Тёмный

ኦሎምፒክ በስፍራው በነበሩ ጋዜጠኞች ምልከታ 

ክላሲክ - ዳይናሚክ ስፖርት Classic - Dynamic
Просмотров 3,1 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 32   
@bedluadege4274
@bedluadege4274 27 дней назад
የፅጌ አሰልጣኝ ካሰናበተችው ፓሪስ ድረስ እንዴት ሄደ ወይስ እዛ ከሄደ በሁዋላ ነው ያሰናበተችው ለማመን ይከብዳል በድምፅ እራሷ ማሰናበቷ መረጃ አለን ብላችኋል ግን ይሄን በይ ተብላ ላለመሆኑ ምን ማረጋገጫ አለ አሁንም እያቀረባችሁት ያለው የሆነ አካልን ለማዳን ይመስላል ?
@user-ng2ie9qe9z
@user-ng2ie9qe9z 26 дней назад
እንዚህ ልቦች ናቸው
@WofekajemalJemal
@WofekajemalJemal 27 дней назад
ሶፊና ግርሚሸ በቡዙ ኢትዮጵያዊያን ታደማጭና ታወደጅ እንደማሆነቹ እንደታለማደው በግልፆ ያሁሉንም ጥፈት ለህዝብ ቀጭ ለምን አታራጉም ????መቼም ያሳው ልጅ ሙሉ ዬለም የሀገር ጉደይ ሰለሆና ሁሉም የዲርሻውን ጥፈት ይውሰድ ❤❤❤❤❤
@derejealemubiru4068
@derejealemubiru4068 26 дней назад
የምን በርዘግቶ ማውራት ነው የምታወሩት ይሆ የነሱ የቤተሰብ ጉዳይ መሰላችሁ እንዴ 120 ሚሊ ህዝብ ጉዳይ ነው የናተ ጉዳይ ወዳጄ ተነካብኝ አስመሰለባችሁ የውነት ለስፖርቱ ከተቆረቆረክ አሰልጣኜ አደለም አለች ድምፅ አለን እያልክ ለመሸፋፈን ከምትሞክር ካልሆነ እዛድረስ እንዴት ሄደ እንዴት ሆቴል ተቀመጠ ከዛም ስልክ ተወረወረብኝ ብሏል ከተወረወረበት ወንጀል ነው ካልከተደረገም ስምማጥፋት ያስጠይቀዋል እንደጋዜጠኛ ብዙ መስራት ስትችሉ ለመሸፋፈን ያስመልባችኾል የትና ድምፅ መሰላችሁ
@user-ng2ie9qe9z
@user-ng2ie9qe9z 26 дней назад
ለቦች ሁለታችሁም ከኔ አሸብር ጋር የተመሳጠራቹሁ እንደሆነ ግልጽ ነዉ ደሞ አትሌትክስን ከ እግርኳስ ጋር ታነፃፂራላቹሁ? ትንሽም አታፍሩም?አሰፋፈርዎች ናቹሁ!
@MekuanintGetnet-n3p
@MekuanintGetnet-n3p 26 дней назад
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ
@tsegayenigussie9641
@tsegayenigussie9641 26 дней назад
ተው እናንተው መረጃችው ማንን የምያሳምን አይደለም be professional unless ለጥቅም የምታወሩ ይመስላል
@Tesfaye-wale
@Tesfaye-wale 27 дней назад
ግርምሺ ሶፊ ጠፋችሁ በሰላም ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራውን ሴራ ተወርቶ አያልቅም ወደጎን ተውትና ወደ አውሮፓ ይሻላል ጎመን በጤና የኔ ጣፋጮች
@hailemichealtadesssee812
@hailemichealtadesssee812 25 дней назад
Hodamochu netu, yededeb tirikim.
@Yon-e8h
@Yon-e8h 26 дней назад
እስቲ ይሄን መልሱ እንየው brothers: አለሙ የሷ አሰልጣኝ መሆኑ ከታወቀ ለምን ፓሪስ ወሰዱት መጀመሪያ ሲቀጥል እንኮን አለሙ ስንት ማያገባው ኮሚቴ ሄዶ የለም እንዴ እሱ ደሞ በሙያው አሰልጣኝ ነው አደል አንዴ ፓሪስ ከሄደ ለምን ልምድ አይቀስምም እሱም፤ የክልል ኮሚሽነሮች ልምድ እንዲቀስሙ ነው ፓሪስ የሄዱት ተብሏል እንግዲህ😂..እባካችሁ ቢያንስ ሚከፍላችሁን አካል ሚያሳጣ ነገር አታቅርቡ..ምታወሩትን ነገር መርምሩ።
@WagayeMetaferya
@WagayeMetaferya 26 дней назад
ሶፊና ግርምሽ በናተ ላይ የሚነሱት ስለተበለጡ ነው በስራችሁ ጠንክሩ ለገፈቻና ለአዛ ቦታ አትሰጡ የኛ ተመራጭ ጋዜጠኞች ስፊና ግርምሽ 1ኛ
@abrehamalemayehu8722
@abrehamalemayehu8722 24 дня назад
በርቱልን ❤❤❤❤❤❤
@endalearagaw
@endalearagaw 26 дней назад
ere sle wedajachu ashebir endet new? tnsh btawerun
@bisratdesalegn8514
@bisratdesalegn8514 26 дней назад
ተቁአም ምትገነባው እነዚህ የተበላሹ አመራሮች ይዘህ ነው ኦለምፒክ ለተሳትፎ ነው ሚልን አመራር ይዘህ በዛ ሚድያሽፋን ስለተከለከሉ ሚለው ምንም አያስኬድም ውጤቱን አይተናዋል እነሱ ስለተመረጣቹ ነው ምታሽቃብጡ ማለት ነው
@hailemichealtadesssee812
@hailemichealtadesssee812 25 дней назад
Ante mehayim anten bilo botrafa, Sofoniyas Enyew dedeb kmr, girnachew hodam yeweredik
@ss-jm8se
@ss-jm8se 25 дней назад
የአሸብር ፓንት አለቅላቂዎች
@GetiyeGazany
@GetiyeGazany 26 дней назад
garmash sofiii kagonachuu nan
@BekelechEjige
@BekelechEjige 26 дней назад
ሰላምወንድሞቼእንኳንደህናመጣችሁ
@bisratgashaw1611
@bisratgashaw1611 23 дня назад
ውሻ በበላበት ነው የሚጮህው ......... የናንተንም ድምጽ ስዩም ተሾመ አሰምቶናል አድርባይ አትሁኑ ጥሩ አይደለም።
@romanhmijael5907
@romanhmijael5907 27 дней назад
Enanta.serachwen..serw.bartw.beretw
@bisratdesalegn8514
@bisratdesalegn8514 26 дней назад
ግርማቸዎ አስታውሳለሁ የአለም አትሌቲክስ ሻምፒን ደራርቱን ነቅፈህ አሽብርጋ ቁመህ ነበር ዛሬ የሁለቱም ደጋፊ እንደሆንክ እያየሁት ያለሁት
@TesfuMulugeta-uw1wg
@TesfuMulugeta-uw1wg 27 дней назад
ስለአትሌቲክስ ርዕስ አንስታቹ ለምን ስለእግር ኳሳች ትቀላቅሉታላቹ በኢትዮጵያ ውስጥ እግር ኳስ እና አትሌቲክስ ተወዳድረውም ተነፃፅረውም አያውቁም ስለዚህ በእኔ እምነት ቶሎ ስህተታችሁን አውቃቹ ሌላ ቪዲዮ መስራት አለባቹ ለምን ያላቹን ተቀባይነት እንዳታጡ ።
@rahelsahelu3742
@rahelsahelu3742 27 дней назад
እዉነት ነዉ ሶፊና ግርምሽ በግሌ የስፖርት ዘገባችሁ ተከታታይ እና አድናቂ ነኝ በፖሪስ ኦሎምፒክ ለተነሱት ውዝግቦች የግለሰቦች ብቻ ሳይሆን እንደ ስፖርት ተቋሞቻችንን መፈተሽ ይኖርብናል የሚለዉ ሀሳብ ሁሉም ቢረዳዉ እና ስላለፈ ሳይሆን ከነዚህ ድክመቶቻችን በመነሳት ለወደፊት መፍትሔ ብናበጅ መልካም ነዉ በዚህ ጉዳይ በቀጥታ የሚመለከታቸዉን ግለሰቦችም ሆነ ቡድኖች በመረጃ ጠረቤዛ ዙሪያ ይዛችሁ እንደምታቀርቡም እምነቴ ነዉ ራሄል ሳህሉ ከፖሪስ
@gggg6719
@gggg6719 27 дней назад
Ayeeeeeee
@hussenAhmed-b4z
@hussenAhmed-b4z 24 дня назад
ምን ለሀጫሙ ነው ይሄ ደግሞ
@gulelattamru3927
@gulelattamru3927 27 дней назад
ለውጥ እንዲመጣ እስከ መታሰር.... እና የትኛው ለውጥ መጣ?
@bahirjimma2715
@bahirjimma2715 27 дней назад
❤❤❤❤
@AbrehamAshenafi-ig7gv
@AbrehamAshenafi-ig7gv 26 дней назад
ሶፊ እና ግርምሽ ከጎናችሁ ነን ስለእናንተ መጥፎ ነገር የሚያወሩት ህዝብ ስለሚወዳችሁ እናንተን ከተሰሚነት ለማውረድ የታሰበ ነው እኔ ከብዙ አመት በላይ አቃችዋለው ።
@user-yy7mp5ut3z
@user-yy7mp5ut3z 27 дней назад
2 lion ❤❤❤
@GezagnCoach
@GezagnCoach 27 дней назад
ደደብ ሰው ነው በሶሻል ሚዲያ የሚሳደበው
@tsegayenigussie9641
@tsegayenigussie9641 26 дней назад
ተው እናንተው መረጃችው ማንን የምያሳምን አይደለም be professional unless ለጥቅም የምታወሩ ይመስላል
Далее
EMS ዜና Wed 11 Sep 2024
Просмотров 794
Growing fruit art
00:33
Просмотров 1 млн
Новый уровень твоей сосиски
00:33