Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
"ያልታሰበ ሲሳይ" ምርጥ በድርጊት የተሞላ የአማረኛ ድራማ(Yaltasebe Sisay New Ethiopian Dirama) 2023
16:30
"ስታለፋኝ አደረች" ምርጥ ገራሚ የገጠር ድራማ( Sitalefagn Aderech New Ethiopian Comady) 2023
31:07
Почему РОБЕРТ ТАК БЫСТРО ПОСТУЧАЛ? #мма
00:36
КАРАСЕВ: ВСЁ! СУДЬБА ВОЙНЫ РЕШЕНА! ЗАПАД УМЫВАЕТ РУКИ! НА КОНУ НЕ ТОЛЬКО УКРАИНА... СКОРО УВИДИМ...
35:24
ПОЛИЦЕЙСКАЯ ТОЛКАЕТ ПОКУПАТЕЛЯ и КИНУЛА СВОЁ УДОСТОВЕРЕНИЕ! ПЫТАЮТСЯ ДОГОВОРИТЬСЯ? ОБВИНИЛИ В КРАЖЕ
33:15
Rate our flexibility 1-10🔥👯♀️😈💖
00:12
"እዳይመጣብን" አዲስ የገጠር ድራማ( Endaymetabin New Ethiopian Comady) 2023.
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Подписаться 222 тыс.
Просмотров 140 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
28 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
267
@fekeruanagaw6911
Год назад
የአበጀሽ የዛች የኔ እናት አይነት ሰው ወንድም ድምፁ እንዲህ ያምራል ማርያምን ከልቤ የኔን ያክል የሚናፍቃቸው ቢኖር በ like ያሳየኝ
@የወሎልጅያውምየወግድ
Год назад
የእምዋን ወንደም የሚወድ በላይክ አንደኛነኝኝ
@hannasalam672
Год назад
ስታምሩ አለባበስ 100% ትወና 100% ውበት 100% ድምፅ 95%😃 ውድድ 😍😍😍😍😍
@rahma-pc1fp
Год назад
እደው ምናለ ድምፁን 105 ብታረጊው 😁😁😁👈
@ሶሲነኝየሸዋዋ
Год назад
@@rahma-pc1fp 🤣🤣
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
Год назад
እንደው የሚገርመው ችሎታቸው የእውነት ኮ ነው እሚመስል ጂ ድራማ ነው ለማለት ይቸግራል በርቱልን የእኛ እንቁዎች
@mameeuntue7673
Год назад
በጭራሽ ምንም ድራማ የማይ አይመስለኝም እኔም ዘመድ ቤት ገጠር የሄድኩ ነው የሚመስለኝ እኮ
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
Год назад
@@mameeuntue7673 እውነት ነው ወላሂ
@mameeuntue7673
Год назад
@@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ ❤
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
Год назад
በግ ገዝቶ ሲመጣ እግሩን አላጠብችም 😄😂 በቃ ያልሰጠ አይወዴድም ወንዶችዬ እንክብካቤ ከፈለጋችሁ ስጡ 😃😂
@GiruEnewari
Год назад
😂😂😂😂😂😂😂
@meticar4025
Год назад
🤣😳
@rahma-pc1fp
Год назад
😁😁😁😁🤕🤕🤕
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
Год назад
ክክክክክክክ
@Marmwit7518
Год назад
😂😂😂😂😂
@meticar4025
Год назад
የአበጁ ወንድም የሚለብሰዉ ጋቢ ማነዉ እንደኔ የሚማርከዉ ❤ዉዶቼ ሰላማችሁ ይብዛ ❤
@hayatmohamed806
Год назад
Batam
@saralove4924
Год назад
እኔ ኢቲ ስገባ ኦስከባሌነው የምጎናነበው ይሄን ጋቢ
@hannasalam672
Год назад
እኔ
@ZahraZahra-fb9te
Год назад
ሁላችንንም ይማርካል
@seidendris9084
Год назад
ሚሥቱም ታምራለች
@hayatmohamed806
Год назад
ትክክለኛ የሀገርቤት አባወራ ሆኖነው የሚሰራው (❤️የአበጀች ወንድም
@Maryg05
Год назад
በጣም ነው የምትችሉበት ሁላችሁም ጤናና እድሜ ይስጣችሁ አድናቂያችሁ ከአሜሪካ
@የወሎልጅያውምየወግድ
Год назад
የመዳምቅመሞች አላህያሠባችሁትን ያሣካላችሁ ወቶከመቅረት ይጠብቃችሁ ከእክርታቴከልፋት አላህ ያውጣችሁ
@meticar4025
Год назад
አሜን፫ 🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙏🌹🌹
@rahma-pc1fp
Год назад
አሚንንንን 💏💏💏💏
@zeynebmd1065
Год назад
አሚን ያረብ
@blentube3002
Год назад
@@meticar4025 ደምሩኝ
@mekyaabdria
Год назад
አሚንን
@GiruEnewari
Год назад
የአበጀሽ ወንድም ጀግና ወንድ ነው ለሚስቱ ታማኝ ለእህቱ መከታ። 😍 አንተን መሳይ ባል ነው የማገባው።❤
@meticar4025
Год назад
በትክክል ❤❤
@rahma-pc1fp
Год назад
ኪኪኪኪኪኪ እደታደሰነው እጂ ባል ማለት 😁😁😁😁😁😁😁👈
@ameenameen6123
Год назад
😂😂😂😂😂😂
@نجاتنجات-ك8ص
Год назад
በትክክል
@AsdQwe-qr8zs
Год назад
@@rahma-pc1fp የተመታ ሰው ኮመት ሀሀሀ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
Год назад
የእመዋን ወንድም ማነው እንዴኔ የሚወደው ደስ ሲለኝ ግርማ ሞገሡ አለባበሡ
@رحمةرحمة-ع4غ
Год назад
የአበጀሽ ወንድም ስወደው ደሞ እኮ በጣም ያምራል
@zewedetuabera7532
Год назад
አረ አበጀሽ ትሙት ሁለቱ ጥዶች በጣም ያምራሉ የዛሬ ደስታ በበግና በጤላ ነው
@የወሎልጅያውምየወግድ
Год назад
ነገ ቆዳውንምቢሆን አሣያቸዋለሁ አላለም😂😂😂😂😂
@እዛውዋርካውስርነኝ
Год назад
ጥሌ አያ የሚስቱ መከታ የእህቱ መመክያ ስወድህ
@بدريهامام-ه6ث
Год назад
የብርቁ አጎት አንደኛ ነህ ትችላለህ 🥰🥰🥰
@mameeuntue7673
Год назад
የአበጀሽ ወንድም አቤት ሲችልበት ትወና እንደ እህቱ ስወደው ❤
@aproudethiopian.
Год назад
ሰላም አላችሁ ዉድ ኢትዮጵያውያን 🇪🇹🥰
@almasbh6100
Год назад
በትክክለኛው ሠአት የመጣቹልን የሣቃቸን ምንጮች ❤❤❤
@ZahraZahra-fb9te
Год назад
የበጀሽ ወንድም እኮ በጣም ነው የምወደው
@ሀዩፍቅር-ጐ8ጨ
Год назад
እኔ ከዝህ ሰውየ ፍቅር ሊይዘኝ ነው ወቼው ጉድ ሁሌም በበጣህ አያ ጥላየ😍😍😍💚💛❤
@ፅጌማርያም-21
Год назад
እናተ ስትጎርሱ እኔ ላላምጥ ወየው የአገራችን እጀራ የናፈቀው እመብረሀን አደራሽን ለአገራችን አብቂን የስደትን ነገር ታውቂዋለሽና
@ሜላትየድግልማራምልጅ
Год назад
አቤት ስወዳቺሁ በዉነት በጣም ታለታቺሁ ልዩ ነዉ በረቱ
@danaltadesse
Год назад
Anchim betam new mitamiriew
@helanhelan50
Год назад
አለማድነቅ አይቻልም ትወና ቸክናችሁታል 💕💕💕👍👍👍👍👍
@jjjjmboO
Год назад
ያበጀሽ ወድም ፐ ትችላለህ አባቴ❤
@mulumengistu415
Год назад
የአበጀሸ ወድም አደኛ ትወና👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ሐናሐና-ቘ3ከ
Год назад
መጨረሻው 😀😀😀😀😀😀 ችሎታችሁ 👍👍👍👍💪 ልብሳችሁ ሲያምር በስመአብ ውበት 👍👍👍
@እናትነኝጎጃሜዋ
Год назад
እኔስ አብሬ ብበላ ወይኔ 😔😔 ደምሪኝ 🌹
@ኪያየማሪያምየወግዲልጅ
Год назад
እናትየን የአበጀሽ ወድም ወዳወድነህኮ ከአለባበስህጋ በጣም ደስ ይላል ደሞ በርቱ ጎበዞችናችሁ በርቱ
@jjjjmboO
Год назад
ማማሯ ልጅቷ
@ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር
Год назад
የኔ ውብ በግ ስወዳት ጩህትዋ ሲያምር
@sdhsddh8427
Год назад
ስወደቹሁ ማነዉ እደኒ እሚወደቸዉ
@habibayesuf7434
Год назад
ሥታምሩ እምወዳቹሁ አቤት እክብካቤ
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ
Год назад
መጨረሻውን አይቶ አለመሳቅ አይቻልም በረቢ😁😁😁😁😁😁😀😀😀😀😀😀
@እናትነኝጎጃሜዋ
Год назад
ወድሞ ነው?
@abadiromer8939
Год назад
ወይ ጋቢ አለባበስ በጣም ያምራል በውነት አደኛ
@ענתטפרה-ט8כ
Год назад
የአበጀሽ፡ወድም፡ደስ፡ሲሉ
@arsemakidist642
Год назад
ኧረምን ልሁንላችሁ ስታምሩ
@بدريهامام-ه6ث
Год назад
ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ
@ቤተልሄምአንዳርጌ
Год назад
የአበጅሽ ወንድም የሚመቸው ማነው ኡኡኡ እኔ የለሁበት ትክክለኛ ጎጃሜን ታንፀባርቃለህ ቆራጥነትህ ጀግናነት ክክክክክክበርቱ ክክክክክክ አቦ ይመቻችሁ
@እናትነኝጎጃሜዋ
Год назад
ትክክል ❤🥰 ደምሪኝ ውዴ 💋
@tigtig1274
Год назад
አንደኛየመዳምቅመም
@hayatmohammadnur8629
Год назад
የገጠር ልጅ በመሆኔ እናንተን ሳይ እኮራለሁ
@Ggg-gz3vu
Год назад
ሠላም ዋላችሁ ውድ የገሬ ልጆች🌾🌾🌾🌹
@ነጋበለጠ
Год назад
እንዴት እንደምወዳችሁ እኮ😍
@ማርያምእናቴእመቤቴድ-ደ8በ
Год назад
ታደሰ ወደ ሚስቱ ይመለስ የምትሉ እስኪ
@rahma-pc1fp
Год назад
ረ ያ ወስላታነው ቢመለስም ባል አይሁናትም 😁😁😁😁😁👈
@hanannurden4122
Год назад
እኔ
@elhamabdu9366
Год назад
ሰሞኑን ቋዩሳ አልተለቀቀምደ
@hayatmohamed806
Год назад
Ara yikrbat men yiselitle
@tadelchlemiwhaanaa7050
Год назад
😅😅😅😅Yemales laa caraqasa🤰? 😄😄😄😄
@elsaworkayehu382
Год назад
ጥሌ አያ አለ ብርቁዬ ምርጡ ተዋናይ
@samerah6427
Год назад
ስላም ለኢትዮጵያ😊
@meticar4025
Год назад
አሜን፫ 😢
@ፅጌማርያም-21
Год назад
የዛሬው ልዩ ነው መከባበር ደስ ይላል
@ፅጌማርያም-21
Год назад
አሜን አሜን አሜን አገራችንን መሀሏን ገነት ዳሯን እሳት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን በእውነት
@waleligngedamu3824
Год назад
በባህላችን መሠረት ሴት ማድ አይቆርስም ምነው
@hamerethiopia4558
Год назад
Tikkle bal korso mesetet neberebet mejemeria
@shewayebekele9708
Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ባል እንደዚህ ስጫወት ነዉ እንጂ የምንጭቅጭቅ ነዉ
@teshaymikiyaes521
Год назад
ይመቻችሁ❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@Tube-qq6nt
Год назад
አያ ጥሌ 😍
@nuraabduabdu4852
Год назад
ሳምርርርርር❤✍️ጫወታቸው
@Tube-gh6ze
Год назад
ስወዳችሁ😂😂😂😂ይመቻችሁየኔውዶችየሣቃችንምንጮች
@meticar4025
Год назад
እኔስ የእናቴ ገበታ ናፈቀኝ 😢😢😢😢😢
@ሀሊማነኝከወደወሎ
Год назад
እኔም በጣም ነው የናፈቀኝ😥
@pkkhan17
Год назад
እኔየም ማርያምን አይ ሰደት
@እናትነኝጎጃሜዋ
Год назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እር ስቱ ጭሱም ናፈቀኝ 😔😔😔😔 ውዶች ደምሩኝ 🥰
@meticar4025
Год назад
@@እናትነኝጎጃሜዋ እውነት ነው የኔ እህት 💝😭
@እናትነኝጎጃሜዋ
Год назад
እውነተኛ ባህላችን ነው እሚያሳዩ ❤❤❤
@ሀሊማነኝከወደወሎ
Год назад
ይመቻችሁ❤❤❤❤❤😘😘😘
@etayehumekonnen1717
Год назад
እንዴት በግ ገዛሁ ብሎ ያታልልሻል ደህና አድርገሽ ግረፊው
@Fatima-ef9qu
Год назад
መጨረሻወ😀😀😀
@zamanaybelet5021
Год назад
ወዶች ከዚህ ተማሩ😁😁😁 በባዱው ፍቅር መይነፋም😅😅😅👈
@zainabdawd999
Год назад
ክክክክክክክ የዛሪወንዶች ያንችን እጅ ነውየሚያዩት እረአፈር ይብሉ ወንድ አስጠላኝ
@seniyani5881
Год назад
ማነው እንደኔ ጥላየ አያን እሚወደው
@lemlemkassaye375
Год назад
ኪኪኪኪኪ
@eyerusalemdesta1229
Год назад
Wow you are good husband and brother too.I am so happy to that Ethioia man take care of he is wife like that and you are grown up with good family’s that why . Thank you 🙏 for you are good for everyone
@hanaa8530
Год назад
ሙያ ያላትም አይመስለኝ ባለፈ ሽኩርቱን ልጣ ወደ ቂጧ አዞረችው አበጀሽ ስወዳት ፈጠር ፈጠር ስትል ሙየዋ እሳትን ቆስቆስ ሙቀጫውን ገፎውን ስትል ስታስቀናኝ 🇪🇹🇪🇹🌹🌹
@ሚካእነዋሪሸዋ
Год назад
በጣም ነው የምውዳችሁ
@arsemakidist642
Год назад
የእንጀራዉ ማቅረቢያ ናፈቀኝ
@Sነኝየአያቷቀበጥየእናቷተ
Год назад
እንግዲነት የሚመጣው ሰው ብቻ ነው እስሳ አይመጣም 😂😂
@zedmh5057
Год назад
ምርቃቱን አሚን
@ሰናይሰላም
Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያርጋችሁ የዋ ህዝብ!!❤❤ ግን በተጠንቀቅ አካባቢያችሁን ጠብቁ.
@fhgdgjf5573
Год назад
ሁለቱም ሸበላ ናቸው!🥰🥰🥰👌
@busyline3833
Год назад
ስታምሩ😘😘
@abelbekele5893
Год назад
አበጀሽዬን መች ነው እዚህ ቤት ምናያት😍
@vipvp4386
Год назад
አሚንን
@fatemaawel214
6 месяцев назад
ወይይ ደሰ ሰትሉሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በረቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulushi9642
Год назад
ስታምሩ አደራ እንዳትጨቃጨቁ ☺
@ዚነትሙሀመድ-ቸ4ኀ
Год назад
ክክክክክክ ሰራልሽ ላራስ ያዘጋጀሀትን እርጎ ልጠህ
@Hassan-uw9dc
Год назад
😂😂😂❤😘👌ሥወዳችሁ
@ፅጌማርያም-21
Год назад
ሴጣን እያሳሳተን እንጂ ወየው እግዚአብሔር ይገስፀው ባህል በሚስት የሚገባውን ሴጣን
@ጎዶሊያስ-ኀ5ጘ
Год назад
ውይይይ ገሏታል ክክክክክክ
@hayatmohammadnur8629
Год назад
ሠላም የአበጀሺ ወንድም እንደት ናችሁ
@adenyoutubeethiopia7680
Год назад
እረ ወይ መጨረሻው ሳይ አሳበዳት ትክክለኛወች የገጠር ባህል
@selame3757
Год назад
ዬኔ ሽቅርቅር ሊበላ መጨረሸዉን አይቶ አለመሳቅ አይቻልም😂😂😂😂አደረዬን እዳልበላ አላለም
@ሙባረክሽኩር
Год назад
ሰላምለእናትሀገራች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ethiomereb3030
Год назад
ስታምሩ እኮ ያገሬልጆች እዎዳችኋለሁ
@oumermuhammed1075
Год назад
እሚገርመው በልቶ ሲጨርሱ ፀለዩ ግን በግ በመግዛታቸው ጎረቤቱን እንዴት እንደሚያስቀኑ እቅድ ያወጣሉ ክክክክክ ታጥቦ ጭቃ
@kidesttagey8182
Год назад
ወድ ወይ ባል ብር ከሊለው አይወደድም እግሩን ያጠብሽው በግ ይዞ ስለመጣ መሆኑ ይደብራል በተረፈ ጎበዝ ናቹህ ሁላችሁም
@hhnahhna5136
Год назад
አይይይጥላየ፣አያ
@ሚካእነዋሪሸዋ
Год назад
ያአበጀሽ ወድም
@fedaslopoos8057
Год назад
የዛሬዉ ያበደ ነዉ😂😂❤️
@ፅጌማርያም-21
Год назад
ወየው መጨረሻው ተበላሸ እሰሳ እራሱ በግ እግዳ መሆን ይችላል ወየው
@ethiopiayehulum3517
Год назад
በጣም ደስ ትላላችሁ::
@MHMADUacun-qk4rr
Год назад
ደስ ስትሉ በውነት
@arsemakidist642
Год назад
ይህ ትዉና እዉነትን የተላበሰ ነዉ ወይ ተሰጥኦ
@yuti234
Год назад
ከብረቁ አጎት ፍቅር ይዞኛል አገናኙኝ
@almaztaye9712
Год назад
ባህሉን ለማስተዋወቅ ከሆን ምግቡን መጀመሪያ ባል ለሚስቱ ያጎርሳል መጀመሪ እሱ ንወ ባርኮ የሚቆርስወ
@ayelechmulatu3543
Год назад
ተመስገን 😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚
@adicho5964
Год назад
Assefa bihone yehenen beg lweshemit yest nebre
@mozaalshkaili4015
Год назад
ብር ከሌለ ፍቅር ያስጠላል የምለው ለዚነው 😉😉
@Marmwit7518
Год назад
😂😂😂😂😂
@hayat3685
Год назад
🤭🤣🤣🤣🤣
@hikmaguragewa2130
Год назад
ያብጀሽ ወንድም እዲ ያዎራል እሯ 😂
@hanag6166
Год назад
አንኳን በሰላም መጣችሁ
@yezenyezen5804
Год назад
የሳቄ ምንጮች እግዚአብሔር ይስጣቹ
@askidesta4271
Год назад
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ
@hanaa8530
Год назад
ጥቅማጥቅም የምፈልግ ሴት እደዚህ ነች
@ZahraZahra-fb9te
Год назад
እውነት ነው እኛም እኮ ከሷጋ እንደመር ይሆናል
@hanaa8530
Год назад
@@ZahraZahra-fb9te ገጸ ባህሪሽን አንቺ ነሽ የምታዎቂው መጀመሪያ እራስን መግዛት ያስፈልጋል እደፈለገን አለማውራት እደፈገን አለመብላት እራሳችንን ማሳመን ከዚያ ከባጃ ጋር ለመኖር አይከብድም
Далее
16:30
"ያልታሰበ ሲሳይ" ምርጥ በድርጊት የተሞላ የአማረኛ ድራማ(Yaltasebe Sisay New Ethiopian Dirama) 2023
Просмотров 149 тыс.
31:07
"ስታለፋኝ አደረች" ምርጥ ገራሚ የገጠር ድራማ( Sitalefagn Aderech New Ethiopian Comady) 2023
Просмотров 183 тыс.
00:36
Почему РОБЕРТ ТАК БЫСТРО ПОСТУЧАЛ? #мма
Просмотров 959 тыс.
35:24
КАРАСЕВ: ВСЁ! СУДЬБА ВОЙНЫ РЕШЕНА! ЗАПАД УМЫВАЕТ РУКИ! НА КОНУ НЕ ТОЛЬКО УКРАИНА... СКОРО УВИДИМ...
Просмотров 616 тыс.
33:15
ПОЛИЦЕЙСКАЯ ТОЛКАЕТ ПОКУПАТЕЛЯ и КИНУЛА СВОЁ УДОСТОВЕРЕНИЕ! ПЫТАЮТСЯ ДОГОВОРИТЬСЯ? ОБВИНИЛИ В КРАЖЕ
Просмотров 773 тыс.
00:12
Rate our flexibility 1-10🔥👯♀️😈💖
Просмотров 2,8 млн
40:29
"ወይ ማረሻዉ" አስቂኝ የገጠር ድራማ (Wey Mareshaw New Ethiopian Comady) 2023
Просмотров 265 тыс.
40:36
አባትሽ ሳይኖሩ ገራሚ የገጠር ድራማ (Abatish Saynoru New Ethiopian Dirama) 2024
Просмотров 248 тыс.
33:15
"በኔ ንብረት" ምርጥ የገጠር ድራማ( Bena Nibret New Ethiopian Comady) 2023
Просмотров 237 тыс.
30:35
"ፈልቶባት" ገራሚ ምርጥ የገጠር ድራማ(Feltobat New Ethiopian Dirama) 2024
Просмотров 126 тыс.
41:30
ደፍቶት ሄደ ልዩ አዲስ የገጠር ድራማ(Defitot Hede) New Ethiopian Dirama) 2024
Просмотров 28 тыс.
44:12
ና ዙር ከዃላየ ገራሚ የገጠር ድራማ(Na Zure Khualaye New Ethiopian Comady) 2023
Просмотров 239 тыс.
26:20
ፈሪዳው አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ(Feridaw New Ethiopian Dirama) 2024
Просмотров 47 тыс.
18:29
ተቀጣሁ በአመሌ ምርጥ አስቂኝ እና አስተማሪ ቪዲዮ ( Teketahu Bamela ) bast comedy video
Просмотров 50 тыс.
37:19
"አለው ግን" አስቂኝ የገጠር ድራማ (Gin Alew New Ethiopuan Comady) 2022
Просмотров 332 тыс.
17:27
" ሚስቴን አደራ " አዲስ አስቂኝ ድራማ ( MISTAN ADERA ) NEW ETHIOPIAN COMEDY
Просмотров 21 тыс.
00:36
Почему РОБЕРТ ТАК БЫСТРО ПОСТУЧАЛ? #мма
Просмотров 959 тыс.