Тёмный

እግዚአብሔር አምላኬ በሕማማቱ ምን አደረገልኝ? ዘቀዳም ሥዑር - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ 

Memeher Dr Zebene Lemma
Подписаться 467 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

እግዚአብሔር አምላኬ በሕማማቱ ምን አደረገልኝ? ዘቀዳም ሥዑር - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 307   
@zedoshewasalale5426
@zedoshewasalale5426 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ። ከሆሳዕና እስከ ዛሬ የተሰጠውን ትምህርት ሁሉ ሳያመልጠኝ ተከታትየዋለሁ መንፈስን ያሳሪፋል ፡ መምህራችንቃለህወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምሎት አሜን ።
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ 4 года назад
መምህር ዶ/ርዘበነ ስሰማህ ዉዬ ባድር አልጠግብም አንተን ስሰማ አምላኬን እጅግ አስበዋለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፀጋዉን ያብዛልህ
@rutatube8848
@rutatube8848 4 года назад
በውጭም ባገርም ያላቹ እትዮጵያኖች እንኳን ለቀዳም ሥዑር አደረሳቹ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@amytube1013
@amytube1013 4 года назад
የተዋህዶ እንቆች እንኳን ለፋሲካ በአል በሰላም አደረሳቹህ እኔም እናንተም ዋጋ ተከፍሎልን ድነናል
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 4 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 💛💛💒💒💛💛
@ሜሮንሐበሻዊት
@ሜሮንሐበሻዊት 4 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን😍😍 እውነት ነው ክብሩ ይስፋ 🙏🙏🙏
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@geremechgetach
@geremechgetach 4 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ
@ወለተትሳኤወለተትሳኤ
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለእየሱስ ክረስቶስ ትንሳኤ ዋዜማ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በውነት ጸጋውን ያብዛልህ የኛ ውድ እንቁ መምህራችን
@sosipeace4070
@sosipeace4070 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር! እንኩዋን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም በጤና አደረስዎ!!! ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች በሙሉ መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላችሁ!
@Sidona487
@Sidona487 4 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እንኳን ኣደረሳቹለ ቅዳሜ ስዑር
@addisaddis9555
@addisaddis9555 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@fasikaysma5904
@fasikaysma5904 4 года назад
አሜን እንኳን አብሬ አደረሰን መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባቻችን
@የኦርቶዶክስለኦርቶዶክስቱ
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ጸጋዎን ያብዛሎት እመብርሃን አትለዮት
@ፂዮንየማርያምልጅ-ቐ8ተ
ቃለህይውትን ያስማልን መምህራችን እንኳን አደርሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ
@mekdasmekdas8442
@mekdasmekdas8442 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@gaberyayamareyam8473
@gaberyayamareyam8473 4 года назад
እንደ እኔ ያለውን ደካማ ሰው ለዚ ለትንሳኤክ ቀን ያበቃህ የእግዚአብሔር ቃል የተመሰገነ ይሁን እኔን ደካማ ልጅህን በፊትህ ለመቆም አቅም የለኝም ደካማ ልጅክ ነኝ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ አሜን
@TG-zf5ep
@TG-zf5ep 4 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ከነቤተስብኦ ይጠብቅልን::
@teshalegadissa9865
@teshalegadissa9865 4 года назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን መልካም የትንሳዔ በአል ይሁንልህ
@demulove6243
@demulove6243 4 месяца назад
መምህር እንኳን ደህና መጡ እንኳን አደረሰዎት መምህር በጤና ያቆይልን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በዓሉን የሰላም የፍቅር ያድነት ያድርግልን ያዘነው ተደስቶ የተራበው ጠግቦ ያጣ አግንቶ የሚኖርበትን ቀንና ዘመን ስጠን ሀገራችንን የቀድሞ ሰላሟን ይመልስልን የእርቅ ዘመን ይሁንልን
@johnnyadmas
@johnnyadmas 4 года назад
Memher Zebene, you are a blessing and a gift to this world, your teaching , your knowledge, your passion and compassion, your timely messages are filling our spirit and completing us . May God Bless you and your family. Thanks a million Teacher. Thank you .
@yaneeabeba6836
@yaneeabeba6836 4 года назад
Amen Amen Amen❤
@gashawtsega7768
@gashawtsega7768 4 года назад
መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለሕይዎት ያአሰማልን በሞቱ ሞትን ሻረልን ሀያሉ አምላክ።እንኩአን አደረሰዎት ከነመላው ቤተሰቦችዎ እላለሁ።
@marcykifle4376
@marcykifle4376 4 года назад
ዉድ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለዚች ለተባረከች ቀን በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ። ስንቱ ይችን ቀን ሳያዬዋት እንደ ተመኙት አልፈዋ ነፍሳቸውን በገነት ያኑረዉ ። እኛን ጠቡቆን ከእዚህ ቀን ስላደረሰን ክብር ምስጋነ ለእርሱ ይሁን አሜን።
@azumokiyefgh294
@azumokiyefgh294 4 года назад
ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ ፍትህን ኣብራልን
@aschalechderbe8971
@aschalechderbe8971 4 года назад
Kale hiwet yesmalena memherachen
@ashrafcell8810
@ashrafcell8810 4 года назад
AMEN AMEN AMEN🙏🙏🙏KALIHIWOTI YASEMALEN
@amenyemariam5923
@amenyemariam5923 4 года назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 4 года назад
AMEN AMEN AMEN KAL HIWET YASEMALEN 🙏🙏🙏
@ለህይወቴተዋህዶሃይማኖቴ
Kal hiwet yasemaln mehre ykere edmehn fetari ybarklh
@senitsega6722
@senitsega6722 4 года назад
ቃለህወትን ያሰማልን መመህሬ ::መልካም በዓል ውድ የተዋህዶ ልጆች በስደትም ባገርም ያላቹ ወገኖቼ በዓሉ የሰላም ;የጤና የድህነት ይሁንልን🙏
@ኤልሻዳይ-መ4ዠ
@ኤልሻዳይ-መ4ዠ 4 года назад
አሜን.ቃለህይወት.ያሠማልን
@temesgenfetary8070
@temesgenfetary8070 4 года назад
Yetwehdo artdox enkan dresen nbel fasika kale hiwet yasemaln memehr
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 года назад
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ይስጥልን
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አምላካችን ልኡል እግዝአብሄር ሆይ ከእኛ ሀጥያት ይልቅ የአንተ ቸርነት ምህርት ይበልጣልና በምህርትህ በይቅርታህ ይቅር በለን አሜን።
@selamselam4554
@selamselam4554 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን
@rahelkidane6627
@rahelkidane6627 4 года назад
መምህርዬ ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልዎት። ቃሉም ጣፋጭ ነው እርሶም ፈትፍተው እኮ ነው የሚያስተምሩን የሁሉ ባለቤት እግዚያብሔር ይመስገን🙏እድሜዎትን ያርዝምልን። አሜን
@Tube-jv4nj
@Tube-jv4nj 4 года назад
መምህር እንኳን አደርሶት ሁላችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለዚህ ላደረሰን አምላክ ይመስገን ይሄ ክፉ በሽታ አስወግዶልን ነገ አዲስ ቀን ያምጣልን💟💟💟💛❤💚
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 4 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ስለመተላለፌ ቆስልክ ስለበደሌም ደቀቅህ ስለኔ ተሰቃየ ጌታ ሆይ ፍቅር በልቦና ያድር ዘንድ ልቦናየን አብራልኝ
@serkalemhadsuh2143
@serkalemhadsuh2143 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን እንኳን አብሮ አረደስን አሜን
@maranatagetahoyetolona7614
@maranatagetahoyetolona7614 4 года назад
AmenAmenAmen Bewnet kalehiwt yaseman memeherachen Abatachen Erejem edemi yesetelen
@boozoodubai862
@boozoodubai862 4 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን 💒💒💒💒💒💒😍😍😍😍😍😍😍😍✝️✝️✝️✝️✝️✝️😢😢😢😢😢
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 4 года назад
ኣሜንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንንን ቃለ ህወት ያስማልን መምህራችን በእናንተ ኣድሮ ለመከረን ለገስጸን ክብር መስጋና ለሱ ይሁን።
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
@ወለተማርያም-ጨ4በ
@ወለተማርያም-ጨ4በ 4 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@segayamelhim7649
@segayamelhim7649 4 года назад
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥል ለመምህራችን አሜን🙏🙏🙏
@ድንግለይማዕተበይአይበትኽ
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሬና አባቴ ስብከትዎት ልብ ሰንጥቆ ይገባል
@mimidemese2389
@mimidemese2389 4 года назад
አምላካችን አንተ ስለኛ መተላለፍችን ብዙ መከራ ተቀብለሃልና ስለናትህ ብለህ ስለቅዱሳኑ ብለህ ከአጥያታችን እጠበን ይቅር በለን ለአንተ ሁሉ ይቻለሃልና መምህራችን ቃለህይወት ያስማልን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
@lylaabdo4752
@lylaabdo4752 4 года назад
አሜንአሜንአሜንክብርለመደሀኒትአለም
@seble1020
@seble1020 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@suebilly16
@suebilly16 4 года назад
Amen amen memeher Zebeñe 💒💒💒🕊🕊
@azumokiyefgh294
@azumokiyefgh294 4 года назад
ኣቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን
@asss4503
@asss4503 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ባፈሰሰዉ ክቡር ደሙ በቆረሰዉ ቅዱስ ስጋዉ በእማምላክ እንባ ከበደላችን ያንፃን
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 года назад
መምህራችንን መምህር ዶ/ር ዘበነ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ ✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 4 года назад
አሜን አሜን አሜን :ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን :የአገልግሎት ዘመንዎ እግዚአብሔር አምላክ :ይባርክ መልካም በዓለ ትንሳኤ ያድርግልን ::
@yemaryamlij2780
@yemaryamlij2780 4 года назад
Our Paul ❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@የማርያምልጅ-ተ1ፀ
@የማርያምልጅ-ተ1ፀ 4 года назад
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የምየ ኦረቶዶክስ እህቶቾ ውድሞች መላው የኢትዮጵያ ምእመን
@ju7867
@ju7867 4 года назад
የወጌል ገበሬዎች እንኳን ለጌታችን ለመዳን ያለም ለየሱስ ክርስቶስ ለትሳዬዉ በአል በሰላም አደረሳቹ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
@milieteberaki2880
@milieteberaki2880 4 года назад
Amen Amen Amen qal hiwet yesmalna Amen
@mebrathagos3099
@mebrathagos3099 4 года назад
Egzabehr kail hewat yasmln
@ሰናይትሰናይት-ሸ4በ
@ሰናይትሰናይት-ሸ4በ 4 года назад
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለጌታችን ለመደንተችን እየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ ዋዜማ ስለማይነገርው ስጦታ እግዚብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልህ የተወህዶ እንቁች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜን
@kidesthayes122
@kidesthayes122 4 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን፡ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ ለኔም የተሠበረ ልብ ይሥጠኝ
@destyasthin6535
@destyasthin6535 4 года назад
ስለ እኔ ተሰቃየህ ስለ እኔ ተገፈፋህ ስለ እኔ ተሰቀልህ ስለ እኔ ታመምህ ስለ እኔ ሞትህ ይህን ሁሉ ሆነህልኝ አሁንም አሳዘንሁህ አስቀየምሁህ አስከፋሁህ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ ለንቁ መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለትንሳኤው በሰላም ያድርስልን የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዚች ቀን አደረሰን አደረሳችሁ እንኳን አደረሳችሁ ላላችሁ እህት ወንድሞቼ እንኳን አብሮ አደረሰን
@hanatube5790
@hanatube5790 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ። መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንላቹ
@gebirezgabhirwelidemicael4897
@gebirezgabhirwelidemicael4897 4 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማእልን መምህራችን እግዚኣብሔር እድመህ ይጥብቅለን።
@ቤዛዊተየማርያምልጅ
እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን ለቀዳሚ ሰኡር /ለተንሳኤ ባአል መምህር ቃል ህይወት ያስማልን ⛪⛪
@አፀዴማርያም21
@አፀዴማርያም21 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂይወት ያሠማልን የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አምላኬ ሆይ ይህንን መቅሰፍት ከምድራችን አጥፋልን እና ወደ ቤትህ መልሰን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአምላካችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለትንሳኤዉ በአል በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜንን ✟✟💒⛪💒⛪💒
@በፍጹምልብህበእግዚአብሔር
አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር ይሥጥልን ጸጋውን ያብዛሎውት አሜን ፫
@ሰሊየአለሙየተዋሂዶልጂ
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን አመት አመት በሰላም ያድርሳችሁ ወድ ኢትዮጵያዊያን መልካም የፋሲካ በአል እድሆንላችሁ ፀሎቴ ነው
@AyinAdis2016
@AyinAdis2016 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን መፅናኛ ችን ❤👏 እድሜ ይስጥልን👏❤
@የማረያምልጅአዲሰአለም
ቃለሕይወትን ይሰማልን የአገልግሎትን ዘመኖት ይባርከሎት
@User-rl9vy
@User-rl9vy 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የነፍሳችን ምግብ ሰጪ ክቡር የተከበሩ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንኳን አደረሰዎት መልካም አመት በአል ይሁንሎት🙏
@zedzwachecha3879
@zedzwachecha3879 4 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
@dubaidubai2439
@dubaidubai2439 4 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@tarikuagetu5079
@tarikuagetu5079 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@አጋፔዩቱብ
@አጋፔዩቱብ 4 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን!!!
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማል እንኳን ለጌታችን ለመዴኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በሰላም አደረሰን
@zofann2505
@zofann2505 4 года назад
Kale hiwot yasemalin Amen Amen Amen
@alfoahsony6239
@alfoahsony6239 4 года назад
Amen amen amen kal hywat yasemalen
@bezawityemaremlij3372
@bezawityemaremlij3372 4 года назад
Amen amen amen kale hiwote yasemalin
@q1q1e9
@q1q1e9 4 года назад
መምህርችንቃለህይውትንያስማልንእንካንአብሮአድርስን
@martualehegn5163
@martualehegn5163 4 года назад
Betam new mnamesegnew Abatachin🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 4 года назад
Amen Egziabher yemesgen Enkuwan abiro yaderesen kibir ledingil mariyam lij echin ken enday silefekedelgn dess bilignal yetamemut wegenochen miretun yilakilachew Memirachi kal hiwot yasemalin tsegawun yabizalot
@siyumhagazi1842
@siyumhagazi1842 4 года назад
Egizabhr ymesigen Amen amen amen lememihirachin kale hiwet yasemalin
@user-sq2ne1yw8y
@user-sq2ne1yw8y 4 года назад
Amen Memharchin Egazaber Yixebiqewat
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
አሜን እንኩዋን አብሮ አደርሰን እዚህ ላደርሰን እግዚአብሔር ይመስገን
@egzabherguasayyey3286
@egzabherguasayyey3286 4 года назад
Amen kal hiwet yasmaln memhrachn
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
@سمورهسميرهفيهذا
@سمورهسميرهفيهذا 4 года назад
Ameen Ameen Ameen qale hiwot yasemalin
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 4 года назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔ ባሪያህን ማርኛ ይቅር በለኛ
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 4 года назад
Amen amen amen keleyot yesemalen memerechen beslotechu asbune
@berkekebede2896
@berkekebede2896 4 года назад
አቤቱ ማርን አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ
@fntrggboy19
@fntrggboy19 4 года назад
አሜን መምህር እድሜነ ጤነ ይስጥልን
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 года назад
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሰዎ አደረሰን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እድሜ ከጤና ይስጥልን 💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@የሰላምአምላክእግዚአብሔር
አሜን አሜን አሜን ጌታዬ ሆይ ታረቀን ይቅርም በለን ይሁንልን ይደረግልን
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይውትን ያሰማልን መምህራችን
@alemayehudawit556
@alemayehudawit556 4 года назад
አሜን አሜን አሜን። ቃል ሕይወት ያሰማልን
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 4 года назад
አሜን ሁሌም ያስቀኑኛል መምህራችን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ስም ሲጠሩ!!
@አልማዝሐብታሙ
@አልማዝሐብታሙ 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን
@bezatube2066
@bezatube2066 4 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃሌ ሂዎትን ያሰማልን አሜን
@meazitlahun4709
@meazitlahun4709 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል አባታችን
@maryam_enatkerstos_abate6200
@maryam_enatkerstos_abate6200 4 года назад
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለፍሲካ ዋዜማ አደረሳችሁ በሀገር ውስጥም በስደትም ያለን የእለት እንጀራችንን ቆርሶና ባርኮ የሚስጠን አምላክ የኑሮ ህይወታችንንም ይባርክልን ሳይለየን ለከርም ያድርስን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@የማርያምልጅነኝባለማህተብ
አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ሳያጎል ሳይነጥል የዓመት ሠው ይበለን አሜን
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
አሜን አሜን
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 4 года назад
አሜን😢🙏ክብርና ምስጋና እርሱ ሞቶ ህይወቱን ለሰጠን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን❤💟 ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።አሜን የአገልግሎት ዘመንዎት የተባረከ ይሁን።መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንልን።💚💛❤
Далее
የሐዋሪያው ጥያቄ mp4
19:42
Просмотров 196