Тёмный

ኦርቶዶክሳዊያን እና ኢየሱስ ጀርባ ለጀርባ 

Melos
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 2,1 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 72   
@ሳሮንየማነ
@ሳሮንየማነ День назад
"እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።" የዮሐንስ ወንጌል ም17፣3-4
@HabtomMosa
@HabtomMosa День назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@hanish4684
@hanish4684 День назад
ወደ ሮሜ 11 36፤ ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።
@hanish4684
@hanish4684 День назад
መዝሙረ ዳዊት 18 3፤ ምስጋና የሚገባውን እግዚአብሔርን እጠራለሁ፥ ከጠላቶቼም እድናለሁ። 2ኛ ሳሙኤል 22 4፤ ምስጋና የሚገባውን እግዚአብሔርን እጠራለሁ፤ ከጠላቶቼም እድናለሁ።
@hanish4684
@hanish4684 День назад
ወደ ቲቶ 2 11፤ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤
@Dtd4Ed3ff
@Dtd4Ed3ff 22 часа назад
ወንድም ሜላ ዘመንኸ ይባረክ እንዳንተ ለስእላት ሳይሆን ለወንጌል የተማረከ ትዉልድን ያብዛልን ቀላል የማይባል ግንዛቤ አግኝተናል
@hanish4684
@hanish4684 День назад
አሜን! በጸጋው ብቻ በኢየሱስ ብቻ በእምነት ብቻ በመንፈስ ቅዱስ ብቻ ለእግዚአብሔር ብቻ ክብር እስከ ዘላለም ይሁን! አሜን!
@Wine-y4q
@Wine-y4q День назад
ሜ ሎስ ፀጋ ይብዛልህ ብክክክክክክክክ በል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል እልልልልልልል ልልልልልል አሜን ጌታ የተባረከ ይሁን ሃለሉያአሜንእልልልልልልልልልልልልልልል
@Wine-y4q
@Wine-y4q День назад
ኢየሱስ ያድናል ሃለሉያ እልልልልልልልል ኢየሱስ የነበያት ጌታ ነው ውዴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo День назад
Romans 10 አማ - ሮሜ 9: ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
@hiwotzeleke7671
@hiwotzeleke7671 14 часов назад
እየሱስ ክርስቶስ የአለም መድሀኒት ነዉ❤❤❤
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 14 часов назад
Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤ EYSUS yadnal 🙏 Dr GOD bless you and your family 🙏
@Jedidiahtamene7374
@Jedidiahtamene7374 6 часов назад
“እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ደስታ ይሆናል።” - ሉቃስ 15፥10
@muleyeayle1621
@muleyeayle1621 22 часа назад
ኢየሱስ ብቻው በቂ ነው❤❤❤❤❤
@Wassie12
@Wassie12 22 часа назад
ተባረክ ሜላዬ! ብሩክ ነህ!! ኢየሱስ ጌታ ነው ስለተባለ መቃወም ምን የሚሉት ተግዶሮት ነው በጌታ..እንደዚህ የወረዳ አሳዛኝ ነገር አይተን አናውቅም..መፀሀፍ ቅዱስ ግን በ 1 ቆሮንቶስ 12:3 ላይ እንደሚል..ስለዚህ ማንም በእግዚአብሔር መንፈስ ሲናገር፦ “ኢየሱስ የተረገመ ነው፡” የሚል እንደሌለ፥ በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር፦ “ኢየሱስ ጌታ ነው፡” ሊል አንድ እንኳ እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ። አንድ አማኝ ሰው ኢየሱስ ጌታ ነው ሲል በክብር መንግስቱ በጌታ'ነቱ እንዳለ በተጨማሪም አማኙ በግል በህይወቱ ላይ እየሾመው ነው..ወንጌልንም መስበክ ነው..እንደተባለውም በሞት ላይና ሁሉ ጭምር ጌታ ነው! በፊልጵስዩስ 2:11 መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።..ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው ❤️
@mahiichant661
@mahiichant661 11 часов назад
ተባረክ ሜላዬ በእውነት አፍርሰው በእግዚአብሔር ቃል እየሱስ ብቻውን ጌታ ነው🙏🙏
@tsigeredamulaw1037
@tsigeredamulaw1037 День назад
Amenn
@Netenal-p8z
@Netenal-p8z День назад
“ስለዚህ ማንም በእግዚአብሔር መንፈስ ሲናገር፦ ኢየሱስ የተረገመ ነው የሚል እንደሌለ፥ በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር፦ ኢየሱስ ጌታ ነው ሊል አንድ እንኳ እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥3
@Jedidiahtamene7374
@Jedidiahtamene7374 6 часов назад
ሉቃስ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ እላችሁማለሁ፥ በሰው ፊት የሚመሰክርልኝ ሁሉ፥ የሰው ልጅ ደግሞ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ይመሰክርለታል፤ ⁹ በሰውም ፊት የሚክደኝ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ይካዳል።
@selemunhaddas161
@selemunhaddas161 13 часов назад
ብቻ እንጂ ሌላ ምን ሊሰራ ፣ መምህሩ ክርስቶስ ብቻውን እንደተገረፈ፣ እንደተሰቀለ መጽሐፍ ቅዱሳቸው አይናገርም ፣ ማርያም ገብሪኤል ወይም እነሱ የሚያውቁት የተሰቀ መስቀል ላይ የተቸነከረ አላቸው ማለት ነው ፣ እኛ የወንጌሉ አማኞች መጽሐፍ ቅዱስን ብቻ እንከተላለን ፣ ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ጌታ አዳኝ ነው አሜን 🙏🙏🙏
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 День назад
Melos,yewngel,aerbegn,tebark❤❤❤❤❤
@hanish4684
@hanish4684 День назад
ወደ ፊልጵስዩስ 2 11፤ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@AshaFatima
@AshaFatima 19 часов назад
አየሱሴ አሜንንንንንንንን
@WendeBlessed
@WendeBlessed 13 часов назад
ኢየሱስ ጌታ ነዉ ❤❤🙏🙏🙏
@eteneshtegegn7739
@eteneshtegegn7739 16 часов назад
አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው::
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo День назад
Melaye geta tsegawun yabzalk
@Feraol477
@Feraol477 22 часа назад
Eyesus geta new🎉❤
@hanish4684
@hanish4684 День назад
ወደ ሮሜ 10 9፤ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
@Jedidiahtamene7374
@Jedidiahtamene7374 6 часов назад
ማቴዎስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³² ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤ ³³ በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ።
@amanahmed8838
@amanahmed8838 День назад
ሁሉ በሱ ለሱ ከእርሱ የተባለው ዝም ብሎ አይደለም።
@አይደለም
@አይደለም День назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@GebremeskelTesema-xv2ud
@GebremeskelTesema-xv2ud День назад
Dear brother in christ , your teachings is full of power and grace. GOD bless you.
@EskinderAfendi
@EskinderAfendi День назад
ሜሊ ተባረክ
@hanish4684
@hanish4684 День назад
ወደ ሮሜ 10 14፤ እንግዲህ ያላመኑበትን እንዴት አድርገው ይጠሩታል? ባልሰሙትስ እንዴት ያምናሉ? ያለ ሰባኪስ እንዴት ይሰማሉ?
@AshaFatima
@AshaFatima 19 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bethlehemseboka
@bethlehemseboka 16 часов назад
ሃይማኖተኛ ስትሆን ኢየሱስ ከውስጥ ሲጠፋ ስትረሳው ልብህን ሲቆጣጠር . . . ኢየሱስ ን. አይፈልጉትም ይህ አደጋ ነው !
@elfinashbirhanu7790
@elfinashbirhanu7790 21 час назад
Tebarek wandeme melos 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yaredtekelyohannes18
@yaredtekelyohannes18 17 часов назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@lilytekleab1577
@lilytekleab1577 4 часа назад
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ወየው ወየው ወየው። እነዚህ እንደው ክርስቲያኖች ናቸውውውው?😭😭
@natanabiy3906
@natanabiy3906 День назад
Amen God bless you
@hanish4684
@hanish4684 День назад
ወደ ሮሜ 10 10፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
@yoditsol6813
@yoditsol6813 11 часов назад
ምን እንፃፍ ብለን ዝም አልን
@TigiBetw
@TigiBetw День назад
אח יקר תבורך מפי האדון 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@samuelmegerssa7817
@samuelmegerssa7817 18 часов назад
Amazing Commentary brother melo , Good Job
@MassaratAhuji
@MassaratAhuji 20 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gotoo_19
@gotoo_19 День назад
ወይ ጉድ ህዝቡን ወዴት እየወሰዱት ነው ግን? እየሱስ ለመቃወም ሚሄዱት ርቀት ያሳዝናል፡ ወደ ቀልባቸው ይምለሳ ው ብቻ።
@HHa-q9m
@HHa-q9m 19 часов назад
በናታቹ ኮፒ ልንክ አድርጉ ለህዝብ ይድረስ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@hanish4684
@hanish4684 День назад
1ኛ ቆሮንቶስ 12 3፤ ስለዚህ ማንም በእግዚአብሔር መንፈስ ሲናገር፦ ኢየሱስ የተረገመ ነው፡ የሚል እንደሌለ፥ በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር፦ ኢየሱስ ጌታ ነው፡ ሊል አንድ እንኳ እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ።
@abezeshsana9009
@abezeshsana9009 14 минут назад
bereta melachn ❤❤❤❤
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 21 час назад
Bless you melos
@gotoo_19
@gotoo_19 День назад
This shows we have the wrong person in the right place.
@EndashuAregaw
@EndashuAregaw День назад
melos muluwn asemiteh bihon tiru neber leyutub tikim bileh idilun silagegneh atawura
@Abigale-ux3qq
@Abigale-ux3qq 20 часов назад
መቼ ነው ወደ ኦርቶዶክስ የምትመለሰው ሜሉካ
@Nati-z4t
@Nati-z4t 17 часов назад
Festimo alawweki sew neh gn gize metoael
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo День назад
Awu yikefanali?????😢😢😢😢😢 Ye Ethiopia Orthodox le iyesus yalachewu tilachaaaaa
@DejeneGirma-d9d
@DejeneGirma-d9d День назад
ወንድሜ ሜሎስ እኔ ደግሞ ይህን እይቃለሁ፤ተዋህዶ ማለት ምን ማለት ነው?መቼ ነው ይህ ስም የተጀመረው?በምን ምክንያት ተጀመረ?
@REVIVALSCHOOL-r2x
@REVIVALSCHOOL-r2x День назад
Awo
@hanawoldegiorgis4875
@hanawoldegiorgis4875 День назад
Tewahdo malet temerete malete nw. Ya sew Ena ya melkote temerte. Tewahdo malte tekeklgna nw.
@DejeneGirma-d9d
@DejeneGirma-d9d День назад
1000ጊዜ አዎ ኢየሱስ ክርቶስ ጌታ ነው።ጌትነተቱንማ ሰይጣንም አይክደውም።
@tibebewerkeyie4990
@tibebewerkeyie4990 14 часов назад
21:50 ወንድሜ እነሱ ከእውነት እና ከወንጌላውያን አስተምሮት ለመሸሽ ሲሉ የወንጌል እውነት ሲያንሻፍፉ ገሀነም በራፍላይ ቆመዋል።
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 20 часов назад
Mela well come ❤❤❤❤❤
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 22 часа назад
Meliye yetewededik
@HabtomMosa
@HabtomMosa День назад
❤❤🎉🎉😂😂
@TigiBetw
@TigiBetw День назад
👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
@MikiyasGezahagn
@MikiyasGezahagn День назад
እንግዲህ በአንተ ትምህርት ክርስቶስ ኢየሱስ አስታራቂ እግዚአብሔር አብ ደግሞ ታራቂ ነው እግዚእብሔር መንፈስ ቅዱስስ??? ከማን ጋር ነበር የተጣላችሁት???እኛስ ኃጢአት በሰራን ግዜ የተጣላነው ከእግዚአብሔር /አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ /ጋር ነበር የተታረቅነውም በቅዱስ እግዚእብሔር አብ ልጅ በአምላካችን በመድሀኒታችን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ከእግዚአብሔር /አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ/ ጋር ነው። አዎ ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛው መካከለኛ ነው ምክኒያቱም እግዚአብሔር አብ ስጋ ለብሶ ሰው ሁኖ አልተገለጠም ።እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስም እንዲሁ ስጋን ለብሶ ሰው ሁኖ አልተገለጥም። አምላክ ሲሆን ሰው ሰው ሲሆን አምላክ የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው ማለት እንጂ አሁን ቅዱሳን እያማልዱም አያስታርቁም ማለት አይደለም ። 2ኛ ቆሮ 5:17-21
@kidisttafesse455
@kidisttafesse455 21 час назад
Mikyas ye yoga is melijetns endet teredawalehu?
@wengelawitgirma9182
@wengelawitgirma9182 15 часов назад
እንደው ቃሉን ምትቀበለው ከሆነ... ዕብራውያን 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” - ሮሜ 8፥34 በ 1954 ትርጉም ላይ! “ሰውም እንደሌለ አየ፥ ወደ እርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድኃኒት አመጣለት፥ ጽድቁም አገዘው።” - ኢሳይያስ 59፥16 “ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 2፥1 “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” ዮሐንስ 14፥6
@YeshiKebede-b6c
@YeshiKebede-b6c 18 часов назад
❤❤❤❤❤❤
Далее
የቅድስና ኃይል ክፍል 1
1:07:05
Просмотров 15 тыс.