Тёмный

"እ/ር ይመስገን ከዚህ በኋላ ብቸኛ አይደለሁም " እንባና ሳቅ መርዶ እና የምስራች የታየበት ድንቅ ዝግጅት//በቅዳሜ ከሰአት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 748 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@emanuelkaklkean1285
@emanuelkaklkean1285 2 года назад
እድሜ ለጆሲ እሱ የጀመረውን ስራ ebs ስለቀጠለው ጆሲ ለሚዲያዎች አስተማሪ ፕሮግራም ስላስተማርክልንና ብዙዎቹን በተለይ ኢቲዬ ኤርትራዊያንን ስላገናኘህ አንረሳህም ድምፃዊ ዬሴፍ ገብሬ (ጆሲ )
@አይንዬየራያዋ
@አይንዬየራያዋ 2 года назад
በጣም በትክክል ጆሲነዉ የዚህ ሁሉ መልካምልጅነዉ
@sadorhaftu7906
@sadorhaftu7906 2 года назад
ኣሁንስ ምን ሁኖ ነው ኣይቸው ኣላቅም
@azizamussa3284
@azizamussa3284 2 года назад
ጆሲ የት ነህ አንተ ቅን ሰዉ
@user-tp1jk3zk2y
@user-tp1jk3zk2y 2 года назад
ج٠
@user-tp1jk3zk2y
@user-tp1jk3zk2y 2 года назад
@@አይንዬየራያዋ ٢ص
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 года назад
የ20 አመት ህልም በአንድ ሳምንት ሲፈታ ደስ ይላል አባስ ይህን የመሰለ ቤተሰብ አግኝተካል እንኳን ደስ ያለክ ኢቢኤሶች እናመሰግናለን 🙏🏼
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 2 года назад
አባስ በጣም የዋህ ሰው ወዳድ ነው ያስታውቃል የኔ ጌታ አይዞክ እናትክ በሂወት መኖራቸውን እግዚአብሔርን እያመሰገንክ መኖር ነው በርታ በል
@rabiitube1924
@rabiitube1924 2 года назад
እህቴ ደምሪኝ
@papesnoop4953
@papesnoop4953 2 года назад
ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@taz3739
@taz3739 2 года назад
አይዞህ እንኳን ደስ አለህ ያባትህ ደግሞ ብርታት ይስጥህ
@haymitubechanal9756
@haymitubechanal9756 2 года назад
Ewunet new yastawukal
@rabiitube1924
@rabiitube1924 2 года назад
እህቴ ደምሪኝ ውደ
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n 2 года назад
ሁሉም TV እንደ EBS ቢሆኑ ግን እንዴት ደስ ይል ነበር ። አባስ እና ቤተሰቦቹ እንኳን ደስ አላቹ ❤
@rabiitube1924
@rabiitube1924 2 года назад
የኔ ቅን እህት ደምሪኝ
@Fetah90
@Fetah90 Год назад
@@rabiitube1924 ደምሪኝ ውደ አመልሳለሁ😍
@tediwon
@tediwon 2 года назад
አባትህን ማጣትህ ቢያሳዝንም በእህት በወንድምህ ተከበህ በማየታችን ደስ ብሎናል ቅዳሜ በመጣ ቁጥር ብዙዎቻችን እናለቅሳለን ደግሞም እንደሰታለን በደስታ ኑሩ አቦ
@tube-ft1xw
@tube-ft1xw 2 года назад
@@selamtube1319 ewedshalew dewy
@rabiitube1924
@rabiitube1924 2 года назад
@@selamtube1319 ነይ እንደማመር
@godadawmelkie4809
@godadawmelkie4809 2 года назад
እነዚህ ጋዜጠኞች ከእንግዳ ጋር ስሜት ተጋርተው ሲያለቅሱ አልቅሰው ከሳቀው ጋር ስቅው የሚሰሩት ፕሮግራም ሁሌም አደንቃለሁ ። እኔንም አስለቀሱኝኮ
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ጋዜጦኞችም ተባረኩ
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 2 года назад
ዋው በጣም ያሳዝናል በአጠቃላይ ከዘመድ እርቆ ለሚኖር የአገረ ሰላም ማጣት ከወገን መለየት ላለበት እንደኔ ላለ ሰዉ በጣም አሳዛኝ ነገር ነዉ በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ ሌላዉ እንኳን ደስ አለህ እንኳን እህት ወንድሞችህን አገናኘህ ምስክን አሳዘንከኝ
@halimasaeed9238
@halimasaeed9238 2 года назад
እስኪ እንደኔ የሠው ደስታ የሚያስደስተው ማነው
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 2 года назад
በጣም ደስ ብሎኛል ስለነሱ እያለቀስኩ ነዉ ያየሁት የደስታ ግዜ ይሁንላችሁ !!!
@rabiitube1924
@rabiitube1924 2 года назад
የኔ ቅን ደምሪኝ
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 2 года назад
ልጁ ማሻአላህ በአባቱ ወጥቷል ጨዋ ነው አላህ ወደ እስልምና መልሶህ ከነሱ ጋ በሁሉም ነገር አብረህ የምትኖር ያድርግህ አባትህንም ጀነት እንድታገኛቸው አላህ የሂዳያውን መንገድ ይክፈትልህ
@moreshtube3308
@moreshtube3308 2 года назад
kentu
@emuzab4781
@emuzab4781 2 года назад
ቲ ኮተት ስለ ሀይማኖቱ ምን አገባሽ ቆሻሻ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 2 года назад
አላሁመ አሚን ያረብ
@betelihemyitbarek6948
@betelihemyitbarek6948 Год назад
Minew emnetun tebiko binoris abatiyew siwlidutim ke Orthodox new enam mayimleketachun atikbatiru beyhaymanotachew menor ayagidachewim mefakrut
@hiwotabera3099
@hiwotabera3099 5 месяцев назад
እውነትሽን/ህን ነው እምነት ሰልባጅ ጨርቅ መሰለሽ እንዴ አፈር ግጣ ያሳደገች እናት እያለች
@khalidyusuf2783
@khalidyusuf2783 2 года назад
ደስ ይላል! ስጋዎች ናቹህ ኢስላምም ክርስትናም ዝምድና እንዲቀጥል የሚያበረታቹ ናቸው። እምነት አይግድባችሁም አንድ ላይ እንዳደጉ እህትና ወንድሞች ሁኑ።
@rabiitube1924
@rabiitube1924 2 года назад
እህቴ ደምሪኝ
@khalidyusuf2783
@khalidyusuf2783 2 года назад
@@rabiitube1924 የሴት እና የወንድ ስም ለይ መጀመርያ
@rabiitube1924
@rabiitube1924 2 года назад
@@khalidyusuf2783 ጅዛከላህ ኽይር
@gmichaeletsegenet5163
@gmichaeletsegenet5163 2 года назад
አምላክ እንኳን እረዳችሁ የሚገርም ነገር ነው ያየሁበት ሙስሌም እና ኦርቶዶክስ ወንድም እና እህት የተገናኙት እና ምን ያህል እንደተ ጋመድን ነው የሚያሳየው ይህንን ነው እንግዲ ለመበተን የሚጥሩት አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን።
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 2 года назад
😍😍😍
@rahelkiflaybahta3264
@rahelkiflaybahta3264 2 года назад
ክርስቲያን ነው እንዴ
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 2 года назад
@@rahelkiflaybahta3264 አወ ክርስቲያን ነው እግዚአብሔር ይመሰገን
@lubabaseidademmjkmm5597
@lubabaseidademmjkmm5597 2 года назад
Amen amen
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 года назад
አሜን ፈጣሪ ሰላም ያውርድልን
@tigisthailu1135
@tigisthailu1135 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭አባትና ልጅ ተነፋፍቀው ሣይገናኙ እስከወዲያኛው ተለያዩ 💔💔💔💔💔💔 ፅናቱን ይስጥህ አባስ አይዞህ
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Год назад
እኔምያውነኝ😢 ወላሂስሜቱከባዲነው
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 года назад
አባስ ግን ምርጥ እናት ናት ያሳደገችክ ምክንያቱም ሩህሩሁ ነገር ነው ሲያለቅስ አስለቀሰኝ እንኳን ደስ ያለክ አባትክንም ፈጣሪ በገነት ያኑራቸው እህት ወንድሞችክን አገኘክ 🙏🙏 ተመሥገን
@ድንግልማርያምእናቴናት
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አባቱን ባያገኝም ወንድም እና እህት ማግኘቱም መልካም ነው🙏😍
@እስመለአለምምህረቱእስመለ
የልብህን መሻት አይቶ እግዚአብሔር እረድቶሀል እንኳን ደስ አለህ አባስ ቀሪውን እድሜችሁን በፍቅር የምትኖሩ ያድርጋችሁ
@rabiitube1924
@rabiitube1924 2 года назад
የኔ ቅን ደምሪኝ
@jemilakedir2854
@jemilakedir2854 2 года назад
አልሀምዱሊላህ በጣምደሥይላል አባታችሁንም አላህ ጀነትል ፌርዶሥ ይወፍቃቸው
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
እንኳን ደስ አላቹ ደስ ሲል ❤🕊 እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ 🙌
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 года назад
ኦርቶዶክስና እስላም ደም ስጋ መለያየት አይቻልም በፍቅር ተከባብሮ ከመኖር በቀር እንኳን ደስ ያላችሁ
@rakebshumye3188
@rakebshumye3188 2 года назад
ሙስሊምና ክርስቲያን እንዲህ ነው ፍቅራችን።
@rozahjerusalem3156
@rozahjerusalem3156 2 года назад
አዉነት ነዉ
@fanatube196
@fanatube196 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪያለው ነው የሚሆነው ያባትን ሀዘን መስማት ያማል እውነት ያማል ላባቶቻችን ነፍሳቸውን ይማርልን 😭
@rabiitube1924
@rabiitube1924 2 года назад
እህቴ ደምሪኝ
@lidyateklu3782
@lidyateklu3782 2 года назад
Amen ehete
@ሀዉይቻናል-ፈ7ኰ
@ሀዉይቻናል-ፈ7ኰ 2 года назад
ቤተሰብእንሁንሀባይብ
@hagara6090
@hagara6090 2 года назад
Ufffff
@rabiitube1924
@rabiitube1924 2 года назад
አሚንንን ደምሪኝ እህቴ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 года назад
አለም እንዲህ እናት ደስታና ሀዘን አይዞህ አባስ እንኳን እህት ወንድምህን አገኘህ ቀሪ ዘመንህን ከቤተስቦችህ ጋር በስላም ያኑርህ🙏🏾
@woraaamboo1019
@woraaamboo1019 Год назад
አለም እንዲ እናት ደስታና ሀዘን አይዞህ አባስ እንኳ እህወን ድምህን አገኘህ ቀረ ዘመንህን ከቤተስቦችህ ጋር በስም ያኑርህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@GiruEnewari
@GiruEnewari 2 года назад
አባስ እንኳን ደስ አለህ ። አባትህን ማጣትህ ቢያሳዝንም እህት ወንድሞችንህ አግኝተሀል። እግዚአብሔር ያፅናህ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 года назад
እንኳን ደስ አለህ አባስ! ዩኒና ፀጊ እናመሰግናለን ለምትሰሩት ሁሉ በርቱ! አላህ የምትናፍቁትን የምትወዱትን ሰው መርዶ አያሰማችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች!!የኔ ቅንጆች ስታምሩ የቀረውን ጊዜ የደስታ ያድርግላችሁ!!
@rabiitube1924
@rabiitube1924 2 года назад
እህቴ ደምሪኝ
@fantafanta516
@fantafanta516 2 года назад
እንኳን ደስ አለህ ወንድም አባትህን ነፍሳቸውን ይማር
@melihashelmotube4100
@melihashelmotube4100 2 года назад
😭😭😭😭😭😭
@fhhcvy4730
@fhhcvy4730 2 года назад
💘💘💘💘💘👍👍🤲🤲💕
@rabiitube1924
@rabiitube1924 2 года назад
@@fantafanta516 አሚን እህት ደምሪኝ
@نبياتادم
@نبياتادم 2 года назад
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
@hiwotabera3099
@hiwotabera3099 5 месяцев назад
malet?
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባትሕ በሒወት ባይኖሩም እነሱን ማግኘት እራሱ ትልቅ ነገር ነው ተመሥገን 🙏ዮኒየ ፀጊ ኢቢኤስ ተባረኩ 🙏🙏🙏
@zarozaro5175
@zarozaro5175 2 года назад
አባስ ወንድሜ ታዳኮ አንተም እንደ አባትህ የዋህና ቅን ነህ አልኸምዱሊላህ እንኳን ተገናኛቹ አባታቹም አላህ የጀነት ይበላቸው
@dadsgadd7007
@dadsgadd7007 2 года назад
ለአት ነብሱን ባፀደ ገነት ያኑረው😢 አተንም እግዝአብሔር ያፅናህ😢 ከምንም በላይ ፈጣልን ልታመሰግን ይገባን ምክኒያቱም ስንት አሉና የባሱ እድለኛ ነህ ❤እንኝህን የመሰሉ እህትና ወድም አግኝተሃል❤
@natnaelmanyoutubeandtvchan2374
@natnaelmanyoutubeandtvchan2374 2 года назад
Was yourself writing to me if so then it would've been written beneath my comment in it, then
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 года назад
The father off this family is smart he didn't hide any thing i appreciate him GOD BLESS ALL.❤
@fkr834
@fkr834 2 года назад
That's true,rest in peace
@የድንግልማርያምልጅ-ጀ2ቨ
በጣም ነው የተደሰትኩት በእውነት ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
የኔ ጌታ እንኳን እህትና ወንድምህን እገኘህ መልካምና ስርአት ያለህ ቤተስብ ወዳድ እንደሆንክ ታስታውቃለህ ደስታችሁ ሙሉ ይሁን የአባትህን ነፍስ ይማር እይዞህ
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
እኮን ደስ አለክ ወንድሜ አባትክን ባታገኝም እህቶችክን ወንድምክን አገኝክ የአላህ ቀድር ነዉ አብሽር 😭😭😭😭😭አንጀቴን በለካዉ
@rabiitube1924
@rabiitube1924 2 года назад
እህቴ ደምሪኝ
@hayeathayeat7626
@hayeathayeat7626 2 года назад
አይዛህ የኔ አባት
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 года назад
እግዚአብሔር መልካም ነው ዋናው ማግነትም ድስስ ይላል ድስታወን ያዝልቀው 🙏🙏🙏👍😭😭 ያባትህን ንፍስ ይማረው😭😭
@Batibati380
@Batibati380 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁም አባታችሁን አለህ ይዘንላቸው እናንተን አብሮ ያቆያችሁ እኔስ እንዲህ አይነት ፕሮግራም ማየት በጣም ነው የምወደው በቃ ሳለቅስ የራሴ ጭንቀት ሁላ ከእንባዬ ጋር ይወጣልኛል😭😭😭
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 2 года назад
እውነት ነው ገና ሳላይ ነው እንባዬ የሚፈሰው ለማልቀስ ስፈልግ አያለው
@ሰበዉተተንዥአታወልክ
እኔም
@ቅድስት-ኘ9ኰ
@ቅድስት-ኘ9ኰ 2 года назад
@@nuneshnunesh3986 ጥሩ ነው ማልቀስ ለአይን ጥራት
@eyerusasefa8089
@eyerusasefa8089 2 года назад
ሚገርም ደው በዚህ ፍጥነት ኡፍፍ ደስ ሲል በማርያም እኳን ደስ ያለህ ❤❤ Ebs በርቱልን❤❤🙏🙏
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
አይዞን ወንድሜ የአባትህን ነብስ ይማር ቀሪ እድሜህን ከእህት ወንድሞችህ ጋር በደስታ ኑር ፈጣሪ ያጽናና😭😭
@hiwotfikadu4127
@hiwotfikadu4127 2 года назад
እኔ ያኔት እባለለው አባስ አስተማሪ ነው እኔ የእሱ ተማሪ ነኝ ታሪኩን ነግሮኛል አስተማሪ የሆንኩት እዚ ነው አባቴን አላቀውም ብሎኛልና እንኳን ደስ አለህ መምህሬ!!!!! YANET GETNET, HIS GRADE 4C STUDENT,FALCON ACADAMY,SARIS ADDIS SEFER
@ማርታ-ኸ6ደ
@ማርታ-ኸ6ደ 2 года назад
ይገኛሉ ብያለው መርካቶ ሁሉም ያየዋል ፕሮግራሙን እኳን ደስ አለክ
@yanmercy8195
@yanmercy8195 2 года назад
አባስ የአባቱ ልጅ እህቶቹንም አዘጋጆቹንም ያቀፈበት አስተቃቀፋ ሁሉ ፍቅር ብቻ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን እግዜር ያፅናናህ
@heritube7927
@heritube7927 2 года назад
እንኻን ደስ አላቹ አባስንም ያሳደገች እናት የአባስንም እህት. ወንድሞችን ያሳደገ አባት ምርጥ ተምሳሊት ናቸው ሀዘንና ደስታ ቢሆንም እኩል አልቅሻለሁ እንኻን ደስ አላቹህ አባስዬ ❤🥰
@rutaruteee2244
@rutaruteee2244 2 года назад
አባስዬ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜዋ አባትህን ባታገኝም እንኳን እህትና ወንድሞችህን አግኝተሀል እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው አይዞህ ebs እናመስግናለን ክበሩልን
@yodiemeru203
@yodiemeru203 2 года назад
ኢቤስ እዚ ቦታ መናገር የለባችሁም እቤት ይደርስ ነበር ነፈስ ይማር !! እንኳን እህት ወንድሞችህን አግኝተሀል ፈጣሪ በፈቅር ለሞኖር ያብቃህ
@emanuelkaklkean1285
@emanuelkaklkean1285 2 года назад
ሰው ደስ ብሎት ስቆ እንደማየት ምን የሚያረካ ነገር አለ ለፍቅር በማይበቃ አጭር እድሜ እባካቹ ክፋትን እናስወግድ
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 2 года назад
እሰይ አባስ ከቤተሰቡ ጋር በመገናኘቱ በጣም ደስ ብሎኛል።
@habashhabash3876
@habashhabash3876 2 года назад
ይሁኔ ስወድክ ቅን ሰው ደግሞ ኢሻ አላህ የሚለውን ተጠቀምክ አቦ እረጅም እርሜ ይስጥክ
@procell803
@procell803 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ እንዳንተ የተጥፋፉ ቤተሰቦች እንደገናኙ እግዚአብሔር ይርዳቸው ኢቢስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሰዉን እንባ እያበሳችሁ ነውና ፈጣሪ በቀኝ እጁ ይክፈላችሁ
@rabiitube1924
@rabiitube1924 2 года назад
እህቴ ደምሪኝ በቅነት
@እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ
የአላህ ምን እንደምል አላውቅም የልጁ የዋህነት ኡፍፍፍፍ አንጀተ ቀጭን ነው እንኳንም አገናኘህ እህቶችህ ወንድምህ ጋ
@mametassew8676
@mametassew8676 2 года назад
EBS ይመቻችሁ በርቱ በጣም መልካም ስራ እየሰራችሁ ነው 1ኛ ናችሁ
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 2 года назад
የእኔ ወንድም አባስ በጣም ቅንነት የተሞላህ ልጅ ነው እንኳን ፈጣሪ ረዳህ አባትህም ሁሌ ለአንተ ያለውን ፍቅር ለወንድም እና ለእህቶችህ ስላሳያቸው ይሄው ህልሙ ተሳክቷል ተመስገን ነው አይዞህ የአባትነት ፍቅር ቀላል አይደለም በሂወት ስላላገኘህው አዝነሃል ግን ፈጣሪ ያለው ሆናል አይዞህ ። እንኳን ደስ ያለህ ሁለቱ የኢቢኤስ መለከኮችን እግዚአብሔር ይባርክልን 🙏 ከሳቀው ጋ ስቀው ከአለቀሰው ጋ አልቅሰው ከስራቸው ባለፈ ስብእናቸው ልዩ ነው ኢትዮጵያ እንደ እናንተ አይነት ሰው ነው የሚያስፈልጋት በተለይ አሁን ወዳቹሀለሁ🥰❤
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 2 года назад
ጋሸ ከድር ነብሳቸውን ይማር በጣም ቅን አና ጥሩ አባት ናቸዉ አባሰ ምሰኪን ነዉ እንግዲህ ቀሪ ዘመናችሁን በመተሳሰብ አና በፍቅር አነድትኖሩ ምኞቴ ነዉ 🙏
@ephremkidnae7094
@ephremkidnae7094 2 года назад
እኔ ዮኒ የወለዱ ወላጆችን ማክበር ግድ ይለኛል እንዴት የተባረኽ ሰው ነህ ዮኒየ :: እግዝያብሄር ዘመንህን ያርዝመው ብሩኽ ሁን እቅፍ አርገህ ስታጽናናው እንዴት ልቤን እንዳስደሰትከው 🥰🥰🥰
@mimibelay1783
@mimibelay1783 2 года назад
የአባታችሁን ነብስ እግዚአብሔር አምላክ በገነት ያኑርላችሁ አባስዬ አይዞክ መጽናናቱ ያድልህ እግዚያቢሔር እንኳን ከወንድሞችክና ከእህቶችህ ጋር አገናኘክ
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 2 года назад
ወድምየ አባትህን እግዚአብሔር በአጸደገነት ያኑርልህ እንኳን ደስ አለህ
@martayourhome2191
@martayourhome2191 2 года назад
አባስ እና እህት ወንድሞቹ እንኳን ደስ አላችሁ አባታችሁ ይህን ቢያዩ ጥሩ ነበር ጥሩ ሰውም አባትም ናቸው እግዚአብሔር ነፍሳቸዉን ይማርልን አባስን እግዚአብሔር ያፅናህ እንዲሁም እንኳን ደስ ያለህ
@yatiyati4747
@yatiyati4747 2 года назад
እንኳን ደስ ያለክ
@MeazaBero
@MeazaBero Месяц назад
ይሄዉ አይኔ እየታመመ በዚህ ፕሮግራም እኔም አለቅሳለዉ ፕሮግራሙንም በጣም ነዉ የምወደዉ❤❤❤❤
@tube-ii9kv
@tube-ii9kv 2 года назад
የኔ ጌታ እፉፉፉ የምር የምትናፍቁትን ሰው ሳታገኙት መቅረት ያማል እግዚአብሔር ያጥናህ 😭😭😭😭 እኔም የናቴ እባ ታብሶ አየው ይሆን አንድ ወንድሟን ከነልጁ አታ ይኸው 31አመት ሞላት አይይይይ
@a.tibebu5009
@a.tibebu5009 2 года назад
ፋኖ እግዚኣብሔር ይርዳህ
@عايشامحمد-ش6غ
@عايشامحمد-ش6غ Год назад
ማንይባላልከቶወሎከሆናችሁወላሂአክስትአለችንየጠፍይመልሽ
@TgMoresh
@TgMoresh 2 года назад
በጣም የሚገርመኝ ነገር ይሄ ፕሮግራም ሁሌም እያስለቀሰኝ ሁሌም የምወደው ምሆኑ ነው
@Zozo-cj2qk
@Zozo-cj2qk 2 года назад
ላባትህ አላህ ይርሀማቸው እህቶችህ አግተሀል
@abeban.8366
@abeban.8366 2 года назад
አባስዬ እንኳን ደስ አለህ የሰው ልጅ በሕይወት ሲኖር ደስታና ሀዘን ይፈራረቁበታል እና አባትህን በሕይወት ባለማግኘትህ ቢያሣዝንም እግዚሐብሔር ይመስገን እህቶችህን እና ወንድምህን አግኝተሀል አይዞህ ቸሩ መድኃኒተ ዓለም ጽናቱን ይስጥህ እግዚሐብሔር የፈቀደውን አደረገ ።
@askaletesema8057
@askaletesema8057 2 года назад
በጣም ግሩም የእግዚአብሔር ሰው የሆንው አባትና ቤተሰብ ነው ያለህ እሳቸው ቢያልፍውም ፍቅርን ዘርተው አንተም ወንድም እንዳለሀቸው ነግረው ፎተግራፍ አሳይተው አሳውቀው ያለፍው ደግ አባት ሲሆንው እህት ወንድሞችህም የአባታቸውን ቃል ጠብቀው በልባቸው ሲያስብውና ሲፈልግው እንደነበረ አቀባበላቸው ይነግራል እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላቸው።
@munajatkedurmohammed442
@munajatkedurmohammed442 2 года назад
አሚን የኔ ቅን
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 2 года назад
በጣም ነው ያዘንኩት የኔ ወድም አይዞህ እንኳን እህትና ወድሞችክን በሰላም አገኝካቸው 😭😭😭
@فرحبنتمحمدالسلفية
የሚፈልጉትን የሚጓጉለትን ሠው አለማግኘት በጣም ያማል ሆኖም ካሉት ጋ አላህ ሠላም ያዲርጋችሁ
@elerojob8205
@elerojob8205 2 года назад
በእውነት ebs በጣም የምትመሰገኑ ናችሁ ደስ ይላል ቅጥሉበት አባስ እድለኛ ነህ መልካም የደስታ ግዜ ይሁንልህ እውነትም መልካም አባት ናቸው ።
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 года назад
yኔ፤ጸጌ፤yኒ፤ማሬ፤ተባረኩ፤እኔ፤እeዳችሃ፤ሁ
@seidadem3734
@seidadem3734 2 года назад
የዛሬው ይለያአል ማሻላአህ አልሀምዱሊኢላአህ እኩአንም ተገናኘአችሁ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 года назад
ዩኒንና ፀጊን በጣም አመስግኑልን በጣም እወዳችሖለሑ የስው ደስታን የምታደርጉ ጥሩ ስዎች ከሑሉ አቀባበላችሑ ደስ ይላል
@warkmeoko
@warkmeoko 2 года назад
ስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስአላችሁ አለን። 🤭🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ነብስ ይማራ አይዛችሁ
@jfghnvfg2722
@jfghnvfg2722 2 года назад
አባስየ የኔ ልዩ አይዞህ አስሀቀስከኝ ደስ የሚል ልብ አላህ ታድለው ለኔም ወንድሜ ብትሆን ብየ ተመኝው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@abcdubai7566
@abcdubai7566 2 года назад
አቦ እግዚአብሔር ይባርክች ማርያምን የስንቱን እንባ አበሰችሁት
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Год назад
We Love ebs
@enush7338
@enush7338 2 года назад
ውይ አባቴ አይዞህ እግዚአብሔር አዋቂ ነው እንኳን ወንድምና እህቶችህን አገኘህ ታላቅ ወንድምም እንደ አባት ነው እግዚአብሔር ቀሪ ጊዚያችሁን የፍቅር እና የሰላም ያድርገው
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu 2 года назад
ኢትዮጵያዊነት ደስ ይላል ሙስሊም ክርስቲያ አንድ ነን አብራችሁ ሁኑ አባስዬ በርታ አስለቀሳችሁን ደስታም ሀዘንም እህቶቹ ወንድሞቹ ፍጥነታችሁ በመገናኘታችሁ የአባታችሁ ደግነት ነው ከራሻ
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 2 года назад
አባስ ቤተሰቦቹን በማግኘቱ እጅጉን ደስ ይላል ነገር ግን የአባቱ በህይወት አለመኖር ልብ ይነካል ሆኖም ግን ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ፈቃድ ስለሆነ መፅናናቱን ከልብ እመኝልሃለሁ እንኩዋን ደስ አለህ ከወንድምና ከእህቶችህ ጋር በመገናኘትህ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ🙏
@ትዕግስትወለተስላሴ
በጣም ልብ ይሰብራል ለብዙ አመት ተለያይቶኖሮ አባትን አለማግኘት ከባድነው ግን ደግሞ እህቶች አግኝተሀል እኔ ይከፋኛል አባቴን በሞት ስላጣሁኝ😭 Ebs በጣምነው የሜደንቃችሁ
@arabia1239
@arabia1239 2 года назад
አብሺረእኒምአጥቻለሑ በሰደት
@ትዕግስትወለተስላሴ
@@arabia1239 እሽ😭😭😭😭ስሜቱከባድነው
@arabia1239
@arabia1239 2 года назад
@@ትዕግስትወለተስላሴ አውገባድነውአባትንእናእናትንማጥትያማል
@ትዕግስትወለተስላሴ
@@arabia1239 በጣም ያማል እኔማ ይባስ ብሎ እንደአባት ያሣደገኝን አጓቴ ሞተብኝ አይይይ ስደት ለማልቀስ ነው ebs ምገባው😭😭😭😭😭😭😭
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 2 года назад
እኔም አልሁ አይዞን ነፍሳቸውን ይማርልን
@abinezereden6542
@abinezereden6542 2 года назад
ወይን በእግዚአብሔር እንዴት ደሰ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የሰው ልጅ ደስታ ሲደሰት ማርያምን እንድ አይነት ፕሮግራም መበረታታት አለበት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሌላ ምንም አልልም ማርያምን በእንባ ነው የጨረስኩት 😭😭😭😭😭😭😭😭
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 2 года назад
የአባስን እናት ሳለመሠግን አላልፍም አላህ አድሜና ጤና ይሰጣቸው ልጃቸውን በፍቅር ተቀርፀው ነው ያሣደጉት አልሃምዱሊላህ ደስ ይላል ቀሪ ግዜያችሁን በሰላም በፍቅር የምታሳልፉ ያድረጋችሁ ያረብ ኢቢኤስ እናመሰግናለን
@أمعبيدة-ط9ز
@أمعبيدة-ط9ز 2 года назад
አባትህን ብታጣም አባስ አይዞህ እንኳን ደስ አለህ እናትህ ደግሞ በህይወት አሉ አላህ በሰላም በጤና ያኑራችሁ ከወንድሞችህ ከእህቶችህ አላህ በደስታ ያኑርህ ግን ይሄን ስም ይዘህ አላህ ሂዲያ ይስጥህ በርታ በል
@الحمدالله-ع7و9ش
@الحمدالله-ع7و9ش 2 года назад
ቁርአን እና ሀድስን ካነበበ በአላህ ፍቃድ ይሰልማል ብዬ አስባለሁ።
@أمعبيدة-ط9ز
@أمعبيدة-ط9ز 2 года назад
@@الحمدالله-ع7و9ش ኢሻ አላህ ይሄን ትልቅ የሠሀባ ስም ይዞ አላህ ሂዲያ ይስጠው
@الحمدالله-ع7و9ش
@الحمدالله-ع7و9ش 2 года назад
@@أمعبيدة-ط9ز አሚን ያረብ!ትክክል አባስ(ረድየላሁ አንሁ) የነብያችን አለይሂ ሰላቱ ወሰላም አጎት ናቸው።
@azizaaazizaa9418
@azizaaazizaa9418 2 года назад
አባስ እንኳንም ደስ ያለህ እህትና ወንድሞችህን ስላገኘህ ደስ ይላል አባትህንም አላህ ጀነተል ፈርዱስን ይወፍቀው
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 2 года назад
EBS ተባረኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩኩ ምርጥ የሆነ ሰራ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ይከብዳል አባሰዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ነብሳቸውን ይማር በአፀደ ገነት ያኑሪልኝ አባታችንን
@ገኒጥቁርሀበሻዊት
@ገኒጥቁርሀበሻዊት 2 года назад
በስመአብ ሙስሊሞች ግርም ይሉኛል ሲፈላለጉ አይገልጸውም።የኔም የልጄ አባት ሙስሊም ነው ግን.. ብዙ ልጆች አሉት ከኔ በፊት የወለዳቸው አቤት የሚሰጡት ፍቅር ....ተለያይተን ነው ምንኖረው ከልጄ አባት ጋር ይሁንና ሚስቱ አትቀርም ልትጠይቀው ስትመጣ.
@zayibaatube2547
@zayibaatube2547 2 года назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 года назад
ትክክል በዚህ ምድር ላይ ስንኖር ዋናው ሰንሰለቱ ዝምንድናን መቀጠል ነው
@እሙአኗር
@እሙአኗር 2 года назад
🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@ሀርቡዩቱብ
@ሀርቡዩቱብ 2 года назад
አንችም ቅን ሰው ነሽ ጎበዝ ብትሆኒ ነው
@ገኒጥቁርሀበሻዊት
@ገኒጥቁርሀበሻዊት 2 года назад
@@ሀርቡዩቱብ አመሰግናለሁ እውነት ለመናገር የልጄን አባት ዘመዶች ብዙም አላቃቸውም ግን የዘር ሀረግ መዘው ፈልገው መጥተው ሲጠይቁት በጣም ያስደንቁኛል።
@zynebk.tube.6876
@zynebk.tube.6876 2 года назад
ወንድማችን አበስ ኡንከን ዳስ አለህ...በዝ በጭር ግዜ ማጋናኛተቹ.በጣም ዳስ ይለል
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 года назад
ቤተሰቦቻቸው ከጎደለባችሁ ይልቅ የተደረገላችሁ ይበልጣልና ወንድሜ ምንም አባትህን ባታገኝ እህት ወንድምህም ማግኘት ቀላል አይደለምና ተመስገን ማለት ነው እንኲን ደስ ያለህ አባታችሁንም አምላክ መንግስተ ሰማያትን ያውርሳቸው
@rabiitube1924
@rabiitube1924 2 года назад
እህቴ ደምሪኝ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 года назад
@@rabiitube1924 ደምሬሻለሁ
@rabiitube1924
@rabiitube1924 2 года назад
@@saranigatu6037 አመሠግናለሁ
@Fetah90
@Fetah90 Год назад
@@saranigatu6037 እንደማመር😍
@BH-id8px
@BH-id8px 2 года назад
እግዚያብሄር ያፅናህ ወንድሜ አይዞህ በርታ ትካሳለህ እግዚያ ያየልህ አለ እንኳን አገኘሀቸው መልካም እድል
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
እንኳን ደስ አለህ አባትህንም አላህ የጀነት ይበላቸው አተም መልካም ግዜ ይሁንልህ ከወንድምና ከእህቶቺህ ጋር
@amorawweloye9944
@amorawweloye9944 2 года назад
ዋዉ ደስ ይላል አልሀምዱ ሊላህ Ebs እናመሰግናለን አባስ ለወንድም እህቶቹ ልባዊ ፍቅር አለው አላህ የልቡን አይቶ ረድቶታል አባታቸውንም አላህ በጀናቱል ፍርዶውስ ያኑረው
@rahelbekel1553
@rahelbekel1553 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛለችሁ
@ሀያትነኝጉራጌዋዩቱብ
አልኸምዱሊላ እንኳን ደስ አላቹ መውለድ ደግ ሰው ሙቶም ስሙ ይነሳል ከወለደ ካባትህ ብትገናኝ በጣም ደስ ይለኝ ነበረ አላህ አልፈቀደውም እንጂ አይኔ እስኪያቃጥለኝ ነው ያነባሁት አይዞክ ወንድሜ መኖሩ አለ መኖሩ ሳይታወቅ ሁሌም ጥያቄ ከሚፈጥርብህ መስማትህም ጥሩ ነው
@ሪሀናየፎዚታናሺ
@ሪሀናየፎዚታናሺ 2 года назад
አባስየ እንካን ደስ አለህ ወንድም እህቶችም እንካን ደስ አላችሁ ወላሂ አስለቅሳችሁኝ የአባት ነገር ሲነሳ ያመኛል ለአባቶቻችን ለሞቱብን ጅነተል ፎርዶስ ይወፍቃቸውው አባታችሁ በህይወት ያላችሁ እርሜያቸውን ያርዝምላችሁ ያርብ
@alnejoum7442
@alnejoum7442 10 месяцев назад
amen ehthen
@hanitad1992
@hanitad1992 2 года назад
አባስ እንኳን ደስ አለህ ከነቤተሰቦችህ አስለቀስከኝ አምላክ እንኳን ረዳህ🙏 አባትህ ቢያልፉም እህትና ወንድሞችህን በፍቅር ስላንተ እየነገሩ መልካም አርገዋል ነፍሳቸው በገነት በሰላም ይረፍ አንተም በነሱ ተፅናና እናትህንም እድሜና ጤና ይስጥልህ Ebs tv ሙሉ አዘጋጆች ዮኒ ፀጊ ተባረኩ ትልቅ ስራ ነው የምትሰሩት ተባረኩ❤
@mazasagaie9963
@mazasagaie9963 2 года назад
Ebs I love your work I am Eritrea 🇪🇷 ❤ ♥ and 🇪🇷 My God Bless you all You have Lovely Show 😍 👌 I'm Always here ❤ ♥ Good for you 👍 ❤ 😘
@ሜሪጓልእመብርሃን
@ሜሪጓልእመብርሃን 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ያደረገ በእርሱ ቸርነት ነውና እግዚአብሔር ይመስገን ማህተቡ ደሞ ሲያምር ወንድማችን
@yoditt8549
@yoditt8549 2 года назад
አባስይ እግዚአብሔር ያፀናክ አይዞክ ወንድሜ ለናትክ እርጂም እዲሜ ይስጥልክ እንኳን እህቶቺህን አገኘሐቸው
@ማአዛነኝእሙአሚን
@ማአዛነኝእሙአሚን 2 года назад
አይዞህ ወድሜ።ፈጣሪ አድን ነገር ሲወስድ ሌላ ነገር ተክቶ ነው አተም አባትህን ብታጣ እህት ወድሞችህን አግኝተሀል አላህ እረዥም እድሜ ያቆያችሁ ከህት ወድምህ።ጋር
@zadfiker2784
@zadfiker2784 2 года назад
እውነት የአባት ፍቅር አላውቅም በ3 አመቴ ነው የሞተው ግን እንድ ለአባት ብለው ስለቁሱ ምነው በኖረ እላለሁ አይዛችሁ እናንተም እግዚአብሔር ይፅናችሁ
@senaytaraya9468
@senaytaraya9468 2 года назад
EBS በየሳምነቱ በጣም የሚናፈቅ ፕሮግራም ነው ፀጊና ዮኒ ተባረኩ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የስንቱን እንባ እያበሳችሁ ነው ።
@MOMRakeb7
@MOMRakeb7 2 года назад
ግን ይሄ ፕሮግራም የሚገርመኝ አንድም ወላጅ ልጆቼን ብሎ አይመጣም ልጆች ብቻ ናቸው ወላጅ ፍለጋ የሚንከራተቱት (የሚመጡት) ወላጆች ግን ግርም ይላሉ🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️ማንነት ቀላል ይመስላል🤦🏾‍♀️
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 2 года назад
አ ድሰውዬብቻአይቻለሁ ከአሜሪካ የመጣ ልጆቹንእሚፈልግ ሌሌቹልጆችብቻናቸውፈላጊዎቹ
@luso5515
@luso5515 Год назад
እህህህእ
@ameleworkdesta7861
@ameleworkdesta7861 2 года назад
አባስ ይማንንት ጉዳይ ይጎደለበት ስው ነው የሚያውቀው ፍጣሪ ያለው ብቻ ነው የሚሆነው 🙏አንኩአን አንዚህ የምስለ አህቶች አና ውምድሞች አሉህ ያብዛቹ አባትህም ንብሳቸውን በ ገ ነ ት የኑርልህ ደግ ስው ሥለነበሩ ነው ልጆቻችው ተበትነው ያልቀሩት 💖
@ሚስክቲዩብ
@ሚስክቲዩብ 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ ሀዘንም ዴስታም ድብልቅልቅ ያለስሜት ቢሆንም ።
@semimoha5984
@semimoha5984 2 года назад
እውይ በጣም ደስ ይላል የጠፍብህን ቤተሰብ ማገኝት ማለት መታደል ነው እኔም ያባቴን ቤተሰብ ባገኛቸው ደስ ይለኛል ነበር ያባቴ ልጅ አንዴት እህት አለችኝ እሶም እኔም ያባታችንን ቤተሰባች አናቀቃቸውም እሱ ግን ሙቶብናል ሳናቀው እናቶቻችን ይለያያለ ፍጣሬ ብሉት ብናገኛቸው
@rajaasadrajaasad9672
@rajaasadrajaasad9672 2 года назад
እኳን ደስያላችው የኔውድ ፈጣሪ የፈቀደውን ያረጋል ወድሞችክ ደሞ ያው የአባትቦታ መሆን ባይቻልም እነሡ እህት ወድሞችክ ደሞ በጣምደስይላል ነብስ ይማር ለሳቸው እናተንም ፍቅር ሠላም እድሜ ይስጣችው 😘
@umuzakirwollotube425
@umuzakirwollotube425 2 года назад
አልቅሸ በእባ ቪድዬ ጨረስኩት የሰው ደስታ ማየት እደት ደስ ይላል
@kedijashukur2318
@kedijashukur2318 2 года назад
አልሀምዱሊላህ ምን ይሳንሀል ያረብ ሁሉንም የተለያዩትን አገናኛቸው ትችላለህ ሁሉንም ማድረግ
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 2 года назад
አባታችሁን አላህ ይርሀማቸው ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃቸው 😭አባስ እንኳን እህትና ወንድምህ ጋር አላህ አገናኜህ ወደ እስልምናህ አላህ ይመልስህ
Далее
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
🦊🔥
00:16
Просмотров 584 тыс.