Тёмный

"ኧረ ቅባት አታብዢ እንዳትወፍሪ ... ዛሬ ዩኒቨርሲቲ ነን " //ትንሽ እረፍት//እሁድን በኢቢኤስ/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 85 тыс.
50% 1

ትንሳኤ እና ጃፒ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በመገኘት የካፌ ሰራተኞችን አሳርፈው ከተማሪዎች ጋር አዝናኝ ቆይታ አድርገዋል፡፡
Tinsae and Jappy visited Addis Ababa University, treating the campus cafe workers to a break and enjoying a fun time with the students.
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Развлечения

Опубликовано:

 

18 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 146   
@etetewami9042
@etetewami9042 14 дней назад
🎉🎉🎉 ትንሱ እድለኛ ነህ።። ለምን ብትል ። ቀደም አስፊቲ እና አንተ አባትና ልጅ ትመስሉ ነበር።።አሁን ጃፒየ ከጎንህ ወንድም ሆነህ።። ስታምሩ።።
@NadiyaNadiya-ez8jd
@NadiyaNadiya-ez8jd 13 дней назад
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉
@sihameridwan8446
@sihameridwan8446 12 дней назад
ዉይ በጣም
@saranigatu6037
@saranigatu6037 14 дней назад
ጃፒዬ ማስረሻዬ የአደራ ልጃችን❤❤❤❤❤
@user-pg2fk8pn7t
@user-pg2fk8pn7t 13 дней назад
ግቤአችን በስንት ዘመን አየንሽ የየወጣትነት ዘመናችን በእንባ ነው ያየሁት ዛሬ ከባሐሩማዶ በትዝታ ሠላም ለመላው ተማሪዎች እላለሁ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
@sarasara347
@sarasara347 14 дней назад
ጂፒየ ሰላየውክ ደሰ ብሎኝል ትንሱዬ❤❤❤❤
@mentugirma1001
@mentugirma1001 14 дней назад
ጃፒ የአስፊቲ ምትክ
@NadiyaNadiya-ez8jd
@NadiyaNadiya-ez8jd 13 дней назад
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 13 дней назад
ያስፍቲ ልጆች ስታምሩ ለebs ትልቅ ክብረ አለኝ
@selmejons5098
@selmejons5098 14 дней назад
ማርያምን ደሰ ስትሉ ጃፒና ትንሱ እናንተን ለማየት ነው ትንሸ እረፍት የምገባው ወይኔ በሰንት አመቴ የተማርኩበትን ዩንቨርሰቲ አየው ወደዋላ ብዙ ነገር አሰታወሰኩኝ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 14 дней назад
ጃፒዬ በርታ❤❤❤❤❤❤
@HhHh-qu5go
@HhHh-qu5go 14 дней назад
ጃፒና ትንሱ❤❤❤❤ምርጦች
@user-pj3lg2ww4y
@user-pj3lg2ww4y 13 дней назад
ሚስኪኖች ተማሪወች የሚበሎት ምግብ ኦኦኦኦኦ ያልፉል ተማሪወች በርቱ
@trr1069
@trr1069 14 дней назад
ኢላሂ የወጡ ቅጥነት አባይን ያስንቃል🙈🙈🙈🙈🙈እረ ሹሮ ጨመር አድርጉበት ወዬዉ እሄስ አይበላ
@sihameridwan8446
@sihameridwan8446 12 дней назад
😂😂😂😂😂
@abelb5604
@abelb5604 13 дней назад
ጃፒ ለተማሪወች አሳዝነውታል መሰል ጨመረ አደረጓ ነው😂 የተሰጣቸው እንዳስፊቲ ጃፒም አዛኚ ነው
@ElsaAbil
@ElsaAbil 13 дней назад
ጃፒዬ መኖሩ ሁሌም ሣይ ደስ ነዉ የሚለኝ ኑርልን ምትካችን❤❤❤❤❤
@user-bj3nz4bl3n
@user-bj3nz4bl3n 13 дней назад
የግቢ ትዝታ እውይ ትዝታ በትዝታ በተለየ የስጋ ቀን እውይ
@danielshiferaw5195
@danielshiferaw5195 13 дней назад
EBS ሊደነቅ ይገባል ። አስፋውን ከማስታመም ጀምሮ ልጁን የአባቱ ተከታይ እስከ ማድረግ ድረስ የምታደርጉት በጎነት በተመልካች ዘንድ ብቻ ሳይሆን ፣ በህይወት ያሉ ሰራተኞችም የድርጅቱ የኔነት እንዲሰማቸው እንደሚያደርግ እምነቴ ነው ።
@ergoyezelelew4115
@ergoyezelelew4115 14 дней назад
ጃፒየ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ተንሱምእንወድሀለንgoodgob🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BMT368
@BMT368 14 дней назад
ለምን በሁለት እጃቸዉ አይቀበሉም ምግብ ክብር ነዉ በአንድ እጅ መንጥቆ መሄድ
@user-gu6nh8hd2h
@user-gu6nh8hd2h 14 дней назад
kkkk በጣም ያሳቀኝ ኮሜት
@hshehhshdh2599
@hshehhshdh2599 14 дней назад
😅😅😅😅
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b 14 дней назад
ስነመግባር መፊ
@natnaelteshager4131
@natnaelteshager4131 14 дней назад
በአንድ እጅ የምንቀበለው ከምግቡ አጠገብ ዉሀ አለ እና ለማንሳት ነው😊
@TigistGebeyehu-gz5nq
@TigistGebeyehu-gz5nq 14 дней назад
.ተመልሶልናል ​@@natnaelteshager4131
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 14 дней назад
ወድማማቶቹ በርቱ ያስፍቱ ምትኮች❤❤🥰🥰
@ammarcell2790
@ammarcell2790 14 дней назад
ተማሪዎች የበሉበትን እና የጠጡበትን ማጠብ አለባቸው የምን መብላት ብቻ
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f 14 дней назад
በስልፍ ነው ልክ እደ ምግቡም ይሄ ሁሉ ተማሬ😂
@user-sf3is6rc2g
@user-sf3is6rc2g 14 дней назад
አንቺን ደሞ ማን ነው የላከሽ በዚያውም ምግቡን እንዲስተካከል ንገሪያቸው ሆሆሆ 😅
@user-kp4gg2hw4f
@user-kp4gg2hw4f 14 дней назад
Ende yabalubatin katabuma lalelochi sartany yasira edil mafter yelem malet ekonaw ensu katabu sartanyochu min yisru
@user-sr7to6lx3m
@user-sr7to6lx3m 14 дней назад
​@@user-nf5cy2gu9f😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 13 дней назад
የማይቻለውን ከአንድ ሺ በላይተማሪ መፍጀትነው የሚሆነው
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 14 дней назад
አይጃፒየእንኳንመጣችሑልን
@merondaniel9949
@merondaniel9949 13 дней назад
በጣም ደስ የሚል ኘሮግራም ነው ትንሱ እና ጃፒ በርቱ😊
@user-vd4wc7ml3n
@user-vd4wc7ml3n 14 дней назад
ጃፒዬ ትንሹ አስፍቲ የኢቤስ ድምቀት ሆነህልናል እናመሰግንሀለን
@gjyvng738
@gjyvng738 13 дней назад
በግልየሚማሩትናቸው/በመንግስትደረጃ ምግብየሚያበሏቸው ኢንሻአላህአላህጥሩደረጃያድርሳቸው
@shumituchaka9090
@shumituchaka9090 14 дней назад
Wowowo beautiful good job continue very very nice jappiyee and tinsiyee❤❤❤❤❤❤❤
@tig59905
@tig59905 14 дней назад
እንዴት አሰባቹት እናንተ ኢ ቢ ኤ ስ ይለያል የምንለው 👍በምክኒያት ነው
@user-ui2th6kx5j
@user-ui2th6kx5j 13 дней назад
ሁለት።ቀጠጨ።ስወደቹ❤❤❤
@sadiamobile-ei5mz
@sadiamobile-ei5mz 13 дней назад
ጃፒዬ በርታለን በርቱ አላህ አገራችንም ሰላም ያርግለን
@sihameridwan8446
@sihameridwan8446 12 дней назад
Jappi ina tensu betam new desss imtelut arif program naber
@fourplusplus5322
@fourplusplus5322 13 дней назад
ጃፒ ያስፊቲ ማስታወሻችን እንወድሀለን
@user-qe2vo6oj7g
@user-qe2vo6oj7g 13 дней назад
አቤት ቅጥነት ከትሪዉ አልፎ ልዉጣ ልዉጣ ይላል
@user-tx5oi9nj2s
@user-tx5oi9nj2s 13 дней назад
😂😂😂😂betam
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 13 дней назад
ጎበዞች በርቱ😂😂🎉🎉
@zeynebkemal3488
@zeynebkemal3488 13 дней назад
አላህ እርጅም ይስጣቹሁ
@user-bu4lr4pm2d
@user-bu4lr4pm2d 13 дней назад
ጃፒንሣይኮ እሥምዴፋ ነዉ ዬምሮጠዉ ለማዬት
@HawaFi-ks9qn
@HawaFi-ks9qn 14 дней назад
ጨመረ ይባረራል
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 14 дней назад
ትግዛዉዬ እንዴት ነሺ የኔ ደግ የጐሜ ጀግና ሴት ናት
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 14 дней назад
ጃቢያስፊቲንቦታመውረስአለበት❤❤
@tube-si2ew
@tube-si2ew 13 дней назад
የዩንቨርስቲ ምግብስ አይጣል ነው አሁን ተስተካክሎ እንደሆንጅ 😊
@EeEe-yw4qk
@EeEe-yw4qk 14 дней назад
ወይኔ ተዉስታየን ቀሰቀሳችሁብኝ እእእ ያወጥ😮😮😮😮
@user-yb4ks8ty4d
@user-yb4ks8ty4d 13 дней назад
ወጡ ግን ከዛዉ በልተዉ እንዲታጠቡ ነዉ 🤣🤣🤣
@sabisabi1147
@sabisabi1147 14 дней назад
2009 ነቀምት ዩኒቨርሲቲ ትዝታ አለብኝ እንዴ በአላህ የሰው ልጅ ዩኒቨርሲቲ ተምሮ ወደ አረብ ሸቃላ ይሆናል እስኪ ኢቢኤሶች ትንሽ ለቀቅ አድርጉብኝና አገሬ ልግባ ሰልችቶኛል
@SeadaSeid-er7xs
@SeadaSeid-er7xs 14 дней назад
ሁላችንምነን አብሽሪ
@Enate-wv9uu
@Enate-wv9uu 14 дней назад
ከስራም የመጣ አለ ውዴ እኛ አንቀጽ ላለን
@hananamara1129
@hananamara1129 13 дней назад
ፀአይዞሽ እህቴ
@user-jl2hw6ox5z
@user-jl2hw6ox5z 13 дней назад
ዩኒቨርሲቲ እሚማሩት አ12 ሲጨርሱ ነው ምግብ በምግስት ነው እሚበሉት እስኪ አስረዱኝ እኔ አምስተኛን ነው የተማርኩት ስሜን ለመፃፍ አልሀምዱሊላህ
@sabisabi1147
@sabisabi1147 13 дней назад
የኔ ቆንጆ አዎ 12 አልቆ ነው አዎ ምግብ አዎ በመንግስት ነው ስራ ስትቀጠሪ ይቆረጣል የምግቡ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 14 дней назад
ብማርብየተመኘሁሁ😢😢
@mesmes9858
@mesmes9858 13 дней назад
Zapiyee esayeee barataaa
@oneallahbcha
@oneallahbcha 14 дней назад
የ A,A ተማሪወች ፀዳ ያለምግብ ይመገባሉ በሌላ ሀገር የተመደቡትጅ እየተበደሉ ያሉት ሲያሳዝኑኮ 😢😢 እህቴም መቅደላባ ዩንቨርስቲ ነበረና ምድብ የደረሳት አድ አመት ተምራ ነበረና ደም አልቅሰዋል የሚቀርባቸዉ ምግብ እህል ዉሃ አይል በዛላይ ፅዳቱ 0 አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ከዛ ለቃ ደሴ በግል እየተማረችልኝ ነዉ ምናለበት ፅዳት ያለዉ ቆሎ ቆርጥሞ ዉሃ እየጠጡ መማር ቀችጋር ሊገድሏቸዉ ነበረ😢😢😢
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y 13 дней назад
ወይኔ የኔስ ወድም ብትይ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ነበር እንጀራው አይበላም ነው የሚል ዳበቆሎ እየበላ ነው የከረመ አሁን ባህርዳር በግል እየተማረ ነው
@HikmaHikma-gm9mb
@HikmaHikma-gm9mb 14 дней назад
ወይኔ ምናለ ተምሬ ቢሆን
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 14 дней назад
😢😢😢
@tgtg4600
@tgtg4600 12 дней назад
ትንሳኤ አንዳንዴ ቀልድህ እንጨት!እንጨት ይላል!!!!
@user-my5qm2gm2z
@user-my5qm2gm2z 13 дней назад
ወይኔ ሲያሳዝኑ መነው ወጡን ቢያወፍሩት ደሞ ለዚ ውሃ ሲራ ሲዙ መያስከፍሉት
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 13 дней назад
ወድም አማችወቹ የለለጥምረትነው ወጡግን የክረምት በኛሰፈር የሚልፈውንጎርፍነው የሚመስለው
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 14 дней назад
ትንሱ እኛ እንብላ😂😂😂
@user-sw8lr4ev5f
@user-sw8lr4ev5f 14 дней назад
ehen migib belten new weten dingay mnwerewurew
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k 13 дней назад
ያባቱ ልጅ ጃፒዬ ትንሱ እንወዳችሆለን
@user-wt8uq5bh2r
@user-wt8uq5bh2r 14 дней назад
ትንሱ ና ጃፒ ❤❤❤❤❤
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f 14 дней назад
አር ተዉ አትሰክሱን ውሃ ውሃ እሚል ምግብ እኮ ነው ስበላ የነበርው😂
@Hadramehamed
@Hadramehamed 12 дней назад
እደዚህሁኖባቸውኑው ውጭነውእምንበላውብለውኝ😢😢😢😢 ውሀበውሀናያለመዱትታዳእደትይብሉት
@AlmazShambel
@AlmazShambel 13 дней назад
እራሴን አየሁት ክክክክክክክ እናመሠግናለን
@hayu684
@hayu684 14 дней назад
የዩኒቨርሲቲ ወጡን ለማየት ነው የመጣሁት
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m 13 дней назад
Tensu japeya i love you❤❤❤❤❤
@meleschadmasui4679
@meleschadmasui4679 13 дней назад
ውይኔ ውጡ ጎርፍ ነው😮
@user-fo4sd7vr5f
@user-fo4sd7vr5f 12 дней назад
ትዝታ❤😂
@SemiraEbrhim
@SemiraEbrhim 11 дней назад
ወጡ ምንድነው
@mesguroyl9362
@mesguroyl9362 13 дней назад
ጀፒ የአበቱ ልጅ❤❤❤❤❤
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 14 дней назад
አስፊቲ ምትክ ጃፒየ❤
@HawaFi-ks9qn
@HawaFi-ks9qn 14 дней назад
ተማርርር ተማር አለክ
@tyabauae5539
@tyabauae5539 13 дней назад
😢😢😢የኔ እናቶችየ እችን በልተዉ ነዉ የሚዉሉት የእምየ እንጀራ አይገኝ
@AlamuAbra
@AlamuAbra 12 дней назад
Jima hidu plc ❤❤❤❤
@user-qf5th6st5n
@user-qf5th6st5n 12 дней назад
Debre tabor universtym nu
@hayatyoutube2237
@hayatyoutube2237 14 дней назад
ጃ❤❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 14 дней назад
ጃፒዬ❤❤❤የአሰፊቲ ምትክ❤❤❤❤
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 14 дней назад
❤❤❤❤❤
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 13 дней назад
6:37 tesu roast on spot 😂😂
@user-df2ti2pb8p
@user-df2ti2pb8p 14 дней назад
መቅዲ ምነው ዝማልሽ የኔ ፍልቅልቅ ቀሚስ ብየሽ ነበር
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 12 дней назад
የወጡ ቅጥነት የቦርከናን ወሀ ያስንቃል😅😅😅😅እኔስ አልተማርኩም ይሄንማ በልቼ አልከርምም ደሞ የሉላ ፀጉር በጣም አድጓል😂😂😂
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 14 дней назад
ባልገባም እንኳን በአይኔ ልየዉ እንጂ😂😂😂
@nas7117
@nas7117 14 дней назад
Me too😂😂😂
@Enbabafiori
@Enbabafiori 13 дней назад
Tnsu❤️👍jappi❤️👍
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y 13 дней назад
የአ,አ ዩኒቨርስቲ እጀራው አሪፍ ነው የጎንደር ዩኒቨርስቲ እጀራው የእህል ላለመሆኑ ያጠራጥረኛል አይበላም
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 14 дней назад
በፎቶምቢሆንልየው፣እስኪሌላውቢቀር፣ግንይሁሉ፣ተማሪበየቀኑበትክክልይደርሰዋል? ለምሳሌቢያልቅስ
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 13 дней назад
ጃብየየኔወንድምየባቱምትክክክ
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 13 дней назад
❤❤❤
@meseretejigu9308
@meseretejigu9308 13 дней назад
😂😂😂የሽሮ ቅጥነት የወንዝ ውሀ ያስንቃል ምስኪኖች
@eyerusalemkechinu4790
@eyerusalemkechinu4790 14 дней назад
❤❤❤❤
@pituitary
@pituitary 13 дней назад
Lenatem ke tilku dist new meblat yalebachuh
@user-bf5ds5xv3l
@user-bf5ds5xv3l 13 дней назад
yeteleku dest eko Doro wet nw
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j 14 дней назад
የበልበት ማጠብ ነበረበቻው
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 14 дней назад
በልተዉም በስነሰርዓት መዉጣታቸዉ አንድ ነገር ነዉ😂😂😂
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 13 дней назад
ለምነውየሚጥቡት
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 14 дней назад
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey 14 дней назад
ግንኮ ጋወኑ ሸፍ ሳይሆን ቲቸር ወይንም ዶክተር ነው የመሰሉት
@Peter-mf5ho
@Peter-mf5ho 12 дней назад
❤❤❤❤❤🎉
@user-qf5th6st5n
@user-qf5th6st5n 12 дней назад
Square root of 2
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f 14 дней назад
ትንሳኤ. አንዳዴ. የምታወራዉን. እያሰብክ ብትና ገርጥሩነዉ።
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 13 дней назад
ምሳው ሲዘገይ ዞር ዞር እያላቹ የምትጎርሱት ነገርስ ?😂😂😂😂😂😂😂
@sedetegewa
@sedetegewa 13 дней назад
ሥነ ምግባርም አሥተምሮቸው ምግብ ክብር ነው በሁለት እጂ አይቀበሉም
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 13 дней назад
Why the watee too water 😂😂
@user-bf5ds5xv3l
@user-bf5ds5xv3l 13 дней назад
because not enough
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 13 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@teshayneshfikremelaku8993
@teshayneshfikremelaku8993 14 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-dh3pj7xp5w
@user-dh3pj7xp5w 14 дней назад
2ቀጫጫወች የምናፍቁኝ ነገርስ😊
@SkyRama-dd8mq
@SkyRama-dd8mq 14 дней назад
በዚህ ደግነታችሁ የጊቢውን በጀት ልታቃውሱት ነው እነ ትንሱ 😂😂😂😂😂
@user-qm6pc7km5u
@user-qm6pc7km5u 13 дней назад
ወጡ ግን የጣናን ውሀ
@mariammuhamed8561
@mariammuhamed8561 14 дней назад
😂😂😂
@biniyammezemir8249
@biniyammezemir8249 14 дней назад
UNIVERSITY OF GONDAR,,,,,FASIL GEBI ,,,,,,,,,,,,,,,,,MY ANDEGNA ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,AAU.................ONLY SIM BICHA ALCHA
@user-bf5ds5xv3l
@user-bf5ds5xv3l 13 дней назад
Uuuuuey betam techawach nk
@user-sx8uo4xn2j
@user-sx8uo4xn2j 14 дней назад
ይሄን ምግብ መሥራት ምን ያክል ዋጋ እንደሚያሥከፍል የሰራ ሰዉና ፈጣሪ ብቻ ነዉ እሚያወቀዉ 3 ወር ሰርቸ እንደት እንደደከመኝ
@aai3499
@aai3499 6 дней назад
በጣም ይከብዳል ምግብ መስራት እኮ ግን ለምንድነው ወጡ ሚቀጥነው ዩኒቨርሲቲ
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 14 дней назад
ጀማል እንዲሪስ አለማየት ትችላለህ የከሰረ ፓለቲካ ከማየት እነትሱን ማየት ይሻላል ስላልገባህ ቀንተህ ነው
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 11 дней назад
ጀፒዬ ሰይህ አስፊዬን ቁጪ
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 14 дней назад
ግን የበሉበትን ለምን አያጥቡም ተማሪወቹ
Далее
$10,000 Every Day You Survive In The Wilderness
26:44
Сделали ам ам
0:11
Просмотров 7 млн
1❤️ #thankyou #shorts
0:19
Просмотров 60 млн