Тёмный

ኦንላይን ላይ ተምራቹ ገንዘብ መስራት የምትችሉበት ኮርሶች | Online courses where you can make money 

Ethio Computer School
Подписаться 182 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

work email :- info@ethiocomputerschool.com
Telegram UserName :- t.me/EthiocomputerSchool
instagram:- / ethio_compter
Udemy:- www.udemy.com/course/youtube-...
t.me/ethiocss
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን ቻናላችን የተለያዩ Technology ትምህርቶች የሚለቀቁበት ነው
SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
ገንዘብ የሚሰራ የዩቱብ ቻናል አከፋፈት👉 • ገንዘብ የሚሰራ የዩቱብ ቻናል አከፋፈት
በስልክ ዩቱብ ለመስራት 👉 • በስልክ ዩቱብ ለመስራት
ዩቱብ በኮምፒውተር ለመስራት👉 • ዩቱብ በኮምፒውተር ለመስራት
ቪዲኦ ኤዲቲግ በአማረኛ አዶቤ ፕሪሚየር ፕሮ👉 • ቪዲኦ ኤዲቲግ በአማረኛ አዶቤ ፕሪሚ...
ሃኪንግ በአማረኛ 👉 • ሃኪንግ በአማረኛ
#Ethio_computer_School
----------------------------------------------------------------------
ለማነኛውም ጥያቄ 👉 Telegram:- t.me/EthioCsYT
:-@EthioComputerSchool
----------------------------------------------------------------------------------
website:- ethiocomputer.com
TikTok:- / getabalew12
Telegram:- t.me/ethiocss
Instagram:- / ethio_compter

Опубликовано:

 

22 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 235   
@ethiocomputerschool
For more information join
@ደሴ
ሰለም ሰለም ልጄ እንኳን ደህና መጠህልኝ በርታ ፈጠር ይጠብቅህ የዉቁትን መሰዉቅ መልከምነትህ ነዉ መልሶ ይከፍለልህ በርታ ልጄ
@FoodReciepess
በጣም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያሳየሀን እና በርታ ወንድሜ አንተ የምትለቃቸዉ ቪዲዮ አልፈወኝ አያውቅም ❤❤❤ በጣም በጣም እናመሰግናለን
@Abduy194
እናመሰግናለን ethio computer school
@SergioTaff
1 digital marketing
@kirubelzenebe9723
ምቀኛና ለሰው የማያስብ ሰው በሞላበት ውስጥ አንተ ለኛ ጥሩ ነገር ማቅረብህ እኛንም ጠቅመህ እራስህንም በመጥቀምህ ልትመሰገን ይገባሀል መልካም ሁሉ
@natiyearsemalje5999
አባቴ ከድሮ ጀምሮ የምትሰጣቸውን ትምርታዊ አገልግሎት በሙሉ እከታተላለው የዩቱብ ሙሉ ኮርስ እራሱ ገዝቼ ተምሪያለው እያረክ ያለከው በጣም ጥሩ ነው በዚው ቀጥል እና ማስተር ካርዱ በጣም ያስፈልገኛል ከዚበፊት እራሱ ከሁሉ ካርድ አዝዤ ላሽ አሉኝ እና ከሰርኩ ፣እቃ እያመጣው መሸጥ እፈልጋለው የልጆች አባት ነኝ እባክህ
@TolawakNegesse
What a great explanation!
@fret6908
Thank you Ethio Computer School 👍👍👍👍
@hamduyidrist
በጣም ምገርም ልጅ ነህ ምሰራቸው ስራዎች ለኛ በጣም የሚያስፈልገው ወሳኝና ነገር ነው አቦ ቀጥልበት ይመች❤❤
@Amahashow
You are best teacher and your RU-vid is big university. thanks more
@YesakorFekadu-wv3mo
Wow 👏 its best and use full corse and tnx bro keep it up👍👍🙏
@peterbekele1514
በጣም አደንቅሃለዉ bro ትለያለህ💪💪💪💪❤❤❤❤❤
@marakilive
I can see that your content quality is improving. Keep it going.
@abiking14
Thank you Ethio computer school.
@halalzones
Thanks for being so generous with your time and expertise I've learned a lot from you
@SamiComputerSchool
አሪፍ ነው Online እየሰራህ ብታሳየን ደሞ የበለጠ አሪፍ ነው
@AflaMedia1
እግዚአብሔር ይባርክህ 🎉
@AHADU21
እናመሰግናለን full vedio አሪፍ ነው በዚው ቀጥል!!
@IBRAHIMMOHAMMED-qq5ef
THANK YOU Ethio computer school
Далее
#kikakim
00:31
Просмотров 11 млн
"የእጃችንን ነው ያገኘነው!"
1:17:22
Просмотров 6 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 276 тыс.
#kikakim
00:31
Просмотров 11 млн