Тёмный

እዮብ ሰክሮ ረዱን ካላገባዋት ብሎ አለቀሰ 

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Подписаться 222 тыс.
Просмотров 132 тыс.
50% 1

እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@ሄለንየናቷ
@ሄለንየናቷ 12 дней назад
የዚህ ቤተሰብ ፍቅር እንዴ የሚወዳቸው በላይክ❤
@trgeduaeshagrei8081
@trgeduaeshagrei8081 12 дней назад
❤❤❤❤❤
@trgeduaeshagrei8081
@trgeduaeshagrei8081 12 дней назад
❤❤❤❤
@mazaashtadese1786
@mazaashtadese1786 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 12 дней назад
❤❤❤❤❤
@almazreta9110
@almazreta9110 12 дней назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-gx7oh7ip9x
@user-gx7oh7ip9x 12 дней назад
የዚሀ ቤተሰብ ፍቀር እደኔ የሚወዳቸው በላክ❤❤❤❤🎉🎉
@Zade-h7p
@Zade-h7p 12 дней назад
አላህ ህጋራችን ሰላም ያርግልን ያርብ 😢😢አሚን ባሉ እስኪ 😢😢😢🎉
@drr8432
@drr8432 12 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@33-ስአዳይቱብ
@33-ስአዳይቱብ 12 дней назад
ደምሪኝውዴ❤❤❤
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 12 дней назад
😢አሜን
@user-wv9ri2wr9t
@user-wv9ri2wr9t 12 дней назад
አሚንንንን
@SaraLimat
@SaraLimat 12 дней назад
Ameen ameen ameen❤❤❤
@Zinatibrahim-z4r
@Zinatibrahim-z4r 12 дней назад
ረዱየ እኔ ልሳቀቅልሽ ድሮም እብድ ያገባ ሰው እዳ ነው😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂
@Beza27Tube
@Beza27Tube 12 дней назад
በጣም እውነት ሆደ ቆሰለ እህም አላለም
@merhawitmuaz1619
@merhawitmuaz1619 12 дней назад
​@@Beza27Tubeደምረኛ በቅንነት 🎉❤
@MyHeroMelseGulTigrye
@MyHeroMelseGulTigrye 12 дней назад
እኔ ሙትኩኝ በሳቅ😂😂😂😂
@MyHeroMelseGulTigrye
@MyHeroMelseGulTigrye 12 дней назад
አቤል ገደልከኝ አልተቻልክም
@askaldesie4791
@askaldesie4791 11 дней назад
የኔ ደረባባ እህታቸው❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 12 дней назад
እባካቹ ለጎንደር ሕዝብ ድምፅ ሁኑ😢
@Haditasiraj-rn8cs
@Haditasiraj-rn8cs 12 дней назад
ምን ሆኑ ውደ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 12 дней назад
​@@Haditasiraj-rn8csእናትና ልጅ እንዲሁም ሌላም ህፃን ልጅ ተገደሉ😢
@Haditasiraj-rn8cs
@Haditasiraj-rn8cs 12 дней назад
@@yeshumethiolove275 ያአላህ
@user-zn6fw1mb4g
@user-zn6fw1mb4g 12 дней назад
Awo betam yeszenale fetari yedrselen becha
@hawaHawa-o7p
@hawaHawa-o7p 12 дней назад
አዲስ አበቢ ግና መቸ ግቡባ ወሪወቹ😢😢😢😢
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 12 дней назад
ወይኔ እዮብ የስራህን ይስጥህ 😂😂😂 ልጅቱን አሳቀቃት 😂😂 So ስወዳችሁ ፍቅር እስከመቃብር ይሁንላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 12 дней назад
ይህን ቤተሰብ እንደኔ የሚወድ❤ በላይክ
@saradezi8588
@saradezi8588 12 дней назад
እህታችሁ ስታምር እርግት ያለች ነች❤️❤️🙏🏽
@sameri585
@sameri585 12 дней назад
ማነዉ,አዲስ,አመት,በማዳም,ኩሽና,ሚያሳልፈዉ👍
@Haditasiraj-rn8cs
@Haditasiraj-rn8cs 12 дней назад
እኔ
@EiveShv
@EiveShv 12 дней назад
እኔ😢
@emabet5344
@emabet5344 12 дней назад
😥🙋
@FggZcvb
@FggZcvb 12 дней назад
እኔ 😌
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl 12 дней назад
እኔ
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j 12 дней назад
ዋው ረዱ ግን በጣም ትግስተኛ ናት እመአምላክን እኔ ብሆን ይህን ያክል አልታገስም ዋው የሴት መጨረሻ እወነት
@merhawitmuaz1619
@merhawitmuaz1619 12 дней назад
ደምረኛ በቅንነት 🎉❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 12 дней назад
የሔቨን ፍትህ ሳይገኝ ሌላ እናት ልጅ እንዲሁም የ2 አመት ህፃን ዳግም ተገደሉ ፍትህ ወዴት ትሆን😢😢ለጎንደር ሕዝብ ድምፅ ሁኑ ወገን እንደየእምነታቹ በፀሎት ሀገራችንን አስቡ ያመል ሁሉም ነገር ይደክማልም😢
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 12 дней назад
😢😢😢😢😢ፍትህ ከፈጣሪ😢😢😢😢
@yasewchu
@yasewchu 12 дней назад
የኛ ነገር ሁሌ እለቅሶ እግዚአብሔርን ያማል ለማን ይነገር እውነት 44የት ሄደ😢😢😢😢😢😢😊
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s 12 дней назад
በቃ እኮ ፍትህ እንደሌለ ተረጋገጠ እግዚአብሔር ደሞ በመሬት መንሸራተት እየቀጣነው ግን አልገባንም 😢ብቻ ፍርዱ ለሱ እንተው 😢
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 12 дней назад
መንግስት እሚፈልገው ስለሆነ ፍትህ የለም😢😢😢
@Hekma-sk2it
@Hekma-sk2it 12 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hlema09
@hlema09 12 дней назад
ስውደው እሄንን ቤተሠብ ቤተሠቡ ሁል ጭዋ የጭዋ ቤተሠብ ነው ግን ደሞ ያንድ እህታችሁ ዝምታ እና ደርባባ እና ሙሉ ሴት እነቷ ትለያለች እግዚአብሔር እሄንን ቤተሠቤ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅ እሽ አመት ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraModi-tf7yl
@SaraModi-tf7yl 12 дней назад
😂😂😂😅😅 ክክክክክበሳቅ ማነዉእደኔ ይከንቤተሰብ የሚወድ ሱስሆኑብኝእኮ😂❤🎉❤
@BeziTeshi
@BeziTeshi 11 дней назад
አረ ውይኔ😂😂😂😂😂😂😂
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 12 дней назад
በጣም ደስ እሚሉና ተዋዳጅ የሆነ ቤተሰብ አዲ ሄኒ ቃል አቤላ እዮባ እምታሰቀኑ ፋሚሊዎች ማርያምን በጣም እምወዳችሁ ነፃነት ፍቅር አንድነት መተሳሰብ የሞላበት ቤተሰብ እረዱየ እድለኛ ነሸ እደዚክ አይነት ፋሚሊ ሰለተቀላቀልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እደዛሬ ሰቄ አላቅም😂😂😂
@jfsf4802
@jfsf4802 12 дней назад
ተጋሩ ኣለክም ዶ ላይክ ብጣዕሚ እየ ዝፈትወም 🎉🎉🎉❤❤
@KamelaKk-v4c
@KamelaKk-v4c 12 дней назад
ተጋሩ ሳይሆን ኢትዮጲያውያን ነው ያለው እዚህ ሚድያ ላይ. 😂😂
@user-on6gw6hl9h
@user-on6gw6hl9h 12 дней назад
ኣለና 😂😂​@@KamelaKk-v4c
@merhawitmuaz1619
@merhawitmuaz1619 12 дней назад
ሳብስክራይብ በልለይ ዓዲ ሓዋካ ገፀ አዩ ዓባይ
@merhawitmuaz1619
@merhawitmuaz1619 12 дней назад
​@@KamelaKk-v4cመን ጠሪሸ አሁን
@ቅዱስሚካኤልኣቦይ
@ቅዱስሚካኤልኣቦይ 12 дней назад
ኣለና❤
@GedayGuileGere
@GedayGuileGere 12 дней назад
የእታቸው ስርዓት ደስ ስትል ምንም ቃል ኣትናገርም❤
@hanna4751
@hanna4751 11 дней назад
ወንድሞቹዋ እያወሩላት ነው
@Mommom-c7e
@Mommom-c7e 12 дней назад
😂😂ወይኔ እናቴ ድክም አልኩ 😂😂 እዮ የእዉነት ፈታ ነዉ ያረከን😂ደግሞ የአዲስ የፍቅር አገላለፅ የተመቸዉ እንደኔ😂😂😂😂😂
@Toybi274
@Toybi274 12 дней назад
ማሻአላህ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ አሁንም አይለያችሁ በፍቅር ያኑራችሁ 🥰 ሙስሊም በዱአ ክርስቲያን በፀሎት አስቡኝ ያገሬ ልጆች ጭንቅ ላይ ነኝ ያረቢ 2017 ሳይገባ ሃሳቤ ይቅለልልኝ 😢
@Mesi971
@Mesi971 12 дней назад
ያላገባ ልጅ የላችሁም ወይ 😂 እንዴት ደስ እንደምትሉ ❤️
@hilamoo928
@hilamoo928 12 дней назад
የላቸዉ እሄ መቁረጫ ነዉ ለዛ ሚቀብጠዉ😂❤
@grme-ih3ge
@grme-ih3ge 12 дней назад
ያስብላል😂😂😂
@AaA-kb8zt
@AaA-kb8zt 12 дней назад
😂😂😂😂
@EiveShv
@EiveShv 12 дней назад
ኧረ😂😂😂😂😂😂
@drr8432
@drr8432 12 дней назад
የላቸዉም ግን የልጅ ልጅ አለቸዉ ለወደፍቱ❤❤❤
@temabrand3382
@temabrand3382 10 дней назад
እዮብ ትችላለህ የተባረክ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 12 дней назад
ማሪያምን በጣም ነው የሳኩት 😂😂😂አይ እዮባ እሄን ቤተሰብ ስወደው❤❤❤
@AsiyaAsiya-wj9wc
@AsiyaAsiya-wj9wc 12 дней назад
በሳቅ ጀምረው በሳቅ ሚጨርሱት ነገርስ😅 ትመቹኛላቹ
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 12 дней назад
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@munamuna1301
@munamuna1301 12 дней назад
ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤❤
@YeEhr
@YeEhr День назад
ሡለላህ አለይ ወሠለም
@user-ri9hj9ez
@user-ri9hj9ez 12 дней назад
ምን አለ እንደነዚህ አይነት ቤተሰብ ለሁላችንም ፍቅር ቢያድለን የምር ታስቀናላችሁ🎉🎉
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 12 дней назад
ስወች እየተፋጂ ረሄል ግን ዝም ብላ የምትመለከተዉ ነገርስ አቤት ስርአት😘
@gjyvng738
@gjyvng738 12 дней назад
ወላሂእህታቸውድንቅናት
@Meri4555
@Meri4555 12 дней назад
ፕራንኪ እንድሆነ ቀድሞ ነግራታል ለስዋ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 12 дней назад
ኡኡፍፍ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም ፕራንክ መሆኑን እያወኩ እራሱ የእዮብ act በጣም ነው ያሳቀኝ 😂😂እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እውነት ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ❤️
@RoseGerma
@RoseGerma 12 дней назад
😂😂😂😂😂ወይኔ ሆዴ ማነው እንደኔ በሳቅ የጨረሰው😅አይ እዬባ ተንኮሎ😂❤
@user-wc7ng7sf3f
@user-wc7ng7sf3f 11 дней назад
አኔ😂😂😂😂😂
@HirutMaru
@HirutMaru 12 дней назад
ረዱዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር አሟልቶ የሰጠሽ እዮባ እድለኛ ነህ እውነት በዚህ ዘመን እንድች አይነት ሴት ማግኘት
@Kal-kw4tg
@Kal-kw4tg 12 дней назад
ወይኔ ርድዬ እኔ ስቅቅ ልበልልሽ አይ ወድማማቾች በሳቅ አፈረሳችሁን እኮ😂😂😂😂😂
@samsunga5030
@samsunga5030 12 дней назад
በጣም ደስ የሚል ቤተስብ እግዚአብሔር በፍቅር በጤና ያኑራቹህ ዛሬ እንግዲህ እረዱ ቻይው ፕራኩን❤❤
@SaraSeyd-i8w
@SaraSeyd-i8w 12 дней назад
😂😂😂😂😂😂 ወላሂ እዮባ በሳቅ ገደልከኝ የዚህ ቤተሰብ ፍቅር ሊደፋኝ ነው❤❤❤❤
@BekikabBekikab
@BekikabBekikab 12 дней назад
አይ እዮባ 😂😂😂 ጉድህ አቅም ረዱዬ የኔ ፍልቅልቅ ተሳቀቀችኮ እናንተ ወንድማማቾች ግን ትለያላችሁ እርጉዞችንም አንከራተትካቸው እኮ እዮባ የምር አሳዘኑኝ
@WageyhSesy
@WageyhSesy 12 дней назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉ምን አለ በት ሁሉም ቤተሰብ እደናተ ቢሆን ❤❤❤🎉🎉እውነት ከልብ ፍቅር አችሁ ሁላችሁም በጣም ነው ምወዳችሁ ትለያላችሁ ማርያምን ዋውውውውውውውው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Nura_Mohammed
@Nura_Mohammed 12 дней назад
ወይኔ እህቶቸ ግን ስነ ስርአተ የለት ማሻ አላህ ❤❤❤
@KadejaAlblooshi
@KadejaAlblooshi 12 дней назад
መነው እደኔ በእዮባ ዘና ያለው ወይኔኔኔኔኔ በሳቅ❤❤❤❤❤
@Pnice-vs1fr
@Pnice-vs1fr 12 дней назад
እህታቼው ግን ምትገርምናት እርግትትት ያለች ምንም አትላቼውም ጉድነው
@rimyoutube9063
@rimyoutube9063 12 дней назад
ልጅቱን አሰቃያት በፈጣሪ ለራሷ አይናፋር ናት የኔ ቆጆ አቤል አንደኛ😂😂😂
@Rehimabintbaba
@Rehimabintbaba 12 дней назад
ደስ የሚሉ ቤተሰብ 😅😅😅 አቤል ግን ትችላለህ 😅ትልቁ😂ቅጣው
@HirutMaru
@HirutMaru 12 дней назад
እፍ የዚህ ቤተሰብ ፍቅር የሚያስቀናው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MimiMohd-j8j
@MimiMohd-j8j 12 дней назад
በመጀመሪያ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ያላቸው የእግዚአብሔር እግዚአብሔር እስከመጨረሻ ያደርግላቸው ደሞ ተጋብታችሁ ልጆቻቸውን ከዛ ውጪ የእግዚአብሔር ፍቅር አስነጨምርላቸው እዮብ ካገኘ በኋላ በጣም የወፈርና ውፍረት ውፍረት የሚቀንስ ወንጀል እያጠፋ ነው በጣም ነው የምታምሩ ወንድሞች ግን በጣም ያብራራ ❤️❤️❤️🙏
@getahuntelele637
@getahuntelele637 12 дней назад
ይመችህ ትችላለህ በሳቅ ፍርስነው ያልኩት ፍቅርችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 12 дней назад
ወይኔ እዮባ አሳከኝ እረዱ የኔ ቆንጆ
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 12 дней назад
ረዱ የኔ ውዴ ተጨነቀች አይ ሚስትኩ ትለያለች💟
@sead-w6s
@sead-w6s 12 дней назад
ወይኔ በራሳቸው ሙድ ፈታ መነፈራረቅ የለ ፅድት ያሉ ቤተሰቦች ❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 12 дней назад
የዚህ ቤት ፍቅር እኮ ይለያል ማርያምን❤❤❤
@Zewditutikuye
@Zewditutikuye 11 дней назад
😂😂😂😂😂😂እደት ደስ እደምትሉው ማርያምን ዘና ነው ያርጋችሁኝ ፍቅር የሆነ ቤተስብ ክፉው አይካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 12 дней назад
😂😂😂😂😂😂እንዴት እንደሳቅሁ😂😂😂 ምርጥና የሚያስቀና ቤተሰብ❤
@meselusimegn-f7k
@meselusimegn-f7k 12 дней назад
😂😂😂😂😂😂በሒወቴ እደዚአይነት ሳቅ ስቄአላቅም ደስስስሚል ፕራክነው😂😂😂🙏
@ኤልሳነኝየመዳምቅመም
ራዱየ የኔቆጆ እዮባ ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 12 дней назад
እህታችን ራሔል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ከረጅም እድሜ ጤና ጋር ስወድሽ በተለይ እርጋታሽ🎉🎉🎉🎉🎉
@klovemys7062
@klovemys7062 12 дней назад
እግዳ ነው የምመስለው ዝምታዋ ስረአቷ ማሻአሏህ😊
@nuritahmed8014
@nuritahmed8014 12 дней назад
እህታችሁ ሁለየም ስወዳት
@zineyoutube7099
@zineyoutube7099 12 дней назад
ዋወ በጣም ደስ ሚሉ ቤተሰቦች እውነት ፍቀር ሁሌም ከቤታችሁ አይጠፋ እዮብ አደኛ ነው በርታ😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 12 дней назад
ምርጥ ወንድማማቶች ደሞ የምታገቧቸውን ሴቶች ታሳያለችሁ ተለያየን ገለመኔ ሳትሉ ታገባለችሁ ጀግናናችሁ
@kidist_tube1
@kidist_tube1 12 дней назад
ረዱዬ የኔ ጨዋ ሴት ❤❤❤❤❤🎉🎉
@floramiemanit9876
@floramiemanit9876 12 дней назад
ፍትህ እንበል እስኪ በጎንደር በአስቃቂ ሁኔታ ለተገደለችው😢😢😢😢
@خالدخالد-و1ص
@خالدخالد-و1ص 8 дней назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ የምር😢😢😢😢😢
@asenakubelete51
@asenakubelete51 12 дней назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ የፌቨን ፍትህ ሳይሰጥ የሁለት አመት ልጅ ተገድላለች ፍትህ ፍትህ የህፃናት ደም ይፋረድ ፍትህ😢
@user-ix8ck9my9b
@user-ix8ck9my9b 12 дней назад
ወኔ እዮባ በጣም ነው ያሳከኝ 😂😂😂😂 ፍቅራቹ በጣም ደስ ይላል ቤተሰብ
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl 12 дней назад
አይ እዩ እዴት እዳሳቃችሁኝ ረድየ የኔ ቆጆ ተጨነቀች እኮ
@hawaapp3619
@hawaapp3619 12 дней назад
ወይኔ በሣቅ ሞትኩኝ ❤❤❤❤❤❤ ይለያል የዛሬው
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk 12 дней назад
ሪች ምርጥ እህት ተባረኩ❤❤❤
@Beza27Tube
@Beza27Tube 12 дней назад
ወይኔ እናንተ ልጆች የስራችሁን ተንከሲስ ሁናችኋል ወንዶቹ 😅😅😅 የራቀኝ ሳቅ ልቤ ቆሰለ ዛሬ
@Birtuk-me8je
@Birtuk-me8je 12 дней назад
ኡፍፍፍፍ እደዛሬ ስቄ አላቅም ሆዴ ቆሰለ የስራችሁ ይስጣችሁ እናተ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሠቦች😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@SaadaAlhosani
@SaadaAlhosani 12 дней назад
እረወየው ዛሬ😂😂😂😂አዝግ የሆነልጂ❤❤❤❤❤ወላሂይህን ቤተሰብስወዳቸው
@Eden-ku1sh
@Eden-ku1sh 12 дней назад
እረዱዬ የኔ ማራ ተሳቀቀች እኮ ወይይይ እዮባ ተዉ ተዉ😂😂😂😂😂 መልሱን አስቢበት እረዱዩ ይሄ ተንኮለኛ 😂😂😂😂😂 በተረፈ በጣም እወዳችኋለሁ መጨረሻችሁን እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Fth4444-f7e
@Fth4444-f7e 12 дней назад
😂😂😂😂😂😅 አዝግ አይዞሽ እረዱ ቻይ ህፃን❤❤❤🎉🎉 እንደዛሬ ሲቂ አላቅም አይለያቹ ፍቅራቹ ለዘላለም❤❤❤😅
@ethiopiahagere8186
@ethiopiahagere8186 12 дней назад
እስኪ ሀገራችን ሰላም አድርግልን እያላችሁ በየ ሀይማኖታችሁ ፀልዩ እኔስ ፈራሁ ስደትነኝ እንደዚህ እንደደከመኝ ለነፍሴም ለስጋየም ሳልሆን እዳልቀር😢😢ደሞ ክፍት ብሎኛን ደምሩኝ እስኪ 😢
@HailuGossaye-ut4el
@HailuGossaye-ut4el 12 дней назад
ሁሊም ሳቁ ደስ ትላላቹ ❤❤❤❤
@TigstMulu-i2k
@TigstMulu-i2k 8 дней назад
ወይኔ በመቤቴየ በጣም ነው የምታምሩት አዲስየ የቃልየ ባለቤት የኖላየ አባት በመቤቴየ የመብረሃን መዝሙረ እንዱዘም አግዘይ 2017ደሥ አሰኝይ
@Wudemake
@Wudemake 12 дней назад
ዎይነ እዮባ የስራህን ይስጥህ እኔ ልሸማቀቅ እረዱ የመልስ ምት እፈልጋለን እዮባን የሜያስለቅስ ፕራክ እፈልጋለን
@eskedargetu
@eskedargetu 12 дней назад
😂😂😂
@wab7691
@wab7691 8 дней назад
ሰርታለታለችኮ ባለፈው አጎቷ ነኝ ብሎ የመጣው አስቶ አጠለጠለው😂😂😂😂😂
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 12 дней назад
ውይ በስላሴ ስም እህታቸው ስታምር የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤ለወድሞቿ ያላት ክብር ስነስረአቷ❤❤ ረዱዬ ቁምነገር እያወሩ መሳቅ ለመደብሽ አቁሚ በተረፈ ሁሉም ቤተሰብ ልዩናቸው
@drr8432
@drr8432 12 дней назад
በጣም ደስ የሚል ቤተስብ ነዉ❤❤❤በእዉነት በጣም ነዉ የሳኩት❤❤❤😂😂😂
@Ake-bp6lj
@Ake-bp6lj 12 дней назад
🎉የዚህ ቤተሰብ ፍቅር በጣም ነዉ የምወደዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 12 дней назад
ፍትህ ለጎደር ህዝብ😢😢😢😢😢😢
@user-zi3ei7bc1m
@user-zi3ei7bc1m 11 дней назад
😂😂😂😂 እባዬን ነው ያስጨረሳቹሁኝ አቦ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ምርጥ ቤተሰብ
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 12 дней назад
የቤተሰቡ ፍቅር ደሥ ሲል❤❤❤❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 11 дней назад
ሲጀመር አቤላ ያለበት እኮ ሳቅ በሳቅ😂😂😂😂ሁላችሁም ፍቅር ናችሁ
@Mm-lf3ki
@Mm-lf3ki 12 дней назад
እረዱ ይሔን ፕራንክ ብድርሽን መልሽ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 12 дней назад
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ❤❤❤
@haymanotMoges-eh2wm
@haymanotMoges-eh2wm 12 дней назад
ልታገባት አደልዴ ረጋ በል በለው ማለቴ ልብህን😂😂😂😂
@kopreesa8674
@kopreesa8674 12 дней назад
ውይ ኢዮባ አዝግ የሆንክ ልጅ በሳቅ ገደልከኝ😅😅😅😅 ደስ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@halimamusa4466
@halimamusa4466 12 дней назад
እደኔ ድክም ያለ በሳቅ😂😂😂😂ወይኔ እዬባ
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 12 дней назад
በሳቅ ሞትን 😂😂😂😂 ደስ የሚል ቤተሰብ ተባረኩ እህታችሁ መልክ ከፀባይ ከእርጋታ ጋር ባሏ እድለኛ ነው ረድየ እድለኛ ነሽ እንደዝህ ፍቅር የሞላበት ቤተስብ መግባትሽ እዮባ ወፍረህ እየተበላሸህ ነው ያንን የመሰለ መልክና ቁመና እያጠፋህው ነው በጣም አስብበት አንተም ረድም አንድላይ diet ግቡ ጣፋጭ አቁሙ ምግብ ቀንሱ አረ ምነው ወጣት አይደላችሁም እንዴ በሰለጠነው ዘመን ውፍረት መልክ ያጠፋል ለጤናም ጥሩ አይደለም ያውም በልጅነው ተጠንቀቁ
@Agsgf-n5o
@Agsgf-n5o 12 дней назад
የዚ ህ ቤት ፍቅር የሚወድ አደኔ❤❤❤❤ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@RhametAhamed
@RhametAhamed 11 дней назад
ሶስቱም😂 ወንድም አማቾችናቸው እንዴ😂😂😂❤❤❤❤❤ማሻአላህ አንድ አይነት ናቸው❤❤❤😂😂😢❤ 5:21
@رحيمهرحيمه-ك4ث
@رحيمهرحيمه-ك4ث 9 дней назад
4
@رحيمهرحيمه-ك4ث
@رحيمهرحيمه-ك4ث 9 дней назад
😂😂😂😂
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 12 дней назад
ትኩረት ለጎንደር ትኩረት ሕፃናት
@wubekassa-m3m
@wubekassa-m3m 6 дней назад
የምታስቀኑ ወንድማማቾች የሚያስቀና ፍቅር ስታምሩ ወዳችኋለሁ፡፡
@yasewchu
@yasewchu 12 дней назад
ክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ጠጁ ስራውን ሰራ😅😅😅😅😅😅 የት አግንቸ ሹክ ባልኳቸው ለሴትቹ ወይ ቆሰልኩ
@rahima2765
@rahima2765 12 дней назад
ነፍ አመት ያኑራችሁ ሙሉ ቤተሰብ ፈጣሬ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 12 дней назад
ማነው እነዚህን ቤተሰቦች የሚወዳቸው😂😂😂😂
@Saemir-s7l
@Saemir-s7l 12 дней назад
ይህን ቤተሰብ ሳይ ከደስታየ ብዛተ እሳሳላችሇለኩ ቅዱስ ቃሉ ላይ የተፃፈዉ ፃዱቁ እዮብ በልጂ በሀብት የተባረከዉ ዛሬም የናተ እናቶች ተባርከዋል
@hadasfis5600
@hadasfis5600 12 дней назад
የምወደቹ ነገርሰ ቀመሞች እዩ የኔ ቅብጣም❤❤❤❤❤❤
@GfGf-rc1pp
@GfGf-rc1pp 11 дней назад
ወይኔ የዚህ ቤተሰብ ፍቅር ይለያል አይለያችሁ🎉❤❤❤🥰🥰🥰💚💛♥️
@BurteeTube-hu3tu
@BurteeTube-hu3tu 12 дней назад
Akkaa dasii nama jetuu❤❤❤❤🎉🎉🎉
@newid5082
@newid5082 12 дней назад
ማሻአላ ደስየሚልቤተሰብ አልሀምዱሊላ የኔም አማቶች መሰባሰብ ይወዳሉ ሞቅያለቤተሰብነችሁ እወዳችኋለሁ ❤አከብራቸኋለሁ❤❤❤
@user-sd2nq7en2g
@user-sd2nq7en2g 12 дней назад
እናተብቻ ስሩበት ውሼትየሌለበት ጨዋቤተሰብ
@user-il4tp6dz9k
@user-il4tp6dz9k 12 дней назад
ፍቅር ከዚህ ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 12 дней назад
እህቲቱ እርጋታዋ ደስ ሲል
@ElsaElsa-w6w
@ElsaElsa-w6w 12 дней назад
ማኖ እንዴ እኔ እዚ ቤት ስማጣ ማዉጣት ማላዉቆ እኔ እዚ ቤት ስጋባ ማዉጣት አልቻልኩም የ ሳቅ ምጮቺ የኔ ዉዶቺ ክፉ አይንካቺ እግዚአብሔር ይታብቃቹ ኑሪልኝ ዉዶች ❤❤♥️♥️🥰🥰🥰
@saradezi8588
@saradezi8588 12 дней назад
እውይ ፍቅር ❤️❤️❤️❤️❤️ደስ የሚል ቤተሰብ❤️❤️🙏🏽
@חנהאדהנני
@חנהאדהנני 8 дней назад
My love for both of you, Reddy and Eyobel, is beyond words. The way you care for each other is truly a blessing from God. May He always be with you, guiding your hearts and lives. Reddy, you are truly beautiful, and Eyobel, you’re incredible just the way you are-your health is precious so please watch your weight, I only wish for you to feel your best. With all my heart, I wish you both happiness and success.
Далее
World’s Tallest Man VS Shortest Woman!
15:07
Просмотров 13 млн
Veronica Adane  አስታረቀችን
10:34
Просмотров 69 тыс.