Тёмный

እፁብ ድንቅ የሆኑት ብሔራዊ ፓርኮቻችን- ክፍል 2 | ንድራ  

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 67   
@abebekegne128
@abebekegne128 3 месяца назад
በረከት ጥያቄ እንዲነሳ አድርጓል።እናመሰግናለን።እናንተ ግን ሃሜት አደረጋቹሁት ።
@seidyasin6736
@seidyasin6736 2 месяца назад
ከልብ ከልብ እናመሰግናለን ሄኖክ ስዮም እና ጋዜጠኛው ለተናበበ ትምህርታዊ ቃለ መጠይቅ።
@sintayehuseyoum1181
@sintayehuseyoum1181 3 месяца назад
በረከትንም ጋብዙት
@makemehappy5229
@makemehappy5229 3 месяца назад
ሄኒ በጣም አስደናቂ ሰው ነው ኢትዮዽያን በልኳ ታላቅነቷ አጉልተህ እያሳየኸን ነው እናመሰግናለን
@AbrahamHaylemichael
@AbrahamHaylemichael 3 месяца назад
በረከት በላይነህ ማንም ያላነሳውን ሀሳብ በቁጭት እንድናውቀው ከጥር ጠያቂ ጋር ፈትፍቶ ያስረዳንን ጉዳይ ለማጠልሸት የምትሄዱበት መንገድ ያስጠላል ስለ ባሌ መናገር ያለበት በረከት ነው ምክትያቱም የተወለደበት ያደገበትና የተማረበት ሀገሩ ነው ሁለታችሁም እራሳችሁን ሁኑ ወረኞች ከቻልክ በረከትን ተጋብዘው ትን እሰከሚልህ ያስረዳሀል
@nitsuheshetu8968
@nitsuheshetu8968 3 месяца назад
As a person who watched both thoughts, I think both side of a story (the podcast and this mainstream media) lacks visual fact representation, for example show a map of catchment areas, wetlands, buffer zone, slop, soil type, water stream, river, and much more. I believe this can solve some confusion. Prepare documentary with facts not just statistics verbally but visual like maps and on field areas.
@ShimlesbelachewShimles
@ShimlesbelachewShimles 3 месяца назад
ውይይታቹ ውሃ አያነሳም ወደ ሀሜት ስለቀየራቹት ለምን እውነታው እናንተ ጋርም ካለ በረከትን ፊትለፊት ጋብዛቹት በሀሳብ ሞግቱት! ሄኖክ ጥሩ ህውቀት ነበርህ ነገር ግን በዚህ ደረጃ አልጠበኩህም...
@anwarmifta9748
@anwarmifta9748 3 месяца назад
ውይይታቹ ከውይይቱ አልፎ ወደ ሀሜት ተቀየረ ደሞ በዚ ደረጃ ስሜታዊ ሆነህ ምላሽ መስጠት አልነበረብክም ደሞ የሀሳብ ልዩነት ካለ በስነስርዓቱ መመለስ ይቻል ነበር ( ለነገሩ እንጀራክ ስለሆነ ነው የተንጫጫከው)
@Dawitalemu2
@Dawitalemu2 3 месяца назад
እውነት እውነት ናት ማንም ይናገራት ። በረከት ደግሞ ጥሩ አድርጎ እውነቱን ገልፆታል ።
@BAMITADESSE
@BAMITADESSE 3 месяца назад
Thank you for sharing this knowledge. Henok is one of Ethiopias unique Explorer which I admire as he has brought Ethiopia to our home through Tv . I wish the knowledge of conservation pass to all generations.
@meharibelay8689
@meharibelay8689 3 месяца назад
ማንም ፓርክ እና የዱር እንስሳት አይጠቅሙም አላለም ።በጣም ያሳዝናል ሄኖክ በጣም የማከብርህ ኢትዮጽያንም እንዳውቅ አድርገኸኛል ። ግን በረከት ገዢ ሃሳብ አንስቷል እሱን ለመቃወም የሄድክበት ርቀት በጣም ያሳዝናል ። እየነገርከን ያለኸው ነገር ካሁን በፊት በተለያየ ግዜ የነገርከንን ነው የነገርከን ።
@walelignmihretie9973
@walelignmihretie9973 3 месяца назад
ራፋ እና ሄኖክ በጣም እናመሠግናለን ሄኔ ሊንከሊዲን ላይ እከታተልሃለሁ በጣም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መጽሃፍ የጻፍህ ይመሥለኛል እባክህ ከሀገር ውጭ ስለሆንሁ አጋራን በሶፍት ኮፒ
@ayeleregasa5835
@ayeleregasa5835 3 месяца назад
Dejaf tv layem yene Bereketnm adamtew
@admasudawd2503
@admasudawd2503 3 месяца назад
አንድ ኢትዮጵያዊ ስላገሩ ነባራዊ ሁኔታ ሀሳብ አንስቶ አሁን ካለው የፖርክ አገልግሎት በተጨማሪ የተለያዮ ምርምሮቹን ቢያቀርብ አንተን ምን አናደደህ ፍሬከርስኪ ወሬ ማውራትህን በተመልካችህ ቁጥር ማወቅ ትችላለህ
@fuadgamme
@fuadgamme 3 месяца назад
አወራህ ! ማለት ነው ?🤔
@anwarmifta9748
@anwarmifta9748 3 месяца назад
ስለየትኛ የፓርክ ገቢ ነው የምታወራው ህዝቡ በገቢው ተጠቃሚ አይደለም ውስጣቹ ላይ የካድሬ አስተሳሰብ አለባቹ
@user-ly8rv8fq3t
@user-ly8rv8fq3t Месяц назад
ጥሩ እዉቀት ያለዉ ሰዉ ስለሚያቀዉ ነገር ሲያወራ እደዚ ነዉ ነገር ግን በረከትም በመነጋገር የሚያምን ሰዉ ነዉ ሁለታቹ ብትወያዩ የተሻለ ነገር እናዉቃለን
@mikikebede4457
@mikikebede4457 3 месяца назад
ገራሚ እውቀት እናመሰግናለን
@kingjemal-lk6po
@kingjemal-lk6po 3 месяца назад
ቤኪና እና ደጃፍ ሙሉ በ መሉ ዋሽተዋል ማለት አንችልም
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 3 месяца назад
የበረከትን ሀሳብ ለማጠልሸት የሄዳቹበት ርቀት ያሳፍራል
@ymovies8521
@ymovies8521 3 месяца назад
ለውይይት አይደለም የተቀመጡት they here because to give answer
@user-le2nc6sf6k
@user-le2nc6sf6k 3 месяца назад
Henok betam new yemitasafirew ader bay hod ader mehonehin eyasayehen new including the Jornalist
@Yosefkinde.
@Yosefkinde. 3 месяца назад
ቤኪ እና ደጃፍ ፓርክ ይታረስ አላሉም
@meharibelay8689
@meharibelay8689 3 месяца назад
እረ እነዚህ ያማቸዋል ቤኪ ተራራ ካለ ውሃ አለ ነው ያለው ወሬው ሁላ ስለ ውሃ ነበር ።
@matthewskebede6600
@matthewskebede6600 3 месяца назад
እንዲህ ያለህ ቱልቱላ ነህ እንዴ? ደህና ሰው ትመስለኝ ነበር..... ወሬ ትወዳለህ ታስታውቃለህ ሔኖክ ወረድክ ተፈጠፈጥክ እውቀት ሳይሆን አማርኛ ማሳመር ነው ችሎታህ ባዶነትህን በአደባባይ አሳየህን ቡና እስከ ሶስተኛ አስፈልተህ ነጠላ እየቋጨህ የምታወራ ነው ምትመስለው! ድሮም ያከበርናቹ ያለ ቦታቹ ነው
@Balem_C
@Balem_C 3 месяца назад
ሁላችሁንም ሰማን ዳኝነት ለእኛ
@abebekegne128
@abebekegne128 3 месяца назад
ከቱሪዝም የሚመጣውን ጣጣ ንገሩን አንጂ ።ሄኖክ እንጀራህ ስለሆነ ይመስላል።
@gujin9147
@gujin9147 3 месяца назад
"እግዚአብሄር ቀይ ቀበሮ ለኢትዮጲያ ስጦታ አድርጎ ሰጣት" ወይ ቀደዳ
@MeaziTube
@MeaziTube 3 месяца назад
የማከብረችሁ ሁለት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድሞቼ በስራዎቻችሁ ሁሌም እወዳችኋለው አደንቃችኋለው በርቱልኝ ❤
@mossay7048
@mossay7048 3 месяца назад
እንደ አሮጊት እንዲህ የሚል ሀሳብ ተነስቷል ከምትሉ....ደጃፍ ላይ በረከት እንዲህ ብሏል አትልም.....እሱንም መጋበዝ
@abebayehukassaye145
@abebayehukassaye145 3 месяца назад
ሔኖክ ሰው እንደዚ በእውቀት እና በመረጃ ስለፓርኮች፡ ስለ ጥብቅ ቦታዎች እና ስለተፈጥሮ ሀብታችን መግለፅ፡ ይበል የሚያስብል ትልቅ ስራ ነው፡፡ መረጃ ጥሩ ነገር ይሰራልም ትክክል ካልሆነ የሚያበላሸው ብዙ ነገር አለ፡፡ አንድ የተረዳሁት ነገር ስለ ተፈጥሮ ሀብቶቻችን ገና ብዙ የማስተዋወቅ እና የማስተማር ስራ ይጠበቅብናል፡፡ ፓርኮች ችግር የለባቸውም አይደለም፡ ተገቢ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ጥያቄ ይቅረብ ነው፡፡ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን በዚህ ጉዳይ ሀሰብ መስጠት አለበት ባይ ነኝ፡፡ ለማንኛውም ሔኖክ ምስጋና ይገባሀል፡፡
@abiyzgreat
@abiyzgreat 3 месяца назад
እናመሰግናለን በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውይይት ነው
@mekdesbiruk372
@mekdesbiruk372 3 месяца назад
እናመሰግናለን።
@meharibelay8689
@meharibelay8689 3 месяца назад
ጠያቂው ግን መጥፎ መረጃ ያልከው (የበረከትን ) እንዴት እንደዚህ እርግጠኛ ሆንክ ?
@Yosefkinde.
@Yosefkinde. 3 месяца назад
ወንድሜ ጠያቂው እና ቤኪን ገና ለማነጻጸር ስትሞክር ህሊናህ ምን አለህ? እኔን የማላውቀው ስሜት ነው የተሰማኝ ገና ልጀምር ስል ነው የ***ኝ
@matthewskebede6600
@matthewskebede6600 3 месяца назад
ሔኖክ ተጓዥ ጋዜጠኛ ነኝ አላልክም እንዴ? ምነው የተፈጥሮ ሳይንቲስት ነኝ አልክ? ምን አግብቶህ ነው እዚህ ምትቀደደው? በረከት አጨለለህ አይደል? በረከት ካንተ የተሻለ መረዳት እንዳለው ግልፅ ነው እባክህ አትለፍልፍ
@eyobkidane8567
@eyobkidane8567 3 месяца назад
This guy is amazing thanks sharing your knowledge
@Dawitalemu2
@Dawitalemu2 3 месяца назад
ከተጠቀሱት ቦታዎች በአንዱ አካባቢ ነው ተወልጄ ያደኩት ። አንተ አንብበህ እና ካሜራ ይዘህ መጥተህ የአባቶቼን የእኔን እውነት ልትነግረኝ ትሞግታለህ? ተው ተው ክፉ አንነጋገር ወንድም
@bahruashenafi21
@bahruashenafi21 3 месяца назад
ምን ያደርጋል የሚል ኢትዮጵያውያን የሉም ሆኖም ግን ሰው ይቀድማል ለምን የሚነገራቹን ብቻ ተቀበሉ አትበሉን ንዲህም ይታሰባል ብሎ ማሰብ መልካም ነው
@dawitaraya9213
@dawitaraya9213 3 месяца назад
“ማየት የቻልኩት ዓይኔን ጎልጉዬ ስላወጣሁት ነው ካልክ የትኛውም የዓይን ጤንነት ሊቅ አንተን ሊያሳምንህ አይችልም!”
@motherethiopiainblackandwh8210
@motherethiopiainblackandwh8210 3 месяца назад
if you are not farmer 🧑‍🌾 please don’t comment because you don’t understand three is very 🎄🌲🌳🌴🌳🌳🌴🌴🌴🌴🌿🌿🌿☘️important for farmers
@yonasgirma1592
@yonasgirma1592 3 месяца назад
በረከት በላይነህ ሀሳቡን ለውይይት ክፍት አርጎት ነበረ ምን አልባት አዚጋ ከማውራት ይልቅ አጊንተ ብታናግረው ለጥያቄህ መልስ ታገኝ ይሆናል
@yehagereleji5468
@yehagereleji5468 3 месяца назад
Henok Seyum, I admire your knowledge about the national parks and wildlife, but Bereket talks about overall water usage and land resources. Yes, parks are important, but they account for less than five percent of what he mentioned. We need action, not just studies upon studies. What benefit will all those studies bring? Because you are upset about one sentence, you made a video. Please answer why Ethiopians have problems accessing clean water and dealing with drought. All he said was at 12:53 in this video you mentioned. If you have a problem with what he said, talk to him, debate, and bring ideas to the table. We need solutions makers, please don’t make it a political agenda.
@abebekegne128
@abebekegne128 3 месяца назад
ፓርኮች ምን ጠቀሙን?ቢታረሱ ነው የሚሻል ወይስ ቢጠበቁ?እናንተ ግን እንደ ካድሬ ግግም ያለ አቋም ነው ያላቹህ።
@diressmelkamu6265
@diressmelkamu6265 3 месяца назад
Taweralachihu enj atsemum
@mengistulema493
@mengistulema493 3 месяца назад
እውነት ማለት በእናንተ ሚዲያ ብቻ የሚቀርብ ነወይ?
@mayimiran
@mayimiran 3 месяца назад
በረከትን አሁን በደንብ እድረዳው አደረጋችሁኝ ና በረከት ከናንተ የተሻለ እውነት አለው :: የናንተም ግን ልክ ነው የሱ ግን ከናንተ ከፍ የሚል ልክ ነው::
@sutuelezra8075
@sutuelezra8075 3 месяца назад
በምክያት ሞግቱ እንጂ በስድብ አይሁን። Journalist you take a side 100% you must be neutral
@ayeleregasa5835
@ayeleregasa5835 3 месяца назад
ስለ እርሻሽ ምታውቀው የለም ስለ እርሻ ሜካናይዜሽን አትነግረንም በውነት የአገር ሸክም ናችሁ
@ymovies8521
@ymovies8521 3 месяца назад
ይሄ ነዉ ሀገር የሚያበጣብጠዉ በረከት ደራሲ ነዉ እንጂ wild Researcher አይደለም but he have points
@yohanesmoges5003
@yohanesmoges5003 3 месяца назад
ሰነድ አለ ብሎ አወራ እሲ ከቻልክ አቅርበው በረከት
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 3 месяца назад
ወሬ ብቻ! 😂😂😂 እስኪ ስንት ቀይ ቀበሮ አለን? ስንት ዝሆን አለን? እስኪ ይሄን ያህል ሰፊ ግዛት ስንት ሚሊየን ዶላር ለዚህች ሀገር አስገኘ? እነዚህን መሰል ጥያቄዎችን መመለስ ሳትችል ዝም ብሎ ተረትተሩት ወሬ ምንም አይጠቅመንም! ሲቀጥል የማይታረስ መሬት የለም! እንኳን ባሌ ቀርቶ የቻይና ጭው ያሉ በረኃዎች እራሱ ታርሰው በቢሊየን ዶላሮች ለቻይና አስገኝተዋል።
@user-zk5ml6cv3z
@user-zk5ml6cv3z 3 месяца назад
ሄኖክ ስራህን አደንቅልህ ነበር አሁንም ቢሆን.....ነገር ግን የሰውን ሀሳብ የሚያጥላላ ሰው መጠቀምያ ስትሆን አዘንኩኝ። እንዴ ምንድነው እንደዚ አትጥይቁ አትመርምሩ ..እኛ ብቻ ነን ምናውቀው አላቹ?? በተለይ ጠያቂው ሰውዬ ወረኛ ነህ ፈሳም።
@ayeleregasa5835
@ayeleregasa5835 3 месяца назад
ኧረ እፈር ራፋቶኤል ተብዬው እርግጠኛ ነኝ ከሰዎቹ ጋር ጥል እንዳለህ ነው ሚያሳብቅብህ
@nebyouseid2208
@nebyouseid2208 2 месяца назад
Hodam
@motherethiopiainblackandwh8210
@motherethiopiainblackandwh8210 3 месяца назад
መልሱ ግልጽ ነው ለምንድነው ADIS abeba ሴቶች ዝናብ በለለበት ☔️⛱️እምጠቀሙ ዛፍ ስለ የለለ ነው ዛፍ ስለ ለየለ ነው በቂ እግረኛ መንገድ በቂ ዛፍ ብኖር ጥላ አያስፈልግም 🌿🐾🦥🐁🐀🐿️🐲🐉🐦‍🔥🦔 ሁሉም በምክንያት ነው የተፈጠረው ጥሩ ውይይት ነበር😊
@ayeleregasa5835
@ayeleregasa5835 3 месяца назад
የኛ አዋቂ እንደዚህ አይባልም እናንተማ ታዛቹ ነው መቼም አባይ ተከዜ አዋሽ ሌሎቹም በውጭ ሀገራት አልተጠኑም ደሞ ያን ሰፊ ኢንተርቪው ለመተቸት አንተ ደሞ የነ ቶሎቶሎ ቤት አደረጋችሁት
@meselealemu6449
@meselealemu6449 3 месяца назад
yetej bet were new mimeslew.....denezoch
@MohammedAli-fn2zq
@MohammedAli-fn2zq 3 месяца назад
Mngest hanoken bezi zerf halafinet lesetw yegebal yemigerm eweket alew
@mulugetaa722
@mulugetaa722 3 месяца назад
ልማድን ለማግነን የምንጥረውን ያህል ለማወቅ አለመሞክራችን ያሳዝናል። በግብርና የሚታወቁት ካናዳና ዩክሬን አለምን የሚመግብ ስንዴ የሚያመርቱት ሶስት ጊዜ በአመት አምርተው አይደለም። እውቀት ያላቸውን ሰዎች ተጠቅመው ሳይንስ የደረሰበትን እውቀት በመጠቀማቸው ነው። ባሌ፣ አርሲና ጎጃም በደንብ ቢታረሱ ለስንት በበቃን ነበር። ሄኖክና በረከት በአንድ ላይ መወያየት ብትችሉ።
@touresadik
@touresadik 3 месяца назад
Two great gossipers
@hussenseid2
@hussenseid2 3 месяца назад
ልክ እንደዚህ የተንሻፈፉ ሕሳቤዎች ዘልቀው ማህበረሰቡ ውስጥ ከመግባታቸው በፊት ፈጥኖ እውነትን በመግለጥ ውዝግብን መከላከል ቢቻል ሀገራችንም አሁን ባለችበት ብሄራዊም ሆነ ፖለቲካዊ ጣጣ ባልገባች ነበር።ሄኖኬ አድናቂህ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@eshetuandarge561
@eshetuandarge561 2 месяца назад
ማህበርሰቡ አንዳልከው ሞኝ አይደለም አንተ ያወራሀውንም በርከት በላይነህን ይሰማል እኔ ግን ይበልጥ አንተን አላመንኩህም ሄኖክ እንዳልከው የቀይ ቀበሮ ዘመድ ላይኖርህ ይቺላል ግን አንተም ጠያቂውም የሆነ ኢጎ ይታይባቺውል ።
@bekeleregassa5885
@bekeleregassa5885 3 месяца назад
Both of you made political agenda
Далее