Тёмный

"እድሜዬን የምነግርህ መጀመሪያ ሰርፕራይዝ ካደረከኝ ነው..." ዳጊ እና ቃል //በቅዳሜን ከሰአት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 239 тыс.
50% 1

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 400   
@amentvethiopia
@amentvethiopia 3 месяца назад
ቃልዬ ጎበዝ እኮ ነሽ 😂
@LayilaLulu
@LayilaLulu 3 месяца назад
ቃልየ ኢትዮጵያ እንዳንቺ ትሳቅ ❤❤❤ የሳቅ ተሰጥኦ ታድለሽ
@leylamohammed4945
@leylamohammed4945 3 месяца назад
አሚን ያረብ ያአላህ ❤❤❤❤❤
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 2 месяца назад
ሳቋ ደስሲል ከድምፅፅ ጋር ❤❤❤
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 3 месяца назад
ደስ ትላለች። ተጫዋች ነች። ቬሎ ደግሞ ያምርባታል። ማስታወቅያ ቢያሰርዋት ለብዙ ነገሮች ጥሩ ነው። 💚💛♥️
@tigistgosheme5246
@tigistgosheme5246 Месяц назад
Wesatame❤❤❤
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 3 месяца назад
ሁለት ምርጦች ስወዳችሁ ቃል &ዳጊ ❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 3 месяца назад
ቃልዬ ጀግና ሴት ነሸኮ ❤❤❤❤❤
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 3 месяца назад
ሁለቱም እጅግ የማከብራቸው ጎበዝ ጠንካራ በራሳቸው የሚተማመኑ ጀግኖች ናቸው ዳጊዬን ስወደው አሳቁኝ😅
@f8863-z7k
@f8863-z7k 3 месяца назад
ተጋቡ ቃልና ዳጊ
@ትግስተስፍይቅርባይነት
አይ ኮሜንቶችየ ፣ እናንተ እኮ በደንብ ነው ተፅኖ እምታሳድሩ ፣ወንድ እና ሴት አንድ ላይ ካያችሁ አለጡል ነው ተጋቡ እምትሉ ፣
@Rukya274
@Rukya274 3 месяца назад
ወይኔ ሳቅዋ ከየትነው የሚመጣው
@ኢማንሚዲያ
@ኢማንሚዲያ 3 месяца назад
እሚገርመው ነገር ስደት ከመጣሁ ጀምሬ እውነተኛ ሳቅ ስቄ አላቅም አልሀምዱሊላ የማስመሰል ሳቅ እንጂ እንዳው አላህ ብሎት ከልቤ ከሳቅሁ ወዲያው ወደለቅሶ ይቀየራል እየሳቅሁ እየሳቅሁ አለቅሳለሁ
@Rukya274
@Rukya274 3 месяца назад
​@@ኢማንሚዲያሳ ሁላችንምነን
@zedahmed9371
@zedahmed9371 3 месяца назад
​@@ኢማንሚዲያአብሽሪ 😍
@Fafi51296
@Fafi51296 3 месяца назад
Abshri​@@ኢማንሚዲያ
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 3 месяца назад
አይዞን በሥደት የውሸት ሣቅ ነው ሁላችንም
@ኢንሻአላህከአላህተስፍአል
የልጂቱ አስተያየት በመንገድ የትነው እማውቃቸው ሊገቡነውማለትነውን? ?????ይመስላል
@ZedAhmed-ui9pg
@ZedAhmed-ui9pg 3 месяца назад
እኔ የከተማ ሰው እንደዚህ ሰው እሚገርማቸው አይ መስለኝም ነበር ትኩር ብለው እሜመለከቱት ያረቢ
@motherethiopiainblackandwh8210
@motherethiopiainblackandwh8210 3 месяца назад
የሰው አይኑ አየ ኢትዮጵያውያን 😊 ኩሩ ህዝብ ምንም አያውቅም 😊 ደስ ይላል ፕሮግራሙ❤
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 3 месяца назад
ጥሎብኝ ደስ አትለኝም ዝም ብሎ ሚስቅ ሰው አይመቸኝም ዳጊ ግን ደስ ይለኛል
@ሂክማገጠሬዋ
@ሂክማገጠሬዋ 3 месяца назад
Kkkkkkkእኔምድርሶየሚስቅስውይገርመኛል😂😂😂
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 3 месяца назад
እኔም ወላሂ አትመቸኝም ደሞ ሰው ትንቃለች አለሷ ሰው የለም እህቷ ናት ደርባባ
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m 3 месяца назад
እንደ አሊማ ሁሉ ነገር በልኩ ነው ሚያምረው
@zed9651
@zed9651 3 месяца назад
እኔም ዝብሎ የሚገለፍጥ ሴት ያስጠላኛን
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 3 месяца назад
@@ساراهمحمد-ز6ن ውይ እንደት ነው ምትንቀው ደሞ ክክክ እኔ በጩኃት እሚስቅና ሳቅና ወሬ የሚያበዛ ሰው አልወድም በባህሪየ የሷ ሳቅ ደም ዝም ብሎ በማያስቅ እጭ
@Bora-bl5xe
@Bora-bl5xe 3 месяца назад
የምር ሁለታችሁም ተገናኝታችኃል ተጋቡ🎉🎉
@Aaggh-zi2rw
@Aaggh-zi2rw 3 месяца назад
ታምራላችሁ ዋውውውው
@kokisweet4121
@kokisweet4121 3 месяца назад
ቁመታችሁ እኩል ነው ተጋቡ ታምራላችሁ🎉🎉🎉😊
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 месяца назад
ዳጊ ከነ እርጋታው
@tariktube8142
@tariktube8142 3 месяца назад
Good 👍 job 👏
@ድንቄምብልጽግና
@ድንቄምብልጽግና 2 месяца назад
የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን በጣም ነው የሚገርሙት ወደ ኋላ የቀሩ አሁን ምን ይገርማል ዳጊንና ከእሱ ጋር ያለችውን ልጅ እንዴት እንደሚዩአቸው አንዳንዶቹማ ቆመው ሁሉ ያያዩቸዋል
@spert-ir9hm
@spert-ir9hm 3 месяца назад
ዳጊዬ❤ ሰወደዉ
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 2 месяца назад
በጣም ነው የምወዳቹ❤
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m 3 месяца назад
ቃል ግን ሳቅ አታብዚ ሁሉ ነገር በልክ ነው ሚያምረው በአሊማ ዘፍኝዋ ምጠላው ሳቅ አንቺም ከስዋ ባሽ 😁😁
@emamiyo
@emamiyo 3 месяца назад
KALIYE❤❤❤❤ DAGI❤❤❤❤
@muktartube1326
@muktartube1326 3 месяца назад
አያት ይቺ ክክክክክክ አይደክማትም የማያስቀውም ያስቃታን
@f8863-z7k
@f8863-z7k 3 месяца назад
ተጋቡ🎉🎉
@Chereqa1357
@Chereqa1357 3 месяца назад
በመንገድ ላይ የሚሄዱ ልጆች እኮነው የሚመስሉት😂😂😂
@emamiyo
@emamiyo 3 месяца назад
Kaliye❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MahletWoldetensay
@MahletWoldetensay 2 месяца назад
ምነዉ በጣም ጠበሽን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@እናትፍቅር
@እናትፍቅር 3 месяца назад
አይ ቃልዬ ስወድሽ ቀልቃላ❤❤❤
@ydue5437
@ydue5437 3 месяца назад
አፉአን ይዛ ቆመች አዱአ😃
@WengelawitWudnhe
@WengelawitWudnhe 3 месяца назад
ዝም ብላ ምታገጠው ነገር ግን 😅
@YaredTibebu-wi6ye
@YaredTibebu-wi6ye 3 месяца назад
ይቅርታ ይደረግልኝ እና ህዝቡ ገና እንዳልሰለጠነ አመለካከቱ እንዳልተቀየረ ያሳያል ዳጊ በተደጋጋሚ በተለያዩ ቦታዎች ይሄንን ፕሮግራም በመስራት የህዝቡን አመለካከት መቀየር አለብህ ለምንድነው አይናችሁ እስከሚያብጥ አፍጥጣችሁ አንገታችሁ እስከሚቀጭ እየዞራችሁ ሰው የምታዩት እንደምንሰማው በሰለጠነው አለም አንድ ሰው ከማያቀው ሌላ ሰው ጋር ሲተላለፍ ከሰከንዶች የበለጠ አይተያዩም ይባላል የኛ ሰው ከቸርችል ጀምሮ ሰሜን ማዘጋጃ እስከሚደርስ እየዞረ እስከ ገርጂ ያይሃል። ነውር ነው አንዱ ቦርጩን ወጥሮ... አንዷ ሹል አፏን በጣቶቿ ደግፋ....
@beezagete2274
@beezagete2274 3 месяца назад
FTA yrgge comet 😂😂😂😂😂🥰
@gjihbhhhb9876
@gjihbhhhb9876 3 месяца назад
እኔ የግረመኚ ህዚቡ እዳለ ትገትረው ነው እሚያቺሁ
@Channeln-q4k
@Channeln-q4k 3 месяца назад
ሴት ልጅ ሰከን ስትል ነው እህ
@MerinamerinaMerinamerina
@MerinamerinaMerinamerina 3 месяца назад
ቱ የሰወቹ ኣስተያየት ነዉ ከምር ያሳቁኝ 😂
@dagmewitselemon8197
@dagmewitselemon8197 3 месяца назад
😂😂😂
@ChdmhdhmdiyNcx.jcmhfo-xj9lg
@ChdmhdhmdiyNcx.jcmhfo-xj9lg 3 месяца назад
እኔራሱ😂😂😂
@belayneshaltaye9838
@belayneshaltaye9838 2 месяца назад
Both of you 👍👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@uaesara8261
@uaesara8261 3 месяца назад
ግን ሰው እንዴት ነው የሚአዮት ሲአሰፈሩ እርእ በሰማም
@bettymekasha8944
@bettymekasha8944 3 месяца назад
Betam enji endet endetenadedeku.
@danielzewge-cm4gc
@danielzewge-cm4gc 3 месяца назад
ቬሎውም ዱንኳኑም አንድ ላይ ነው የሆነብሽ😂😂😂
@b.6015
@b.6015 3 месяца назад
😂😂😂😂😂 ቃል ዳይትን እዳታሳብጂው
@yenemedia913
@yenemedia913 3 месяца назад
ታድላ ዝም ብላ መሳቅ😂
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 3 месяца назад
ታምራላችሁ ተጋቡ
@amma4705
@amma4705 3 месяца назад
ዛሬማ እረሡን ሢመለከቱ ያልተዘረፈ አይገኝም አይ አበሻ ሁሉ ይገርመዋል
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
በስምአም የሠዉ አሥትያየት 😮😮😮😮😮
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 3 месяца назад
ሳቂልኝእናቴ ሳቅ በጠፋበት ዓለም አብረን እንሳቅ
@Fthyhtube
@Fthyhtube Месяц назад
እውነት ነው
@eledaneyasuseledan6771
@eledaneyasuseledan6771 3 месяца назад
አረ ወይኔ ቃልዬ ባትቀዠቀዢ ጥሩነበር
@kukulu99
@kukulu99 3 месяца назад
She is so cute ሁሉ ግዜ ብታቀርቦት ደስ ይለናል
@MdethopaRahat-dx4wj
@MdethopaRahat-dx4wj 3 месяца назад
ሷቋ መንገደኛ እንኳ ይጣራል😂😂😂
@wubitwoldeyes4536
@wubitwoldeyes4536 3 месяца назад
ዳጊ ቢያገባኝ በአለም እድለኛ ሰው ነበርኩ በጣም ነበር ደስተኛ የምሆነው በጣም ነው የምወደው ጌታን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወድ ነው ደስ ሲል የኔ ማር ዳጊ እወድካለው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@betty.n5218
@betty.n5218 3 месяца назад
😃😃😃😃
@راشدالغيثي-ش1ط
@راشدالغيثي-ش1ط 3 месяца назад
አሁንመተፋፊርቀርቷል(ለምንበአካልአትጠይቂውም😅😅😅😅😅😅
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 3 месяца назад
​@@راشدالغيثي-ش1ط😂😂😂😂😂እርፍ እኛን አማላጅ እየላከችን ነው
@destamelese3244
@destamelese3244 3 месяца назад
የጉዲ ጥቂት የለዉ የዲቃላ መንታ አለ ያገሬ ሰዉ 😂😂😂😂 ጠይቂዉና ይለይልሺ
@marsilchrist6341
@marsilchrist6341 3 месяца назад
ልክ በለሻል ማር ውድ ነው500 ገብቷል ግን እኮ ማር ይላሳል እንጂ
@dado36914
@dado36914 3 месяца назад
ድስት ግጣሙን አያጣም😂 ቃል ግን ከዚህ በህዋላም ብትሰራ ጥሩ ነው ሳቅዋን ሳታበዛ በመጠኑ ካረገችው👌
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 3 месяца назад
ቃልዬዬ ሳቅሸን ቀንሺ ብዙ ከመናገር ብዙ ማዳመጥ ጥሩ ነው ቃልዬዬ😅
@Bet1771
@Bet1771 3 месяца назад
ትክክል።
@genetbogale2544
@genetbogale2544 3 месяца назад
በጣም ጥሩ አስተያየት ነው ሳቋ በዛ
@ሚስጥርሚዲያA
@ሚስጥርሚዲያA 2 месяца назад
ውዴ ደምሪኚ ቤተሰብ እንሁን❤
@zeharamergiaw1026
@zeharamergiaw1026 3 месяца назад
ድምጿ ከሷ በላይ ኧረ ቀስ በይ ጆሯችንን 😂😂😂
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@Hወለዬዋ
@Hወለዬዋ 3 месяца назад
ደሥ ሢል
@zeharamergiaw1026
@zeharamergiaw1026 3 месяца назад
@@Hወለዬዋ በጣም
@SamsungSamsung-cq5pc
@SamsungSamsung-cq5pc 3 месяца назад
ከሜራ አመኑ ነብሱ አይማርም ተማልካቾችን እንዴት እንዳሚያሰይን😅😅😅😅😅
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 3 месяца назад
አይ ቃልዬ ጨዋታውና ሳቋ ከዬት ነው የሚመጣው የእግዚአብሔር ፀጋ አያልቅበትም አንዱን ቢነሳ በሌላ ይክሳል ለእሱ ምን ይሳነዋል ዳጊና ቃልዬ ተጣመሩ በዛው አምሮባችኋል😍😍😍😍😍
@Ldyagsahw
@Ldyagsahw 3 месяца назад
ቃልedsትስራ pls
@nigistfanta586
@nigistfanta586 3 месяца назад
Her voice and laughter is beautiful ❤😂
@እማዬየኔናፍቆት
@እማዬየኔናፍቆት 3 месяца назад
የልጅቷ ድምጽ ሲያምር 😊
@Mebrat146
@Mebrat146 3 месяца назад
ሰው ግን አትኩሮ እሚያይ ሰው አይተው አያቁም የኢትዮ ሳቅ ከቃል ነው ለዛ ነው ሰው እማይስቅ😢
@fatumahusein263
@fatumahusein263 3 месяца назад
Yigermal iko sew nachew fitur nachew lebachew eskiseber moralachew eski neka komew yayuachewal 🤔lenegeru enesu gobez nachew gidem alsetachew :: gin Yigermal yegna hizb
@kokibintmohammed873
@kokibintmohammed873 3 месяца назад
የቃል ወሬ ምንም አይምቸኝ ቀልብልብ ነገር
@መሪያም-ለ6ተ
@መሪያም-ለ6ተ 3 месяца назад
እንደ እሷ መሆን ሰለ ማችይ መሰለኝ አሰተያየት መሰጠት ትወዳላቹ ምንም አያገባቹም መብቷ ነው በተሰጣት ፀጋ በዝምታ ተባበሩ እሰኪ
@Bet1771
@Bet1771 3 месяца назад
ትክክል። የውሸት ሳቋም ጭምር
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp 3 месяца назад
ሳቋ ሳቋ ሡባሀንአላህ እራሳችሁን ተመልከቱ ከሷ ስህተት😏
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Месяц назад
ማላት አልጋበኝም ???
@Sofiii-y3w
@Sofiii-y3w 3 месяца назад
ቃልና ዳጊ ይጋቡ ሑለቱም ደሥ ይላሉ
@NefisajoySeman
@NefisajoySeman 3 месяца назад
አረ ተው
@ከሚላተስፋኛዋ
@ከሚላተስፋኛዋ 3 месяца назад
😂አረተይ እሺአይልም ዳጊ
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 3 месяца назад
ዳጊ እድሜው ከሱዋ ያንሳል
@tgstSolomon
@tgstSolomon 3 месяца назад
😂😂😂😂
@bezatube438
@bezatube438 3 месяца назад
አረ ተረጋጊ
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ
ዳጊ እና ቃል ማች ያረጋሉ ለትዳርም ለጎድኛነትም ቢጋቡ ምርጥ ጥንዶች ይወጣቸዋል ቃልዬም መሳቅ ዳጊም መቀለድ ሰለሚችሉ ድስት ግጣሙን ያገኝ ነበር
@saramohammad6178
@saramohammad6178 3 месяца назад
ከነሱ ይልቅ መገደኛወቹ እዴት እደማሚያዋቸው😮😮😮😮
@derejeararso9348
@derejeararso9348 3 месяца назад
አደራችሁን ይችን ሰው ኢቢስ ልታስገቧት እነዳይሆን ብቻ ድምጿም ሳቋም ያስጠላል። ለኢቢኤስ ስራ አትመጥንም።
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 3 месяца назад
ህዝቤ በግርምት ነው የሚያቸው😂 ሚውት አድርጌ ነው ያየሁት ትለፈልፋለች አይገልፀውም 😮ጩህቷ
@ሚሞየገኒልጅ
@ሚሞየገኒልጅ 3 месяца назад
ውይ ምላስሽ ቃል እረ ቀስ
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 3 месяца назад
ተይ ትሳቅበት እንጅ ሳቅ በጠረረበት አለም😊
@መሪያም-ለ6ተ
@መሪያም-ለ6ተ 3 месяца назад
ምን ነው ዘና ትበል ምንም ማድረግ አይቻልም ሰጦታ ነው ሰለ ማችይ የፈለግሽውን በይ
@addisalemmoges1599
@addisalemmoges1599 3 месяца назад
ዳጊዬ ሰነስራአቱን ስወደው አስተዋይ መልካም ልጅ እሱ በራሱ እንደሱ ጸባይ የምትሆን መርጦ ያግባ እናንተን ማን መራጭ አረጋቹ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 3 месяца назад
ዳጊየ አግባት ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤ቃልየ ዛሬ ፏብላለች
@Bet1771
@Bet1771 3 месяца назад
ይህ የውሸት ሳቋ እና መለፍለፏ አላስደሰተውም። ምላስሽን አያልበውም አለ እኮ።
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Месяц назад
​@@Bet1771😂😂😂😂😂😂
@meron7439
@meron7439 3 месяца назад
ዳጊ እና ቃል ድራማ ቢሰሩ በEBS አሪፍ ነበር
@afarcomedy2765
@afarcomedy2765 3 месяца назад
ወንድሞቸ እንደምታውቁት አፋር ክልል ላይ እስካሁን ታዋቂ ዩትይበር የለም እኔ በደምብ መሰራት እፈልጋለሁ እባካችሁ ኢትዮጵያን ወንድሞች እና እህቶቼ ቢያንስ 1k አስገቡኝ እና መላካም ሲራ እንድሰራ የናንተ ትብብር ያስፈልገኛል እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤
@AwAw-qw3oo
@AwAw-qw3oo 3 месяца назад
መሳቋ መልካም ሳለ ቀነስ ብታረገው ያምርባት ነበር
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 3 месяца назад
የሀበሻ ብርቅዬ ወሬ አስተያየት😂 ዳጊ caring ነህ❤
@robelkebede8
@robelkebede8 3 месяца назад
💀🤣💀
@fhhg907
@fhhg907 3 месяца назад
ሱብሀን አላህ ሰው ምን ነክቶት ነው እደዚ ሚያያቸው
@ChristianZerihun-c6r
@ChristianZerihun-c6r Месяц назад
Egg fried rice for dinner etc x I was wondering what time we are free on Friday 😁 and then you can
@tamiratendris7949
@tamiratendris7949 3 месяца назад
ሰው እንደ አስተሳሰቡ ነው በእግዚአቤር ግን ሁሉ ውብና ድንቅ ሆኖ ተፈጥራል ማንም ባሪያ የለም ማንም ጨዋ ሁሉ እኩል ነው
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 3 месяца назад
ያህዝቡ መፍጠጥ ግን ምን ሆኖ ናው ፋዘዘ እኮ እያያቸው
@የእናቷልጅ
@የእናቷልጅ 3 месяца назад
እረጋ በትል እጅግ ጡሩ ነዉ ሳቅም በዉል ነዉ ሊላዉ ቆጆ ነሽ ቃልየ ❤❤❤
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 3 месяца назад
በጣም አትቅለብለቢ ሳቅሽንም ቀንሽ
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 3 месяца назад
አየ ቃልየ የኔ ማር ስወድሽ❤❤
@b.6015
@b.6015 3 месяца назад
😂😂😂😂😂 ካሜራ አማኑ ግን ተንኮለኛ ነህ ተመልካቾች ላይ 😂😂😂😂😂
@Hbbs-w6e
@Hbbs-w6e 3 месяца назад
አቦ ስታምሩ የሣቅ ንግስት ናት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 3 месяца назад
ቃል ትንሽ training ስጡአት
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 3 месяца назад
ወይ ጉድ የመንገደኞቹ አስተያየት አልገረማቹም
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 3 месяца назад
ግን የሰዎች አስታዬታቸው ይገርማል
@astertefera151
@astertefera151 3 месяца назад
ቆይ ይሄ ምንድነው ምንም አልገባኝም ልጅታን አሻንጉሊት እደረጓት ቆይ ገዛችሁላት ወይስ መሳቅያ ለማድረግ ነው አንዳንዴ ይህን ምትሰሩት out of control ነው ብሽቆች
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 3 месяца назад
ሳቅሽ በዛና አስጠላ
@sumeyaAli-cc6ml
@sumeyaAli-cc6ml 3 месяца назад
እደዉ ዝም ብሎ እሚስቅ ሰወ ስጠላ አንድት ፖሊፕኒ አለች የሴቶየየ ልጅ ሰራተኛ ዝም ብላ መሳቅ ወደቹም ሴቶቹም ጋ ደሞ እኮ እማያስቀወ ነዉ የሚስቀዉ እደት እደምታናደኝ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 3 месяца назад
የተማረ ሰው ይግደለኝ ነው ዳጊዬ ቀብረር ያልክ አዋቂ እኮነው ልጂትዋ የመንድር ወሬ ትወዳለች ያለምንም ምክንያት ዝምብሎ እይቀባጠረ ያሽካካል?🤔🙄😊
@LailaLaila-o9c
@LailaLaila-o9c 3 месяца назад
እኔን የሰቀኝ የሀገሬ ህዝብ ነዉ ወለህ አፈቸዉን እዘዉ ቆመዉ የየቸዋል ከከከከከ ደግ ግን በጠም ይቅረረል ህዝቡ ተንሰፍሲፎ ሰለም ሲለዉ ሲራ ለይ ነኝ ሲለቸዉ ክዊ ነዉ የልኩኝ ምን አለ ዝቅ ብለ ሰለም ብትለቸዉ ብየንሲ ከአሲፍት እነ ከትንሱ ከዮን በአጠቀለይ ከእብኤሲ ሰረተኞች ከበልደረቦችህ ተመር እሺ አሲፍት በእዲሜ ብበልጥም ትልቅንም ትንሺንም ዝቅ ብሎ ነበር ሰለም የምለቸዉ ከእብኤሲ ሰረተኞች ዉሲጥ አዲሲ ምራአፍ አቅረብ ቀል እነ ቀል እነ አብረሀም እነ ከዮን ጋር የበሀል ምግብ ምተሰየን ልጅ አረተቹ ፀበየቹን አሲተከክሉ ኩረት ኩረት እየጨወተቸ ነዉ እንደሌሎች ቀለል አትሉም እንደረሴ ሀሰብ ሀሰብ መሲጠት መብቴ ነዉ የሀገሬ ቴሌቬዥን እሲከሆነ ዲረሲ ሌሎች ግን በጠም ነዉ መደንቀቹ የእብኤሲ ሰረተኞች በርቱ
@Kiyu-gc5xy
@Kiyu-gc5xy 3 месяца назад
ምላሳም የች ክክክክ
@kisanet4715
@kisanet4715 3 месяца назад
Ebs,ዳጊ መጫወቻ ኣታድርጉት ደረጃው አይደለም የተማረ ሰው ነው,ዳጊየ ሌላ ስራ ፈልግ ebs ባለገዎች ናቸው
@hiyothiyot-ds5sg
@hiyothiyot-ds5sg 3 месяца назад
ግን ትንሽ ደርበብ ረጋ ብትይ ቃል አሪፍ ነበር
@MarthaTerefa
@MarthaTerefa 3 месяца назад
ዝምብለሽ አትገልፍጪ አትቅለብለቢ እረጋበይ።
@badrea36
@badrea36 3 месяца назад
ተፈጥሮ ነዉ መሰለኝ
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 3 месяца назад
ቃልዬን 40 ይሆንሻል ማለት በአደባባይ ይደብራል ዳጊ አልተመቸኀኝም
@Tions-om7uc
@Tions-om7uc 3 месяца назад
ወይ ቃል በሳቅ ገደለችኝ
@tizitamechalo-br7yz
@tizitamechalo-br7yz 3 месяца назад
ኧረ ሳቅሽን ቀንሽወ እንዴት ነወ እምትጨንቂወ ብዙ አትለፍልፊ ጌታ ሆይ አድምጪ ደሞ 🥺🥺🥺🥺🥺🙄🙄🙄
@ሪሀናአሊ
@ሪሀናአሊ 3 месяца назад
ኧር ሰዉ እንደት ነዉ የማዩት😂😂😂😂😂 ወይ ጉድ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 3 месяца назад
ቃልግንብዙአትሳቂ ሴትልጅ ደርበብስትል ነው አትንቀልቀይ
@AnesMohamed-ik1ig
@AnesMohamed-ik1ig 3 месяца назад
Awedachuwalaw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@zinet4736
@zinet4736 3 месяца назад
ልትጋቡ ነዉ እንዴ ዳጊና ቃል😂😂😂
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 2 месяца назад
ኤጭ በሆነው ባልሆነ መገልፈጥ ምነው ብትቀንሸው ለሰው ጆሮ አሰቢ
Далее
Se las dejo ahí.
00:10
Просмотров 1,6 млн
КОТЯТА В ОПАСНОСТИ?#cat
00:36
Просмотров 921 тыс.
9ኛው ሺ ምዕራፍ 3 ክፍል 7
21:59
Просмотров 180 тыс.
Se las dejo ahí.
00:10
Просмотров 1,6 млн