Тёмный

እጅ ስጥ - ክፍል 2- አስቂኝ አማርኛ ኮሜዲ|በአርቲስት ሱራፌል ተካ እና ገበያነሽ ኃ/ማርያም /Best funny Amharic movie| "Ej set" -P2 

Surafel teka (Kura)
Подписаться 23 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 75   
@איןעלמה-ד3ר
@איןעלמה-ד3ר Год назад
እኔ ሱራፌልልን እና ባለቤቱን ያየሆቸው ታጁ ቁጥር 1 ላይ ነበር በጣም ደስ እሚሉ ጥንዶች "እግዚአብሔር " ሰላም ጤና ያብዛላችሁ .
@asimaru5913
@asimaru5913 Год назад
እባካችርሁ ሰብስክራይብ አድርጋቹሁ እናግዛቸው ለጥበብ ብዙ ውጋ የከፈሉ ናቸውና ቢያንስ በዚህ እናግዝ
@habtamuachenef9231
@habtamuachenef9231 Год назад
ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ በጣም ነው ምታምሩ
@asimaru5913
@asimaru5913 Год назад
በዚህ ስላገኘሗቹሁ ደስ ብሎኛህ አላህ ይጠብቃቹሁ
@esabetksau6394
@esabetksau6394 Год назад
😆😆😆 ወይኔበሳቅገደሉኚቀጥሉበትዋዉነዉ
@belaynehzufan6294
@belaynehzufan6294 Год назад
በጣም ነው የምታዝናኝኝ ሰወድሸ የኔ ውድ እድሜው ጤና ይሰጥሸ::
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 Год назад
አንደኞች ናቹ ምርጦች 👌👌👌👍👍👍ፊደሎቹ ተቀይረዋል 😁🤣
@engediy
@engediy Год назад
ድንቅ ስራ 40 60 ተመችቶኛሎ በርቱ
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ Год назад
ደስ፡ስትሉ፡መታደል፡ነዉ
@tigistnagesh6132
@tigistnagesh6132 Год назад
ሁለታችሁም አንደኛ ሥወዳችሁ እድሜና ጤና ይሥጥልኝ
@tilanishleiwe4779
@tilanishleiwe4779 Год назад
I am happy to see you
@derejesolomon5105
@derejesolomon5105 Год назад
ምርጦችዬ ለብዙዎች ምሳሌ ባለትዳሮች
@tigistasres5496
@tigistasres5496 Год назад
Keep going it was wonderful 👏 🙌
@yyyy3582
@yyyy3582 Год назад
Swettye hany ye kkkk Hbd to you to you ere besak
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 Год назад
Eseyyyyye
@addisalemtesema6035
@addisalemtesema6035 Год назад
አንኳን ደህና መጣችሁ ስታምሩ
@fanaalamerew8312
@fanaalamerew8312 Год назад
አለመሳቅ አልችልም የኔ ዎቹ በርቱልኝ🙏🙏🙏
@temesgengoitom7032
@temesgengoitom7032 Год назад
ትችላላችሁ በርቱልኝ
@hanamamuye3855
@hanamamuye3855 Год назад
ሰብስክራይብ አድርጓቸው በፈጠራችሁ
@babayaga5153
@babayaga5153 Год назад
ሞቶ በጨፈርኩኝ
@wondye9844
@wondye9844 Год назад
Des yelal
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 Год назад
ገባይነሽ የኔ አንደኛ ስወድሽ ፐ...ችሎታ... ምርጥ እኮ ነሽ። ባልና ሚስት በዚህ ችሎታችሁ እንዲህ በአንድ ስትመጡ እጅግ ነው የተደሰትኩት በርቱ
@الله-ث4ق
@الله-ث4ق Год назад
የእውነት ባልና ሚስት ናቸው ?
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 Год назад
@@الله-ث4ق አዎ ባለትዳር ናቸው
@lulua2891
@lulua2891 Год назад
ትልቅ የሻይ ቤት 🤣🤣🤣🤣ፈርሜሎ ተመቸኝ ሆዴ ቆሰለ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@tegamare1540
@tegamare1540 Год назад
ባልና ሚሥት ያልተነገረላቸዉ ተዋናይ ናቸዉ በርቱልን
@yunus7860
@yunus7860 Год назад
ገና ሳላያችሁ ነው ላይክ የማደርገስ ስለምወዳችሁ ምንም ብትስሩ ያዝናናኛል በርቱልኝ ውዴ ና ሱሬ ትርጎም አጥፋ
@elsashewaamhara3024
@elsashewaamhara3024 Год назад
እውይ ስወዳችሁ እኮ ውደ ደንብ ፭ ላይ ሱራ የብዙ ተፀጥኦ ባለቤት አፄ ቴዎድሮስን መሳይ ልዩ ናችሁ subscribed አድርጓቸው በጣም ምርጥ ናቸው ያዝናናሉ
@shewashon2983
@shewashon2983 Год назад
ይሄን ቪዲዮ 25ሺ ሰው አይቶታል ግን ያላቸው ሰብስክራይብ 6.6k በሉ እኔ አርጊያለው እናተም ሰብስክራይብ እያረጋቹሁ ፈታ በሉ እንዚህን ምርጦች የታላቹሁ የማዳም ቅመሞች
@workutesfaye1053
@workutesfaye1053 Год назад
ተችላላችሁ በውስጡ ብዙ መልእክት አለው እያሳቁ ቀምነገር መናገር ይመቸኛል:: ሃፒ በርዝደይ ሆይ መላ.....
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Год назад
የኔ ምርጦች በርቱልን
@ABCd-wb1gi
@ABCd-wb1gi Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁልን :: በጉጉት ነበር የምንጠብቃችሁ👌💕
@erhjfghh7753
@erhjfghh7753 Год назад
ዎው ስታምሩ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
ሀፒ በርዝ ደይ ወይመላ😂😂😂 ባልና ሚስት ከአንድ ውሀማ እናንተ ናችሁ ስወዳችሁ በርቱልን ❤ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ❤🇪🇹
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 Год назад
ገቢያነሽ ጋሽ ሽዋፈራውን ፈታ ይህን ሰውየ አገባች በጣም ነው ሚያምርባችሁ ❤❤❤ የእውነት ባልና ሚስት እንደዚህ ቢሆኑ ያምር ነበር😍😍😍😍
@mulu1621
@mulu1621 Год назад
😊😍
@aynalemaynalem212
@aynalemaynalem212 Год назад
ባልናሚስት ስወዳችሁ
@MeronSemere
@MeronSemere Год назад
ቅቅቅቅቅቅቅቅ ሀፒ በርስደይ Happy birthday 💃💃💃
@mulualemfetene7441
@mulualemfetene7441 Месяц назад
የማጀቢያ ሙዚቃው የድራማውን መልዕክት እንዳይሰማ አድርጎታል ።መፍትሔ ፈልጉ።
@truthprevail8939
@truthprevail8939 Год назад
በጣም ደስ የምትሉ ባልና ሚስቶች ግን ለጥርሳችን እየተጠነቀቃችሁ ድራማውን ስሩት !! ትን እንኳ ቢለን ከእናንተ ራስ አንወርድም !!
@tilanishleiwe4779
@tilanishleiwe4779 Год назад
Happy birthday way mela it make me laugh
@marthagirma5496
@marthagirma5496 Год назад
😆😆😆👏
@selamdegif7223
@selamdegif7223 Год назад
She is funny👋😂
@blitzer9628
@blitzer9628 Год назад
ሃሃሃሃሃሃሃሃ የታመመሰው ብዙ ያወራል
@solomona8102
@solomona8102 Год назад
Good drama i hope i can see you more BERTU
@elsatwealde9051
@elsatwealde9051 Год назад
ድንገቴ ፈንጠዝያ በሉ የምን ሰብራይዝ ነው?
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 Год назад
ለምን እደዚህ እዳሉ አልገባሽም እንዴ
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Год назад
ይቺን ደራቁቻ ከየት አመጣችኾት ባልና ሚሰቶቹ ምርጥ
@እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ
እንኳን ደና መጣቹ አልጋዬ ስወድሽ እኮ😍😍😍
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 Год назад
እባካችሁ Subscribe በማድረግ ተባበሩዋቸው በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው እንዳው በማርያም🙏
@gerab7613
@gerab7613 Год назад
ዋው ደስ ይላል🙏🙏
@wondye9844
@wondye9844 Год назад
Welcome cura 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@belayneshweldegiorgis7332
@belayneshweldegiorgis7332 Год назад
God job ❤
@جالكيه
@جالكيه Год назад
💚💛❤😘😘😀😀
@gedituasaye9858
@gedituasaye9858 Год назад
በጣም ደስ የሚል ነው
@mesertalem8272
@mesertalem8272 Год назад
እዲት እደሚምርባሁ ❤❤
@amanueltube2101
@amanueltube2101 Год назад
Berut mertochu sub adrgeyalw enwedachwaln
@ሁሉምበጊዜውሆነ
ስወዳችሁ 😂😂😂😂
@ethiopia2846
@ethiopia2846 Год назад
ዋዉዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@frehiwotbelay6056
@frehiwotbelay6056 Год назад
ወርቆች
@ወለተማርይምወለተማርያም
Enkan demametachihu
@የኔየኔ-በ3ቘ
@የኔየኔ-በ3ቘ Год назад
ስወዳችሁ
@lema9174
@lema9174 Год назад
ዋውውውውው
@asnitube3283
@asnitube3283 Год назад
😂😂😂😂በጣም አዝናኝ አስተማሪ ስራ ዋውውውውውው የማዳም ቅመሞች በርቱ💚💛❤
@martamekonen7945
@martamekonen7945 Год назад
እውነተኛ ባልና ሚስት ናቸው እንዴ?
@Lela_maya
@Lela_maya Год назад
Ya
@MESKEREMESHETU-d6q
@MESKEREMESHETU-d6q 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@እንኩይ
@እንኩይ Год назад
ደሞቼ
@tesfaye_sisters5981
@tesfaye_sisters5981 Год назад
Bertue
@zahrazhara4836
@zahrazhara4836 Год назад
😍😍❤❤
@elizabethkimeme7138
@elizabethkimeme7138 Год назад
Yemwedachue ❤️❤️❤️
@misrakhayle1544
@misrakhayle1544 Год назад
siwedachuh ikooo
@seadaahmed1980
@seadaahmed1980 Год назад
Bertu bertu
Далее
We finally APPROVED @ZachChoi
00:31
Просмотров 8 млн
Катаю тележки  🛒
08:48
Просмотров 445 тыс.