Тёмный

እጣ ፈንታ ክፍል 27 | Eta Fenta epsiode 27 

Kana Television
Подписаться 1,3 млн
Просмотров 217 тыс.
50% 1

እጣ ፈንታ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Eta Fenta every Monday to Friday @10:00PM Kana RU-vid channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Eta_Fenta #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RU-vid Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Опубликовано:

 

13 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 645   
@tigesttigest3175
@tigesttigest3175 2 месяца назад
ማነው እደኔ በመኝታ ስአት እጣፈታን እሚያይ ያው የመዳምጥሪ በሌለበት 😂😂😂😂
@SeadaOmer-v2i
@SeadaOmer-v2i 2 месяца назад
እኔ ክክክክ
@AsSt-t9v
@AsSt-t9v 2 месяца назад
እኔ😔
@AsSt-t9v
@AsSt-t9v 2 месяца назад
አይይይ
@Ghfg77gChfh
@Ghfg77gChfh 2 месяца назад
እኔም😂😂
@RabyaA-o5v
@RabyaA-o5v 2 месяца назад
😂😂😂እኔም
@mahletgetu5778
@mahletgetu5778 2 месяца назад
ቅዱስ ሚካኤል ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ❤❤
@አርሴማእናቴ-አ4ነ
@አርሴማእናቴ-አ4ነ 2 месяца назад
አሜን/3/❤❤
@FunnyTractor-fc4mb
@FunnyTractor-fc4mb 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@Miratmiratlagesse
@Miratmiratlagesse 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 2 месяца назад
ኣሜን
@የሚካኤልልጅነኝ-ሠ6ወ
@የሚካኤልልጅነኝ-ሠ6ወ 2 месяца назад
አሜን
@መለኛትዩብ
@መለኛትዩብ 2 месяца назад
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1k አስገቡኝ ስወዳችሁ😢
@HayatMohammed-rh8in
@HayatMohammed-rh8in 2 месяца назад
Beged anasgebam
@መለኛትዩብ
@መለኛትዩብ 2 месяца назад
@@HayatMohammed-rh8in ተይዋ ታድያ ስንት ደግ አለ🤔
@Jilalufetiha67
@Jilalufetiha67 2 месяца назад
በርችልኝ እህቴ እኔንም ደምሪኝ
@michon12
@michon12 2 месяца назад
እሲሲሲሲ
@fitse2534
@fitse2534 2 месяца назад
1k ሲፈስ አየሁ 😂
@tesfaneshshanka6654
@tesfaneshshanka6654 2 месяца назад
ወይኔ ቦራ ተቀጠለ መቀበል አቅቶት ነው እንጂ በአዳ ፍቅር ጠብ ብሏል😅😅😅😅
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 2 месяца назад
ማመን አልፈለገም😂😂😂
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 2 месяца назад
ቆየ ጠብታለ😂😂
@Cigami-yc8ff
@Cigami-yc8ff 2 месяца назад
አወ 😂😂😂😂🤣
@JuuuiHahsje
@JuuuiHahsje 2 месяца назад
አወ😂😂😂😂😂😂😂😂
@YoiPpk
@YoiPpk 2 месяца назад
😂😂😂😂
@rebekata7425
@rebekata7425 2 месяца назад
እስኪ ነገ ቀዳሜም እሁድም ይለቀቅልን የምትሉ👍❤
@RozRoze-fm5mo
@RozRoze-fm5mo 2 месяца назад
ይለቀቅ🎉🎉🎉🎉
@rebekata7425
@rebekata7425 2 месяца назад
❤❤❤
@gdggggdffg6401
@gdggggdffg6401 2 месяца назад
ይለቀቃልኮ ሳምንት ለት ተለቋል
@hbhhbh8109
@hbhhbh8109 2 месяца назад
ቶሎ ያልቅብናል አጪር ፉልም ነው😅
@Dayan1699
@Dayan1699 2 месяца назад
ይለቀቃል
@selametesfaye
@selametesfaye 2 месяца назад
ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@SadaA-nu2hv
@SadaA-nu2hv 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን😊
@LidiyaNegasi-cg3hw
@LidiyaNegasi-cg3hw 2 месяца назад
Amen 🙏 🙏 🙏
@Emuusoll-fm9nh
@Emuusoll-fm9nh 2 месяца назад
❤❤❤❤❤amenn
@hilifetGidy
@hilifetGidy 2 месяца назад
ኣሜን
@amabit
@amabit 2 месяца назад
Amen❤❤❤
@rivanrt190
@rivanrt190 2 месяца назад
እስቲ እናታችሑን mtwedu bichA❤❤❤
@metooo4038
@metooo4038 2 месяца назад
ብቻዬን ሆኝ ቃናን እያዬሁ ነው ያለምንም መሳቀቅ መዳሜ ተሳፍራለች ለሳምንት😢❤😂😂ወላሂ ነፃነቱ ደስ ሲል😢ኡፍፍፍፍፍ
@heyatmelaku40
@heyatmelaku40 2 месяца назад
በይ ጥሩ ግዜ አሳልፊ ምግብም ስሪ
@zoziZozi-uo3hn
@zoziZozi-uo3hn 2 месяца назад
ያድርግልሽ ዉድ❤
@Hebetam
@Hebetam 2 месяца назад
ደስይላል ኡፍ እንኳን ሔዱአሪፍጊዜ 😢😢😂😂😂😂😂😂
@BirkeWoldehanazegota
@BirkeWoldehanazegota 2 месяца назад
ተ ዝናኚ ውዴ ፈታ በይ የኔ ውድ❤❤❤❤❤
@bizabiza6724
@bizabiza6724 2 месяца назад
በጣም
@HayatHayatmuhamedd
@HayatHayatmuhamedd 2 месяца назад
ወየሁ ቦራ ተቃጥሎ ሞተኮ😂😂እረ የዛሬው ይለያል ወየሁ ሞኩ😂😂😂
@beesaal8014
@beesaal8014 2 месяца назад
አዳን እምትዎዱት 😂❤
@WanaLej
@WanaLej 2 месяца назад
ኧረ በሳቅ😂😂😂😂 ውይ እጣ ፈንታ ነው ከሁሉም የሚበልጠው የምትሉ👍👍👍👍👍
@Topg-vp5gw
@Topg-vp5gw 2 месяца назад
ማነው እንደኔ በሳቅ የገደሉኝ 😂😂😂😂😂😂😂የመዳምን ቤት አቀለጥኩት😂😂😂
@zuzuyutbe7685
@zuzuyutbe7685 2 месяца назад
እኔም😂😂
@FuFg-fb4dc
@FuFg-fb4dc 2 месяца назад
እንየም😅😅😅😅😅😅😅
@ShitayeData
@ShitayeData 2 месяца назад
የ ቦራ አባት ምሪጥ ነዉ ❤
@TinaN-m7d
@TinaN-m7d 2 месяца назад
ስራ ፍለጋ ስዞር እውላለው ግን አድም አልቀናኝም ቢያስ እደእጣ ፍታ የሚያዝናናኝ ልጣ ወይኔ
@aass9542
@aass9542 2 месяца назад
ማነው እደኔ ይህ ድራማ ሱስ የሆነበት😢😢😂😂
@Hifeteasfea
@Hifeteasfea 2 месяца назад
ወላህ😢እኔ❤❤❤❤❤❤በጣም
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 2 месяца назад
እኔኮ እጣፋታን ስተኛ ነዉ የማየዉ 😂😂 ስለሚያስቀኝ መዳም አበድሽደ እዳትለኝ 😂😂😂😂 ቦረየ ጨሰኮ ተቃጠለ 😂😂
@ZewdnsheGebeyawu
@ZewdnsheGebeyawu 2 месяца назад
ቦራ ፍቅር ይዞታል የምትሉ
@SaraMakdes
@SaraMakdes 2 месяца назад
ይመሰለኛል❤❤❤❤
@gizegize-eb8ql
@gizegize-eb8ql 2 месяца назад
ቆየ❤
@Asehubi-he4wm
@Asehubi-he4wm 2 месяца назад
ወይኔ ቦራ ለካ ቅናትም እንደዚህ ያደርጋል አሁን ነዉ የገባኝ 😅 ግን እንደዛሬ ስቄ አላዉቅም 😁
@wisaamalmola8362
@wisaamalmola8362 2 месяца назад
😂እኔም
@GenetErtiro
@GenetErtiro 2 месяца назад
ቦራ በ ቂናት ሞቴ 😂😂😂
@ኣብርሽራያና
@ኣብርሽራያና 2 месяца назад
ውይ ኣቶ ቦራ😅😅😅😅😅😅😅
@KidistyetawahedoLig
@KidistyetawahedoLig 2 месяца назад
የዛሬው ይለያል ከጂምሩ እስከ ፍፆሜው በሳቅ ነው የጨረስኩት😂😂😂😂😂😂
@Ydidiyasmart-tk6cb
@Ydidiyasmart-tk6cb 2 месяца назад
Koy lemn yene comment like yelewm😢...gn selamachu ybzalgn yemedam kmemochiye
@FatiyaAbdela
@FatiyaAbdela 2 месяца назад
😮😅😅😅😅
@ልቤበእግዚአብሔርምፅና
ይሄን ፊልም ስወደው❤❤❤
@mulugataama
@mulugataama 2 месяца назад
እኛም እንወደዋለን
@Yasin.7064
@Yasin.7064 2 месяца назад
አቶ ቦራ ፍቅረወን ይናዘዙ በቅናት አይበዱ😂😂
@GrmawitTsgay
@GrmawitTsgay 2 месяца назад
😂😂😂
@HshsZhz
@HshsZhz 2 месяца назад
😂😂😂
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 месяца назад
በትክክል😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MAm-mi2is
@MAm-mi2is 2 месяца назад
ደስሚል ኮመንት ክክክ 😂😂😂
@hahahajaj2782
@hahahajaj2782 2 месяца назад
ያንስ ባሰ😂😂😂😂😂😂😂
@gggpppjjmaazaabdi
@gggpppjjmaazaabdi 2 месяца назад
ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን ውዶቼ ቅዳሜና እሁድም ይለቀቅ ውዶቼ
@semira74
@semira74 2 месяца назад
የዛሬው ይለያል😂😂ተደባደቡ ፍቅር ግን ደስ ይላል😊
@marthamartha5313
@marthamartha5313 2 месяца назад
ቦራ ተቃጠለ እኮ 😂😂😂😂😂
@nasranasra611
@nasranasra611 2 месяца назад
😂😂😂😂
@NmN-by1ez
@NmN-by1ez 2 месяца назад
በጣም😂😂😂
@ርግቢት
@ርግቢት 2 месяца назад
😂😂😂😂😂
@fatmaali7750
@fatmaali7750 2 месяца назад
ይህ የተረገም ፍቅር ግራ አጋባወ ቦራየ የፍቅር ሰወ🎉🎉😂
@AsAs-rk1ou
@AsAs-rk1ou 2 месяца назад
እና ታዳ ኣይናገርም እንዴ 😊😊
@ዘቢደርዘ
@ዘቢደርዘ 2 месяца назад
ክክክክክ ፍቅር አጂሬ
@JuuuiHahsje
@JuuuiHahsje 2 месяца назад
አወ😂😂😂
@selam518
@selam518 2 месяца назад
ቦራና አዳን የሚወድ😂❤
@امحفظة
@امحفظة 2 месяца назад
በቀን ሁለት ቢለቀቀ ምኞት ነዉ😂😂😂
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 2 месяца назад
50 ያልቃል እኮ😢
@امحفظة
@امحفظة 2 месяца назад
@@fhggfhjj7721 😭
@NejatShmelis
@NejatShmelis 2 месяца назад
​@@fhggfhjj7721ማለት ባረበኛአይቸዋለሁ141ነውየማልቀው ለምድነው50የማልቀው
@hbhhbh8109
@hbhhbh8109 2 месяца назад
​@@NejatShmelis ስሙን ንገሪኝ በአረበኛ😢😢
@NejatShmelis
@NejatShmelis 2 месяца назад
@@hbhhbh8109 ውዴ እኔቲክትክላይነውተለቆያየሁት እስከመጨረሻው
@ገነትጋልሃገረትግራይ
@ገነትጋልሃገረትግራይ 2 месяца назад
ኢቲባቲ ለኣዳ ስለዘፈነላት ቦራ ተቃጠለ 😂😂😂😂
@adisalemyeshewalji4663
@adisalemyeshewalji4663 2 месяца назад
ወይ አዳ ጋለበችው እኮ ሰውዬው በጣም ደስ ይል ነበር ድብድቡ ✊✊🤸‍♀️እደዛሬ ስቄ አላውቅም ወላሂ ብቻዬን በሳቅ ፍድት አልኩ 😂አ
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 2 месяца назад
እረ እኔም ብቻዬ፡ነፈርኩ እች ባአርት😅😅😅😅😅😅😅
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 2 месяца назад
አይይፍቅርጉደኛው😂😂😂😂
@aar4858
@aar4858 2 месяца назад
አገመግሜ ማየቴ አየመልኩ እኔ ብታይ ቱክቸ ግን ሩዝጋላይ ሸረሪት መስሌትነው አይኑንኮ ልታጠፋለት ነበር 😂😂😂
@GrmawitTsgay
@GrmawitTsgay 2 месяца назад
😅😅😂​@@aar4858
@genetamare-pd8jt
@genetamare-pd8jt 2 месяца назад
ውይ😂😂😂የዛሬው ይለያል 😅😅
@TinuTade
@TinuTade 2 месяца назад
እሰይ ቦራ ተቀጠቀጠ በደስታ😂😂
@user-pe2wv
@user-pe2wv 2 месяца назад
ዎዬ ቡራ በ ቂናት ሞተ እኮ አራ ጉዴ ፐላ 😂😂😂😂😂😂😂
@ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ
@ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ 2 месяца назад
ቦራ አዳ ቱቼ ዛሬ😂😂😂😂😂😂
@uadsfdd7491
@uadsfdd7491 2 месяца назад
አዳና ቧራ ቢጋቡ 😮😮🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍
@NejatShmelis
@NejatShmelis 2 месяца назад
ይጋባሉመጨረሻላይ
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 2 месяца назад
አይጋቡም ውሸትዋ ስያቅ ቱች ነው የሚያገባት​@@NejatShmelis
@NejatShmelis
@NejatShmelis 2 месяца назад
@@fhggfhjj7721 ላውዴ ቱቸንአያገባትም ምክንያቱም ቪድወዉ በቱቸስምእደሆነ የተመዘገበሳውቅ ከድርጅቱምያሶጣታል ከዛአዳያንይቅርታብሎ ይጋባሉ
@ቲጂነኝየተዋህዶልጅ
@ቲጂነኝየተዋህዶልጅ 2 месяца назад
​@NejatShmelአወትክክልብለሻን እኔም አይቸዋለሁ ባረብኛis
@user-K_9h7
@user-K_9h7 2 месяца назад
እንደ ቦራ ያለ ወንድ 😂ያጋጣማቹ ካላቹ እስቲ የታላቹ😅 እጃቹን
@ዜድየወሎዋቀበጥ
@ዜድየወሎዋቀበጥ 2 месяца назад
ቦራ ከአዳ ድብን ያለ ፍቅር ይዞታል አምኖ መቀበል አቃተው ውይ ቅናት 😂😂😂
@fayroz7658
@fayroz7658 2 месяца назад
እንደው ፊልሙ ላይ ያሉት በሙሉ አስቂ ኡፍፍ😂😂
@Sam-i1b2s
@Sam-i1b2s 2 месяца назад
የምትከታታሉ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@Emuusoll-fm9nh
@Emuusoll-fm9nh 2 месяца назад
12 tefwtangochin turuu netib yamtuu yemitilui like😢😢😢😢❤❤❤❤
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 2 месяца назад
የመዳም ቅመሞች 50 ያልቃል ብዙም ተስፋ አታርጉ አርፋቹ ተኙ😅😅😅😅😅
@jmela5844
@jmela5844 2 месяца назад
አታሞርች😂😂😂
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 2 месяца назад
@@jmela5844 ውነቴ እኮ ነው😁😁😁😁😁
@hbhhbh8109
@hbhhbh8109 2 месяца назад
😢😢😢😢😢
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 2 месяца назад
@@hbhhbh8109 😁😁😁😁😥አይዞን
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 2 месяца назад
ኣይሆንም ኣብዳለው😢😢
@ፍቅርቅንጣትነውጠብታ
@ፍቅርቅንጣትነውጠብታ 2 месяца назад
ቦራ እና አዳ ቱቸ በሳቅ😂😂😂😂
@tdf2105
@tdf2105 2 месяца назад
አይ አቶቦራ ለምን ልቤ የምጎዳኮሆነ አትልም ድርጂተ የምገዳኮሆነ አላለም😂😂😂
@heijejdhhh1034
@heijejdhhh1034 2 месяца назад
ውይ ኣዳ የኔ ቀበጥ ❤😂
@ዩአ
@ዩአ 2 месяца назад
ውይ ቦራ ተጨረጨርህ😂😂😂😂
@mekdesmulatu4801
@mekdesmulatu4801 2 месяца назад
😂ቦራፍቅር ያዞታል ከአዳዬ ❤❤❤❤
@HananSalew
@HananSalew 2 месяца назад
እንደኔ የቦራን አባት ሚወደው አለ ❤
@kasu3477
@kasu3477 2 месяца назад
አይ አዳ ድብድብላይ ጎበዝነኝ ሰፈር ችግር ሲኖር የሚጠሩኝ እኔን ነው አላለችም😂😂😂
@SeniYallew
@SeniYallew Месяц назад
ቦራ ዝም ብለህ እየተወጣጠርክ ሌላ ተቀናቃኝ መጣብህ ደግሞ አዳን ለመጠበቅ ቱክቼን አብራቹ ሂዱ ይላታል😂😂😂😂
@እማዬየኔናፍቆት
@እማዬየኔናፍቆት 2 месяца назад
አቶ ቦራ በቅናት ተንጨርጨር እኮ 😅😅😅
@TesgaTesga-dl8lx
@TesgaTesga-dl8lx 2 месяца назад
😂😂😂😂
@haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ
@haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ 2 месяца назад
አዳየ የኔቆንጆ 😮❤
@temesgentezera1575
@temesgentezera1575 2 месяца назад
አንቺ እብድ
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm 2 месяца назад
ሁሌ ሰፈረ ጠብ ሲኖረ የጠሩኝ ነበረ አዳ😂😂😂😂😂😂
@tigrayadey4575
@tigrayadey4575 2 месяца назад
ሁሌ ሰፈር ጥል ሲኖር ይጠሩኝ ነበር አላለችም አዳ 😂😂😂😂😂😂
@ሳራ
@ሳራ 2 месяца назад
❤😂አዳ እና ቦራ ጉድ አደረጉን እኮ
@user-አመለወርቅ
@user-አመለወርቅ 2 месяца назад
የቦራ ግርጣት😂😂😂
@Hawa-fb7ww
@Hawa-fb7ww 2 месяца назад
ወላ በሣቅ😂😂😂😂😂😂የእብድማአት😂😂😂😂😂😂
@rmbfdn1794
@rmbfdn1794 2 месяца назад
አዳ እና ቦራ ይፋቀሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩ እደነ አሊ እናሊ ደሥሢሉ
@YgguhiijTdygub
@YgguhiijTdygub 2 месяца назад
እሩዝጋር መቸነው እሚበስለው😂😂😂😂😂😂
@SurprisedHummingbird-je7vr
@SurprisedHummingbird-je7vr 2 месяца назад
እኔጃ ዥልግልግ የሆነ ሰውዬ 😂😂😂
@وللن-ت7ص
@وللن-ت7ص 2 месяца назад
እሚበስለው ከፊልም ውጭ ሢሆን ነው 😂😂
@ketoranketoran2378
@ketoranketoran2378 2 месяца назад
Please kaftognal like argugn 😊
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 2 месяца назад
ኩዚ ይመችህ አቃጠልክልን 😂😂😂በራሱ ግዜ😂😂😂
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 2 месяца назад
ደሰሲል😅😅
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 2 месяца назад
ኡ ኡ ኡ😂😂
@AlmazTube-pt3nx
@AlmazTube-pt3nx 2 месяца назад
ማነውአዳንእደኔውውውድድድየሚያረጋት❤❤❤❤❤
@ኡሙፈዉዛን-ተ1ዘ
@ኡሙፈዉዛን-ተ1ዘ 2 месяца назад
እኔ በጣም የምታስቀኝ ቱክቼ ናት ያገኝውን ሁሉ ቀለበት ሲሰጣት መቀበል ብቻ በሳቅ ሞትኩ አይ ሩዝጋር
@FhQs
@FhQs 2 месяца назад
ቦራ የቅናት ጥግ ወይኔ 😅😅😅
@yetinawondimu
@yetinawondimu 2 месяца назад
ማነው የስደት ጓደኛ የሚሆነኝ😢
@hayatAli-cl9lt
@hayatAli-cl9lt 2 месяца назад
እሱ እኮ የኛ ቡድን ነው ፓርት😂😂😂😂
@mekiyanurhasanahmedmna9879
@mekiyanurhasanahmedmna9879 2 месяца назад
😂😂😂😂
@DhXv-fm7bx
@DhXv-fm7bx 2 месяца назад
አረ ወዮው የዛሬው ይለያል😂😂😂
@MekuTefra-p3o
@MekuTefra-p3o 2 месяца назад
❤❤❤
@TheBest-md7gk
@TheBest-md7gk 2 месяца назад
አይ ቦራና አዳ መቼ ይሁን ፍቅራችሁ ይፋ ይሚወጣ ቦራ እየቀና ነዉ😂😂😂😂
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 2 месяца назад
ቦራ በቅናት አበደ እኮ ቁርጥ እደ ባሌ😅
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 2 месяца назад
የዛሬ በሳቅ ነው የገደሉን ቱቼ ለሮዝጋ ፍሊት ነፍታበት ነበር በኛ ብዱን ነው ኣላለችም ኣዳ kkkkkk
@fetiyaasseʼn
@fetiyaasseʼn 2 месяца назад
እኔ በጣም ነው የምውዲቸው❤❤❤❤
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 2 месяца назад
መሳቅ እየፈለገ ሰወቹ ይሰሙኛል ብሎ አፉን በጁ አፍኖ የሚስቅ አይእድሌ😂😂😂
@AaSs-i6m
@AaSs-i6m 2 месяца назад
እረ ቶለ ልቀቁት❤
@YoiPpk
@YoiPpk 2 месяца назад
ወይኔእደዛሪሰቄአላውቅም አዳ ቦራ😂😂😊
@MekdesMekdes-u9r
@MekdesMekdes-u9r 2 месяца назад
ወይኔ ቦራየ በቅናት ሞተ😅😅😅
@user-vy4sr7tj3m
@user-vy4sr7tj3m 2 месяца назад
ሴት የላከው ጅብ አይፈራም ቮራ እና እሮዝጋር😂😂😂😂😂
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 месяца назад
ድብድቡ በሳቅ ነው የገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂
@sssssaqsu
@sssssaqsu 2 месяца назад
አይ ቦራ😅😅😅እየተቀጠቀጥኩ ነዉ😂😂😂😂
@hhhghhhh6672
@hhhghhhh6672 2 месяца назад
እደዛሬ ስቄ አላዉቅም 😂😂😂😂 አይ ቱክቼ ሮዝጋርላይም ልረጭበት አይ አዳ የኛ ቡድን ነዉ አላለችም 😂😂😂😂😂
@Pnice-o1o
@Pnice-o1o Месяц назад
በሣቅ. ገደሉኝ😂😂😂😂
@ابرش-ش8ح
@ابرش-ش8ح Месяц назад
አዳ ሳላደቅሽ አላልፍም 🍫🍫🍫🍫🍫👍
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 2 месяца назад
አይ አሊ😂😂😂😂😂
@ayudawudtube
@ayudawudtube 2 месяца назад
ኩዚ የሚባለዉ ቀዉስ ማነዉ የተመቸዉ ቦራን አቃጠለልን እኮ 😅
@qskn4417
@qskn4417 2 месяца назад
እን
@Selamsela-iw9uz
@Selamsela-iw9uz 2 месяца назад
😂ዛሬ በሳቅ 🤣😂
@Hdkhd8Hdk-wi2sq
@Hdkhd8Hdk-wi2sq 2 месяца назад
ከአዳና ከቦራ የማን አድናቂ ናችሁ❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@Alamalam-ky4ie
@Alamalam-ky4ie 2 месяца назад
ቦራ ስትይ እዳይሰማሽ አቶ ቦራ በይ😊😊 የሁለቱም
@ZssZss-hj3tr
@ZssZss-hj3tr 2 месяца назад
​@@Alamalam-ky4ieአወ አቶበሚለዉ ይሥተካከል😂😂
@fetyabehone6767
@fetyabehone6767 23 дня назад
​@@Alamalam-ky4ie😂😂😂
@ZadTube-yr5wh
@ZadTube-yr5wh 2 месяца назад
Dear fellow countrymen, may God bless you wherever you are. May the longing for family and country be enough for you.
@fhtg5706
@fhtg5706 2 месяца назад
ቦራ ለመግደርደር ነውጅ ፍቅር ይዞታል ከአዳ
@fatuma283
@fatuma283 2 месяца назад
እኔም እብድ እወዳለሁ አላለችም አዳ የኔ እብድ😂😂😂❤❤
@Hawa-wm1kv
@Hawa-wm1kv 2 месяца назад
ቦራያፈርግዜተቀጠቀኩአላለም😂😂😂አዳየትችላለሽ❤😂😂😂😂
@RahelMebiratu
@RahelMebiratu 2 месяца назад
አረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልኝ❤❤❤
@መሲነኝ-ፀ4ተ
@መሲነኝ-ፀ4ተ 2 месяца назад
የኔ አዝናኞች ❤❤❤❤
@JahahHahaha-n5b
@JahahHahaha-n5b 2 месяца назад
ወይኔ በሳቅ😂😂😂
@AszZsa-x3k
@AszZsa-x3k 2 месяца назад
ቦራ እይተቀጠቀቱኩ ነዉ አላለም😂
@ፍቅር-ኰ9ዸ
@ፍቅር-ኰ9ዸ 2 месяца назад
ወይኔቦራተቃጠለእኮ😂😂😂
@ኤድን
@ኤድን 2 месяца назад
ቦራ ቀና እኮ በአዳ😂😂😂
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm 2 месяца назад
ቦራ በቅናተ እረር አለ እኮ ምን አለ ማፈቀሩን አመኖ ቢቀበለ😂😂😂የዛሬዉ የለያን በሳቀ 😂ፍርፍረ ነወ ያለኩት😂😂
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 2 месяца назад
አሁን ቦራ አዳን እንደፈቀረት በዚ መወቅ ይቸለል ተደበደበለት ኡኮ ከኩዚ ባቲ ጋር ቱክቼ ቦራን ለመስቀነት ሮዝጋርን አግብተለች ግን ቦራ ለአዳ ስል ተደበደበ
@DhgVvxf
@DhgVvxf 2 месяца назад
ከቦራ ፍቅር ❤ይዞኛል😮😮
@QDg-u7p
@QDg-u7p 2 месяца назад
አቶ ቦራ ዉርደት😂
@SeniYallew
@SeniYallew Месяц назад
አይይይይይ ቦራዬ ሚስኪን አዳን ለመጉዳት ብለህ ባዘጋጀኸው ወጥመድ ገብተህ ተቃጠልክ የአዳ ቦክስ ተመቸኝ👊👊👊👊😁😁😁
@ساره12-ت2ت
@ساره12-ت2ت 11 дней назад
እኮ😂😂😂😂
@EthioEnata
@EthioEnata 2 месяца назад
እሰይ ቦራ ራስህ ነህ የተቃጠልክ ሀቢቢ😢 ቦራ
Далее
እጣ  ፈንታ ክፍል 28 | Eta Fenta epsiode 28
43:21
እጣ  ፈንታ ክፍል 29 | Eta Fenta epsiode 29
44:39
Мои нет в ЛАПКЕРАХ
00:11
Просмотров 297 тыс.
እጣ  ፈንታ ክፍል 40 | Eta Fenta epsiode 40
44:41
እጣ  ፈንታ ክፍል 26 | Eta Fenta epsiode 26
42:50
እጣ  ፈንታ ክፍል 41 | Eta Fenta epsiode 41
43:44
እጣ  ፈንታ ክፍል 38 | Eta Fenta epsiode 38
43:25
እጣ  ፈንታ ክፍል 14 | Eta Fenta epsiode 14
44:40
Мои нет в ЛАПКЕРАХ
00:11
Просмотров 297 тыс.