Тёмный

እየጮኸ የመጣው ጅብ አይኔ እያየ ሰው ሆኖ ተለወጠ ነብይ  

Acts1120
Подписаться 12 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

በጆሮ እና በአይኑ ፈሳሽ የሚወጣው ሰው

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 24   
@fishgraceberhane6258
@fishgraceberhane6258 4 месяца назад
ፓስተር ዳኒ ብሩክ ነህ ወንድሜ ነብይ ፍንትሽ ተባረክልኝ❤❤❤❤
@sosinasine5843
@sosinasine5843 4 месяца назад
ሚሰጥራቸዉ ሲወጠ ለምን ይንጫጫሉ😢
@Acts-em7bv
@Acts-em7bv 4 месяца назад
እኔም አልገባኝም
@AmbachewuAssefa-sn2iw
@AmbachewuAssefa-sn2iw 4 месяца назад
ቀጣዩንም መስማት ቸኩያለሁ
@Acts-em7bv
@Acts-em7bv 4 месяца назад
በቅርቡ ይጠብቁ
@HenokKassegn
@HenokKassegn 4 месяца назад
በአዲስ ስልት የመጣው የጴንጤ መናፍቃን የውሸት ተረተረት ብዛት መቷል😂😂 ጀዝባ ፈልግ ባክ የእውነት አምላክ የሆነውን ኢየሱስን ብቻ ስበኩ ቱልቱላ
@lozabogale3561
@lozabogale3561 3 дня назад
ተባረኩ
@bayushegame5760
@bayushegame5760 4 месяца назад
ውሸት አይደለም እንደዚህ አይነት ነገር በአገራችን ብዛት ገጠር አካባቢ አለ
@Acts-em7bv
@Acts-em7bv 4 месяца назад
እውነት ነው
@yesharegbeyene1271
@yesharegbeyene1271 4 месяца назад
የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ አለ እኮ
@emebetyared3760
@emebetyared3760 4 месяца назад
Yeteyakiw dimis nisuh aydlem astekaklut
@mahelet9539
@mahelet9539 3 месяца назад
እስክሪፕት ሙሉ ውሸት ከአንደበቱ ያስታውቃል
@negashahmed1970
@negashahmed1970 4 месяца назад
እርሱ እባካችሁ ከዚህ አይነት ጌም ዉጡ።እንዲህ ሆኖ ገንዘብ ከመለቃቀም መንገድ ላይ ቁጭ ብሎ ሳይታመሙ ታምሜአለሁ ብሎ መለመን ይሻላል።
@sosinasine5843
@sosinasine5843 4 месяца назад
ገበናህ ወጣብህ😂
@Acts-em7bv
@Acts-em7bv 4 месяца назад
ጌምም ሆነ ሳይታመሙ ታምሜያለሁ ማለት ሁለቱም ኃጢአት ነው እኛ ግን እውነትን እናወራለን
@AsratBaheeru
@AsratBaheeru 4 месяца назад
ደደብ እንዴት ጅብ ሰው መሆን ይችላል
@wondwosansamson8947
@wondwosansamson8947 3 месяца назад
ስድቡን ተውና ሌላ ሰው ጠይቅ
@yetbarek63
@yetbarek63 4 месяца назад
ቀዳዳ መንጋ፣ውሸት አያልቅባችሁም አይደል? ጅብ እንዴት ሰው ይሆናል፣ይህስ በሌላው አገር አለን? ይህች እዚሁ ኢትዮጵያ የፈጠሯት ናት፣ብስብሶች!!!
@shifitsum
@shifitsum 4 месяца назад
Ye Anchi Enat or ye Anchi Abat wede jib yelewetalu.
@Acts-em7bv
@Acts-em7bv 4 месяца назад
እኛስ የእውነት ወገን ነን
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 4 месяца назад
ታድያ ምን አሳደበሽ ? አለመስማት መብትሽ እኮ ነው
@senaitsahlu1984
@senaitsahlu1984 4 месяца назад
Where are you from is this story do you think not exist in our country The good thing is now thanks for social media everything is exposed Dot leave with denial.
@AdanechAsefa-im4zt
@AdanechAsefa-im4zt 4 месяца назад
Kalawekachehu zeme belu men yasadebachewal !!
Далее
Living life on the edge 😳 #wrc
00:17
Просмотров 2,1 млн
#慧慧很努力#家庭搞笑#生活#亲子#记录
00:11
Обменялись песнями с POLI
00:18
Просмотров 333 тыс.
Living life on the edge 😳 #wrc
00:17
Просмотров 2,1 млн