Тёмный

እግዚአብሔር ይችላል 

ቤተ ጳውሎስ bate pawlos (Pawlosmerewa official )
Просмотров 124 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

17 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 176   
@kokobetadesse9446
@kokobetadesse9446 Год назад
አሜን ቃለህወት ያሰማልን አባታችን።
@molaalem9626
@molaalem9626 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እኔ የአንተን ትምህርት ሠምቸ የውስጤን ጭንቀት ይለቀኛን ከእርጋታ ጋር እና እድሜ ይሥጥልኝ።🤲🤲🤲🤲🤲⛪️💒💒💒💒⛪️⛪️
@hayahalain9269
@hayahalain9269 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በቤቱ ያጽናን
@መንበረሥላሴ
@መንበረሥላሴ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን
@ውብዬየሰማዕቷልጅ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ኦርቶዶክስ እምነታችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ሀገራችን ሰላሟ ይብዛ
@selamawityigzaw4359
@selamawityigzaw4359 2 года назад
መምህር ትምህርትህ በጣም ጥሩ ነበር እባክህ አንተም ውስጡን ባለማወቅ ለቤተክርስትያናችን ምእመናን መለያየት እስተዋፅኦ አድርገሃል ስለዚህ ከቻልክ መጥተህ ለአትላንታ ቅድስተ ማርያም ምእመናን እር ቅ እንድናወርድ ብታደርግ እግዚአብሔር አገልግሎትህን የበለጠ ይባርክል ነበር
@mistochannel4570
@mistochannel4570 2 года назад
Mejemeria enante 1lemehon tfelgalachihuna nw esun na yemtyw?
@BezaZegeye-e9w
@BezaZegeye-e9w 2 года назад
ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን
@tesfayegeleso2797
@tesfayegeleso2797 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃልህዎትን ያሰማልን መምህራችን በጣም ልቦናን የምያረሰርስ ትምህርትን ነው ያሰተማሩን.
@dguhfdghj2846
@dguhfdghj2846 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን በስደት ያሉ እህት ወድሞቻችንን እህቶቻችንን በፀሎት አሥቡን💔🤲🤲🤲
@Ester-f8k
@Ester-f8k Месяц назад
መምህር ቃል ህዎትን ያሰማልን ፃጋዉን ያብዛሎት ሃጋርቺን ሰላም ያድግልን አሜን ✍️✍️😍😍😍😍😍
@etsegenet1178
@etsegenet1178 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ! ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን መምህራችን እግዚ አብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን: እናመሰግናለን: ከልብ አክብሮት ጋር 🙏🙏🙏
@bamlakkalethiopia8475
@bamlakkalethiopia8475 2 года назад
ቃለሒወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ልዑል እግዚአብሔር ✝️📖♥️
@ayelehailemaryama3595
@ayelehailemaryama3595 2 года назад
በእድሜ በፀጋ ያቆይህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከመላው ቤተሰብ ጋር ያኑርልን ።
@amarchgoa1922
@amarchgoa1922 2 года назад
አሜን አሜን አሜን💒💒💒💚💚💛💛❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@weletegiwergiswerkie593
@weletegiwergiswerkie593 2 года назад
መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 года назад
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጢና ይስጥልን መምህር ጳውሎስ 🙏🙏🙏 የ ኦርቶዶክስ አርብኛ ቃልዎትን ያስማልን መንግስተ ሰመያት ያዋርስልን 🙏🙏🙏🥰🥰..... አሜን አሜን አሜን
@elsaelsa3901
@elsaelsa3901 2 года назад
Amen Amen Amen kali hiwote yesamalene yeagilgilote zamanani charu madanAlem yebarkilki
@kidist7811
@kidist7811 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አንደበተ ርዕቱ መምህር
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 2 года назад
አሜን አመን አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ጤና ከእድሜ ከፀጋ አበዝቶ ያድልልን አሜን!!
@legessetsegaye7390
@legessetsegaye7390 2 года назад
መምህሬ መምህር ጳውሎስ ተወልደ ሥላሤ አጥጋቢ ትምሀርት ነው ለሚከታተለውና ለሚፈፅመው እረጅም እድሜ ከመልካም አገልግሎት ጋር ብርታትና ጥንካሬን ያድልልኝ ።አሜን፫።
@tigebrhanu1999
@tigebrhanu1999 2 года назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ እናመሰግናለን
@gechietube2943
@gechietube2943 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር አምልኮትና ውዳሴ ለእርሱ ይሁን
@አሮንብርሀን
@አሮንብርሀን 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በድሜ ጤና ይጠብቅልን
@የቅድስትአርሴማውዳጅጌታህ
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቅለ እይውት ያስማልን❤❤❤❤
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 2 года назад
እስበ መምህራንን ያድልልን በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ዘርህ ይባረክ
@የማርያምልጅነኝ-አ8ረ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን !!
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤️🙏🙏🙏
@tegesetkonjum7037
@tegesetkonjum7037 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜ ፀጋው ያብዛልን መምር በጣም ምወድ ማርያምን ትምርት ከልብ ነው ምታስተምር አንድ ቀን አገሬ ብታስተምር ጅማ ዜን ሊሙ ሰቃ አትናጎ ከተማ ቅድስት ልደታ ማርያም ቤተክርስቲያን
@tadushocha7389
@tadushocha7389 2 года назад
Amen Amen amen Kal Hywat Yasemalen Weda Mahmerachen Enmsgenalen Fetar Erjam Edman Tena Abezto Yestelen
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን
@አለምየተዋህዶልጅ
@አለምየተዋህዶልጅ 2 года назад
ቃለ ህወሃት ያሰማልን በእውነት መመህረችን ደሰ የምል ትምህረት ነው በእዳሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@emabetdhaba4657
@emabetdhaba4657 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ቅል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እድሜን ጤና ይስጥልኝ 👏👏♥️❤️
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@መሲዩቱብmesiyoutube
@መሲዩቱብmesiyoutube 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh 29 дней назад
መምህር አሜን ❤❤❤❤ አሜን እግአዚአብሔር ይመስገን
@sarawedm430
@sarawedm430 2 года назад
Amen amen amen qale hiwot yaemalen memehrachen be edme betsega yetebekelen hagerachen haymanotachen orthodox tewahido selam yaderegelen fetariachen amen amen amen 🤲🤲🤲
@fhhf3250
@fhhf3250 2 года назад
አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛለህ ያገልግሎት ዘመንህን ሳብ ረዘም ያርግልን በእዉነት ቃል የለኝም ❤🙏
@yacobisrael8292
@yacobisrael8292 Год назад
እንደወንድምህ እንደክብሬ ክብሬ ጌታን ተቀበልና ጌታን አገልግል እባክህ!! ተረት ተረት ላይ ዘመንህን አትጨርስ!! እንደተደባለቀብህ ይገባኛል!!!
@samrawittefera5029
@samrawittefera5029 Год назад
ante neh yetedebalekebh wendm. Libonah sile tawere enji yihen timhirt meredat yihen yahl aykebdm. Ante neh teretun meleyet yakateh because be mewkes bicha libih tawrual.
@chuchudaso5439
@chuchudaso5439 8 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ማምህር ቃል ህይውትን❤
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን😢😢
@mesi5948
@mesi5948 2 года назад
አሜን አሜን አሜን❤❤ቃለ ህይወትን ያሰሜልን መምህራችን❤🙏
@ElimEfream
@ElimEfream 2 года назад
Keep blessing Orthodox our lord Jesus christ and our mother holy Mary.Amen
@jamujamuu8676
@jamujamuu8676 Год назад
ቃለ ህይወት ን ያሰማህ መምህራችን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ
@meskeremeshetu3788
@meskeremeshetu3788 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜ ፀጋው ያብዛልን መምህር
@gdeygabre8720
@gdeygabre8720 2 года назад
Amen kale hewet yasemalin memhirachin 🙏🙏🙏
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን
@ወለተማርያም-ዸ4ጨ
@ወለተማርያም-ዸ4ጨ 2 года назад
መምህረ ጽውሎስ እግዚአብሔር ያክብርልን ፀጋውን በርከቱን ያድለን
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml Год назад
Amen amen amen kale hewet yasemalin memhrachin
@ወንቅሽትምድራዊገነት
ኣሜን ፫ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን
@ogbaghebriel5736
@ogbaghebriel5736 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት የሰማልን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 года назад
አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@achamyalish9593
@achamyalish9593 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@tiruworkteshale7113
@tiruworkteshale7113 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@ሳራአያሌዉ
@ሳራአያሌዉ 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር 🙏🙏🙏🙏
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yeneneshassegid2795
@yeneneshassegid2795 2 года назад
Amen Amen Amen Amen kalyewt yasemaln
@ElimEfream
@ElimEfream 2 года назад
I will never ever,never ever forget our mother Holy Mary...Thank you Teacher.
@SintayehuTesfaye-tk7sf
@SintayehuTesfaye-tk7sf Год назад
P
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 2 года назад
Yemiwedih yemakebrih wendime memihir Pawlos yeagelgilot zemenih yibarek kale hiwot yasemalin
@tibebukassa2348
@tibebukassa2348 2 года назад
Amen Amen Amen kale heywate yasemalen
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 2 года назад
አሜን ቃለ ሂወትን ያሰስማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ !ስለ ቅዱስ ቃሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እናመስግናለን 🙏🙏🙏👍
@fikirtewolde8323
@fikirtewolde8323 2 года назад
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 4 месяца назад
አሜን ቃለ ህይዎት ያስማልን❤❤❤
@kidestfeleke9615
@kidestfeleke9615 2 года назад
አሜን ቃለ፡ሕይወት ያሠማልን፡መምህር፡ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@saradimssie2715
@saradimssie2715 11 месяцев назад
መምህር ቃለ ህይወትን ይስማልን
@tasfaneshtunta3292
@tasfaneshtunta3292 2 года назад
Ameen kal hiwot yasemaln stegawun yabezalin 💞🤲⛪💞🙏
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 года назад
መምሕር ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን
@tesfayewondimagegne8691
@tesfayewondimagegne8691 2 года назад
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን:: ትምህርቱ የኦርቶዶክስ እምነታችንን የሚያጠናክርና ወደ ውስጥ እንድንገባ የሚያበረታ በመሆኑ አበረታቶኛል
@የማርያምኔኝየማርያምልጅ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዝሎት 🙏🙏🙏
@ZbaniAs
@ZbaniAs 7 месяцев назад
ከመዳብ ጋር ስጣላ እምፂናናበት ስብከት ❤🎉🙏🙏👂በስደት ያላችሁ አህት ወድሞቸ ለመቅደሱ ደጂ ያብቃን
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 2 года назад
አሜን ቃለሒወት ያሰማልን 🙏🏽 በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🏽
@mememalase9018
@mememalase9018 2 года назад
Amen nnnnnn jesus is the power of God it's true thank you 💕🙏
@usermb4vp5bx8d
@usermb4vp5bx8d 7 месяцев назад
kalhiwt.yasemalen.mehmerachin.🙏🙏🎉🎉❤❤❤❤❤amena.amena.amen
@eyobnegatu6174
@eyobnegatu6174 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@tigestnigussie2705
@tigestnigussie2705 2 года назад
Memerachen bee wunet kale hiyewot yasemalen😍😍😍🙏🙏🙏❤
@senaytmrhawi8375
@senaytmrhawi8375 2 года назад
Amen 🙏 kale heywot yasmalen
@zenamichael479
@zenamichael479 2 года назад
ፆሙን የበረከት ለሀገራችንም ምህረቱን ያውርድልን እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥልን አንድ ጥያቄ አለኝ መልስ ባላገኝም አንድ ቀን እግዚአብሔር አምላካችን ይመልሰዋል ብየ ተስፍ አደርጋለሁ ግን ያበላሸነው እኛው ነን ጥያቄየም ለምንድነው ቅድስት ቤተክርስቲያን ካቴድራል እየተባለች የምትጠራው ? ቅዱስት ቤተክርስቲያናችን ያማረ የተዋበ ስም አላት የክርቲያኖች ቤት ቅድስት ቤተክርስቲያን ካቴድራል የሚለው ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን አይመጥናትም ይህ ስም ንጉስ ሀይለ ስላሴ በውጭ ሲኖሩ የምእራባውያኑን ስም ይዘው መጡ ከስደት ወደሀገራችን ሲመለሱ ይዘውት የመጡት ስም ነው ይህ ስም የምእራባውያን ስም ነው ። በዚህ ከቀጠለ ወደፊ የቤተክርስቲያናችን ስም ካቴድራል በሚለው ይቀየራል ያሰጋል እሽይ በህንፆ ትንሽ የሆኑትን ምን እንበላቸው በአንድ እምነት ውስጥ ሁለት አይነት የስም አሰጣጥ ምን ይባላል ለምሳሌ መንበረ ፀባወት ቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያ ይባል ነበር በፊት አሁን ካቴድራል ተቀይሯል እረ የቅድስት ቤተክርስቲያንን ስም መልሱልን እባካችሁ ትላልቅ ሰወች ወይም መምህራን የቤተክርስቲያን አለቃወች ናቸው እና ካቴድራል የሚለውን ስም የሰጣችዋት እባካችሁ መልሱልን እኔ ጥያቄየ መልስ እስካገኝ ድረስ እጠይቃለሁ
@tigidema1661
@tigidema1661 2 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@yifruhailu5268
@yifruhailu5268 4 месяца назад
አሜን ፣ ቃለሕይወት ያሰማልን።
@ketelazemed3478
@ketelazemed3478 2 года назад
ከጤናጋርያድልልን፡ቃለህይወትንያሰማልን
@fantagirma315
@fantagirma315 2 года назад
ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ይስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ረዥም ከቤታስቦቻችን ጋር
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 2 года назад
Amen Amen Amen kalhewet yasemalin memhrachn erjm edme ketena gar yadliln yenatun kidste kidusan dngl maryamn Hager ethiopian tebkln egnanm Lenihan Abkan Amen yhunlin 💚💚💛❤🙏🙏🙏
@ethoageryatesayeshenyaseye9876
@ethoageryatesayeshenyaseye9876 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🎚🎚🎚🎚
@መሲባለማህተብዎ
@መሲባለማህተብዎ 2 года назад
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ጠፈጭ ሰብከት ነው እመቤቴ ትጠብቆት
@rosetubehabshawit5305
@rosetubehabshawit5305 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤🙏
@lemlemteare2785
@lemlemteare2785 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏❤
@frahiwotadamu7440
@frahiwotadamu7440 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ! ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏🙏
@azebazeb2112
@azebazeb2112 2 года назад
አሜንንን🙏🇧🇯💚💕
@ገኒ-ደ2ወ
@ገኒ-ደ2ወ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤✝️🙏
@tsahayiidadhii7984
@tsahayiidadhii7984 2 года назад
AMEEN AMEEN AMEEN 🤲🤲
@sarahsarah9191
@sarahsarah9191 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@tsahayiidadhii7984
@tsahayiidadhii7984 2 года назад
waqaayyoo sagalee jirnyaa isnii haa dhagechiisuu barsisaa keenyaa 👏👏👏👏💐💐💐💐💐😘😘
@ElimEfream
@ElimEfream 2 года назад
Amen...
@warqiwarqi7264
@warqiwarqi7264 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤
@zenazena9505
@zenazena9505 2 года назад
አሜንአሜንአሜን
@tgalmey8713
@tgalmey8713 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ያዴረሰን
@burtukanburtukan9092
@burtukanburtukan9092 2 года назад
Amen Amen amen amen amen amen
@mesiyemariyamlij646
@mesiyemariyamlij646 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ✝️🙏🙏🙏
@wedewede8500
@wedewede8500 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏🙏
@mb74091
@mb74091 2 года назад
አሜን አሜን አሜን!🤍
Далее
Пряный осенний баббл чай
00:44
Просмотров 393 тыс.
Não sabe esconder Comida
00:20
Просмотров 7 млн