Тёмный

"እግዚአብሔርን መፈለግ" በፓስተር ፋሲል 

You Go City Church OFFICIAL ዩጎ
Подписаться 13 тыс.
Просмотров 1,1 тыс.
50% 1

#SUBSCRIBE #Yougo tube ዩጎ church OFFICIAL
on Facebook
m. YouGoChurch/?_...
on Instagram
/ you_go_church
on RU-vid
/ @you_go_city_church

Опубликовано:

 

23 апр 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2   
@TemnitAbraham
@TemnitAbraham 24 дня назад
❤❤
@yacobhailu2812
@yacobhailu2812 2 года назад
የነፍስ ጥማት ፩.አምልኮ ነው አምልኮ ማለት፡ ለኀያሉ እና ለሁሉን ቻዩ አምላክ በትሕትና መገዛት ማለት ነው። አምልኮ የማመን ፍሬ ነው። አምልኮ የአማኝ ዋና ሥራው እና ሕይወቱ ነው። ዮናስ ሥራህ ምንድን ነው? ተብሎ ሲጠየቅ 'ባሕሩንና የብሱን የፈጠረውን የሰማይን አምላክ እግዚአብሔርን አመልካለሁ አላቸው።'ትንቢተ ዮናስ 1፥9። አምልኮ የነፍስ ጥያቄ የሚመለስበት ሕደት ነው።ዘመናዊ ሳይንስ እንኳ በአይምሮ ውስጥ ክፍት ስፍራ እንዳለ፤ ይህም ስፍራ በአምልኮ ብቻ እንደሚሞላ ይናገራል። ይህ ስፍራ እግዚአብሔር በመንፈስ ከተመለከበት ሕይወት በፀጥታ እና በድኅነት ትሞላለች። አንድ አገልጋይ 'እንኩዋን አምልኮ መዝናናት ያምር የለ' አለኝ።ልቤን ነካው።ምን ያምራችኃል? ወዳጆቼ አምልኮ የነፍስ ረሀብ የሚናስታግስበት ብሎም የሚናጠግብበት ድንቅ የሕይወት ልምምድ ነው። የአምልኮ ሕይወት የምንተርፍበት የምናተርፍበትም የሕይወት ዘይቤ ወይም ኑሮ ነው። አምልኮ በእውነትና በመንፈስ ይቀርባል። 'እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።” እንደተባለ ማለት ነው በዮሐንስ ወንጌል 4፥24 ላይ። አምልኮ አስደሳች እንዲሆን በአምልኮ እውቀት እና ጸጋ መደገፍ ያስፈልጋል። 'በማክበርና በፍርሃት እግዚአብሔርን ደስ እያሰኘን የምናመልክበትን ጸጋ እንያዝ።ዕብ 12፥28 ይህን ጸጋ በሚያስፈልገን ጊዜ እንድንቀበል በእምነት እንቅረብ። አምልኮ ጾምና ጸሎት ብቻ አይደለም። ስለዚህ እንዴት እናምልክ? እነሆ መልሱ፦'አንደበቱን ሳይገታ ልቡን እያሳተ እግዚአብሔርን የሚያመልክ የሚመስለው ማንም ቢኖር የእርሱ አምልኮ ከንቱ ነው። ንጹሕ የሆነ ነውርም የሌለበት አምልኮ በእግዚአብሔር አብ ዘንድ ይህ ነው፤ ወላጆች የሌላቸውን ልጆች ባልቴቶችንም በመከራቸው መጠየቅ፥ በዓለምም ከሚገኝ እድፍ ሰውነቱን መጠበቅ ነው።'ያዕ 1፥27 2.እግዚአብሔርን መፈለግ ነው ይቀጥላል…
Далее
Lord of Spirits - A Land of Giants [Ep. 7]
3:27:21
Просмотров 17 тыс.
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
Просмотров 37 млн