Тёмный

እግዚአብሔር መራኝ | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | ትንቢታዊ መልዕክት | Halwot Emmanuel United Church 

Halwot Emmanuel Church
Подписаться 156 тыс.
Просмотров 77 тыс.
50% 1

እግዚአብሔር መራኝ | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | ትንቢታዊ መልዕክት | Halwot Emmanuel United Church

Видеоклипы

Опубликовано:

 

10 май 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 211   
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 3 месяца назад
ይህ መልእክት ለኔ ለአገሬ ያለችበትን ሁኔታ እግዚአብሔር ህባችን እንድናስተውል ይናገረናል ከጥላቻ ከአድመኝነት ፓለቲካ አንደበታችንን እንግታ እግዚአብሔር የሚያደርገውን ያውቅል እንሻገራረ ብቻ በፊቱ በጸሎት በልመና ጸንተን እንደክርስቲይን ጸንተን እንቁም ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Amen. GOD is in work !!
@user-jo7il9kf6u
@user-jo7il9kf6u 2 месяца назад
Amen Amen Amen ❤❤❤
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 3 месяца назад
Be blessed we love you so much ❤❤❤❤❤❤❤
@redeatabebe7247
@redeatabebe7247 5 месяцев назад
የ እግዚአብሔር ክብር ለዘለዓለም ከአንተ ጋር ይሁን ዘኔ
@ajealajeal
@ajealajeal 2 года назад
አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን
@mesfinalemu7399
@mesfinalemu7399 3 месяца назад
Amen Amen Amen Amlak alegn ene!!!
@netsanetfiseha2781
@netsanetfiseha2781 Год назад
❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤ እግዚአብሔር ከፍፍፍፍፍ ያድርግህ አንደበትህ ብቻ ሳይሆን ህይወትም ውስጥህም ሰባኪ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dq3mh3qq9i
@user-dq3mh3qq9i 15 дней назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@user-ng4sy1xq7e
@user-ng4sy1xq7e 2 года назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረኪ የጌታ ሳዉ 📖🙌 🍒🍒🍇🍇🙌🙌 🙏🙏🍒🍒🍒አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አምንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን በጌታ ተባረኩ ጌታ እየሱስ ይባረካችሁ ፃጋዉ በእጥፍ ይብዛላችሁ 📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙌📖🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🍒🍒🍒🙏🙏🙏🙏
@rigbehabtegergis873
@rigbehabtegergis873 11 месяцев назад
አሜን እሜን አሜንንንንንንን ብሩክ ነህና የእንደገና አምላክ ይባርክህ።
@messiqueenmessiqueen584
@messiqueenmessiqueen584 Год назад
አሜን አሜን እዉነት እየመራኝ ነው በይግባኝም ስንቱ ጎዳና እያሳለፉ ነው 😭😭😭🙏🙏
@yewobdardemissie5236
@yewobdardemissie5236 2 года назад
ባላለቀ እያልኩ ሰማሁ ከዚህ በላይ ለግል ህይወት ለቤተክርስቲያን ለሀገር ትንቢት የለመ የኢትዮጵያ አምላክ ከብሩ ይታያል ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
@mesfinalemu7399
@mesfinalemu7399 3 месяца назад
Yes Amen Amen Amen!!!
@marthakwt7830
@marthakwt7830 Год назад
አሜንአሜንአሜንኢየሱሰጌታናዉ
@aklileatresso6304
@aklileatresso6304 2 года назад
አገልጋይ ዘኒ በጣም ነው የምወድህ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ!!!! ክፍት ብሎኝ ነበር የሰማውት ግን ተፅናናው ተባረክልኝ ........
@user-hp4pk8gd1r
@user-hp4pk8gd1r Месяц назад
ምን አይነት ድንቅ መልዕክት ነው ። ጌታ ይባርክህ ዘኔ
@mesfinalemu7399
@mesfinalemu7399 3 месяца назад
Amen Amen Amen yemecharesha honlgnal!!
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Год назад
አሜንንንንንንንንንንንን❤ አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንን 🙏🔥
@yonatantaye2845
@yonatantaye2845 2 года назад
God bless you
@yirgalemcell5423
@yirgalemcell5423 Год назад
Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻haleeeeeeeluyaaaaa tabarkh
@kibensh919
@kibensh919 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🙇‍♀️🙇‍♀️❤❤
@user-vh8hn8il2w
@user-vh8hn8il2w Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@asteraseefa9575
@asteraseefa9575 2 года назад
አሜን መንገዱ ባይገባኝም አንድ ነገር ግን ገብቶኛል እግዚአብሔር እየመራኝ እንደሆነ።
@mesfinalemu7399
@mesfinalemu7399 3 месяца назад
WOW Wow wow Amen Amen Amen Egziabher sila Ene yiwagal !!! Egziaber festimo yibarkeh ante biruk geta ke ane gar new ejig tebrzaleh!!!
@user-zk1nv9sv1j
@user-zk1nv9sv1j 2 месяца назад
አሜንንንንንንንንንንንንንን
@user-vh8hn8il2w
@user-vh8hn8il2w Год назад
ደግሜ አላለቅስም አሜን
@kidymengistu424
@kidymengistu424 Год назад
Zenye tebareklgn egziabher be anth eyetenageregn new ahun yalewbet huneta new Amen telate yefelegewn ayagegnbgnm egzibher le kbru yadergenal yhenn new yeteredahut tebareklgn prophet
@user-vh8hn8il2w
@user-vh8hn8il2w Год назад
አሜን አሜን አሜን ሰው ሁሉ ለምን ብሉ አንተ መልካም ነክ
@fifidesalegne5879
@fifidesalegne5879 Год назад
Amen amen amen I received this phrophcy 🙏🙏🙏🙏🙏
@yirgalemcell5423
@yirgalemcell5423 Год назад
Prophet zaneeee betik yibarkh bante timrt bizuu tamiralaw amsginalw Revelation 11 (አማ) - ራእይ 5: ማንምም ሊጐዳቸው ቢወድ እሳት ከአፋቸው ይወጣል ጠላቶቻቸውንም ይበላል፤ ማንም ሊጐዳቸው ቢወድም እንዲሁ ሊገደል ይገባዋል።yih qal bahiwatik layiii yihun 🌹
@weynuaebba3744
@weynuaebba3744 Год назад
ተባረክ እግዛብሄር ይባርክህ ሰላሙን ይሰጥህ
@sebletefera7649
@sebletefera7649 9 месяцев назад
Amen ....Nebeye zene Almighty God bless You
@dereseteshome9250
@dereseteshome9250 2 месяца назад
AMEN AMEN
@zoretozorito-un1es
@zoretozorito-un1es Год назад
ጌታ እየሱሰ አብዝቶ ይባርኮ❤❤
@nigstiberaki5666
@nigstiberaki5666 Год назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@ersamedanielgenet6225
@ersamedanielgenet6225 2 года назад
አሜን ጠለት በእኔ ለይ የፈለገዉን ማግኘት አይችልም
@ruthsolomon2917
@ruthsolomon2917 2 года назад
Amen tbarke yegzyabhar barya ena tkblkute gehta ybarke bhywta gehta ykbre ygzwe kale nwe gehta yrdanale
@princess.10
@princess.10 2 года назад
Amen amen amen amen God to the
@YouditYoudit
@YouditYoudit Год назад
❤❤❤❤አምላክ ዘመንህ ይባረክሆ❤❤
@yamesolomon9169
@yamesolomon9169 2 года назад
zene geta eysuse zemnehene yebarke nubse alkrlhgneme be melktu haluya yes be mekrawechachne eysuse yetawke
@jemo5716
@jemo5716 Год назад
Amen Amen Amen
@fifidesalegne5879
@fifidesalegne5879 Год назад
Amen amen 🙏
@meheretgebre4985
@meheretgebre4985 2 года назад
Bemkakel yemeragal Amen Amen
@ristekaleb-mm8zx
@ristekaleb-mm8zx Год назад
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው 🙌
@hiwotbezabh6788
@hiwotbezabh6788 2 года назад
amen amen amen
@ajealajeal
@ajealajeal 2 года назад
አሜንንንንንንን እየመራሀኝ ነው
@GospelOfChristForAll7777
@GospelOfChristForAll7777 2 года назад
Hallelujah hallelujah amen.
@yaredethio2200
@yaredethio2200 2 года назад
አሜንንንንንን እስይ
@lidiyategene5991
@lidiyategene5991 2 года назад
amennnnnnn
@hirutzewde8075
@hirutzewde8075 2 года назад
አሜን እየመራኝነው
@maryamialami1267
@maryamialami1267 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲✊✊🤲📖🤲🙏🙏🤲📖✊ ትባሪክ ትባሪክ ትባሪክ ትባሪክ ትባሪክ 🤲📖🍇🤷👈
@melakkuatnafu5691
@melakkuatnafu5691 Год назад
Amen Amen tebarek zene
@berhanuhabtemariam9980
@berhanuhabtemariam9980 Год назад
አሜን
@addiszele4182
@addiszele4182 2 года назад
አሜን!!!!! የጠነከረው ነገር አብ ሊከብርበት ወልድም ሊከብርበት እንጂ ለሞት አይደለም!!!!!!
@berhanehaleke4358
@berhanehaleke4358 Год назад
አሜን አሜንንንንን
@danieldambalo3366
@danieldambalo3366 2 года назад
Ameen
@danieldambalo3366
@danieldambalo3366 2 года назад
Ameen
@adanech1990
@adanech1990 2 года назад
Amenn ✋️ Egzabihar Aleh 🙏
@tigisttadele369
@tigisttadele369 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በመካከል!!! ሸሸ።ይሸሻሉ ።አሜን። ዳቢሎስን ተቃወሙ እርሱም ሸሸ ቁልቁል ተመለከተ ። ትንንሾች ናቸው።እውነት ነው ያንን ብርቱ እውነት የሚሸፍን የለም።አሜን። ለተመላሽ በጀት የለም።😍 አሜን ተስፍዬ እግዚአብሔር ነው።አሜን እግዚአብሔር ይህን አደረገ።መታገስ መልካም ነው ። የድረስ ለሀገሬ ። አሜን አምላክ አለን እግዚአብሔር አለ። ይህ ደመና በመካከል ይገባል። እግዚአብሔር በመካከል ይገባል ።ዘኔ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በሁሉ ተባረክ ተከናወን🙏🙏🙏❤❤❤❤
@ymitame1914
@ymitame1914 2 года назад
Ameeen ameeen kbiru legeta yihun🙏🙏🙏
@yeneneshsimachew5503
@yeneneshsimachew5503 Год назад
Ameeeeeen🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@helen4526
@helen4526 2 года назад
Amen .
@tegaba748
@tegaba748 Год назад
zene geta Eyesus yebarikh
@Adu40
@Adu40 Год назад
Amen
@metiiiwallaga3427
@metiiiwallaga3427 Год назад
Ameen🙏🙏
@emuasfaw1269
@emuasfaw1269 2 года назад
Eysus yebark
@almazguta4665
@almazguta4665 2 года назад
Amen..oam.Rivev
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 года назад
ውይይይይ ምን አይነት መገለጥ ነው!!! ሃሌሉያ. ደመና እየመራኝ ነው!!!!
@habtamneshbekele4433
@habtamneshbekele4433 Год назад
Geta yesus yebarki
@hiwotbezabh6788
@hiwotbezabh6788 2 года назад
amen
@kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113
@kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113 2 года назад
amen waw yemudnk tmhret nw lemlem be eyesus sem
@ellenweldeabzghi8196
@ellenweldeabzghi8196 2 года назад
Wawww amennnn tebarek yegzabiher sew
@user-hp4pk8gd1r
@user-hp4pk8gd1r Месяц назад
አሜሜሜሜሜሜሜን!
@asnakechtadese
@asnakechtadese 2 года назад
አሜን አሜን እግዚአብሔር መራኝ እንደት ደስ የምያሰኝ የእግዚአብሔር ቃል ነው ኡፍፍፍፍፍ ሃሌ ሉያ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት በምን አንደበት ላምስግነው ቃላት ያጥረኛል ኢየሱስ ያድናል ነብይ ዘነበ እግዚአብሔር ይባርክህ በኢየሱስ ስም ተከናወን
@nebiattekie7345
@nebiattekie7345 Год назад
Elelelel...........
@genetsenbeto4041
@genetsenbeto4041 2 года назад
Amen endet endehone balakim ketilalaew
@shimelismulisa4125
@shimelismulisa4125 Год назад
Amane Ante tamagn Bariya
@senny6275
@senny6275 2 года назад
የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ዘኔ ዛሬ ለኔ የወቅቱን መልእክት ባንተ የተናገረኝን ጌታ እጅግ እናድርግ አመሰግነዋለሁ፣ ክብር ይሁንለት። እሱ እግዚአብሄር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ።
@kisanetaraya1255
@kisanetaraya1255 2 года назад
እንኳንም በዚሕ ዘመን እግዚአብሔር አስነሳልን በክብርያስጨርስህ አሜን
@masterx842
@masterx842 2 года назад
Ameeeen
@user-vh8hn8il2w
@user-vh8hn8il2w Год назад
መሠዬ ትግስት ያሰፈልግሻል አሜን
@aynalemwoldeyohannes5210
@aynalemwoldeyohannes5210 2 года назад
ገብቶኝ ወይ ንጉስ ወይ አምላክ ወይ ክርስቶስ ወይ ተከታይ ደመናዬ ውሀ ያዘለው መሪዬ ደመናዬ ተባረክ ዘኔ ጴንጤ አይደለሁም መምህሩ ገብቶኝ ነው ደቀመዝሙር የሆንኩት ተባረክ
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@asnakechtadese
@asnakechtadese 2 года назад
እግዚአብሔር ስለ እኔ ይዋጋል እታገሳለው ደግመ አላለቅስም ሃሌ ሉያያያያ ክብር ለጌታ ይሁን ኢየሱስ ያድናል ነብይ ዘነ ዘመንህ ይባረክ ለምልም
@merondebele4217
@merondebele4217 5 месяцев назад
❤❤❤
@anshasmith6936
@anshasmith6936 2 года назад
ameeeen
@berhanuhabtemariam9980
@berhanuhabtemariam9980 Год назад
በማይገባህም መንገድ እየመራኸኝ ነዉ
@msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398
@msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398 2 года назад
Amennn.eyesus.geta.naw Nabeye.zane.geta.yebark Betam.teberkalw.tasnanechalu.geta.yebark
@user-vh8hn8il2w
@user-vh8hn8il2w Год назад
እንደት እንደው አላውቅም ግን የእኔ ነገር ዬቀጥላል
@user-vh8hn8il2w
@user-vh8hn8il2w Год назад
እውነቱ ደመና እየመራኝ ነው ጠላት መንገድ ተሳስተካል ተሰፋ ቁረጥ
@salamelahned1023
@salamelahned1023 2 года назад
አሜን አሜን ፀጋው ይብዛልክ ዘንዬ የተባረክ ነህ 🙏❤❤
@tasefaneshergudo573
@tasefaneshergudo573 Год назад
የተነገርን እግዚአብሔር ይበርክ አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁንንንን ነቢይ ዘኔ ዘምንክ ይለምልም 🍒📖
@sisaybook75
@sisaybook75 2 года назад
ለተንታኝ ባይመችም !እግዚአብሔር ለምድሬ ጣልቃ ይገባል።አይዞሽ ሐገሬ ለአንቺም ተስፋ አለ። መምሕሩ መርከቧ ላይ ነው።መንገድ የጀመረ አምላክ አለ።
@bekeltechbek5194
@bekeltechbek5194 Год назад
Wow በክርስቶስ ደም ከቡዙ ፓታን ነፃ ዎትቺያሎ አሜንንን 😘😘🙌ዘንዬ 😘😘🙌🙌✅️✅️✅️🍇🍇🍇🍇🍇📖📖📖✅️✅️✅️
@fantujesusislord8474
@fantujesusislord8474 2 года назад
Ameen Ameen haleluyaa ተባረክ ዘኔ ፀጋ ይብዛልክ
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 2 года назад
ኃሌሉያ ፈርኦንን የማገልገል ጊዜ ፈጽሞ ይቋረጥ በኢየሱስ ስም ጠላት አገልግሎታችንን በኢየሱስ ስም ይጣ አሜንንንንንን ተባረክ
@user-vh8hn8il2w
@user-vh8hn8il2w Год назад
ለእ/ር ክብር ነው አሜን አሜን አሜን
@almazguta4665
@almazguta4665 2 года назад
God.beless.You
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 года назад
ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛልን አሜን። እየሱስ ክርስቶስ እውነት ነው። ተፈፀመ። ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤ “ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 💯የእግዚአብሔር ህያው ቃል እና የልጁ መንፈስ ይህንን ያደርጋል፤ “የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥ ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፥ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል፤” - ዕብራውያን 4፥12 ኤፌሶን 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ። ⁴ ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን። ⁵ በበጎ ፈቃዱ እንደ ወደደ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ለእርሱ ልጆች ልንሆን አስቀድሞ ወሰነን። ⁶ በውድ ልጁም እንዲያው የሰጠን የጸጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ ይህን አደረገ። ⁷ በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት። ⁸ ጸጋውንም በጥበብና በአእምሮ ሁሉ አበዛልን። ⁹ በክርስቶስ ለማድረግ እንደ ወደደ እንደ አሳቡ፥ የፈቃዱን ምሥጢር አስታውቆናልና፤ ¹⁰ በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው። ¹¹ እንደ ፈቃዱ ምክር ሁሉን የሚሠራ እንደ እርሱ አሳብ፥ አስቀድመን የተወሰንን በክርስቶስ ደግሞ ርስትን ተቀበልን። ¹² ይኸውም፥ በክርስቶስ አስቀድመን ተስፋ ያደረግን እኛ ለክብሩ ምስጋና እንሆን ዘንድ ነው። ¹³ እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል፥ ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፤ ¹⁴ እርሱም የርስታችን መያዣ ነው፥ ለእግዚአብሔር ያለውን ሁሉ እስኪዋጅ ድረስ፥ ይህም ለክብሩ ምስጋና ይሆናል። ¹⁵ ስለዚህ እኔ ደግሞ በእናንተ ዘንድ ስለሚሆን በጌታ በኢየሱስ ስለ ማመንና ለቅዱሳን ሁሉ ስለሚሆን መውደድ ሰምቼ፥ ¹⁶ ስለ እናንተ እያመሰገንሁ ስጸልይ ስለ እናንተ ማሳሰብን አልተውም፤ ¹⁷ የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ። ¹⁸-¹⁹ ይህም የልባችሁ ዓይኖች ሲበሩ የመጥራቱ ተስፋ ምን እንዲሆን በቅዱሳንም ዘንድ ያለው የርስት ክብር ባለ ጠግነት ምን እንዲሆን ለምናምን ከሁሉ የሚበልጥ የኃይሉ ታላቅነት ምን እንዲሆን ታውቁ ዘንድ ነው፤ ²⁰-²¹ ክርስቶስንም ከሙታን ሲያስነሣው ከአለቅነትና ከሥልጣንም ከኃይልም ከጌትነትም ሁሉ በላይና በዚህ ዓለም ብቻ ሳይሆን ነገር ግን ሊመጣ ባለው ዓለም ደግሞ ከሚጠራው ስም ሁሉ በላይ በሰማያዊ ስፍራ በቀኙ ሲያስቀምጠው በክርስቶስ ባደረገው ሥራ የብርታቱ ጉልበት ይታያል፤ ²² ሁሉንም ከእግሩ በታች አስገዛለት ከሁሉ በላይም ራስ እንዲሆን ለቤተ ክርስቲያን ሰጠው። ²³ እርስዋም አካሉና ሁሉን በሁሉ የሚሞላ የእርሱ ሙላቱ ናት። ✝ፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔርን ጥበብ ሊረዳ ይችላልን? መንፈሳዊውን ነገር ለመረዳት ጸጋ ያስፈልጋል፤ የእግዚአብሔርን ጥበብ ራሱ የእግዚአብሔርን መንፈስ ለሰው ካልገለጠለት በቀር ሊረዳው አይችልም። ለዚህም ነው አንዳንድ ሰዎች የእግዚአብሔርን ቃል ምንም እንኳን ቢያነቡት ሁሉ ግን አልተረዱትም። “በዚያን ጊዜም መጻሕፍትን ያስተውሉ ዘንድ አእምሮአቸውን ከፈተላቸው፤” - ሉቃስ 24፥45 🔓በህያው አባታችንና አምላካችን በእግዚአብሔር ልጅ በጌታችን በመድኃኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም ጥበብን፣ እውቀትን፣ ማስተዋልን እንዲሁም መገለጥን ይስጠን አሜን። 👑እግዚአብሔር ጸጋውን አበዛልን፤ ይህ ጸጋ ምንድነው? ከእኛ ብቃት እና ማንነት ያልሆነ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው። እግዚአብሔር የፈቃዱን ምስጢር ወይም ጥበቡን እንድናውቅ ጸጋውን አበዛልን። አእምሮአችን እንዲያስተውል፣ ሰማያዊውን የእግዚአብሔርን ሀሳብ እንዲቀበል ጸጋውን አበዛልን። ማለትም በጸጋው ጥበቡን ገለጸልን፤ በጸጋው ደግሞ አእምሮአችንን ከፈተልን። 1ኛ ቆሮንቶስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴-⁵ እምነታችሁም በእግዚአብሔር ኃይል እንጂ በሰው ጥበብ እንዳይሆን፥ ቃሌም ስብከቴም መንፈስንና ኃይልን በመግለጥ ነበረ እንጂ፥ በሚያባብል በጥበብ ቃል አልነበረም። ⁶ በበሰሉት መካከል ግን ጥበብን እንናገራለን፥ ነገር ግን የዚችን ዓለም ጥበብ አይደለም የሚሻሩትንም የዚችን ዓለም ገዦች ጥበብ አይደለም፤ ⁷ ነገር ግን እግዚአብሔር አስቀድሞ ከዘመናት በፊት ለክብራችን የወሰነውን፥ ተሰውሮም የነበረውን የእግዚአብሔርን ጥበብ በምሥጢር እንናገራለን። ⁸ ከዚችም ዓለም ገዦች አንዱ እንኳ ይህን ጥበብ አላወቀም፤ አውቀውስ ቢሆኑ የክብርን ጌታ ባልሰቀሉትም ነበር፤ ⁹ ነገር ግን፦ ዓይን ያላየችው ጆሮም ያልሰማው በሰውም ልብ ያልታሰበው እግዚአብሔር ለሚወዱት ያዘጋጀው ተብሎ እንደተጻፈ፥ እንዲህ እንናገራለን። ¹⁰ መንፈስም የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር ስንኳ ሳይቀር ሁሉን ይመረምራልና ለእኛ እግዚአብሔር በመንፈሱ በኩል ገለጠው። ¹¹ በእርሱ ውስጥ ካለው ከሰው መንፈስ በቀር ለሰው ያለውን የሚያውቅ ሰው ማን ነው? እንዲሁም ደግሞ ከእግዚአብሔር መንፈስ በቀር ለእግዚአብሔር ያለውን ማንም አያውቅም። ¹² እኛ ግን ከእግዚአብሔር እንዲያው የተሰጠንን እናውቅ ዘንድ ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ እንጂ የዓለምን መንፈስ አልተቀበልንም። ¹³ መንፈሳዊውን ነገር ከመንፈሳዊው ነገር ጋር አስተያይተን መንፈስ በሚያስተምረን ቃል ይህን ደግሞ እንናገራለን እንጂ የሰው ጥበብ በሚያስተምረን ቃል አይደለም። ¹⁴ ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ነውና አይቀበለውም፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለ ሆነ ሊያውቀው አይችልም። ¹⁵ መንፈሳዊ ሰው ግን ሁሉን ይመረምራል ራሱ ግን በማንም አይመረመርም። ¹⁶ እንዲያስተምረው የጌታን ልብ ማን አውቆት ነው? እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን። ❤️ተወዳጆች ሆይ! ከእግዚአብሔር ቃል እና ከቅዱስ መንፈሱ ጋር ጊዜ እናሳልፍ እንዲሁም የሚበልጠውን እንምረጥ፣ እንመልከት ለማለት ያህል ነው። ተባርካችኃል።
@abenezer83
@abenezer83 2 года назад
አሜን - እግዚአብሔር እየመራኝ ነው - እግዚአብሔር በመካከል ይገባል::
@deboamare5171
@deboamare5171 Год назад
እሡ ከከበረ ደጋግሞ ፈተና ይግጠመኝ
@addiszele4182
@addiszele4182 2 года назад
የጌታ ኮቴ /የከባድ ዝናብ ድምፅ/ይሰማል!!!!!
@JesusisthechristsonofGodandGod
@JesusisthechristsonofGodandGod 2 года назад
ሻሎም ነብይ ዘኔ ሰላምካ ብክርስቶስ ብዙሑ ይኩን ንዘለካ ኩሉ ሰላም ክርስቶስ ይምልኣይ 🙏ከመይ ከም ዝፈትወካ ብጎይታ የሱስ ከመይ ከም ትባርኸኒ ሓይለይ መመሊሱ ከምዝሕደስ ሰሉስን ሓመስ ከመይ ከመዝናፈቀን ኣይትፈልጥ ሎሚ ደማ ጎይታ ሓድሽ ነገር ክምህረኒ እዩ ኢለ ጥራዘይ ቢሮይን ሒዘ ከምዝቅመጥ ብጽሎትካ ከመይ መንፈስ ከምዝመላኒ ንስካ ብሩኽ ኢኻ ብሓቂ ንብዙሓት ንበረኽት ኩን ደገ ጸላእትካ ውረስ ጎይታ የሱስ ብኣካ ብዙሕ ሰለ ዝምሃረን ሰለኻ ንጎይታ የሱስ የመስግኖ ተባረኽ 🙏🙏🇪🇷🇮🇱 some one please translate to Amhric🙏
@bekeltechbek5194
@bekeltechbek5194 Год назад
አሜንንን አሁንም ተስፓዬ እግዚአብሔር ነው አሜንንን 😘🙌👍👍✅️✅️✅️📖🤝🤝🤲🏻
Далее
Nurse's dream !! 😂😂
00:17
Просмотров 5 млн
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
Басстер - Салони BMW | 2024 | comeback
3:49
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Shoxruxbek Ergashev - Alam ekan (Official Music)
4:37
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
Просмотров 4,3 млн