Тёмный
No video :(

እጅግ አስቂኝ ቀልድ በአማን ቢሰጠኝ/Very Funny Video by Aman Bisetegn 

Aman Sew አማን ሰው
Подписаться 203 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

This is a official RU-vid Channel of Dr. Shibeshi. Dr. Shibeshi is Ethiopian situational comedy written and directed by Aman bisetegn he is Yemaleda kokeboch top 10 winners .
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 ዶ.ር ሽበሺ Dr. Shibeshi

Опубликовано:

 

16 янв 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 153   
@amsalkendo7778
@amsalkendo7778 Год назад
አማንን የምተውዱ እጅ ውድ ላይ እኔ ሙች ነው የምውድው😘😘😍
@user-ij8wy5hm6n
@user-ij8wy5hm6n 4 года назад
አማንየ ውድ ያገሬ ልጅ በርታልን ከማለዳ ኮኮቦች ጀምሮ የምታስተላልፋቸው ነገሮች በጣም ምርጥ መልእክት አላቸው ትልቅ ደረጃ ላይ እንደምትደርስ አልጠራጠርም
@mohammedmersha1920
@mohammedmersha1920 2 года назад
አተ ዶክተር ሺበሺ ነህ በጣም ተመቸህኝ የምር ድምጽህን ብዙ አይነት ማድርግ ስችልበት ኦር በጣም ወጣት ልጅ ነህ
@samirah0550
@samirah0550 4 года назад
ዋው ድምፅህ በጣም ያምራል ለማስተወቃ በጣም ምቹነው
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Год назад
ዋዉ አማንዬ ምረጥ በቀልድ እያዋዛህ ኩረኩምክልን በጣም ቁምነገርም ሳቅም አለበት በረታልን በተለይ ነገር የፍለገዉ ሰዉዬ ጫማዬን እጠቢ ብዬ እስከ ማሰራያዉ ያጠብሺዉ ያለዉ አሬፍ ነገር ፍለጋ ነዉ😂😂😂😂
@user-mw7rh9lx6w
@user-mw7rh9lx6w 4 года назад
ዶክተርየ ምንም አይደለም እናተ ደህናከሆናችሁ ይደርሳል ውዋናው ጤነነው
@user-ci7li5ir7j
@user-ci7li5ir7j 4 года назад
አማንየ በጣም ምርጥ ነህ ይመችህ ደግሞ ማስታወቂያህ ይመቻል ዋውውውው ነው
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Год назад
ገና ብዙ እጠብቃለን ካተ ዉድ ወንድማችን ባለህበት ሰላምህ ይብዛ
@bahrainbh9792
@bahrainbh9792 4 года назад
አማንየ የኔ ዉድ በጣም ነው የምወድህ ቀጠልበት ድምጽህ በጣም ደስ ይላል ይመችህ
@emebetemuye7796
@emebetemuye7796 4 года назад
Wayyooo Amen Kkkkkkkkkkkkkkk Desi yilali berta jegna😍😍😍😘😘 siwedikih
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 4 года назад
wowwww voice amazing amanye berta wondem
@zeinebabdelkader9205
@zeinebabdelkader9205 Год назад
አማኑ አረ ድምጽህ ለማስታወቂያም ይመቻል
@lailheailelah3539
@lailheailelah3539 4 года назад
Amanye Ewedihelehu are mastawekiya dimth siyemr wawwwwwww newu berta shibeshiye shebam sthon yamrbhel wetatm sthon yamrbhel yene marrrrrrr
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 4 года назад
አትዉሰደን ይቅር😀😀👍 ማስታወቂያ መስራት ትችላለህ ድምጽህ በጣም ቆንጆ ድምጽ
@mekedesmelese4614
@mekedesmelese4614 4 года назад
Thank you l am really Enjoying 👍👍👍👍👍👍👍👍👍😂😂😂😂😂👍👍👍
@ranirani3899
@ranirani3899 4 года назад
Betam betam tichilaleh enameseginalen bezih seat slasakeng
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 4 года назад
ዶፍተርዬ ደሞ ዛሬ እንዴትያረጎታል 😂👉😍😍❤❤❤😘😘😘😘👈
@nanyynany6069
@nanyynany6069 4 года назад
አማንየ እደው ደስ ትለኝ አለህ አቦ ሰላምህ ይብዛ አለ ፍፁም ይመችህ
@AAl-it1gp
@AAl-it1gp 4 года назад
ዶክተር ሽበሸ ዋዋዋዋ ተመችኝ አለህ ቀጥልበት
@tube-ey6ox
@tube-ey6ox 2 года назад
ድምፅህ ሚገርም ነው አማኑ በርታ
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 4 года назад
ዶክተር ሽበሽ አማን ነዉ ውይ አይዞን እየጠበቅን ነበር
@ewnettube7547
@ewnettube7547 4 года назад
አማን ብዙ እንጠብቃለን በርታ
@qal211
@qal211 4 года назад
Thank you Dr
@hiwotkaleab2813
@hiwotkaleab2813 4 года назад
Hahah Amanye arif new melkam Amennnn lemerekatu weyi badeleyen selam belelegni
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 3 года назад
አማንዬ በርታ ፣ ድምፅህ ግን ዋው
@adidancersora2240
@adidancersora2240 2 года назад
ትቺላለክ ብሮ በረታልኝ
@AaAa-ws1pf
@AaAa-ws1pf 4 года назад
ሺበሺዬ የኔ አንደኛ ይመችህ
@mekdeswagaw6024
@mekdeswagaw6024 4 года назад
የገሪልጅ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር አማን እየ ምርጥ የላልየ ልጅ
@yabsrayetewahedoligi1182
@yabsrayetewahedoligi1182 4 года назад
ሰላምህን ያብዛልህ አማንዬ
@awirawir
@awirawir 4 года назад
ውይይይይይ ደሥሢል
@user-hh8cn3iq1t
@user-hh8cn3iq1t 4 года назад
በጣም ነው ያሳከኝ
@halemaa2374
@halemaa2374 4 года назад
በጣም ዛና ብያለሁ እኔ እናመሠግናለን
@user-gl8dx7kz8l
@user-gl8dx7kz8l 4 года назад
ክክክክክ ይመችህ
@zenabhbsh5701
@zenabhbsh5701 4 года назад
ወይኔ አማንየ ሥወድህ በርታ
@user-ki6be1ng8k
@user-ki6be1ng8k 4 года назад
ስወድህ ምርጤ😝❤❤
@nanilove6221
@nanilove6221 4 года назад
የሼባው ተመቸኝ ዝቅ አረኩና በኩርኩም አቅልጬ አቅልጬ 😂😂
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 4 года назад
ሠላምክን ያብዛልክ ወድሜ
@endalckachewmohammed728
@endalckachewmohammed728 4 года назад
በኩርኩም አቅልጬ አቅልጬ hahahahahahahaha i lke it
@user-ko6cu2fy1o
@user-ko6cu2fy1o 4 года назад
ምርጥ ነገር እኮነህ
@genetoumer9377
@genetoumer9377 4 года назад
Gobeze wetate nehe breta bewunete new yemelhe teke aretysete new yemiwetahe kanetega yemiserute artistoche kalate yateregnale betame gobeze nachwu leza yalwu kelede asemselo sayehone hono ye mesrate akeme alchu bertu alhe yasadegachu ye miketelwune progerame begugute entebkalne tebareku letelke derja alhe yadersachu
@awirawir
@awirawir 4 года назад
ደሥ እሚለኝልጂ በቃ እወደዋለሁ
@osmanosman7431
@osmanosman7431 4 года назад
ክክክክክክክክክክክ ወይ አማን ሳይክ ብቻ ያስቀኛል እንኳን ቀልደክ
@alaminahmed5749
@alaminahmed5749 4 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤💛💛💚💚💚
@alaminahmed5749
@alaminahmed5749 4 года назад
kkkkkkkkkkkkkk
@sunnytheplantmum8373
@sunnytheplantmum8373 4 года назад
እንዴው ሺበሽዬ ዶክተርዬ አስረሴን ሰላም በልልኝ
@eyudtube4764
@eyudtube4764 Год назад
ትችላለህ አማንየ
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 года назад
አማን እውነት ድምፆክ፡ለማስታወቃ፡ይመቻል፡በርታ
@tsehaytsehay3677
@tsehaytsehay3677 4 года назад
አማንየ ብርታል ን ወድሜ እኔ ሀገር ቤት ስመጣ እደው ክፍት ቦታ ካለ የግጠርዋን ካራክተር እጫወትለሁ ታድያ ክፍት ቤታ ሲኖርህ ሹክ በለኝ አማንየ ሁሉምየምትስራው ሀሪፍ ነው
@tefetershtesfaye3801
@tefetershtesfaye3801 4 года назад
Kkkkkk Arife new
@user-cg9yi3ls2z
@user-cg9yi3ls2z 4 года назад
አይሺበሺ
@mol5927
@mol5927 4 года назад
ውይ ሽብየ ጥሎብኝ ስወድክ
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 4 года назад
ክክክክክክክክክክ.ያሳየኩክን
@elsagetachew953
@elsagetachew953 4 года назад
hahahaha amanye betam asakegn yimechih mrteee hulu yemiyamrbh
@user-dw5lw9ww5w
@user-dw5lw9ww5w 4 года назад
ሁሉ እውቀት ሚሸምትበት ነው👍
@shewangizawfirdawek2845
@shewangizawfirdawek2845 2 года назад
wendime mastawekiya bisera tichilaaleh.
@user-hh8cn3iq1t
@user-hh8cn3iq1t 4 года назад
ማስታውቂዋው በጣም ያስቃል
@workukefyalew1823
@workukefyalew1823 4 года назад
ይሁን እሽ እንኳን ጨርሶ አልቀረህ
@user-mw3zz2sq4r
@user-mw3zz2sq4r 4 года назад
አማንዬ ስወድክ
@hananhanan2392
@hananhanan2392 2 года назад
ስወድህ
@mohammedmersha1920
@mohammedmersha1920 2 года назад
በገጠርኛ ድራማህ ሳይሆን በዚህ እስታይልህ ትወናው ላይ ብገፋበት ደስ ይለኛል
@balayiyegetaliji5367
@balayiyegetaliji5367 4 года назад
Wwwwwwww ditsi siyamiri lamastawaka batam michu naw
@fikermelaku4410
@fikermelaku4410 4 года назад
Shalom betam arif srra new yemtakerbute betam gobez nehe yemecheh🌷🌷🌷🇮🇱
@hiwotlegese9743
@hiwotlegese9743 4 года назад
Bedduyee😄
@shawatimaxi3068
@shawatimaxi3068 4 года назад
😂😂😂😂😂😂bexam.asakge..bexam.new.emtmchag.slamachuhin.yabezw
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 4 года назад
የኔ.ማር.ይመችህ
@fatumaahmed6632
@fatumaahmed6632 4 года назад
ወይኔ ድምፅህ
@MekiaReshad
@MekiaReshad 4 года назад
ማሻአላህ ስታቅበት በተለይ ዜናው አው ልክ ነህ ይህ ውሸት አላህ ያጥፋው
@awetkelifakelifa3665
@awetkelifakelifa3665 4 года назад
ናፍቃችሁናል
@kadijakindu7258
@kadijakindu7258 4 года назад
እር ሽቤ ይደብራል ቀኑን ሙሉ ሳልስቅ ብጠብቃችው ጉድ ታደርጉኝ 😉😉
@gdhdhhs9513
@gdhdhhs9513 4 года назад
ካንበስላም።መጣችሁ
@user-eo3ni9mk2i
@user-eo3ni9mk2i 4 года назад
👍👍👍👍
@wardawarda4399
@wardawarda4399 3 года назад
Anii wan hundaaaa callaa bakkaa hundatuuu sagalee ketin ajayibsifadhaaa bayyee nattii tolaaa sagalee keeee ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@scarletpeter9464
@scarletpeter9464 4 года назад
ara shibe baxam.tasiqaloh
@happyfamily4352
@happyfamily4352 4 года назад
This is a official.........ይስተካከል እስቲ This is an official በሉት and "he is one of" .....yemaleda kokoboch..... just ፔጁን ስለምወደው ነው በተረፈ ግን በርቱ አሪፍ ነው
@samielyas6922
@samielyas6922 4 года назад
አረ አማን በዚ እንኳን የኢት ህዝብ አዝናኑት እንጂ የኢት ፖለቲከኛ አይሉት ሰሳኪ ህዝቡን አደነዘዙት እኮ ሰላም ለሀገራችን ።
@helenbaba2870
@helenbaba2870 4 года назад
ክባድ አለ ዶክተር ሺበሺ
@musharemushare6052
@musharemushare6052 4 года назад
😁😁😁😁😁👌👌👌👌
@adaecnh5992
@adaecnh5992 4 года назад
ዶክተር ሽበሺ አሉወይ
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 4 года назад
😀😀
@ranirani3899
@ranirani3899 4 года назад
Hahahaha
@sureyasutte8179
@sureyasutte8179 4 года назад
ሺበሽዬስወድክ
@sureyasutte8179
@sureyasutte8179 4 года назад
አዝግየሆንክልጅ
@alwaseem993
@alwaseem993 Год назад
ሠላም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@zenebechesheti1069
@zenebechesheti1069 4 года назад
wow
@didiplus2446
@didiplus2446 4 года назад
Kkkkkkkkkkk🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@berhanhagos6604
@berhanhagos6604 4 года назад
ymechih
@aprime538
@aprime538 4 года назад
Kkkkkkk😂😂😂😂😂
@fairusindalkaco-wy2mt
@fairusindalkaco-wy2mt 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😂😂
@helenbaba2870
@helenbaba2870 4 года назад
😂😂😂😂
@hannaabraham7243
@hannaabraham7243 4 года назад
አቶ ሺበሺ ዛሬ አልተሳካለወትም አያስቅም ካልሆነለወት ዝምታ ጥሩ ነዉ።
@habtamraya6364
@habtamraya6364 4 года назад
በተፈጥሮ ሳቅ ከለላቹህ የት ታመጡት ስለዚህ ዳይ እንሳቅበት
@lailheailelah3539
@lailheailelah3539 4 года назад
@@habtamraya6364 ሳህ ማር
@user-sd1ts2uu8j
@user-sd1ts2uu8j 4 года назад
ጦጦውን ተውና.....😂😂😂😂
@endalckachewmohammed728
@endalckachewmohammed728 4 года назад
i miss bide(bedlu)
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 4 года назад
አቦ ይምችህ ፍታ አልኩኝ
@user-go6mn2lg7o
@user-go6mn2lg7o 4 года назад
ክክክክክ
@erihmtekonjo1889
@erihmtekonjo1889 4 года назад
😍💕👍👍👍👍👍
@wardawarda4399
@wardawarda4399 3 года назад
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@serkalemmengesha8773
@serkalemmengesha8773 4 года назад
😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
@Rady-Rady
@Rady-Rady 4 года назад
ሰላም
@sintesinte9763
@sintesinte9763 4 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@allaama9702
@allaama9702 4 года назад
😂😂😂😂😂💖💖👍👍
@mekedesmelese4614
@mekedesmelese4614 4 года назад
😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍
@selammousa750
@selammousa750 4 года назад
ማርዬ
@abarshdejene2330
@abarshdejene2330 4 года назад
Kkkkkkkkkkk
Далее
КАК Я ЭТО СДЕЛАЛА?
00:13
Просмотров 257 тыс.