላችሁ
@masiidinka5689
@masiidinka5689 7 месяцев назад
afer be ye abate amlak afer yasbelash😮😮
@liliabenlia-jx7sc
@liliabenlia-jx7sc 7 месяцев назад
አይባልም፣ሢቀጥል፣ብዙወቹተቀብለዉነቅድሚያ፣የሚልኩት
@ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ 7 месяцев назад
እና በምን ይላኩ
@samrimengsta449
@samrimengsta449 7 месяцев назад
በደንብ ተረጅ ጅዝባ ነሽ
@ImuyeAdifiris
@ImuyeAdifiris 7 месяцев назад
😢😢😢😢
@hayath424
@hayath424 7 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@AsterKf
@AsterKf 7 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭
@ሀዩቲየባቦዋ
@ሀዩቲየባቦዋ 7 месяцев назад
ቤተሰቦቹን ማሳገት ነው
@marta8739
@marta8739 7 месяцев назад
ከታሰረ ብሩን ይከፍላቹ መሰላቹ ከዛ የተሻለ ብራቹሁን ሰርቶ እንዲሰጣቹ ማመቻቸት ማድረግ አለባቹ እንጂ ይታሰር ታሰረ ማነው ብርሽን ሚሰጥሽ
@kidistayano1092
@kidistayano1092 7 месяцев назад
ኧረ እኔአለው የተበለሁት የኔ ደግሞ ሰሙ ሸምሱን ሙጅብይባላል የም ኖረው በዱባይ የወሰደብኝ 15050 ድረሀምነውየወሰደብኝ
@hiruthirut671
@hiruthirut671 7 месяцев назад
አስራ አምስት ሺ ለምን በአንዴ ሰጠሽዉ
@የጃማልጂ
@የጃማልጂ 7 месяцев назад
​@@hiruthirut671ሳህ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 7 месяцев назад
ላችሁበት ሀገር ፓሊስ የለም? ቀላሉ እሱ ነውኮ
@fatumaahmed8718
@fatumaahmed8718 7 месяцев назад
Meeeee min ainet gize deresen ye ager sew eres berse yebellal
@freecell2840
@freecell2840 7 месяцев назад
በላ ማታቡ😢 አፋሪ ብላ😢
@emanl0ve89
@emanl0ve89 7 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢
@HannahKenorah
@HannahKenorah 7 месяцев назад
Kedemew yayasigebulachu atestu
@hegariy.madeyi
@hegariy.madeyi 7 месяцев назад
😥😥😥😥💔💔
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 7 месяцев назад
😓😓😓
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 7 месяцев назад
😥😥😥😥😥😥😥💔
@redwave4776
@redwave4776 7 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔
@senayitlegesse5614
@senayitlegesse5614 7 месяцев назад
ቤልጄም እማ ብዙ ሌቦች አሉ እኔም ሰለሞን ወይም እቡቲ የሚባል ዱርዬ 1500 € በልቶኝ ጠፍትዋል ወንድምሽን አመጣለሁ ብሎ
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 7 месяцев назад
1500 new.😂wendemshen myametaw
@sinke2551
@sinke2551 7 месяцев назад
አይገርምም1500€😂😂😂😂😂 😂 ወንድምሽን ላምጣልሽ. ኦረ ስትዋሹም ቀስ እያላችሁ😂😂😂
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 7 месяцев назад
​@sinke2551😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@teddykahsay5307
@teddykahsay5307 7 месяцев назад
Sewoch endezh ayenete tereb fete atemenu
@asgdfgh5669
@asgdfgh5669 7 месяцев назад
እኔ ጭራሽ አላውቀውም
@TigistGetahun-q2m
@TigistGetahun-q2m 7 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️
@ደስታአሳምነው
@ደስታአሳምነው 7 месяцев назад
😢😢😢😢😢ያሳኅናል
@MimiMimi-vr2gx
@MimiMimi-vr2gx 7 месяцев назад
gn esu yikenawl yihulu ebab
@genetonelove518
@genetonelove518 7 месяцев назад
Firs comment
@SalamS-z3j
@SalamS-z3j 7 месяцев назад
ውይ ይችን ጋዘጤኛ ሳስጠላ ድምፃ ገና ስጀምር እሳ መሆናን ሳውቅ አቆርጥክት
@fhhf3250
@fhhf3250 7 месяцев назад
አረ ተዉ 😂😂😂😂 ሰዉ አይጠላም
@eluka6294
@eluka6294 7 месяцев назад
ሰው መናቅ ጥሩ አይደለም ምን እደረገችሽ(ህ)
@mesitube9880
@mesitube9880 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc 7 месяцев назад
ውይ እኔ እራሱ ታስጠላኛለች ድምጹዋ
@ns8691
@ns8691 7 месяцев назад
አይባልም በፈጣሪ ስራ እኔ ግን ድምፃ ደስ ይለኛል
@jamila8885
@jamila8885 7 месяцев назад
ሁልጊዜ የምንታለለው አረብ እግር ያለን ሴቶች ነን የምንታለለው ለምድነው
@RomanRomma
@RomanRomma 7 месяцев назад
💔💔💔😭😭😭😭
@MissArgo-e6u
@MissArgo-e6u 7 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@masitube4165
@masitube4165 7 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭
@saratube7626
@saratube7626 7 месяцев назад
ይኸ መልዕክት ሼር የለው እይታ የለው ኮመንት የለው ለምን ?😢
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 7 месяцев назад
በዛኛው ሚዲያ ቢሆን ጥሩ ነበር ኢትዮ ኢንፎ መሰረት በዙ በምታቀርበው
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 7 месяцев назад
ኤጭ! መቼ ነው እናንተ ምትማሩት????
@ሀገሬ-ደ2ዐ
@ሀገሬ-ደ2ዐ 7 месяцев назад
😭😭😭😭
@meskeremabuu1183
@meskeremabuu1183 7 месяцев назад
😭😭😭😭
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 7 месяцев назад
😥😥😥😥😥😥😥
Далее
CORTE DE CABELO RADICAL
00:59
Просмотров 1,1 млн
CORTE DE CABELO RADICAL
00:59
Просмотров 1,1 млн