Тёмный
No video :(

እግሮች ሁሉ ወደ 4ኪሎ ያመራሉ - ከቴዲ ጋር 

Addis Zeybe
Подписаться 46 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

እግሮች ሁሉ ወደ 4ኪሎ ያመራሉ --ከቴዲ ጋር
ለፈጣን መረጃዎች የአዲስ ዘይቤ የማህበራዊ ሚዲያዎችን ይቀላቀሉ፡
Twitter : / addiszeybe
Facebook : bit.ly/2SeU3Ev
Telegram : t.me/AddisZeybe
Website : addiszeybe.com/
RU-vid : / addiszeybe
Instagram : bit.ly/3D1tEwC

Опубликовано:

 

17 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 96   
@lulaa1242
@lulaa1242 2 года назад
ቴዲ በጣም በሳል በእድሜው መስራት ያለበት የሚስራ ትክክለኛ ጋዜጠኛ አላህ ይባርክህ እንዳትለወጥ በዚሁ ቀጥል
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 2 года назад
ቴዲ በፍጹም አይቀየርም አትስጋ ።
@atakelthailu7313
@atakelthailu7313 2 года назад
Very educative . Keep it up.
@user-fz6sz7td7g
@user-fz6sz7td7g 2 года назад
ቴዲ በርታ ጎበዝ ነህ።
@habtomzewldi6176
@habtomzewldi6176 2 года назад
ለመጀመርያ የምይደንቀው ኣማራ ልጅ ኽቡር አዋቂ ትልቅ አምሮ ያለው! ዕድምይ ጠና ይስጥህ! ለሌላ በስድብ ነው ኮመንት የምሰጥ የነበርኩ! ኢና በርታ ልጅኤ 👍 የኣስመራ ሰው ነኝ!
@elfugebremariam5803
@elfugebremariam5803 2 года назад
እግዚአቢሔር ይባርክህ ወንድሜ ለሀቅና ለእዉነት የቆምክ በመሆንህ አሁንም ቀጥልበት እድሜና ጤና ጨማምሮ ይስጥህ
@solomonsibhatu9720
@solomonsibhatu9720 2 года назад
Tewodros as always thank you and God bless you.
@wondimua.seyoum8066
@wondimua.seyoum8066 2 года назад
You are really an Honest Ethiopian, Professional analyst, Fair and is telling us the Fact. The Unity Group are Group who depend on Finger Pointing but do not realize that Unity is important for them NOT in Theory but in Reality. I hope they listen to your Golden Analysis and do the Needful. GOD BLESS YOU TEDI AND BLESS ETHIOPIA.
@asteraster3063
@asteraster3063 2 года назад
የአንድነት ሀይል ወይም የአንድነት ጎራ የሚባለዉ ቡድን ሁሉ የራሱን ጥቅም ብሎም የበላይነቱን ለማስጠበቅ ሲል በኢትዮጵያ ስም ባንዲራና በሃይማኞት ስር ሲደበቅ ሲነግድና ሲሸቅጥ የነበረ እንጂ የአንድነት ሃይል አልነበረም አይደለምም !
@Non-nb3pi
@Non-nb3pi 2 года назад
ትንሹ አቶ ልደቱ በርታ
@isaqamar466
@isaqamar466 2 года назад
Very smart political 🤚🤚🤚🤚🤚
@hailegebretekele1383
@hailegebretekele1383 2 года назад
Welcome Brother
@tenamichael7395
@tenamichael7395 2 года назад
Teddy you just Genuine human being. ❤️ a few people like you need. In so called Ethiopia 🇪🇹 God bless 🙌 🙏 ✨️ ❤️
@ethiopiaethiopia4505
@ethiopiaethiopia4505 2 года назад
ቴዲዬ በዚህ ዘመን አንተንና ኢትዬ ፎረምን የመሰለ ጋዜጠኛ አይቼም አላቅም ምክንያቱም የኢትዬጵያ ህዝብ ሾርት ሚሞሬ የሆነ ህዝብ በለዉ ያዘዉ ሲል አንተ ለሀቅ የቆምክ ጀግና ትዉልድ ነህ ህዝቡ አይረባም በትግራይ ላይ ጦርነት አዉጆ አሁን ሲርበዉ ዎይ ዎይ ቴዲዬበርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@lemlemkahsay8956
@lemlemkahsay8956 2 года назад
TEDI besal mizenawi tentag nek berta❤💛❤💛❤💛
@FreedomSeeker1234
@FreedomSeeker1234 2 года назад
You are an incredible person. Full of integrity, courage, wisdom, knowledge etc. Above all you are human!
@gualgume1578
@gualgume1578 2 года назад
Wow teddy well done proud of you jegna very good explanation and clear message to everyone very honest and open MINDED keep it up the good job we love you teddy bless you 🙏🙏🙏
@messiessi3635
@messiessi3635 2 года назад
Thanks Tedi
@temehailemariyam9757
@temehailemariyam9757 2 года назад
ቴድ አንተ ብቻክን አንድ #ፓርቲ መሆን የሚያስችል የፖለቲካ ዕውቀት እና ሚዛናዊ ዕይታ ነው ያለክ ግን ይሄ ደነዝ ህዝብ የምትናገረውን ቁምነገር መስማት አልቻለም እስኪ ከእውቀት በላይ ልብስ ስለሚያመልኩ አንዳንዴ #ሱፍ በመልበስ አስረዳቸው
@bsi9003
@bsi9003 2 года назад
kkkkk kumneger ena sdb እና ሱፍ ግጂለት ያ😂😂😂
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 2 года назад
ቴዶ ሰላምህ ይብዛ❤
@genetlaeke3920
@genetlaeke3920 2 года назад
ኩሉሱዬ ጥያቄዎችሽ በጣም ድንቅ ናቸው!! የቴዲ ጥልቀት ያለው መገለጥ እጅግ በጣም ይገርመኛል ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ!!
@fhvj3420
@fhvj3420 2 года назад
ተድ ጅግና ፅቡቕ ትንተና
@zainapmohamed6177
@zainapmohamed6177 2 года назад
የአንድነት ሀይል የሚባለው መች አንድ ሁነን እናቃለን ? አንድነት ማለት በአማርኛ ማልቀስ በአማርኛ መቀደሰ ማለት ነው ? ለመሆኑ አንድነት ማለት ምን ማለት ነው
@helomtesfay2423
@helomtesfay2423 2 года назад
አንብብልኛ ንገርልኛ 😜 ....ዞሮባቸዋል አባዬ በእሳት እያቃጠሉህ አንድ ነን ይሉሃል !
@zainapmohamed6177
@zainapmohamed6177 2 года назад
@@helomtesfay2423 እነሱ ፈጣጣ ናቸው እኛም ፈጣጣ መሆን ነው ያለብን
@helomtesfay2423
@helomtesfay2423 2 года назад
@@zainapmohamed6177 exactly will do that....btw ሮሞዳን ከሪም .... ሀገራችንን አፍያ ያድርግልን በዱአ አትርሽን ( አትርሳን )
@Ethiopified
@Ethiopified 2 года назад
Teddy is top of the shelf political pundit. Big respect for you bro 🙌
@charleslines8340
@charleslines8340 2 года назад
በርቱ ቴዲ
@user-wr4tv3lr1s
@user-wr4tv3lr1s 2 года назад
ፋጣር ይጠብቃቹ እውነቱ ለህዝብ ስለ ኣደረሳቹ
@bambam6181
@bambam6181 2 года назад
አገራችንንሠላምያድርግል ማንም ለማንም ጠላት አይሁን!!!!!!!!!!
@mesfinmekonnen2066
@mesfinmekonnen2066 2 года назад
ቴወድሮስ ብጣም አድናቂህ ንኝ:: በርቱ ::
@djdjkriri4o367
@djdjkriri4o367 2 года назад
እውነት ያሺንፍል እግዜብህረ ዩሲጥህ
@kebaberie32
@kebaberie32 2 года назад
ኩልሱ በጣም በጣም አቅም ግንባታ አድርጊ ፣ አሊያ ቴዲ ሰው ቀይር።
@meeyaad12
@meeyaad12 2 года назад
የምን አቅም ነው የምታወራው? ልጅቷ ፆመኛ ናት ተረጋጋ። ዛሬ መጥተህ ከራሷ ስራ ልታፈናቅላት ታስባለህ? ምቀኛ
@bsi9003
@bsi9003 2 года назад
Egziabher ybarkachu tadi jgna ewunet malet endezi nw fetariii abzto ystachu jgnoch tkklegna ethiopiayawyanoch nachu ende enante yabzaw💊💊💊💓💓💓💖💗💗💗💪💪💪💪
@kebaberie32
@kebaberie32 2 года назад
የአማራ ክልል በትግራይ እንዳይወረር ስጋት አለው? እሱ ወሮ የያዘውና ጀኖሳይ የፈጸመበት ምእራብ ትግራይስ ይዞ ሊተኛ ነው? አራት ኪሎና አዲ ሀሎን ተማምኖ መኖር ይቻላል? ይገርማል።
@kinfeeshetu5818
@kinfeeshetu5818 2 года назад
Thank u this is what we say even before z war
@yosiyosef6508
@yosiyosef6508 2 года назад
በላይል ሼር ኮመንት እናበረታታቸው ወገን !!!!
@judietariku612
@judietariku612 2 года назад
Excellent 😌👍 analysis. Thank you
@ethomel3696
@ethomel3696 2 года назад
በትክክል ገልፀዋል እውነት በዚህ ልክ መገለጥ አለበት በረታ
@yoditniguse8318
@yoditniguse8318 2 года назад
ወላጆችህ ክብር ይገባቸዋል በየ ቤቱ ተወልዶ የአስተዳደግ ጥመት ያለበት ወደስልጣን መጥቶ አገር እንደ በሶ ተበጠበጠች
@bobmen877
@bobmen877 2 года назад
Teddy and kulsu 👍👍👍👍
@user-sl4ex8gi4c
@user-sl4ex8gi4c 2 года назад
Bertu tedi & kulsu ❤💛
@yosiyosef6508
@yosiyosef6508 2 года назад
የኩንሱ ጥይቄ እስኪ አድንቁ
@brukabay4125
@brukabay4125 2 года назад
አንዱ የአንዱን ጉድ ስለሚያወጣ በህዝብ ውስጥ ተወሽቆ መፋጠጥን እንጂ ተገናኝቶ መወያየት የሚል የሞራ ድፍረት አይኖራቸውም
@getachewkebede5456
@getachewkebede5456 2 года назад
ሕገመንግሥት ካልተለወጠ 4ኪሎ እድሜው አጭር ነው!🦚
@getachewkebede5456
@getachewkebede5456 2 года назад
4ኪሎ Enough is enough!!
@alexreta3434
@alexreta3434 2 года назад
ቴዲ ምርጥ ትንታኔ እውነት ያሸንፋል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@nigusangelthatissogreat1525
@nigusangelthatissogreat1525 2 года назад
That is a great insight by teddy.
@abehagos1
@abehagos1 2 года назад
correction the war was between Tigray people and Ethiopian government Ethiopians at large ethnic cleansing against Tigray people
@sg.g2725
@sg.g2725 2 года назад
አማራው on አብይ ላይ በሉት አርስቱን
@sultanmohammed9088
@sultanmohammed9088 2 года назад
Men aynet sheto yehone melketa newe
@tenamichael7395
@tenamichael7395 2 года назад
To those of you keep calling your self Ethiopians if you have the gut, hart, manhood, get up stand up untied together say Eritreans, Issyas afwerki out of Ethiopia 🇪🇹? Bc Issyas afwerki is running, leading Ethiopia? Y'all should be a shame of y'all...
@dhugaanqofa150
@dhugaanqofa150 2 года назад
የአንድነት ሀይል የሚባል ነገር የለም የበላይነትን የአፄዎችን ስራዓት የምፈልገው።
@getachewkebede5456
@getachewkebede5456 2 года назад
ብሔራዊ ምክክሩ ሳይጀመር የከሸፈ ነው!
@mesayhailu6989
@mesayhailu6989 2 года назад
Good but you forgot the last question from outside ethiopia agitation like usa England different country
@jamalnure6205
@jamalnure6205 2 года назад
የኣንድነት ሀይል ስትል ማነው የኣንድነት ሀይሉ ከአማሮቹ በስተቀር የራሱን አስተሳሰብና የራሱን ፍላጎት ኣነድ ቋንቋ ኣንድ ሀይማኖት ብሎ በሌሎቹ ላይ ለመጫን እየሞከረ ያለውን ቡድን ነው የኣንድነት ሀይል የምትለው
@anatigrawiteya2821
@anatigrawiteya2821 2 года назад
የትግራይ ህዝብ ስላም ስላለ ጆኖሳይት ታወጀበት ለዛው ክባእድ አገር ሆኖ እግዚአብሔር አምላኽ ይፈርዳል
@slamf6420
@slamf6420 2 года назад
አንዳንዴ ሳይሸ በጣም አደር ባይ ትሆኛለሸ ቴዲ በጣም አብራርቶ እየተነገረሸ መድረኩን ለመቀልበሰ የምታደርጊው ጥረት መልካም አይደለም እኔ ቴዲ ማንንም ሰለደገፈ ሳይሆን የሚወረውረው ቃል ሀቅን ያዘለ ነው አንቺ ግነ አንዳንዴ አታክ ታረጊዋለሸ ሰትነገሪ ትግሬ እያልሸ ነው ጥላቻሸ ያመልጥሻል ትግሬ አትበይ መድረክ እየመራሸ ሰም ሰትጠሪ ማሰተካከል አለብሸ ጥያቄሸን ግራ የገባው ነው ቴዲ በጣም ያርምሻል አንዳንዴም አንዳንዴም ለህዝብ ሳይሆን ላንቺ የሚያሰረዳሸ ይመሰላል ሰም ሰትጠሪ ለህዝብ ክብር ይኑርሸ ትግሬ አይባልም በጣም ሰንት ህዝብ ነው የሚመለከተው ቴዲን አንቺ እንኳን ጠይቂ ተብለሸ የተሰጠሸ ነው የምትመሰይው ሰለዚህ ህዝብ በጠዋፍ ላይ ባለበት ሰአት ትግሬ ሰትይ ያሰከፈዋል የትግራይ ህዝብ ጥላቻሸን ትተሸ ቴዲን ያውራበት ብትጠይቂውም ባትጠይቂውም ቴዲ ማለት ሀቀኘነ ጥያቄሸን ቀድሞ አጥንቶ ተዘጋጅቶ የመጣ በጣም ቀጥተኘ ሰው ነው ።
@naimseman
@naimseman 2 года назад
ፖለቲካ እኮ ቁማር ነው
@anatigrawiteya2821
@anatigrawiteya2821 2 года назад
4ኪሎ ያለው ዲያብሎስ ና አስመራ ያለው ዲያብሎስ እግዚአብሔር አምላኽ አጥፍልን(አሜን)3)
@yosiyosef6508
@yosiyosef6508 2 года назад
ቴዲ 💪🏽
@aynalembekele9391
@aynalembekele9391 2 года назад
Bushet
@getachewkebede5456
@getachewkebede5456 2 года назад
አብይ ክዷቸዋል! የተካደው ክፍል ሕዝባዊ መሠረት ስላለው ኃይለኛ ሆኖ ሊወጣ ይችላል!🤴
@Jesusislord-zt5xu
@Jesusislord-zt5xu 2 года назад
Whensoever I see Tewodros ,he seems like a telephone booth .
@peacetoall8451
@peacetoall8451 2 года назад
How can you say the Juvenile pastor Abi is an Oromo when in fact his mother is an Amhara and we don't know anything about his father. To me he is an Amhara who grew up in Oromia. Action speaks louder than....
@user-tc3oe6uw5v
@user-tc3oe6uw5v 2 года назад
ብልፅግና አደለም ፓርቲ አደለም ኩንሱ ብልግና ፓርቲ ነው የሚባልለው
@ethiopiaethiopia4505
@ethiopiaethiopia4505 2 года назад
አገርን እንደ በሶ የበጠበጠ እራሱ ህዝቡ ነዉ ለትግራይ ህዝብ ያልተኛ ህዝብ የበላበትን ወጨት ሰባሪ አንድነት የማይገባዉ ዘረኛ ህዝብ ይበልህ ያለፈዉን መንግስት ያላመሰገነ አሁን ቅመሱዎት እያንዳንድሽ ሰላም ብትመኚ ኖሮ ዛሬ ለዚህ ባትበቃ ነበር ምድረ ሾርት ሚሞሬሁላ
@lewamehabtay7842
@lewamehabtay7842 2 года назад
እንደ አንተ ያለው 5 ቢኖር መልካም ነበር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ አንተን ነበር ጠቅላይ ሚንስትር ማድረግ!!!
@miketesfaye8665
@miketesfaye8665 2 года назад
Please guys dont tell him for teddy what he doing specially about khulsu. She smart .even if she is not dont say this n that
@aaaamen1660
@aaaamen1660 2 года назад
Ted yimiche
@sultanmohammed9088
@sultanmohammed9088 2 года назад
Kul suma be mekup ena be albasat eraseshen lemasayet ematetatari kul sew sewedesh eko welahi
@djdjkriri4o367
@djdjkriri4o367 2 года назад
ቴድ እውተኛ ስው
@dhugaanqofa150
@dhugaanqofa150 2 года назад
የአማራ የፓለቲካ ፓርቲ አብን ጭንብሉን አዉልቆ የአንድነት ሀይል ነኝ ለምን አይልም? በሁለት መለያ መጫት አይደብረዉም
@slamf6420
@slamf6420 2 года назад
ማሰያዣ
@berhanietesfamareyam5705
@berhanietesfamareyam5705 2 года назад
ከማኖው ኩናት የነበረ ህወሃት ለማጥፋት ኖው ወይ የትግራይ ህዝብ ማጥፋት አታውቅም ማለት ኖው አንተህዝቡ ሲጨፍጨፍ አና ሲዘረፍ
@weditigray8621
@weditigray8621 2 года назад
The government of #Tigrai says over 6.2 million people need urgent food aid because of war & blockade, then why are some people saying 90% of the 6 million people of Tigrai need food aid. Please stop saying the people of Tigrai are 6 million, that number is from 1987 26 years ago
@getachewkebede5456
@getachewkebede5456 2 года назад
ከኔ የሚጠበቀው "ደባ"ን ማክሸፍ ነው! አብይ ሴረኛ ነው! ፋኖን ለመምታት ሲል ሸኔን በውሸት ይከሳሉ! ሸኔ አብይ ነው፣ እራሱን ይወጋል?
@selammersha1493
@selammersha1493 2 года назад
Amhara this is a great opportunity to steak together and fight back, the last 30 years we have been killed in every inch of the country without defending ourselves,, now God help us we got Fano.......so start the struggle, be Fano that will assure our survival.......from Wollo, don't think Ethiopia as an alternative anymore just Amhara!!!!! I witnessed what just happened in Wollo it is just enough ..........our forefathers pass through the same experience before 200 years.....we forget and forgive... then look what just happen after 200 years the same but barbaric and worse!!!!!!!! we have witnessed how much wild human beings can be!!!!!!!!!!!! it should be part of our history to be told for every generation to come!!!!!!!!!!!! Never again forget and forgive!!!!!!
@user-nh1oe5pe3u
@user-nh1oe5pe3u 2 года назад
ተዲየ ኣብይ ኮ ከህወሃት ብቻ ኣይደለም ጦርነቱ የከፈተው ለ ሁሎት ወር ህፃን ጭምር እንጂ ሰቶች እኮ ተደፍረዋል እንዳውም በባእድ ሀገር ሰራዊት ቤተ እምነታችን ፋብርካችን እህላችን ጤፍና ኣፈር የምያቀላቅል የአብይ ሰራዊት ኣይደለም ማለት እሱ ኣይደም የላከው !? የትግራይ ወጣት እናቱ ፣ኣያቱ እህቱ፣ምስቱ ልጁ ባይደፈሩ ፣ባይታረዱ ፣ባይራቡ ፣ንብረታቸው ከ ማንክያ እስክሰ ስኖ ትራክ ባይዘረፍ ፣ባንክ ፣ ቤት ትምህርቱ፣ፋብርካው ፣ቤተ እምነቱ፣ህክምናው ፣እንስሳቱ አረ ስንቱ ልቁጠር ባያወድምለት ልዋጋው ነበር እዚህ ጋ ተሳስተሃል ሌላ ቀን እንደ ማትደግመው ተስፋ ኣደረጋለው።
@user-xh3iw5kl4v
@user-xh3iw5kl4v 2 года назад
ወንድማችንን አብይ አሕመድ መጥፎ ቢህን እንኳን አሳልፈን ለጠላት አንሰጥም በተለይ ለ???
@ammaayee5610
@ammaayee5610 2 года назад
አንተ ልጅ ይበሉሃልና የሃሳብ ፈረስክን ልጏም ብትለው ይሻላል።
@kingcsln442
@kingcsln442 2 года назад
tedy you are fail....you choose side...
@tenamichael7395
@tenamichael7395 2 года назад
To the host you are so ignorant to even said food got to Tigray 2weeks a go. Think about it 20 trucks for over 7million ppl in darkness 🤔 for 17ms bc ur leader Abiy Ahimd. Be human have feelings for other human beings. Also when you speak be sure as TV host. You seating w one of amazing human humbled young man Teddy learn from him.
@goyitomtekle2580
@goyitomtekle2580 2 года назад
borko...
@righteous8234
@righteous8234 2 года назад
Goitom Shaabia, flio di cane e ignorante !
@judietariku612
@judietariku612 2 года назад
Endanet aynet hageryeleshoch(shabeya) azenkulachew. Fetari Hager yestachehu endeh besew Hager kemenkeratete yawetachehu.
@user-ss3yx9kj7g
@user-ss3yx9kj7g 2 года назад
ቴዲ ሰው ቀይር
Далее
ፋኖን እንደ ኦነግ ሸኔ-ከቴዲ ጋር
49:33
Х..евый доктор 😂
00:15
Просмотров 275 тыс.
Х..евый доктор 😂
00:15
Просмотров 275 тыс.