Тёмный

እግዚአብሔርን እክዳለሁ ማርያምን ግን አልክድም Short Message  

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Подписаться 120 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @tizitawsamuel
Subscribe my Channel, Share, and Like Tebareku
#Support_This_Ministry
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000369555007 Tikdem Samuale
Zelle - Tizitaw Kassa +14083269924
www.paypal.me/...
venmo.com/u/Ti...
cash.app/$Tizi...
#Follow Me on Facebook
/ pastortizitaw
www.tiktok.com...
...
#purchase_My_Songs
/ werashu-weresen

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 68   
@MisrakTassew
@MisrakTassew 8 месяцев назад
ተረቴን መልሱ አፌን በዳቦ አብሱ ብሏል የዞሮበት ዘበነ ከፈጣሪ ይልቅ የተፈጠረውን እንዲያመልኩ የሚያደርግ የአጋንት ትምህርት ትዙ ከዚህ ከፉ ጠማማ ትምህርት ኀፃ ያወጣህ ኢየሱስ ይከበር ተባረክ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 8 месяцев назад
ትዜው ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ
@mamushTafese-gf1zn
@mamushTafese-gf1zn 3 месяца назад
ኢየሱስ መንገድና ነው ።
@saved1580
@saved1580 2 месяца назад
ኢየሱስ ጌታ ነው። ✝️
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 8 месяцев назад
ዘበነ እኮ በቁሙ ሞቶዋል😢😂 እግዚአብሔር ይፈውሰው😢 ኢየሱስ ያድናል ትዝያችን ተባረክ በቡዙ ❤
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 8 месяцев назад
ጌታ ይርዳቸው እንደዚ አይነት ክፉ ሃሳብን እየሰሙ የሚጠፉትን😮😮
@seb3077
@seb3077 8 месяцев назад
ፓስተር ትዝታው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@sinidumelese7376
@sinidumelese7376 8 месяцев назад
ማነው ፈጣሪ ? ማነው ፍጡር ? እግዚአብሔር ወይስ ማርያም ? በዚህ ንግግሩ ለሚጠፉት ነብሳት ተጠያቂ ነው። ዘበነ እግዚአብሔር ከዚህ ክህደት ያውጣህ!! በቁምህ ሞተሀል እግዚአብሔር ይድረስልህ ።
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 8 месяцев назад
ዘበነ ( አባባ ተስፋዬ) የተረት አባት
@markimulugeta9925
@markimulugeta9925 8 месяцев назад
ትክክል ትዜ
@almazejersa6943
@almazejersa6943 8 месяцев назад
ማርያም እንኳን:- ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች መንፈሴም በአምላኬ በመዳኒቴ ሐሴት ታደርጋለች ነው ያለችሁ። እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ
@yohannestamrat3672
@yohannestamrat3672 7 месяцев назад
ማርያም ይህን ጉድ ብሰማ ምን እንደምትል እንጃ
@denekealembo840
@denekealembo840 8 месяцев назад
ሀይ የተረረት አባት ዘበበበነ አግተው እዬን መፃፍቅዱስን አላነብምእና ላነበው አልፈልግም ለሚለው እንዲው እደወረደ አይማኖተኛ ለሆነህ ትውልድ በጣም ያሳዝናል ጌታ ግን ይጠይቅሀል ደግሞም ይፈርድብሀል
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 8 месяцев назад
Tizehe Tabareke
@user-rj1go6zw6e
@user-rj1go6zw6e 7 месяцев назад
Zebene teret teret silence enesu degmo yemeseret kkkkk 😅😅😅😅😅😅 Teziye Egziabiher anten lerasu Argo sile ewunet kali enditisebik silasnesa Geta simu yibarek❤❤❤❤
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 8 месяцев назад
ረጅም እድሜ ለትዜ ሢጥ እሥክንል ተረታቸዉን እናጋልጣለን ቃቅ ለጌታ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 8 месяцев назад
ኦቶዶክሶች ተረተረት እየተናገሩ ህዝቡን እየነዱ ነው መፃሀፍ ቅዱሥ እየጠቀሡ ህዝቡን አያሥተምሩም ዘበነ እንቆቅልሽ ምናውቅልሽ እየተናገረነው ጌታ ኢየሱስ አይናቸው እንዲያበራ እንፀልይላቸው ፓሥተር ትዝዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ እንወድሀለን እንፀልይልሀለንንን
@user-kp1rr6fi1g
@user-kp1rr6fi1g 7 месяцев назад
ይህ ሰው ከወንጌል ውጪ የሆነን ነገር መናገር መች ይሆን የሚያቆመው? ብሎ ብሎ ማርያምን አምላክ አድርጓት ቁጭ አለ ። ቅድስት ብጽዕት ድንግል ማርያምን እወዳታለሁ አከብራታለሁ ነገር ግን ላመልካት አልችልም ምክኒያቱም በኢየሱስ ያመነ የዘላለም ህይወት አለው ስለሚል ቃሉ እርሱን ብቻ አመልካለሁ። የሞተልኝ እያለ ለምን አይኔ ወደሌላ? መስቀሉን እያየሁ ለምን ወደሌላ አይኔን ላቅና? ህይወት ኢየሱስ ብቻ ነው
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 8 месяцев назад
Absolutely True Geta Abzeto Yebarekeh Pastor !!
@nigatwatesfaye4646
@nigatwatesfaye4646 8 месяцев назад
ይህ ሰዉ ከልጅነቱ ጀምሮ ማዕረግ እየሰጠዉ ያሳደገዉ የክፉ መንፈስ ካልሆነ በስተቀር እንዲህ አይነት ዘር ሊዘራ አይችልም ። ምናልባት እግዚአብሔር እድል እንዲሰጠዉና ንሰሀ እንዲገባ እንጸልይለት።ወዶ አይደለም።አእምሮዉ ለሌላ ተላልፎ ካልተሰጠ ማለት ነዉ።
@mesk_erem
@mesk_erem 8 месяцев назад
እውነት ነው !! ወደእውነት እንዲመራው የጌታ መንፈስ ያግዘው
@selam-rs1ob
@selam-rs1ob 8 месяцев назад
egziabher yirdaw kebad huneta lay new sle Zebene beewnt tselyu Tize zemenh yibark
@mekdes3944
@mekdes3944 7 месяцев назад
Teze blessing for z Truth!
@getegobena5009
@getegobena5009 8 месяцев назад
2ኛ ዮሐንስ ቁጥር 9--10 ይነበብ
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 7 месяцев назад
Betam Asazegen Sewo Zebn New!
@user-pg2fk8pn7t
@user-pg2fk8pn7t 8 месяцев назад
አይ ዘበነ ቴአትር አስመሠለው በክርስቶስ የማዳን ስራ ላይ ያላገጠ ተረት ነው ይኸንን ተራ ተረት የሚቀበለ ል ትውልድ የለም ተባረክ ተዜ
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 8 месяцев назад
Wey zebne tertret wegaw be Eysus sem GOD bless you and your family pastor 🙏
@danielmuluneh3100
@danielmuluneh3100 7 месяцев назад
ዘበነ ሲጀመር ከልጅነቱ ከቆሎ ትምህርት ቤት በድግምት በምትሀት ያደገ ነው ይባላል።
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 8 месяцев назад
Ba Geta Ba Eyese Simi Egzaibher Yegatse 😢😢😢
@beingstrong3839
@beingstrong3839 8 месяцев назад
ኧረ አጋንንትም በዚህ መጠን ክዷል ብዬ አላስብም
@mesk_erem
@mesk_erem 8 месяцев назад
በትክክል
@shegawmesfin2157
@shegawmesfin2157 7 месяцев назад
ወንድም ትዝታው የዘበነን የተናገረበትን ሊን ልታጋራው ከቻልክ ሁለተኛ ደግሞ በታምረ ማርያም ላይ ገፅ ስንት ላይ እንደተፃፈ ብታጋራ
@sinidumelese7376
@sinidumelese7376 8 месяцев назад
ልዩ ስጦታ፦ ለሁላችሁም ዮሐ.3፥16-18 በእርሱ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 18 በእርሱ በጌታ በኢየሱስ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
@MeseluHeyi-qi7js
@MeseluHeyi-qi7js 7 месяцев назад
ከባድነው እረ ኦርቶዶስ ይህን የአጋንንት ትምህርት መቼ የምትተውት
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco 8 месяцев назад
😢😢😢😳😳😳🙆🙆
@hayalgeta6024
@hayalgeta6024 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@jesusismylife1777
@jesusismylife1777 8 месяцев назад
😍😍😍😍😍😍😍
@user-xy4bz8wh3h
@user-xy4bz8wh3h 8 месяцев назад
Geta yifewusaw
@Dog_huger
@Dog_huger 8 месяцев назад
GOD bless you and your family pastor ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@beletechbalcha630
@beletechbalcha630 7 месяцев назад
Be Geta be Eyesus sim metsaf kidus tito ye teret metsafin hizibun yemiyadenegagir menifes ke kefitaw lay wede tiliku yiwired
@wedemulat1430
@wedemulat1430 8 месяцев назад
😭😭😭
@asfawubantii4165
@asfawubantii4165 8 месяцев назад
kk❤
@temesgengebreyesus3726
@temesgengebreyesus3726 8 месяцев назад
በየሱስ ስም ምን ሁነነው አያልቅም እዴ የነ ዘነበ ተረት 😮😮😮
@BirituSherera-rg5dh
@BirituSherera-rg5dh 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@teshome7693
@teshome7693 8 месяцев назад
ጌታ ሆይ ይሄንን ሰውዪ በምረትህ አስበው የንሰሃ ግዜ ስጠው ዘበነ ንሰሀ ግባ plssss
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 8 месяцев назад
Yihe aydelem Dr normal ke ewqet netsa yehone sew .demo yesun sibket bilewlemisemut azunkubachew.egziabher yirdachew.zelialem tereteret yemigerm nuw.
@emebetyami2435
@emebetyami2435 8 месяцев назад
በየሱስ ሰም ይሔ ሰውዪ ምንድነው የሚሰራው
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 8 месяцев назад
ወይ ይሄ ማለቂያ የሌለው ተረት ትንሽ እንኳን አይሰቀጥጠውም ???😮
@selamganale6760
@selamganale6760 7 месяцев назад
ዘበነ የሚባል ሰው በእውነት መች ከተረተረት እንደሚወጣ ናፈቀኝ ይህ ሰካራም የሆነ ሰውዬ ደሞ የሚገርመኝ የሚከተሉት ናቸው።
@KaleabKebede-fq8bj
@KaleabKebede-fq8bj 8 месяцев назад
ህዝቡ እየነቃ ነው
@ndagne7394
@ndagne7394 8 месяцев назад
Yedebra metsahaf ke ethiopia medir geta woy atfalelin
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t 8 месяцев назад
መምህር ዘበነ በዚህ "ጥልቅ" ትምህርታቸው ማርያምን ከእግዚአብሔርና ከልጁ (ከእየሱስ) በላጭ ነች እያሉን ነውና ፥ ከነርሱ ጋ ምን አለን? ምን ቀረን? ምን ሊጨምሩና ሊቀንሱ ነው? ይህ ትምህርት የልጁን ደም "ደመ-ልብ" ማድረግ አይደለም??
@yade716
@yade716 8 месяцев назад
ዘቤ እኮ ጤንነቱ መመርመር ያለበት ሰው ነው። Obsession compulsion disorder (OCD) የሚባል የአእምሮ መታወክ አለበት። እመቤቴ በሚላት Mystical creature ጉዳይ OCD ይዞታል። ይህች ፍጡር ማርያም ሳትሆን ስሟ ማርያም የሆነ principality demon ናት።
@masara7252
@masara7252 8 месяцев назад
Taratochachwu shint yesecharesalu 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😅😅😅😅😅
@ksjsshhjshshirihdhdu2465
@ksjsshhjshshirihdhdu2465 8 месяцев назад
😂😂😂🎉🎉🎉😮😮😮😮😢😢😢😢😢😢😢😢
@woineshetkibru1422
@woineshetkibru1422 8 месяцев назад
ምርጥ ተረት
@user-vw883
@user-vw883 7 месяцев назад
Kkkkkkkkkkk 😂😂😂😂 ehe sawuyo tara naw yikabatatirali ye tarati abati bihoni xuru naw😂😂😂😂😂😂😂
@user-yz1bx4ho7g
@user-yz1bx4ho7g 7 месяцев назад
ውይ ኦርቶዶክሶች ውርደታቸው አያልቅም 🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭
@selamtadese2942
@selamtadese2942 8 месяцев назад
አይ ይሄ ሰውዬ ጤነኛ አይመስለኝም እኔ
@burnlies
@burnlies 8 месяцев назад
This ethiopian priest's (deacon?) religious teaching is ethiopian Orthodox Coptic Church's teaching which has nothing to do with the canonical scriptures' spiritual laws and boundaries. Imagine: a person who was testsed by the devil to deny the supreme divine god ultimately denied his creator for this world's gold. Simultaneously, when the devil asked that same man to deny the mother of Christ Yeshua, he refused and paid his life. This is one of the most pure satanic tactics aimed to twist human beings' mind and heart from their creator and to give more value for idols which can be anything including human beings and spiritual Angeles. In other words, what is saying this priest's teaching which is mainly sourced from the so called miracles of saint Mary written by ethiopian religious people around the medieval area is that no matter human beings might sin in their lives including the denial of their creator, as long as they have strong faith in the name of saint Mary, they are safe from eternal death. An absolute satanic lies. # Exposing such basic false spiritual teachings is very important.
@user-rj1go6zw6e
@user-rj1go6zw6e 7 месяцев назад
Le Ethiopia mirt yeteret abat zebe 😝😝😝😝😁😁😁
@Dog_huger
@Dog_huger 8 месяцев назад
Zebne shame on you
@fishentertains
@fishentertains 7 месяцев назад
የዘበነ ትምህርት ለተረት እንኳን አይመጥንም
@mehrethabte6744
@mehrethabte6744 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂መች ይሆን የዚህ ሰው ተረት ተረት የሚቆመው
@cutepandachanel4428
@cutepandachanel4428 7 месяцев назад
የተረት አባት
@user-ds8nh4nr2y
@user-ds8nh4nr2y 7 месяцев назад
anemal በለው🤣🤣🤣🤣
@zelalemlimenih8599
@zelalemlimenih8599 8 месяцев назад
ይሄ ሰዉዬ ፕሮፌሰር የሚል ማዕረግ ያገኘው በተረት ነዉ እንዴ? ሰዉ እንዴት ከፈጣሪ ይልቅ ፍጡርን ተስፋ አድርጎ ሙጥኝ ይላል? ዮሐንስ 3:16። "በእርሱ የሚየምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዷልና ።" ይላል ታላቁ የእግዚአብሔር ቃል እንግዲህ ይህንን የፈጠረንንና ለእኛ መዳን ልጁን እስከ መስቀል ሞት ድረስ የሰጠንን እግዘብሔርን መካድ ቀላል ማርያምን ከመካድ እንደሚቀልል እየተነገረን ያለው። ጌታ ማስተዋልን ይስጥህ።
Далее
Abetu
7:57
Просмотров 13 тыс.