Тёмный

ኦርቶዶክስ ተሐድሶ ሳይሆን የሚያስፈልጋት መሠረቷን ነው መቀየር ያለበት።|| ቄስ ጽጌ ወርቁ kefyalew tufa 

Kefyalew Tufa
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

#Ethiopia_ortodox_Church #Kefyalew_tufa #

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 70   
@dawitnguse8275
@dawitnguse8275 2 года назад
ከገባቹሁበት መጥፎ መንገድ ልኡል እግዚአብሔር በብርሃኑ ያዉጣቹህ ወድም እህቶቼ ኣባቶቼ።የሰረፃቹሁን እርኩስ መንፈስ ልኡል እግዚአብሔር ይገስፀዉ ኣሜን
@hdlidet
@hdlidet 2 месяца назад
ኧረአሜን
@eyerusalemkebede4019
@eyerusalemkebede4019 3 года назад
1ኛ ጢሞቲዎስ 3: 1-2 በሃለኛው ዘመናት አንዳንዶች የሚያስቱ መናፍስትንና በውሸትነት በግብዝነት የተሰጠውን የአጋንንት ትምህርት እያዳመጡ ሀይማኖትን ይክዳሉ ይላል 1ኛ ጢሞቲዎስ 4:7 መልካም ገድል ተግድያለሁ ሀይማኖትንም ጠብቂያለሁ ወደፊት የጭድቅ አክሊል ተዘጋጅቶልኛል
@ym8739
@ym8739 2 месяца назад
Amen Merigeta!! We are one in Christ in one faith.
@Canada404
@Canada404 3 года назад
በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ጸጋ ያብዛላችሁ ወደ እውነት የመራችሁ መንፈስ ቅዱስ ስሙ ይባረክ አሜን
@Taredan77
@Taredan77 3 года назад
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏😍😍
@melkamuketara5441
@melkamuketara5441 3 года назад
“እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም፥ የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ እነርሱ ግን፦ አንሄድባትም አሉ።” - ኤርምያስ 6፥16
@bettybbc777
@bettybbc777 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክልችሁ እውነትን እንደዚህ ማውጣት ጥሩ ነው .....አልሰማውም የለም መዳን በክርስቶ ነው ....እነዚህ ሰዎች እግዚአብሔር ለምልክት እያመጣ ነው ....ኢየሱስ ሊመጣ ነው ተባረኩ
@freselamamha6974
@freselamamha6974 Год назад
ይብዛልህ
@akberetghebremariam9105
@akberetghebremariam9105 3 года назад
እግዝአብሄር ይባርካቹ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@dawitbezuneh9304
@dawitbezuneh9304 3 года назад
የተረጋጋ :በሳል :አንደበተ ርእቱ :ጥሩ መረዳት ያለው ወንድም ተባረክ!!ብዙ እውቀት ስላለው ደግመህ ጋብዝልን!!❤️
@ananias-
@ananias- 3 года назад
God bless you both ! It’s very insightful and unleashes darkness of religious practices in Orthodox Church! May GOD help them all see the truth, Jesus Christ the Lord!
@simonabrha5752
@simonabrha5752 3 года назад
መናፍቃን የራሳቸዉ ትምህርት ኣየደለም የምፈልጉ እንደ ዝምብ የተዋሕዶ ብቻ ድክመታ የመለየት ነዉ
@user-zv1yb4nb2x
@user-zv1yb4nb2x 3 года назад
Iyesus yichilal yedinal itadagal ye igzaber lij abbate lezelalam geta nawu ye getochim geta nawu kibir hulu legeta yiwun tebarikulign geta abzito yibarikachu wendemoche bexem disilal ❤❤❤💞💞💞🙏🙏🙏
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 3 года назад
የሄ ጥንቆላ አይነት ኑር ነው አንዱ የሀገራችን ድህነት ምክናየት እግዚአብሔር የገሰፀው
@Godisgood20209
@Godisgood20209 3 года назад
እረረ ከፌ ስሞታ በጣም ነው የምትወደው ሁሌ ስሞታ ካላቀረብክ አይሆንልህም እንዴዴዴ እረረ አንዳንዴም ተወት አድርግ እንጂ🤦🏽‍♂️
@melkamuketara5441
@melkamuketara5441 3 года назад
የእግዚአብሔር ቀን ደርሳለች እንዲ ስለወንድም ጉድፍ ስታወራ ያንተን ግንድ ሳታይ እናንተ እልከኞች ከኔ ራቁ የሚባልበት ጊዜ ደርሷል ያኔ ትመልሰዋለክ
@muluhundabo5046
@muluhundabo5046 3 года назад
Amennn tabrku GTA eysuse ybarkchu ewodchalhgn bxami setamru
@user-dw2bb1ug2j
@user-dw2bb1ug2j 3 года назад
መጥፎ መናፍቅ የሰይጣን የግብር ልጅ
@ganitube3485
@ganitube3485 3 года назад
Bagaa goftan isni gargaree dukanaa sani kesaa dhuftani uuuffgalataagoftaa❤❤jabadhaaamasii
@eyerusalemkebede4019
@eyerusalemkebede4019 3 года назад
1ኛጢሞቲዎስ 3:6 በትእቢት ተነፍቶ በዳቢሎስ ፍርድ እንዳይወድቅ አዲስ ክርስቲያን አይሁን
@user-sj2fm1dz4x
@user-sj2fm1dz4x 3 года назад
Wow mer geta wow bertu💒🌷
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 3 года назад
God bless you both 💕💕💕💕❤️💚❤️
@hayalgeta6024
@hayalgeta6024 3 года назад
Bertu ke ewenet yashenefal!!!
@2012mat
@2012mat 3 года назад
Amen
@tintinalbaloushi728
@tintinalbaloushi728 2 года назад
አይኢትዮጲያ እክርዳድሽ በዛ
@eyerusalemkebede4019
@eyerusalemkebede4019 3 года назад
1ኛ ጢሞቲዎስ 3፡12-15 ነገር ግን ክፋዎች ሰዎችና አታላዬች እየሳቱ እያሳቱ በክፋት እየባሱ ይሄዳሉ ......
@godbless6915
@godbless6915 3 года назад
Tebarku mergeta. Programun yekerbkewm Tebarke.
@nahomm2755
@nahomm2755 3 года назад
ጴንጤ ማለት የሞተ የረከሰ በጣም የቆሸሸ እምነት ነው።
@margeeyesuusif6832
@margeeyesuusif6832 3 года назад
Eebbifama Nuuf jiraadhaa ❤❤❤
@mulugebrymulugebry3503
@mulugebrymulugebry3503 3 года назад
በፈለጋችሁት ኑ መቼም ኦርቶዶክስ አጠፋም እናንተ ትጠፋላቹ በሀሰት ወሪ ገንዘብ ወዳድ ስለሆናቹ የሀሰት ምስክር ናቹ
@amanuelb9083
@amanuelb9083 3 года назад
God bless you both of you!
@user-tl9kl7iz9m
@user-tl9kl7iz9m 2 года назад
መሰረቶ ክርስቶስ ነው የማያረጅ አይታደስም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እኮ 4 ተኛው መቶ ክፍሐ ዘመን ላይ ባለችበት ጽናት ነው ሳትጨምር ሳትቀንስ እዚኽ የደረሰችው ይኽ ደግሞ ካቶሊክ የሚባል ሳይኖር የዓለም ክርስቲያኖች በአንድ አሳብ በነበሩበት ግዜነው ምንፍቅና ባተቀላቀለበት ዘመን ታሪኳ እራሱ ትክክለኛነቷን ያስረዳል
@tarikeale9563
@tarikeale9563 3 года назад
egezihabehre lebona yesetachu emeberehane tegobegachhu
@kuleeintalaashawaa1474
@kuleeintalaashawaa1474 3 года назад
Tabarkuu
@marymary6218
@marymary6218 3 года назад
👍👍❤
@baroomaroo9873
@baroomaroo9873 3 года назад
Sila inante Eg/er yibarek
@ephremagebre7009
@ephremagebre7009 3 года назад
Please let your guests speak you listen.
@mebrateasaminew8030
@mebrateasaminew8030 3 года назад
ተባረኩ።
@winterwolf5510
@winterwolf5510 3 года назад
ወይ ተሀድሶ እንደዚህ ሰይጥናችኃልን/ሰልጥናችኃልን
@God-db9vp
@God-db9vp 3 года назад
መርጌታ የዜማና ቅዳሴ እውቀትህን ኣደንቃለው ገብርኤል የእግዚኣብሄር ልጅ ይባላል በኦርቶዶክስ ያልከው ስህተት ነው፡ ኦርትቶዶክስ እንደዛ ኣትልም ቅዱስ ገብርኤል የእግዚኣብሄር ኣገልጋይ ነው የስሙ ትርጓሜ ነው የእግዚኣብሄር ልጅ እንጂ ቅዱስ ገብርኤል ኣይደለም። ወልደኣብ የሚል የሰው ስም ታውቃለህ እና ሰውየው ልክ እንደ ጌታችን የኣብ ልጅ ነው ማለት ነው እንዴ የስሙ ትርጓሜ ብቻ ነው።
@tgkebede2
@tgkebede2 3 года назад
Merigeta ejeg asteway sew! Kezih kefu ye wekash menfes ketmola sew ga interview madreg rasu ayasdestem. Yegebawot ewnet yasdestal ene balkebelewm. Ye lelawn ejeg yemyakebru sew not yekeberalu. Ante gin keraseh wechi hulun haymanotm sewnm wekash neh! Feker algebahm gena! Bekelahn alcheherskm. Egzyabher ewnetun yasayeh!
@hantehaato9838
@hantehaato9838 3 года назад
Sema! Ahunem alu baleta layee neh ! Ke Tewk metew new ! Ant erasu kehadi neh !
@tarikeale9563
@tarikeale9563 3 года назад
mn alebete selelylawe kemawerate selerasachu betaweru egezihabehre yegobegachhu lenegeru lemtesemutena selemetayute negere hulu atedegetu yelale tibitu yefetem zened ged newena
@alemmedia5633
@alemmedia5633 3 года назад
ለአንዴ ና ለመጨረሻ ጊዜ ለቅዱሳን ስለተሰጠች ሀይማኖት ታገሉ ይላል የይሁዳ መልክት አንተ ደሞ መሰረት ልንድ
@tintinalbaloushi728
@tintinalbaloushi728 2 года назад
ወየው ይሰውቄስ መስሎኝየኦርቶዶክስ ጠላት ነው
@amanuelb9083
@amanuelb9083 3 года назад
Merogeta God bless you!
@fitplanet6476
@fitplanet6476 2 года назад
yetekulawn lemd lebsw yetebalw enanten nw.be wshetna be matalel aydelem. protestant nen blachw be glts wtu orthodox wst gebtachw lemafres atimokru.
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 3 года назад
ዋናው ቁም ነገር መዳናቸው ነው ግን ባወቁት መጠን ግን ሕዝቡን ሊታደጉ ይገባል ይህን በ ሃይማኖት ስም በጭለማ የሚኖረውን አማኝ በ እግዚአብሔር እውነት ነፃ ልያውጡ ይገባል . ካለዛ ለራሳቸው ድነው በሰላም ይኑሩ.
@asrat7146
@asrat7146 3 года назад
ሲጀመር ልብሳችንን አውልቅ ሲቀጥል ከመጀመሪያውም ካህን አልነበርክም በሶስተኛው ደግሞ ራስህን ወክለህ ተናገር አንት የመጨረሻው ተንቢት አስፈፃሚ የሰይጣን አገልጋይ
@demekemidkessa5822
@demekemidkessa5822 3 года назад
malt wengel gen tawqalshe
@selamwitgere46
@selamwitgere46 3 года назад
@@demekemidkessa5822 እናንተ ነዋ የምታውቁት
@almazfikre8308
@almazfikre8308 3 года назад
Ameen getaa ykibrachuu tebrekuu
@amanuelb9083
@amanuelb9083 3 года назад
Be aware you give testimony to others
@hantehaato9838
@hantehaato9838 3 года назад
Endi negerut esu hul gezi mekefafel yewedal! Gena enetadesalen be kerestos!
@winterwolf5510
@winterwolf5510 3 года назад
ደሞ መጣችሁ ምንጫችሁ ሲደርቅ ታፋጯላችሁ የዛኔ የተፋችኃትን ሁሉ ትዉጧታላችሁ ጊዜ ደጉ ያሳየናል በተጨባጭ ኦርግጠኛ ሁኜ እነግርኃለሁ
@selamawitelias2889
@selamawitelias2889 3 года назад
Endet Biruk abate newot erso Geta tsegawun yabzalot. Kefem ewunetin befikir megaliths ye Egziabhern Hizb magelgel tsegaw yichemerilh. Gin andande personally yehonebachun degagimachu batekisut melkam new bekel endayimesil
@adanechkersa77
@adanechkersa77 3 года назад
አንተክጅላምድ፣ላበሽ፣ በእፍ፣ላምፅይውጣበት፣አስማስይ ሌበሌባ፣ድሮም፣ሌባ፣አሁንም፣ሌባ
@meronalemayehu6888
@meronalemayehu6888 2 года назад
Ayyyyy tehadeso be lela enbi setebalu ye Orthodox lebese be lebese eko aydelm ..... Lk nachu aganenetem egziabhern yawkutal lk endenante malet Orthodox kalawekn zem enbel zem ye beg lemed lebesachu zewn lemasat yemetachu asachoch ye aryos lejoch nachu ye ARYOS kehafian menafek Ge'ez yawera hulu orthodox aydelm menfeseh hulu meremeru orthodoxawyan
@merhi8895
@merhi8895 3 года назад
እናንተ የተረገማቹሁ ፈጣሪ ይቅር ይበላቹሁ የማትረባ ተዋህዶ አትታደስም እንደ እናንተ ዉሸት አይቀባጥሩም የተረገምክ
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 3 года назад
ጣኦታሞ
@Canada404
@Canada404 3 года назад
እግዚአብሔር በአንድ ልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይቅር ይበልሽ እህቴ ሀይማኖተኝነት ሳይሆን እውነትን ማወቅ ነው ነጻ የሚያወጣው እውነትና መንገድ ህይወት ደግሞ ኢየሱስነው ኢየሱስ ይወድሻል✝️
@hayalgeta6024
@hayalgeta6024 3 года назад
Please read bible!!!!!!
@saleme7702
@saleme7702 3 года назад
እየሱስ ክርስቶስ ይወድሻል ኔይ ወደ ፍቅሩ ጌታ!!
@bettybbc777
@bettybbc777 3 года назад
ስድብ እርግማን ከአፋችሁ አይጠፋም ፓለቲካው ላይ ስድብ ሀይማኖቱ ላይ ስድብ ....በእናንተ ስድብ የእግዚአብሔር ፅድቅ ይሰራ የሚመስል ....እህቴ መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው ወደ አብ የሚወስድሽ መንገድ እሱ ብቻ ነው ...44 በመጥቀስ መዳን የለም ስለዚህ ወደ እርሱ ተጠጊ ....ቃሉን አንብቢ እስቲ እውነት እዛ ውስጥ ነው .....ደግሞ እውነት አርነት ያወጣሻል .....አልሰማውም የለም መዳን በክርስቶስ ነው
Далее
Как вам наши образы?🥰🥰🤍🤍
00:10