Тёмный

'ከሀብት ማማ' ላይ ቁልቁል አንሸራተተኝ! ልጅ አለመውለዴ ዋጋ አስከፍሎኛል! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha 

Eyoha Media
Подписаться 576 тыс.
Просмотров 117 тыс.
50% 1

#ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Развлечения

Опубликовано:

 

6 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 609   
@EyohaMedia
@EyohaMedia 2 года назад
ባለታሪኳን በስልክ አግኝተው ለመወያየት +251911626659 ይጠቀሙ!
@VipVip-zu6xq
@VipVip-zu6xq 2 года назад
እንደጨለመ አይቀርም ይነጋል በየቤታችን ያለ ነገር ነው መንታ መንታ ልጆች እ/አብሔር ያሳቅፍሽ አንች ብቻ በፈጣሪሽ ታመኝ በእምነትሽ ፅኝ ታሪክ ቀያሪ ነውና!!!
@user-sb9vi6qx1b
@user-sb9vi6qx1b 2 года назад
እኔ እምለዉ ይኸን ሁሉ ፅፈሽ ግን የእግዚአብሔርን ቃል ለምን ባቋራጭ ፃፍሽ!!!!?
@samurtyfqir9177
@samurtyfqir9177 2 года назад
አሚን ያረቢ በጣም ማንም በልጅ አይቀጣ
@chewatatv19
@chewatatv19 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የእናቴ የሀና፣ የሳራ ፣የኤልሳቤጥ አምላክ ምን ይሳነዋል ይስጣት ጨምሮ ውይይይ ወንዶች !!!
@sarazeray3586
@sarazeray3586 2 года назад
Amen amen amen 🙏
@user-iq1op3zw9r
@user-iq1op3zw9r 2 года назад
ፈጣሪ መንታ መንታ ስጣት 🥺 ከልቤ ነው ያዳመጥኩት አቤት ትግስት🥺🥺🥺🥺
@mahikiya5946
@mahikiya5946 2 года назад
አሜንንንንንን እግዚአብሔር አዋቂ ነው🙏🙏🙏🙏
@blessblessed788
@blessblessed788 2 года назад
Amen 🙏 Gata yestat
@edengebrihewet8633
@edengebrihewet8633 2 года назад
Awe betam Amlak alo Amen Amen
@HassetViews
@HassetViews 2 года назад
Amen
@mekedesmekedes6574
@mekedesmekedes6574 Год назад
አሜን
@sabagebremariam7095
@sabagebremariam7095 2 года назад
አሁን ላይ በትዳር እየኖርሽ መሆንሽን ስትናገሪ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ! በእግዚአብሔር ላይ ያለሽ እምነት ደስ ይላል። ያሳለፍሽው ህይወት ብዙ ይመክራል።
@libamset
@libamset 2 года назад
ትእግስትን የሰጠሽ አምላክ ይመስገን! መልካም ነገርን ሁሉ ያድርግልሽ❣️
@tegegnechmuluneh8613
@tegegnechmuluneh8613 2 года назад
እሱ አይወልድም ቢባል
@mituyefikir9033
@mituyefikir9033 2 года назад
Amen
@HassetViews
@HassetViews 2 года назад
Amen
@tsigeteferi2381
@tsigeteferi2381 2 года назад
ዋው በጣም ደስ ይላል ዶክተር አገባሽ ? ይገባሻል እንዳቺ እርግት ያለች ለዶክተርና ለፓይለት ነው የምትመጥነው በጣም ደስ ይላል
@genetmoges5663
@genetmoges5663 2 года назад
ወንዶች ውጭ ካዩ ብዙም ብትወልጂ መሄዳቸው አይቀርም በተለይ በዚህ ዘመነ ሚሰማው እንደዚህ አይነት ነው ልብ ይስጣቸው
@mimit4032
@mimit4032 2 года назад
Exactly 👌👌👌
@jayjohnson6765
@jayjohnson6765 2 года назад
100%
@jesusking7000
@jesusking7000 2 года назад
Tkkl
@adanechtesema9939
@adanechtesema9939 2 года назад
አለምስግድዬ እዴት እንደምወድህ
@b.k.1768
@b.k.1768 2 года назад
መፍትሄሽ ምንድነው ?
@user-bv6ls7bz7d
@user-bv6ls7bz7d 2 года назад
ትህትናሽን አለማድነቅ አይቻልም💓💓💓💓💓💓
@ayenalemgetachew5588
@ayenalemgetachew5588 2 года назад
እህቴ ምን በወጣሽ ትሞቻለሽ? ገና ልጅ ነሽ ብዙ ሰርተሽ ትለወጫለሽ፣ ደግሞ ሀኪምም ቢሆን የተናገረው የእግዚአብሔር ቃል አይደለም አንቺ በቃኝ እስክትዬ በልጆች ይባርክሻል ብቻ ፅኚ።
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 2 года назад
መልካም ሰው አፅናኝ ነሽ ተባረኪ።
@ktube8920
@ktube8920 2 года назад
ያረብ ልጅ የሌለውን ልጅስጠው ባል የሌለውን ሷሊህ ባል ስጠው ያገቡትም ትዳራቸውን የአሊና የፋጢማ አድርግላቸው የታመመውን አሽረው የሞተውንም በእዝነትህ ማራቸው አንተ ሁሉን በማድረግ ላይ ቻይ ነህና
@raniabdi9770
@raniabdi9770 2 года назад
Amin
@yordanosaram7605
@yordanosaram7605 2 года назад
Amen ❤💒❤🇪🇷❤🇪🇹🍀🍀🍀
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 2 года назад
Amen
@user-se7zo4wd5d
@user-se7zo4wd5d 2 года назад
አሚንንን
@semiraleyn3846
@semiraleyn3846 2 года назад
Amin yareb
@clickcell4333
@clickcell4333 2 года назад
ሌላ አግብተሽ ጠንክረሽ ስላየ ተቃጥሎ ነው በዚህ ትህቢቱ የወለደውንም እንዳይነሣው አንዳንድ ሰዎች ልጅን በራሳቸው ጥረት ያገኙ ይመስላቸዋል ዋ አለምዬ የዚችን እህታችን መጨረሻውንም አሳውቀን
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 года назад
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የሀናን ፀሎት የሰማ በልጆች ይባርክሽ እሱ ህሊናው ሲወቅሰው ይኖራል ትህትናሽ በራሱ በቂ ነው ❤❤❤
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 года назад
አሜንን ለዚህ ስው ያስተምረው !
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
የታባቱ አንጀቱ እርር ይበል::
@eyueyu6789
@eyueyu6789 2 года назад
እግዚአብሄር ያግዝሽ አይዞሽ ልጅ ትወልጃለሽ ፀበል ሂጂ ሁሉን ለእመቤቴ ንገሪያት ሁሉን ትሰጥሻለች
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 года назад
እውነት ነው
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 года назад
100 %
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 2 года назад
👌🙏😇
@lucyaddis7868
@lucyaddis7868 2 года назад
@@rahelmamo6197 መቼም ማርያምን ከጠራሽ ክርስቲያን ነሽ ብዬ አስባለሁ መፅሐፍ ቅዱስ አንድም ቦታ ማርያም ልጅ እንደምትስጥ አልተናገርም! ይልቁንም ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ይላል የእግዚአብሔር ቃል!!
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 года назад
@@lucyaddis7868 ለኔ ከልጃ ከእግዛብሄር አማልዳ ከሰጠችኝስ ለኔ የለመንካትን ከልጃ አማልዳ ካልነሳችኝ ምንድነው ችግሩ ሰው ሰይጣንም አምልኮ ይጠይቅ የለዴ
@hope998
@hope998 2 года назад
ቀረሽበት እንጂ አልቀረብሽም ማማዬ እልፍ ሲባል እልፍ ይሰጠናል አንቺም መልካም የተማረ ባል መካሻ ሰቶሻል እግዝአብሔር በምንችለው ልክ ነው ሚፈትነንና አንቺንም በልክሽ ፈትኖ አሳልፎሻ ክሶሻል እናም መልካም ህይወትን ተመኘውልሽ እርጋታሽ ንግግርሽ አንቺ ማንንም መሳብ እምትችይ ድንቅና ውብ ሴት ነሽ አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ሰላም ጤናን እረጅም እድሜን ተመኘውልሽ እወድሻለው እህቴ
@jayjohnson6765
@jayjohnson6765 2 года назад
100%
@luwam8104
@luwam8104 2 года назад
የኔ እናት አይዞሽ እህቴ:: ስታምር ደሞ ::ድምፅሽ እርጋታሽ እንደ ትረካ ነው ተመስጬ የሰማሁሽ :: ፈጣሪ አለ አንድ ቀን ፍርዱን ይሰጥሻል አይኑ እያየ :: የቀበሌ ነገር ግን ዝም ነው:: እኛንም አስለቅሰውናል :: አይዞሽ ሁሉም ተቀይሮ እንደታሪክ ይሆናል:: እንዳልሽው ጤና ብቻ ! 🥂
@kibebeassefa6645
@kibebeassefa6645 2 года назад
Kelb asteway nesh yanchn lb lehulachnm yisten.
@ethiopia4083
@ethiopia4083 2 года назад
የኔ ቆንጆ ስታምሪ ፈገግታሽ ብቻ ጥንካሬሽን ይመሰክራል እግዛቤር ይረዳሻል አይዞሽ ሁሉም እንደየስራው ያገኛል
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 года назад
በጣም እንደኔ ታዝበሻል ጠንካራ ውብ ሴት ናት ቀረችበት ገዳም ሚስቱ
@yoditwgorgis9197
@yoditwgorgis9197 2 года назад
ወይኔ እኔም በጣም ነው ያየኋት በጣም ነው ያዳመጥኳት ደርባባ የሆነች ቁንጅናዋ ራሱ ስነስርአት ያላት ሴት አመለጠችው ዋጋቸውን ያገኛሉ ወንድማማቾች
@user-ym9tw5cj3j
@user-ym9tw5cj3j 2 года назад
አቤት ጨዋነት የኔ እህት ስርአትሽ ብቻ ይበቃል ደሞ አይዞሽ ታሸንፊያለሽ ፈጣሪ ሁሌ ከተገፉ ጎን ይቆማል
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 года назад
እርጋታሽ በስማም እግዚአብሔር የውነት አምላክ እውነቱ ያሳያቸው በሙስና የናወዘው እራሳቸው ወደእውነት እድመጡ ይርዳቸውና አቅሽን ያሰጥሽ የኔ እርጎ ❤️❤️❤️❤️
@sinkneshsisay5911
@sinkneshsisay5911 2 года назад
ጀግና ሴት ነሽ አሁንም የምተምኚው እ/ር ስላንቺ ይሟገትልሻል ድልም ይሰጥሻል ህይወትሽለሌላውም ትምህርት ይሰጣል እውነት ያሸንፋል ደስ ያለኝ አሁን ለይ ትዳር ላይ መሆንሽነው ቀሪውን ዘመንሽጌታ በደስታ የተትረፈረፈ ይሁንልሽ አሜን
@user-sj3dm9ky6h
@user-sj3dm9ky6h 2 года назад
የኔ እናት አይዞሸ እኔ ልቤ ይሰበርልሸ እመቤቴ ማሪያም በልጅ ትባርክሽ ፀሎት አድርጊ ፈጣሪ ታርክ ቀያሪ ነዉ ተጋሩ እህትሽ ከባህር ማዶ በፀሎቴ አሰብሻለሁ🙏🙏🙏🙏🙏
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
@MemhirGirmabaleTseganachew2121 2 года назад
የዘረኛ ፀሎት የት ይደርሳል ቂም ይዞ ፀሎት ሳል ይዞ ስርቆት የለም ራስሽን አታሞኚ እግዚአብሔርን ማሞኘት አይቻልም ኢትዮጵያዊ ወንድምሽ
@user-sj3dm9ky6h
@user-sj3dm9ky6h 2 года назад
@@MemhirGirmabaleTseganachew2121 ፈጣሪ እንደሰዉ አይደለም አይመለከትህም
@meseretsolomon7304
@meseretsolomon7304 2 года назад
ትግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም እርጋታሽ ግን ሰው እራስ ወዳድ ሆኖአል አይዞሽ ፈጣሪ የካሳ ዘመን ያድርግልሽ በልጅ ይባርክሽ በህግ ሙያ ላይ ያላቹ ሰሆች ህባካቹን እርዱአት
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 года назад
በእውነት በደላቸው ለማይፀፅታቸው ስዎች ሁሉ ትልቅ መልዕክት ነው ያስተላለፍሽው። ትእግስትሽ፣ አስተዋይነትሽ ብዙ ሴቶችን ያስተምረናል።ኢዮሐ ሚዲያ ሁሌም የምታቀርቡት አስተማሪ ነው !
@good8574
@good8574 2 года назад
ኣንች ጥሪ ሰውነሽ ኣምላክ ይረዳሻል ኣይዞሽ እህቲ
@good8574
@good8574 2 года назад
እነሱም ልብ ይስጣቸው
@zewdetadesse8894
@zewdetadesse8894 2 года назад
Ayizosh egzijahber yiredashal
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 года назад
አቤት ስነምግባር ከአነጋገርሽ ጀምሮ እንዴት አይነት መታደል ነው አይዞሽ እህቴ ሰው የጣለውን እግዚአብሔር ያነሳል ለሣራ ከአረጀች በኋላ የልብ መሰበሯን አይቶ ልጅ የሰጣት ጌታ ላንችም ይሰጥሻል ዋናው እምነትሽ ነው እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም መንታ መንታውን ታሳቅፍሽ
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 2 года назад
እጅሽ ይጣለው ወንድምየውም ባልሽም አንቺ መልካም ሴት ነሽ መሆንሽንም ፈጣሪ ያንን ሁሉ አርገውሽ እንዲህ በመገኘትሽ ምስክር ነው አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ እንደሚከፍላቸው አትጠራጠሪ
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 года назад
ልጅ ስላለ ስለሌለ አይደለም ልጆች የእግዝያብሔር ስጦታዎች ናቸው ሰው እንደ ቁሳዊ ነገር ሰርቶ የሚያመጣው አይደለም። ሰዎች መጀመሪያ ሲጋቡ ለልጆች ብሎ አይደለም ። ሳይወልዱ በፍቅር የሚኖሩ አሉ እኮ ። እህቴ አንቺ ጎበዝ ጠንካራ የፍቅር ሰው እንደሆንሽ አንደበትሽ ያስታውቃል ። እግዝያብሔር የሚሳነው የለምና መንታ መንታውን ያስታቅፍሽ። ሴቶችዬ ??????
@j6j6j62
@j6j6j62 2 года назад
ቆንጅዬ ደርባባ
@rahelnegasie7937
@rahelnegasie7937 2 года назад
እግዚአብሔር በኢየሱስ ስም ይፍረድልሽ ። ጌታ ልብሽን እንዴት አምላክሽ እንደጠበቀ ።
@raheltsegaye9934
@raheltsegaye9934 2 года назад
እረ እንደው ወንዶች ምን ይሻላቸዋል አረገዝኩ ስትባሉ በክህደት የስንቱን ሴት ህይወት አጨለማችሁ ልጅ አሏለድሽም ተብሎ ደሞ ይሄ ሁላ ግፍ
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 2 года назад
እሰይ እንኳን መልካም ሰው ሰጠሽ‼️በጣም መልካም ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ አንቺ እራስሽን ጠብቂ እግዚአብሔር ይፈርዳል💚💛❤️
@fikreteru6742
@fikreteru6742 2 года назад
በጣም ቅን ሴትነሽ እግዚአብሔር ለበጎም ልጅ ላይሰጠሽ ይችላል እዳያሳምሽ ፈልጎ ነው ፈጣሪ :ስንት እናቶች ታማሚ ልጆች ወልደው የሚያዩት ስቃይ ከባድ ነው :ዘመኑም አልወለድኩም ሚባልበት ዘመን አይደለም አይዞሽ ለፈጣሪ ጤንነትሽን ለምኚው እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሁንልሽ
@SamsungJ-bl8fg
@SamsungJ-bl8fg 2 года назад
ትክክል ዛሬ ላይ ልጅ ያመመበት ስቃዩ ቀላል አይደለም ግን ልጅም መውለድ ደስታ ነው ከፈጣሪም ሲሰጥ ነው ማንም እናት ጤነኛ ልጅ እዲኖራት ምኞታችን ነው ጥነኛ ካልሆነ እዴት ያማል ደስታ የሚባል የለም ፈተና ነውና ተመስገን ነው
@bmshrassist5566
@bmshrassist5566 2 года назад
True
@abebaali8933
@abebaali8933 2 года назад
አይዞሽ ከሕይወትሽ አውጪው ለእንቺ የማይጠቅም ነውና እምነትሽን አጠንክረሽ እራስሽን ጠብቂ
@eleniworku3153
@eleniworku3153 2 года назад
ምስኪን ስታሳዝን የአበሻ ወንድ ይህ ነው ፍረንጅ ቢሆን ባይኖረውም ያሳድጋል ጥቅመኝ ስለሆነ አበሻ አይዛን እህቴ ሳራ በመጨረሻው ስአት ልጅ ስጣት አዛን ።
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 2 года назад
የሰው ልጅ ከምንም ነገር በላይ ህሊናውን ቢፈራ መልካም ነው፡፡ ሁሌም ሰዎች ላይ ተረማምደን የምንሰራቸው እኩይ ሥራዎች ሁሉ ዋጋ ያስከፍሉናል፡፡ ማታ ወደ አልጋችን ስንሄድ አይምሯችንን የማይፀፅተንን ሥራ መስራታችንን እርግጠኛ እንሁን፡፡ She's full of positivity & wisdom.
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 9 месяцев назад
Wooow FEXARE Meta lejoch yesxeshal ayezosh ehete🎉🎉🎉🎉❤❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 года назад
አይዞሽ እህቴ... የማያልፍ ቀን እና የማይነጋ ... ለሊት የለም አይ ይቺ አለም... አቦ ለማን ይሆን ፍርዱ ???? አቦ ምን አይነት ዘመን... ነው ገላን ልብስ... ይሽፍነዋል... የ ስውን በደል ግን ... መድሀንያለም አባቴ ታየው ይሆን?? አይ መውለድ መውለድ አላችሁ??? ቢወለድስ... ባይብስ :: እህቴ እመኝኝ... በዚሁ ሚድያ መንታዎች ወልደሽ. ደስታሽን እንደምንስማ ምንም.. ጥርጥር የለኝም ልጅ የእግዚአብሔር... ፅጋ ነው ልጅ በፍላጎት ሳይሆን ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው አይዞሽ 🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️✝️
@amekids2894
@amekids2894 2 года назад
ሰው ክፉ ነው ትናንትን ይረሳል እግዚአብሔር ለ ትልቅ ነገር አስቦሻል በ እምነትሽ ጽኚ እግዚአብሔር አምላክ ማህጸንሽን ይጎብኘው በልጆች ይባርክሽ የልብሽን ስብራት እርሱ ይጠግንልሽ🙏
@user-le8mk5sb1r
@user-le8mk5sb1r 2 года назад
በእውነት እቺ የዋህ የሔዋን ዘር በህይወቷ ነው ሲጫወትባት የቆዬው አለመውለዷን ካረጋገጠ በኋላ ተደብቆ ወለደ
@richwithgod8839
@richwithgod8839 2 года назад
ሰው ግን ምነካው ልጅ እኮ ከልብ ይወለዳል። እኛ ቤት እናት አባታችን ያሳደጓቸው ወንድሞች አሉኝ እና ሁሌ ልጅ የለኝም ሲባል ይሰማኛል ሰው እንዴት ልጅ ያጣል?❤❤❤ ልጅማ ሞልቷል። የጠፋው መስማማት እና ፍቅር ደግሞም ከልብ ወልዶ ወላጅ መሆን ነው።
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 2 года назад
እኛ ኢትዮጲያዊ ስለሆንን ነው እንደዚህ ሰይጣን እና በእግዚአብሔር ሥራ እየገባን ሌላውን አታክ የምናደርገው ልጅ ከላይ ከእግዚአብሔር ነው መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚለው ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ይላል፡፡ ፈረንጅ ልጅ ኖረው አልኖረው ጣጣ የለውም ውሻ ያሳድጋል በልጅ ፋንታ፡፡፡ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው ይሔ ባልጅ ሠይጣን ሰው ነው አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይፈርዳል እግዚአብሔር ቀን አለው፡፡፡ ተጽናኚ ጌታ አለ መልካም ነው
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 2 года назад
ሰውየውን ብታገኝው የምትምሪው አይመስለኝም በዚህ ንዴትሽ
@zoey2727
@zoey2727 2 года назад
የኔ እናት ኣይዞሽ አላህ እውነቱን ያውጣልሽ
@eliasbrhane9800
@eliasbrhane9800 2 года назад
Weak people revenge but strong people forgive . This woman has inner strength and inner peace we have a lot to learn from her story. You are blessed soul.
@user-qv9bo4tw3d
@user-qv9bo4tw3d 2 года назад
ስታምር ደግሞ
@workalemstube8083
@workalemstube8083 2 года назад
የእኔ አመለ ሸጋ ትህትናዋ ደስ ሲል አምላክ በሁሉም ይባርክሽ
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 2 года назад
አቤቱ የቅር በለኝ እንደኔ ሀጥያትና እንደብደሌ ሳይሆን እንደችርንትህ የሁንለኝ አሁን የቅርም በለኝ አሁን ገና ገባኝ 😭😭😭😭የኔናት በእወንት ወስጥሽ ምን ያህል እንደተጎዳ እንዲሁ የንበባል እህ እሰክመች የእናቶች እንባ😭😭😭😭😭😭 እገዝያብሔር አምላክ የለብሽን መሻት ሁሉ የፍጸምለሽ ታሬክሽን የቀይርለሽ እማ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Jerry-wp1gn
@Jerry-wp1gn 2 года назад
ወንዶች ስለወለድሽ እና ስላልወለድሽ አይደለም. ዱርዬ የሆኑ አሉ ልጆቻቸውን ጥለው የሚሄዱ ሞልተዋል
@newcinema1960
@newcinema1960 2 года назад
በምድር እስካለን ፈተናው ብዙ ነው, ህይወት ከባድ ናት
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 2 года назад
የኔ እናት እራሱ ትህትናሽ ይማርካል ፈጣሪ በልጅ ያስደስትሽ
@akberetfoto3360
@akberetfoto3360 2 года назад
Wow she’s a strong woman I really love her God bless you ❤️❤️🙏🙏
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 года назад
ወንድን ያመነ ጉምን የዘገነ ነው መባል ያለበት ሴትን ያመነ አይደለም የወንድ ልጅ ግፍ ውይይት አይዞሽ አይዞሽ
@ziy7130
@ziy7130 2 года назад
እርጋታሽ ያልደበዘዘው ውበትሽ ህመምሽ ሁሉንም እግዚኣብሔር ይካስሽ....የሰው ልጅ የግድ መውለዱ አይደለም ስኬቱ ቤትም ዋስትና አይደለም ቢገባው....ነገሮች ከተስተካከለልሽ ልጅ ካስደሰተሽ ብዙ ህጻናት ወላጅ የሌላቸው ልጅሽ ይሆናል በርቺ ጎበዝ ነሽ
@kalkal1691
@kalkal1691 2 года назад
የሚገርም ስብእና ሰንሰራዓትሺ አንድም የጥላቻ ንግግር ከአንደብትሺ አልስማሁም በጣም ተምኝሁ እንዳንቺ ትግስትኛ የተረጋጋሺ መግልፅ ያቅታል አግዚአብሔር ሁሉንም ያስተካክልሺ 🙏 አግዚአብሔር አሁንም
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 2 года назад
የኔ መልካም እናት ጀግና ነሽ አላህ ሞልቶታል እና መንታ መንታዉን ይስጥሽ ሃቅሺንም አላህ ያውጣልሽ እውነት ይፍረድባቸው እድሜ እና ጤና ይስጥሽ መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ እማ 🙏
@t.tabebe377
@t.tabebe377 2 года назад
እህቴ የንቺ ታሪክ ከኔ በሶስት እጥፍ ያለሰነው እኔኳን ቆሜ እህዳለሁ ሞትን ሳልመኝ የአምላኬን ብርታት ከኔጋ ከኔጋ ስለሆነ እግዚአብሔር ለኛ የሚገባንንው ሁሉ
@ameleworkdesta7861
@ameleworkdesta7861 2 года назад
አምንትሽ አድኖሻል 🙏 ሳራን የጎበ ኘ አምላክ ላንቺም ይልብሽን መሻት ይስጥሽ 🙏🙏🙏🙏🙏
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
እግዚአብሄር በህይወትሽ ዘመን ሁሉ ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ ሁሌም በጸሎቴ አስብሻለሁ::🙏🏽❤️
@fantayegutema3912
@fantayegutema3912 2 года назад
Amazing skill of speech! Calm besides all troubles she went through.
@samsamesone9552
@samsamesone9552 2 года назад
ገና የበለጠ ታገኛለሽ ፈጣሬ መንታ መታዋን ይስጥሽ በጣም ጠንካራ ውብ ሴት ነሽ የምር አንቺን የመሰለች ሴት አመለጠው ቴድሮስ የምር ትትናሽ እንዲሁ ስትታይም ጨዋ ሴት ነው የምትመስው የአሁኑ ባልሽ የምር ታድላል ትዳራችውን ፈጣሬ አብዝቶ አብዝቶ ይባርከው ተባረኩ 🙏🙏🙏
@fkrtech
@fkrtech 2 года назад
ዋናው ጤነኛ መሆንሽ ነው ሀብት ተመልሶ ይመጣል
@hirutabebe8604
@hirutabebe8604 2 года назад
በጣም ያሳዝናል የተረጋጋሽ ሴት በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ነው
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 года назад
_ትግስትሽ እርጋታሽ ግሩም ነውምንም እማይሳነው አላህ በማንታ ልጅ ያበሽርሽ_
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 2 года назад
ማግኘትና ማጣት የተለመደ ነው ግን ዋናው ጤናነው በጣም ያማል ግን ሙሉ አካል አለሽ እግዛብሄርን አመስግኝ አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 2 года назад
እህቴ ይህ ዘመን ክፉ ነው:: በሰው ልጆች መሃል መተማመን ጠፍቶአል:: አንቺ ግን ውብ ነሽ ,ሰላማዊ ሴት መሆንሽ እንዲሁ መንፈስሽ ይመሰክራል.. ያ ግን X. Husband , he is a looser.. ያሁኑ ባልሽ ግን በረከትን አገኘ ነው የሚባለው:: ሰው የዘራውን ያኑ ነው የሚያጭደው::ይሄ ምድር እግረ መንገዳችንን ኖረን የምናልፈው እንጂ ሺ አመት የምንኖርበት አለም አይደለም:: አንቺ ግን በአምላክሽደስ ይበልሽ, ደግሜ እላለሁ ደስ ይበልሽ!!!
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 2 года назад
አመለጠው አንችን የመሰለች የማር ወለላ
@bizuneshabera2930
@bizuneshabera2930 2 года назад
እባካችሁ የህግ ባለሙያ እርዷት
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 2 года назад
አይዞሸ እህቴ በፈተናየሚጠና ሰው መጨርሻግዜላይ እግዚአብሔር ታሬክ ቀያሬነው
@semereyemariyam7827
@semereyemariyam7827 2 года назад
ጀግና ነሽ ወድቀሽ ስላልቀረሽ ነው ሊረሱሽ ያልቻሉት እናም ከዚህ በላይ ፈጣሪ የተሻለ ቦታ ያድርስሽ በጣም በጣም የሚገርም ስብእና ነው ያለሽ በርቺ
@luyabh9172
@luyabh9172 2 года назад
እሔ ሕመም ሁሉ ቤት ያለ ነው አይዞሽ እግዚአብሔርን የያዘ አያፍርም ሁሉ ለበጎ ነው
@tgtg7852
@tgtg7852 2 года назад
የኔ ውድ እጅግ በጣም ጠንካራ ነሽ ይኤን ብርታት ይኤን መረጋጋት የሠጠሽ አምላክ በልጆች ይሞላሻል ከሡ ያልሠጠሽ አምላክ ምክንያት አለው አንዳንዴ ነገሮችን ሥናጣ መጥፎ ጎኑን ብቻ ሣይሆን መልካም ነገር ይዞ እንደሚመጣ ማመን አለብን ላንቺ ልጆች አባት መሆን አይችልም እመኚ የተሻለ ባል የተሻለ የልጆችሽ አባት አምላክ ይሠጥሻል ላንቺ ሥለማይገባ ነው ከእይወትሽ የወጣው
@mmaleka5778
@mmaleka5778 2 года назад
የኔ ቆጆ እርጋታሽ ደስ ሲል አክስቴን መሰልሽኝ አይዞሽ ለሁሉም ግዜ አለው አብሽሪ
@genetmoges5663
@genetmoges5663 2 года назад
ክብር ለግዛብሄር ይሁን የበቀል አምላክ እግዛብሄር ነው ማግባትሽ ደሞ ደስ ይላል በርቺ
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 2 года назад
እግዛቤር የካሳ አምላክ ነው ከተገፉት ጎን ነው ቢያምም አሳልፈሽ ለግዛቤር ስጪ ዳረጎቱን ይከፍልሻል
@ethiopiamaleda-6334
@ethiopiamaleda-6334 2 года назад
እግዚአብሔር አሁንም ትእግስቱን እና ማስተዋልን ያድልሽ !!! ለበደሉሽ አሁንም አብዝተሽ ፀልይላቸው - የወደቁትን የሚያነሳ ; የተበደሉትን የሚክስ; ያዘኑትን የሚያረጋጋ ; የክፎዎችን ሴራ የሚያከሽፍ የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ብቻ ነው!! ካንች ብርታትና የህይውት ውጣ ውረድ ብዙ ተምረናል:: አሁንሽን እና ነገሽን ከእግዚአብሔር ጋር ካስተሳሰርሽው ካለፈው ጉዳትሽ ይልቅ አሁን የሚመጣው የእግዚአብሔር በረከት ይበልጣል!!!
@Rose-ws6vm
@Rose-ws6vm 2 года назад
አይዞሽ እህቴ በሁሉም ሰው የደረሰ ነው መከዳት ጌታ ይረዳሻል እመኛ ጌታን የያዘ ምንም አይሆንም እኔ ምስክር ነኛ አይዞሽ ሁሉም ያልፍል ተባረኪ🙏🙏🙏
@ethioethio8898
@ethioethio8898 2 года назад
ንፅህ ሰው ነች
@meronwondimu451
@meronwondimu451 2 года назад
እግዚአብሄር ካለህ ትቀጥላለህ፡፡ RESPECT!!!
@user-dl4lx6jy2r
@user-dl4lx6jy2r 2 года назад
አንቺ ብርቱ ሴት ተባረኪ እኔ ግንእግዚአብሄር ቢፈቅድ ልጅ እስኪሰጥሽ አዶብት ብታደርጊ/ብታሳድጊ ከባልሽ ተማክረሽ ደስ ይለኛል ታርፊበታለሽ ቀልብሽ ስብስደብ ይላል ልጅን እኮ ስለወለድሽው አይባረክም እሱ ባርኮ ካልሰጠ አሁንም ጠንካራ ሴት ነሽ ለጥቂት ጊዜ በልዩ ልዩ መከራ እናልፋለን በቀኑ መጨረሻ የሚለውን መዝሙር ስሚልኝ ተባረኪ
@user-ks3hh1gf6k
@user-ks3hh1gf6k 2 года назад
ይገርማል እኔ ይሄን ከመስማቴ ሁለት ስአት በፊት ምርር ብዬ እያለቀስኩ ነበር ።ሁለት ልጅ ይዤ በሰው ሀገር በባሌ ከፍቶኝ ለምን ፈጣሪ ልጅ ሰጠኝ ብዬ እያለቀስኩ ነበር ።ሂወት ግን ሁሌም ሙሉ አትሆንም ይሁን ብቻ,,,
@haymige3821
@haymige3821 2 года назад
አይዞሽ የኔ እህት አትዘኝ ሁሉም ነገር ያልፋል በሰዉ አገር ሀዘን አታብዥ
@user-ks3hh1gf6k
@user-ks3hh1gf6k 2 года назад
@@haymige3821 አመሰግናለው እህቴ ልጅ ይዞ መፈተን ይከብዳል
@frifrometopia2902
@frifrometopia2902 2 года назад
የኔ እናት ልጆቻችን ስጦታወቻችን ናቸው እኔ ልጄን ያለ አባት ነው ማሳድገው አንዴ ለምን ሰጠኝ ስል አንዴ ተመስገን ስል አለው እግዛብሄር ይክበር ልጅ ይዘሽ አታልቅሽ እኔ ማለቅሰው ናፍቆቱ ሲበዛብኝ ነው ሰርቸ ስለማሳድገው ግን ተመስገን
@user-ks3hh1gf6k
@user-ks3hh1gf6k 2 года назад
@@frifrometopia2902 እሽ እህቴ አመሰግናለው
@zainabmohammad9268
@zainabmohammad9268 2 года назад
@@user-ks3hh1gf6k አበሺሪ የንተሰፋናቸዉ ተነሺጊዜነወበተፈተኚእማ
@abigiyamesfin8227
@abigiyamesfin8227 2 года назад
የዋህነትሽ ፊትሽ ላይ ይታያል፣ጥሩ ሴት ነሽ አይዞሽ በርቺ ሁሉም ነገር ያልፋል፣መልካምነትሽ ልክ እንደ ሚስቴ ነው።
@kedanfantahun8732
@kedanfantahun8732 2 года назад
ልጂ ባለምውለድሽ አይደለም ችግሩ ኮንፊደስ የለለው ተባት ሁሉ ነገርሽን ዝቅ ያደርጋል ።
@maki4428
@maki4428 2 года назад
እመቤቴ መሀፅንሺንለምለምታድረገው እንኳንም ያነንሁሉ አልፈሺ የራሰሺን ኑሮ መመሰረትሺ wow
@user-fx5qg3si8v
@user-fx5qg3si8v 2 года назад
የወደቁትን ከፍ የሚያደርግ ኅይለኛ ነኝ ብለው ማማ ላይ የወጡትን መቀመቅ የሚያወርድ የነበሩትን እንዳልነበሩ የሚያደርግ ለተገፉት አለሁ ባይ ቸሩ መድኃኔዓለም ይመልከትሽ ፈታሒ ማኅጸን ቅዱስ ሩፋኤል በምህረት እጆቹ ይዳብስሽ፡ ደግሞ አይዞሽ ልጅ የወለዱትም፡ ይደክማሉ ላንቺም በቃኝ እስክትይ ልጅ እንደሚሰጥሽ አልጠራጠርም ያውም በእግዚአብሔር የተወደደ የተመረጠ ልጅ ምክንያቱም እግዚአብሔር ኹልጊዜም ለኹሉም ምክንያት አለው እግዚአብሔር ከተገፉት ከተናቁት ጋር ነው በድጋሜ ደስታሽን እንደምናይ ተስፋ አደርጋለኹ
@user-vq5bq6kj9t
@user-vq5bq6kj9t 2 года назад
uuufff ሕይወት ግን ከባድ ናት አይዞሽ የኔ ደርባባ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል እግዚአብሔር ለተገፉት ይፈርዳል
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 2 года назад
እህቴ በጣም የተረጋጋሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይወድሻል ለከሀዲዎች ለገንዘብ ብለው የሰው ህይወት ለሚያበላሹ ልቦና ይስጣቸው
@rahe698
@rahe698 2 года назад
ምንኛ ትግስት ነው የስጠሽ ተባረኪ ሊነጋ ሲል ይጨልማል አንቺ አትወልጂም ይሆናል ግን እግዚአብሔር ደሞ ትወልዳለች ይልሽ ይሆናልና እህቴ እግዚአብሄር ይባርክሽ በርቺ እግዚአብሔር ይፈርዳል የምድር መኖርያ ነው የፈለገው የሰማይን ቤትህን ስራ በይው በማግባትሽ ይልቁንም እጅግ ደስ አልኝ እግዚአብሔር ይመስገን የመውለጃ ዘመንሽን አስጨርሰው የሚለዩም ከብቶችም አሉና አይዞሽ
@helenzekariyas7389
@helenzekariyas7389 2 года назад
እርጋታሽ ትህትናሽ አነጋገርሽ አይጠገብም በጣም ደስ ትያለሽ ለሀና የተለመነ ጌታ ላንቺም አምላክሽ ነው።
@beleteayalew8972
@beleteayalew8972 2 года назад
አይዞሸ የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ሀቅሸን ያውጠልሸ አንዳንድ ወንዶች ልቦና ይሰጣችሁ
@user-gi9xi9dx3e
@user-gi9xi9dx3e 2 года назад
ጌታ ኢየሱስ ቢዘገይም እሚቀድመው የለም የኔ ቆንጆ ለአንችም ግዜ አለው አይዞሽ
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 2 года назад
👍👍👍
@user-tu1ie6wh8u
@user-tu1ie6wh8u 2 года назад
በስመአም ጽናቷ እርጋታዋ ሲገርም ለሌሎች ሰዎችም ትምህርት ነው ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ።
@helinamulatu2957
@helinamulatu2957 2 года назад
በጣም ደስ የምትል የተረጋጋች እመቤት እግዝሀቤርን የምትፈራ ታሪካ ለብዙ ሴቶች ትምህርት ሊሆን የሚችል ነው ፡፡ የምታመነው አምላካ መጨሻዋን ያስምርልት ፡፡
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 2 года назад
ይህ ሰው ልጆቹን በአመፅ ስለሆነ ያገኛቸው ምን አልባት ወደ እድሜ አመሻሹ ላይ ያሳድዱት ይሆናል you just never know!!! ብልጥ የሆን ሲመስለን......!!!!!!!
@user-dn8hi2le5w
@user-dn8hi2le5w 2 года назад
እህህህ የባል ወገን እካክ ነው። እማ ተሳይ ሱባየ ያዥ እግዚአብሔር ይስጥሻል ልጅ ልብሽ ስብር ብሎ ልቤን ነካሽኝ
@emishawbelachaw1312
@emishawbelachaw1312 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ አገባሽ ፀልይ ትወልጃለሼ
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 2 года назад
ማግባትሽን ስሰማ በጣም ደስ አለኝ እግዚአብሔር መልካም ነው ከሱ የተጠጋ አያፍርም ሰው ሁሉ የስራውን ያገኛል ብዙ የዋህ ሴቶች አሁንም አሉ ታርክሽ በጣም አስተማርይ ነው።
@haymanottilahun9170
@haymanottilahun9170 2 года назад
መጨረሻ ላይ ማግባትሽን ሰስማ እንዴት ደሰ እንዳለኝ 🙏🥰,በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ቁንጅናሽ ወደር የለውም በርቺልን እህታችን 🙏👍👌🥰
@bethlehemb1369
@bethlehemb1369 2 года назад
ልባም ሴት ጠንካራ 👍 ሁሉን ለፈጣሪ ስጭው ሁሉም ከሱ ነው የሚገኘው🙏 ትግስትሽ እርጋታሽ ድንቅ ነው 👏
@eleniworku3153
@eleniworku3153 2 года назад
ደስስትይ መጨረሻሽንም ያሳምርልሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ጎበዝ እግዛብኤር ሁሌም ከተበዳይ ጋር ነው
@sirgutmarkos2672
@sirgutmarkos2672 2 года назад
ቆንጆ ነሽ እርጋታሽ ደስ ይላል ዛሬ ታይቶ ነገ ለሚጠፋ አለም ሰው እንዴት እንደዚህ ይጨክናል
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 2 года назад
ምክንያቱ ልጅ አይደለም መቸም መሄዱ አይቀርም ይሄ የኔ አይደለም ነበር ብለሽ እራስሽን አሳምኝው ትበረቻለሽ የኔ ብርቱ አይዞሽ መኖር መልካም ነው
@mqw544
@mqw544 2 года назад
አብሽሪ ማማየ የኔም ሂወት የአንች አይነት ነው አንድ ቤት በእህቱ አንድ ቤት በእናቱ አድርጎ ፈታኝ መውለድ እችላለሁ ግድ ግን ብሬን እንጅ ከኔመውለድ አይፈልግም ነበር አብሽሪ በመኪና አደጋ ሁለት ልጆቿን ያጣችን እናት ሄደሽ ለቅሶ ድረሻት ያልመውለድም አያስከፋም
@selamawitbelay9558
@selamawitbelay9558 Год назад
የእውነት የዋህ ሴት ነሽ ትሁት እግዚያብሄር ከእንደነዚህ አይነት ሰወች ጋር ነው ታድለሽ ንፁህ አይምሮ ይብላኝ ለተቅበዝባዥ
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 2 года назад
ልጅ ቢኖርሽ እሱም አይለይሽም ነበር አይዞሽ ህወይት ይቀጥላል የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር መንታ ልጆች ይስጥሽ
@user-iw6pi2yn7f
@user-iw6pi2yn7f 2 года назад
ጠካራሴትነችፈጣርልጅይስጣታ
@sarasaaara7806
@sarasaaara7806 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@selamawityeshanew7578
@selamawityeshanew7578 2 года назад
ልባም ሴት የእግዚአብሔር ስጦታ ናት ይላል መጽሐፍ ቅዱስ ግን ለእርሱ ዋጋውን ያገኛል፡፡ አንቺ በርቺ እግዚአብሔር ህይወትሽን ይባርክልሽ በበረከት ይጎብኝሽ ወልደሽ እቀፊ
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 2 года назад
አቤት እግዚኦ .....ባሏንና ወንድሙን አያድርገኝ ጌታ ሆይ አቤት ይህችን ምስኪን ሴት የበደልከው ሰውየ አቤት እግዚአብሔር ምን ያደርግህ ይሆን?? እሷ ግን ታድላ ዘመኗ በጠቅላላ ይባረካል የእግዚአብሔርን አሰራር የማያውቅ ሰው እጅግ ያሳዝናል😥😥😥
Далее
▼ЧЁРНАЯ МАГИЯ 🔮
31:15
Просмотров 513 тыс.
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
0:21
Просмотров 7 млн