Тёмный

እድሳቱ ለምን ዘገየ? ቤ/ክ ውስጥ ይኖራል ብለን ያልጠበቅነውን ነገር አየን!| Orthodox Church 

Yegna Tv የኛ ቲቪ
Подписаться 727 тыс.
Просмотров 64 тыс.
50% 1

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnaatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Опубликовано:

 

5 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 64   
@nuniguebrehiwot7
@nuniguebrehiwot7 Месяц назад
በእግዚአብሔር ኃይልና በእግዚአብሔር ፍቃድ በጥሩ ሁኔታ በቶሎ እንደሚያልቅ ተስፋ አለኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@alemayehuhailemariam6859
@alemayehuhailemariam6859 Месяц назад
እጅግ ድንቅ አባቶች ነበሩ እንዲህ ነበረ የእኛ ታሪክ ሀገር አልፎ ዓለም የሚያኮራ!
@yeledawekokebtube
@yeledawekokebtube Месяц назад
ክፍል 2 ቶሎ ይለቀቅልን ይህን ሁሉ ታሪክ የተሸከመች ሀገር ፡ subtitle ቢኖረው ደግሞ ይበልጥ ለዓለም ማዳረስና ማሳወቅ በተቻለ ነበር ይታሰብበት ❤❤❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Месяц назад
በጣም የሚያስደስት ነው ከተጠበቀው በላይ 🙏🙏🙏
@almaztessema8207
@almaztessema8207 Месяц назад
እግዛብሄር ይመስገን ይህ ቃለመጠይቅ ገለፃ ያደረጉትን ቃለሕይወት ያሰማልን እንደምንረዳው የኢትዮጵያ ምን ያህል መሪዎቹም ባለስልጣኑምም ሀገራቸውን እንደሚወዱ እንዴት ህዝብን እንደሚያከብሩ ያየንበት ነው እናመሰግናለን
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Месяц назад
አብርሐም ስላሴዎች ይርዱህ ወንድሜ በዙሪያህ ያሉትንም ጥንካሬዎን ያድላቸው በጣም የሚያስደስት ነው በፅኑ እምነትና ፍቅር ባለበት ሞያተኛ መስራቱ ውጤቱን ያሳምረዋል መጨረሻውን አሳምሮ የልፋታችሁን ውጤት የምታዩበት ይሁን አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ስላሙን ፍቅሩን አንድነትን የጥንቱን ይመልሱልን
@GaredewYilma
@GaredewYilma Месяц назад
ስለ ቅድስት ስላሴ ስላቀረብሽን እናመሰግናለን። ነገር ግን ምናለ የማጀቢያን የቤተክርስቲያን ማጀቢያ መዝሙር ብታደርጊው።
@Rakb553
@Rakb553 Месяц назад
በርቱልን በእውነት ትልቅ በረከታችን ነው እግዚአብሔር አልቆ በቅርብ ምርቃቱን ያሳየን የሐገራችን ኢትዮጵያ ትንሳኤ ያሳየን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏❤
@TGEnglishandcomputer
@TGEnglishandcomputer Месяц назад
እናመሰግናለን ጥሩ አስተማሪ ፕሮግራም ነው🙏🇪🇹❤️
@atikiltayele5037
@atikiltayele5037 Месяц назад
ይህ ካቴድራል ብዙሃኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ማወቅ የሚገባቸው ድንቅ ታሪኮች ቅርሶችና የያዘ በመሆኑ ጥናት ተደረጎት ረዘም ላለጊዜ ፕሮገራም የሚሰራለት በመሆኑ የጀመራችሁትን ፕሮግራም በማስፋት ብዙ እውቀቶች እንደምታስጨብቱን ተስፋ አደርጋለሁ፤ በርቱ!!!
@astergebrehiwot1150
@astergebrehiwot1150 Месяц назад
ይህን ታሪክ ደጋግማቾሁ በሁሉም ሚዲያ አስደምጡ
@user-me2or6us4h
@user-me2or6us4h Месяц назад
ድንቅ ነው !!
@alemgobeze
@alemgobeze Месяц назад
Kase aemro tebareku ewnet new
@user-hz1zt9dh8v
@user-hz1zt9dh8v Месяц назад
ርዕሱ ይደብራል
@user-pc4oq7cv8t
@user-pc4oq7cv8t Месяц назад
It really is interesting stories about the church.
@MAFADConsult.
@MAFADConsult. Месяц назад
I visited the church as a Muslim two times, no word to express about the breathtaking architectural wisdom; other things being equal
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Месяц назад
Yeah the hand work of European architects commissioned by Atse H/ Selassie
@ertmastawosha552
@ertmastawosha552 Месяц назад
Konjo zegjit
@andaualemmekonnen1647
@andaualemmekonnen1647 Месяц назад
ርዕሱ ግን?
@RahelJovani
@RahelJovani Месяц назад
ሁሉን ነገር አትናገሩ። ብልፅግና እና ቄሮ አገር አፍራሽ እርኩሳን ናቸው።
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Месяц назад
❤❤❤
@user-er2zf3uc1x
@user-er2zf3uc1x Месяц назад
መማነው እያሣደሠ ያለው?
@kirubel9149
@kirubel9149 Месяц назад
Why doesn't EOTC TV report his own work? Is there something mystery? or wrong?
@Black-lioness
@Black-lioness Месяц назад
Eotc has issues unheard of
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Месяц назад
Why didn't you tell us the name of the family who built the part? Italian, Greek, Armenian??
@tersite858
@tersite858 Месяц назад
የሚገርመው የሚያሳዝነው ይሔ የመቃብር ስፍራ ለቤተክርስቲያናችን ታላላቅ ሊቃውንት አይፈቀድም። 😥
@frehiwotasnake1546
@frehiwotasnake1546 Месяц назад
Man ale enkuan ligament azemarim tekebral
@hadynalab9668
@hadynalab9668 Месяц назад
እኛ ቤተ ክርስቲያን እንጂ ካቴድራል የለንም ካቴድራል ፋሽስት ጣሊያን ይበል እኛ ቤተ ክርስቲያን እንላለን
@mokunigatu3994
@mokunigatu3994 Месяц назад
Museum lemadreg asbachiwal meselegn, Hulu negerachihu des ayilegnm.... Beka Tewun
@abo8036
@abo8036 Месяц назад
በዮዲት ጉዲት ሳይሆን በግራኝ አህመድ ተብሎ ይስተካከል።ታሪኩ በአረብ ፋቂህ ሳይቀር በአስገራሚ መልኩ የተዘገበ አስገራሚ ታሪክ ያለው ታቦት ነው።
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 Месяц назад
ቤተክርስቲያን እያፈረሳችሁ መነኮስትንና ካህናትን እየገደላችሁ አሁን ይህን ለማደሻ በሚል ከአማራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ገንዘብ ለማግኘት አስባችሁ ከሆነ ድካም ነው መጀመሪያ እንኑርበት
@bezakulu9440
@bezakulu9440 Месяц назад
እኔ እምለው ታሪክ እዳይጠፍ ለምን በመፅሐፍ ፅፋቸሁ አይቀመጥም
@zenamichael479
@zenamichael479 Месяц назад
ክፍል ሁለት ካቀረብሽ መልስ እንፈልጋለን ግን እንደ ማጠይቂቸው አውቃለሁ ግን ታየዋለሽ ኮሜንቱን ይሄን ጥያቄ ብጠይቂያቸው አይመልሱትም ያድበሰብሱታ ምን መሰለሽ ጥያቄው አንድ ለምን ካቶድራል ይላሉ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ሁለት በቤተክርስቲያን ዙሪያ ያሉ ሱቆቹን አከራይቱ ብሩን ምንድነው የሚያደርጉበት ሶስት እነሱ የሚከፈላቸው ደመወዝ ወይም ብር በጣም ብዙ ነው ልክ አይደለም አራት ቅድስት ቤተክርስቲያንን ዘወር ብለው የማያያዮት ሁሉ ለምሳሌ የሰደቧት ፣ ፖለቲከኞች፣ ዘፍኞች ፣ ሀብታሞች ፣ የመሳሰሉ የሚቀበርበት ለምንድነው ድሀውን ብር አምጣ ትላላችሁ ይሄ ትክክል አይደለም
@betynegouse1189
@betynegouse1189 Месяц назад
መልስ የማያገኝ ጥያቄ ።
@view4217
@view4217 Месяц назад
እርሱ በጣም ተገቢ አይደለም፣ አስተካክሉት!
@nomore646
@nomore646 Месяц назад
ካቴድራል ማለት ደብር ማለት ነው። ከራስህ ቋንቋ ይልቅ የውጭ ቋንቋ የምትጠቀመው ለምንድን ነው? ደብርን በአማርኛ: ወይም በትግርኛ ወይም በሌላ የኢትዮጵያ ቋንቋ በሉ!
@alemgobeze
@alemgobeze Месяц назад
Abata keduese bale welde
@user-hz1zt9dh8v
@user-hz1zt9dh8v Месяц назад
ምንድነው ያልጠበቅሽው
@Solo-nw5ey
@Solo-nw5ey Месяц назад
ግቢው የቀደሙት ጥሩ ስርተውታል ያትክልቱን ቦታ ለምን አስውበው እንደማይዙት ይህ እኮ የግዛቤር ቤት ነው አትክልት ላይ ትኩረት አበባ ሳር ቢተክሉቡት
@Solo-nw5ey
@Solo-nw5ey Месяц назад
ኦርቶዶክስ በቱሪስት የምታገኘው ገቢ ብዙ ነው ግን የገንዘብ ችግር አለ ይሉሀል ገንዘብ ላይ ቁጭ ብለው የስራተኛ ወጪእንካን አይኖርባቸውም እኮ የበረከት ስራ ቢሉ ይህንን ወቀሳ የምወቅስው በውጪ ያሉ ጰጰሳት መንፈሳዊ ቅናት የለላቸው ተከፋፍለው እንደ ሱቅ በየ እስቴት የግል ሱቅ ነው የምለው ከፍተው በየስው መኖሪያቤት የሚሽቅሉ ትልልቆቹ ደግሞ ፈቅደው የሚያሽቅሉ አባት ለማለት ይከብደኛል።ይሁን ከተባሉ። ኢትዮጵያን የሚወክል ትልቅ ቤተክርስትያን ስር ተው ለመጪው ትውልድ ይህ ማንነትህ ነው የራስህ ባህል የራስህ ቃንቁዋ አለህ ብሎ ከማስተማር ይልቅ ተካስው ሉጠቡቃ ብር ቡመክፈል የምንጨቃጨቅ የውጪውን ያመረ ካቴድራል ንፅህናውን ያትክልት አተካከልን ዲዛይን ላሊበላላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ስርቶ ከማሳየት ይልቅ ቀሚስ እየጎተቱ በዘር መባደን በሙስና ያለውን ብር ማጥፋት ለመጀመሪያ ግዜ ይህንን ስራ 50አመት ስራ ጀመሩ ቢያሳምሩት ገቢያቸው ይጨምራል ስሩ ደብረሊባኖስ ላይ አስውቡት የግዛቤርን ቤት በአበባ በአትክልት ያንተን ቤት ከማሳመር ላሊበላን አረንጎዴ አርጎ በአበባ እስውቦ ለቱሪስት ማሳየት ገቢ ይጨምራል መንገዱን ኮብልስቶን ይህ ታሪክ ነው እስኪ ከህፃኑ ልጅ ከአብይ ተማሩ እርሱ ፕሮቴስታንት ነው እንዳይስራላችሁ እናንተመንፈሳዊ ቅናት ቀንታችሁ እስኪ ጎርጊስን በአበባ በአትክልት አስውብት እድሳትም አርጉለት ውትፍትፍ ያለ ንግድቤት ፎቅ ስርታችሁ ሙዚቃ ከምታስደልቁበትንፅህና ፁጥ ያለ ደብር ስርታችሁ ለቱሪስት ብታስጎበኙ ዶላር ነው ብዙ ታተርፋላችሁ
@user-dy6tt1iv6d
@user-dy6tt1iv6d Месяц назад
Ewent new eresu !???
@afomiamulat3848
@afomiamulat3848 Месяц назад
የእጣኑ ሽታ ትያለሽ ለቭታ ነው አይባልም አንብብ መዝሙር140(141)፥2 ሚል1፥11 ዮሐራእይ 8፥1-5 ሉቃ1፥1-8 ዘጸ30፥34-38 ሌሎችም ጥቅሶች አሉት በመሰለኝ እምነት አይነገርም እንወድሻለን ያንቺየተናገርሽው ዳኸጠ ልሳንይባላል።
@aynadisteklu1626
@aynadisteklu1626 Месяц назад
የቤተክርስቲያን ሚስጥር እየዘረገፋችሁ ቤተከርስቲያንን ታስበረብራላችሁ
@nonenone3420
@nonenone3420 Месяц назад
because they want make money in the name off the beautiful Betkrstian it’s Business
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 Месяц назад
ስድብ ኃጢያት መሆኑን እየተጻፈ እንደክታብ በአንገታችሁ ይታሠርላችሁ
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 Месяц назад
መጸሐፍ እንዲህ ይላል, " የጥፋት ውኃም መጥቶ ሁሉን እስከ ወሰደ ድረስ እንዳላወቁ፥ የሰው ልጅ መምጣት ደግሞ እንዲሁ ይሆናል።" የማቴ 24:39 ወዳጆቼ በተለያየ ነገር ተወጥረን በገዛ ሀሳባችን በከንቱ ስንጓዝ በከንቱ እንዳንጠፋ, ኢየሱስ ልመጣ በደጅ ነው በስሙ ሕይወት እንዲኖረን በእርሱ እንመንና እናምልጥ። እግዚ/ር አብ ብቸኛ የመዳኛ መንዱ ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። #ኢየሱስ_ያድናል!
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 Месяц назад
awe gn eyesusn egziabher new blen snamn new
@user-me2or6us4h
@user-me2or6us4h Месяц назад
መጥፎ ወስፋት ቅቤ ያስታውካል አሉ የሲዳማ አባቶቼ !!! ቆይ ግን ምን ቢደረግ ነው እውቅና መስጠት ምትችሉት
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 Месяц назад
yesewn sihtet atfelg tiru tiruwn new mesmat. miknyatum esu sew new yisasatal ena.
@Solo-nw5ey
@Solo-nw5ey Месяц назад
ሙስና ይኖራል ለዚህ ነው የቆየው አብይ ይምጣ ለዚህም ይሄ ቤተክርስትያን ለድሳት የፈጀበትን ግዜ ጎርጎራ ሪዞልቶች አልቀው ኮሪደር ተጀምሮ አለቀ እንደው ይህንን ቤተመቅደስ ከሙስና የሚያፀዳ በመጣልን ከአለማውያን የባስው እዚውስጥ ያሉ ናቸው ይህንን ስል እንዲህ እዲስራ የሚፈልጉት ስልጣን ስለሌላቸው ድምፃቸው ይዋጣል ቢያምር ቱሪስት ገቢ ያስገኛል
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 Месяц назад
ፕ/ግርማ ወልደጊወርጊስ እኮ ፕሮቴስታንት ይመሥሉኛል
@6Tigist
@6Tigist Месяц назад
ይመስለኛ ተብሎ ሚድያ ላይ አይነገርም፡፡ ለማንኛውም ፕሬዝዳንቱ ሀይማኖታቸው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና ነው፡፡
@Eyaasu
@Eyaasu Месяц назад
የጨፍጫፊው መለስ ዜናዊ መቃብር አውጥቶ ወደ ትግራይ ይላክ ::
@yotor5801
@yotor5801 Месяц назад
ይህን ካቴደራል አፍርሱ የሮም ጣዖት ነዉ ሚኒክልክ የሰራዉን አታዩም
@yotor5801
@yotor5801 Месяц назад
ይህን ካቴደራል አፍርሱ የሮም ጣዖት ነዉ ሚኒክልክ የሰራዉን አታዩም ሰላም ከፈለጋችሁ
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 Месяц назад
የመለስ ቅዘናዊን መቃብር እናስወጣውና ደደቢት ላይ እናቃጥለዋለን። አንቺ ማፈሪያ አጠገቡ ሆነሽ ያዘንሽበትን ቪዲዮ ቆርጠን ይዘነዋል። አመዳም
@AfariMad.SleuthExportedSalt
@AfariMad.SleuthExportedSalt Месяц назад
ለማኝ ውሻ
@yotor5801
@yotor5801 Месяц назад
ይህን ካቴደራል አፍርሱ የሮም ጣዖት ነዉ ሚኒክልክ የሰራዉን አታዩም
@yotor5801
@yotor5801 Месяц назад
ይህን ካቴደራል አፍርሱ የሮም ጣዖት ነዉ ሚኒክልክ የሰራዉን አታዩም ሰላም ከፈለጋችሁ
@yotor5801
@yotor5801 Месяц назад
ይህን ካቴደራል አፍርሱ የሮም ጣዖት ነዉ ሚኒክልክ የሰራዉን አታዩም ሰላም ከፈለጋችሁ
@user-me2or6us4h
@user-me2or6us4h Месяц назад
ከማፍረስ ውጭ መስራት/መገንባት የት ታውቃለህ ድሮ
Далее
СПРАВКА ДЛЯ УНИВЕРА
00:44
Просмотров 109 тыс.