Тёмный

እጮኝነት ጀምረን የምንተወው አይደለም (የግንኙነት ደረጃዎች)ፓስተር ቴድሮስ አዲስ ||ክፍል 8 Relationship Advice 

Mado tube ማዶ ቲዩብ
Подписаться 83 тыс.
Просмотров 2,5 тыс.
50% 1

#Madotube #Mezmur
Ethiopian protestant mezmur 2020
🚩 አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በዩቲ ዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ቻናል ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE Mado tube ማዶ ቲዩብ OFFICIAL RU-vid CHANNEL/ ያድርጉ፡፡ / @madotube
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. 🎚Many Blessings!
#protestant_sibketamharinew #protestantMezmur #Gossplsong

Развлечения

Опубликовано:

 

29 июл 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 11   
@msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398
@msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398 2 года назад
geta.yebark tur.temert.naw.thanks
@abyedefaru3799
@abyedefaru3799 2 года назад
ተባረክ
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide 2 года назад
Pastor Tedi we the young generations need your advice for a successful marriage. Thank you for your time investment to help us! Stay blessed!
@matthewgobena9116
@matthewgobena9116 2 года назад
መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል እያልከሰ ነው የምታስተምረው ወይስ የምትኖረውን ሕይወት ነው። እንደምታስተምረው ቃል እየኖርክበት ነው። ብዙ የሚያውቁን በጣም የቅርብ ሰዎች አሉ እና በሕይወት እንገለጥ።
@queengodsgirl1727
@queengodsgirl1727 2 года назад
👏🏽👏🏽✊🏿✊🏿❤️❤️Stay Blessed Pastor 🙏
@aynadesteshome4882
@aynadesteshome4882 2 года назад
መልካም ትምርት ነው
@yalew6231
@yalew6231 2 года назад
ይሔ መሠራራት ምናምን የምትሉት ነገር ነው የማይገባኝ፡፡ ሰውን መሥራት ይቻላል እንዴ? ከባድ እኮ ነው! ሌላውን ሰው ተውና ራስህን መሥራት ትችላለህ ወይ ነው ጥያቄው፡፡ ሰው እኮ ወይ አይደለም፡፡ እስኪ ሰው እንዴት እንደሚሠራ አንድ ቪዲዮ ሥራና አስተምረን፡፡ የትዳር ትልቁ ችግር ሰው እሠራለሁ እያሉ መንፈራገጥ ይመስለኛል፡፡ በምን አቅሟ ነው ሰውየውን የምትሠራው? ሰውየው ላይ የሚታየው ነገር ችግር ይሁን አይሁን ማወቅ ራሱ ከባድ ነው፡፡ ሰውየው ችግር አይደለም ይላል፤ እሷ ችግር ነው ትላለች፤ ጦርነቱ እዚህ ይጀምራል፡፡ የማይሆን ነገር ነው፡፡ መሠራራት መሠራራት እያሉ ድንቁር ያደርጉናል፤ እንዴት እንደሚሠራ ግን ትንፍሽ የሚል ሰው አታገኝም፡፡
@aynadesteshome4882
@aynadesteshome4882 2 года назад
የማናግርክ ነገር ነበረኝ ከቻልክ ይቅርታ
@madotube
@madotube 2 года назад
Contact us telegram t.me/joinchat/OuLz5DQVhStkY2E0 Bless you
@yalew6231
@yalew6231 2 года назад
እጮኝነት ጀምረን የማንተወው ለምን እንደሆነ ግልጽ አይደለም፡፡ ጋብቻ ነው እንዴ መጽሐፍ ቅዱስ እኮ እጮኛ አድርገህ የያዝካትን መተው አትችልም አላለም፡፡ የማርያም እጮኛ ዮሴፍ በስውር ሊተዋት አሰበ የሚለው እኮ መተው እንደሚቻል ነው ሚያሳየው፤ መልአኩ መጥቶ ነገሩ ዮሴፍ እንዳሰበው ከሌላ ወንድ ጸንሳ እንዳልሆነ አስረድቶ እንዳይተዋት ነገረው እንጂ መተው ኃጢአት ነው ምናምን አይደለም፡፡ እንዳይተዋት የነገረው ነገሩ የት ያለ ስለነበረ እንጂ ድርጊቱ ትክክል ስላልነበረ አይደለም፡፡ እጮኛዋ ከሌላ ጋር ግንኙነት እንዳለው እያወቀች ትቀጥል? እሱስ ሌላ ያልነገረችው ድብቅ ነገር እንዳለ እያወቀ ይቀጥል? አረ ተዉ! ጌታ ከእስራኤል ጋር የነበረውን የግንኙነት ሞዴል ሰው ላይ አምጥቶ መጫን ከዓውድ ውጪ የምትሉት አካሄድ ነው፡፡ እጮኝነት መተዋወቂያ ነው፤ አለቀ፡፡ ስታውቃት ብዙ የማይመችና ከአቅምህ በላይ የሆነ ነገር ከታየህ ቀስ ብለህ ሹልክ ትላለህ፡፡ አንዴ እጮኛ አድርጌአታለሁ ብለህ እያየህ ችግር ውስጥ ብትገባ ኋላ መውጫው ይጠፋሃል፡፡ ቴዲ ሰው ልጆቹን እየበተነ ትዳሩን እየፈታ ባለበት በዚህ ወቅት እጮኛን ተው ትክክል አይደለም ትላለህ እንዴ? ብዙ ሰው እኮ እስስት ነው፤ ማንነቱን ደብቆ ገብቶ በኋላ የሚገለጥ ነው፡፡ ቴዲ እጮኝነት ጀምረን የምናቆመው ነገር አይደለም ያልከው ፍጹም ፍጹም ስህተትና ሰውን ችግር ውስጥ የሚከት የስህተት አስተምህሮ ነው፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ የትም ቦታ እጮኝነትን ማቆም እንደሌለብን በጨረፍታ እንኳን አይነግረንም፡፡ የጌታና የእስራኤል ከዚህ ዓውድ ውጪ ነው፡፡ የሌለ ነገር ነው ምታወራው፡፡ ከሦስቱ ሃይማኖቶች በብዛት ፍቺ የሚፈጽመው ፕሮቴስታንት ተብዬው መሆኑን ብነግርህስ? ስማ ትዳርን ስለአለመፍታት በደንብ ብታስተምሩ የሚሻል አይመስልህም? ዋናውን ጉዳይ ትቶ ያልተባለ ነገር ላይ ከመንጠልጠል ይሻላል፡፡ ጥረትህን አደንቃለሁ ግን ቢያንስ ስነልቦናዊ ነገሮችን ለማየት ብትሞክር ጥሩ ነው፡፡ ሰው በጣም ውስብስብ ፍጥረት ነው፡፡
@abyedefaru3799
@abyedefaru3799 2 года назад
ተባረክ
Далее