Тёмный

ከሄኖክ ሀይለገብኤል ጋር የተደረገ ቆይታ | አባወራ 

Gugut Podcast
Подписаться 40 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

We have a special guest today who offers his personal experience for men seeking a more fulfilling life and meaningful relationships. Our guest is a strong advocate for embracing masculine essence and energy. He shares his insights on the dynamics between men and women in relationships, emphasizing the importance of traditional gender roles within the household. Drawing from his own experiences, he provides thought-provoking perspectives on what it means to be a father and the significance of raising children with emotional fitness, physical fitness, and the instilling of essential values.
ሄኖክን እዚህ ይከተሉ 👇👇👇
- ትግልፊያ: t.me/abawerafo...
- አባወራ: t.me/abawera
- ስልክ: +251-911-674687
- Instagram: ...
Gugut is an entertainment/educational podcast which is focused on discussing different perspectives on technology, philosophy and day-to-day lives of everyday people.
For any inquiries 👇👇👇
🌐 www.gugutpodca...
Follow us here 👨‍🦯👨‍🦯
Website: www.gugutpodca...
Instagram: / gugutpodcast
TIkTok: / gugutpodcast
Telegram: t.me/gugutpodcast
Telegram Fan Page: t.me/gugutpodc...
Anchor: anchor.fm/gugut
Spotify: open.spotify.c...

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 70   
@biniamalemayehu4418
@biniamalemayehu4418 Год назад
እህህ ሄኖክ ስራን በተመለከተ የአነሳከው አሳብ.... የአንበሳ ታሪክ በአንድ ስልጠና ላይ ከአንድ ሜዲካል ዶር የተማርኩት እውቀት። በአንበሳ ቤተሰብ ውስጥ አዳኙ ሴቷ ነች። ወንዱ ቁጭ ብሎ ነው የሚቀለበው በጣም በሚገርም ሁኔታ ወንዱ ቁጭ በማለቱ ወንዱነቱን አያጣም። ወንዱ ለሴቷ ፕሮቴክሽን ብቻ ነው የሚሰጠው። ለክፉ ቀን ነው የምትመግበው በክፉ ቀን ወንድነቱን በድምፁ በጉልበቱ ያሳል። የሆነው ሆኖ ግን በ21ኛው ክ.ዘ ገንዘብ ለማግኘት ወይም ቤተሰብ ለመምራት ወይም .... ዓይነተኛ መሳሪያ ሶፍት ስኪል ይመስለኛል እንጂ ወንድነት ወንድነት ስፖርት ስፖርት ለምሳሌ እንደ ምሳሌ የታክሲ ግፍያን አንስተካል በወንድነት አሳብ ከሄድክ ስፖርት እሰራለሁ ስለዚህ ሁሉንም ገፈታትሬ አንደኛ እገባለሁ ልትል ችላለ ከዚህ ይልቅ ግን ልክ በታክሲ መያዢያ ስፍራ ስትደርስ ላንተ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ሊተርፍ በሚችል መልኩ ሶፍት ስኪል በመጠቀም ሰልፍ ተሰልፉ ብለ ልታስተባብር ትችላለ ለዚህ ደግሞ ቦክሰኛ መሆን አይጠበቅብክም ብትሆን ጥሩ ነው ግን ወንድነትክን ሳታሳይ ጥበብን አስቀድመ ሰልፍ እንሰለፍ እንደቅደም ተከተላችን እንሂድ .....
@Deep_Message
@Deep_Message 11 месяцев назад
learn a lot 👍👍👍thanks
@negashworku4594
@negashworku4594 Год назад
I am a fan of a guy handling the camera behind every show under your podcasts , especially when he raised questions to guests .Thank you
@kaleabmelaku7014
@kaleabmelaku7014 Год назад
Emotional understanding is not being emotional but above emotion that's emotional intelligence. I like all the conversation good work.
@rakebworkiye6497
@rakebworkiye6497 Год назад
One of your best episodes keep it up guys 👏🏽👏🏽👏🏽
@user-rv2bn8yj9q
@user-rv2bn8yj9q 11 месяцев назад
one of the best episodes. It helps me to question myself and motivate me. big up for u guys.
@abawera826
@abawera826 Год назад
ጉጉቶችን እጅግ አድርጌ አመሰግናልሁ። አድማጩም ሰምቶ፣ የሚጠቅመውን ወስዶ ከእኔ በተሻለ እንደሚኖርበት ተስፋ አደርጋለሁ።
@slowp5352
@slowp5352 Год назад
በሚያስፈልገኝ ግዜ መስማት መቻሌ ደስ ብሎኝ ሳዳምጥህ ነበር እይታዬን በማስተካከል ላይ ስነበርኩ ያግዘኛል አመሰግናለሁ በብዙ መልክ ተደራሽነትህ ሰፍቶ እንደማይህ ተስፈ አደርጋለሁ
@yummybaraki
@yummybaraki Год назад
እጅግ በጣም ደስ የሚል ጭውውት ነው። እንደተፋታክ ስሰማ በጣም አዘንኩ! ሆኖም የምትገርም አባት ነህ!❤ ሁሉም ሚስት በቤት ውስጥ ብቻ ትስራ የሚለው ድምዳሜ ግን አያስማማንም።
@tigisperspective200
@tigisperspective200 Год назад
በቤት ወስጥ ትስራ ፍላጎትዋ ከሆነ ካልሆነ ግን drain የሚያደርግ ስራ አትስራ ነው ድምዳሜው nurturing natureዋን ስለሚያደበዝዝ ወይ ሰለሚቀንስባት
@Selam_A
@Selam_A Год назад
@@tigisperspective200 I disagree. There are phenomenal mothers worldwide with ስኬታማ የሚባል አይነት career life. More or less, የሴት ልጅ እጣፈንታ ምግብ ማብሰልና ልጆች መንከባከብ ብቻ ነዉ ብለዉ ከሚያስቡ የተለየ point አልተናገረም። Self-actualization and being self-sufficient ለወንድ ልጅ ብቻ የተፈቀደ ይመስል የሴትን ልጅ destiny and potential በቤት ዉስጥ ብቻ አድርጎ መወሰን is quite immoral and self-limiting. On a separate note, ምናልባት we should stop looking at being a stay-at-home mom as a responsibility/role but instead as an actual job that deserves payment.
@tigisperspective200
@tigisperspective200 Год назад
​@@Selam_AI hope u r in ur 20th 😁 you will get it past ur season.
@Selam_A
@Selam_A Год назад
⁠@@tigisperspective200I get your point about age, and yes it’s obvious that most women are conscious of their biological clock, and when it comes to deciding whether to have kids and raise a family, to each their own. My point is እናትነትንም ስራንም successfully master እያደረጉ ያሉ women exist. For that reason, the argument you are supporting is not valid and puts limitations on what women can actually achieve. Either through definitive conclusions or passive and seemingly non-conclusive suggestions, such as one made by your comment, motherhoodን as the only or ደሞ as the ideal reality for women አድርጎ መመልከት ትልቅ ስተት ነው. It’s a serious problem when society feels entitled to dictate what a woman should do and should not do, and በደፈናው merely adhering to traditional gender roles “just because” is not right. You got to bring ሁሉን scenarios ያማከለ argument to the table. That’s all.
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 Год назад
ብሩክ እጅግ በጣም ገንዘም የሚብል ነገር ባርነት ውስጥ ከቶታል ያለገንዘብ እስፖርት አይሰራም ይላል እልም ያለ ደሀ ሰፈር ውስጥ ሲክስ ባክስ ያለውአሪፍ እስፖርተኛ ገንዘብ ቢኖረው እና ዲዛይን ያለው ሱፍ ቢለብ የአለም ሴት የምታደንቀው ስውነት ያለው የድሀ ልጅ አለ! ብሩክ ማለት እጅግበጣም በገንዘብ ውስጥ እንዲያመልክ አድርገው ነው ያሳደጉት ቤተሰቦቹ ሁሌ ሁሌ ገንዘብ አምላኪ ነው ብዙ ነገሮችን ለማወቅ ይጥራል ግን ሁሌም ግን ሁሉን ነገር በገንዘብ ብቻ ነው ደስታን ሁሉ በገንዘብ ! ሚሌነር በመሆኑ ደስትን አያገኛትም እና ገንዘብ ማለት ምንም ማለት አይደለም!! ቅድሚያ ለተፈጥሮ ህግ ተገዛ ጥረህ ግረህ ለፍተህ ኑር ነውየምትባለው ያ ማለት ደግሞ ባገኘሀው ገንዘብ ግን ከሚስት ጋር ስምምነት አይፈጥርህም ዊዝደ አይገዛላቸው
@tigisperspective200
@tigisperspective200 Год назад
Proud አባወራ! Glad to see you
@eyormak
@eyormak Год назад
I like the conversation thank you Gugut's
@robs5120
@robs5120 Год назад
ደስ ሲል ጤናማ ውይይት
@kaleabmelaku7014
@kaleabmelaku7014 Год назад
Man have physical strength but woman have emotional strength natural balancing mechanism.
@abawera826
@abawera826 Год назад
Kaleab this one is wrong hence misleading. Women have emotions lots of it but lacks the strength and intelligence to control and harness the best out of it. Men differ from boys(አባወራ ከጎረምሳው) by being emitionally intelligent. The very high value man is the most emotionally intelligent.💪
@graceblue1274
@graceblue1274 Год назад
I am genuinely asking whether the majority of men lack traditional masculine traits, considering the numerous steps required to attain masculinity exhibited by a select few. Are men not inherently inclined towards masculinity? Furthermore, if the prevailing culture is responsible for the scarcity of masculine men, what does "survival of the fittest" truly signify? wouldn't it mean in the earlier times there were also men that were considered more masculine than others even though all men had to hunt, were physically active and a provider which by current standard are being considered very masculine? aren't we mistakenly assigning assets like big body/strength, commanding presence, charisma, heightened intellectual competency to the idea of ''masculinity" and not alphaness ? If those men led the tribe in the past, it would imply that there was only one such man for every nine others who did not possess those qualities, suggesting that alpha men were not the norm but rather the exception, comprising only 10% of the male population. Therefore, when we advocate for men to embody these alpha qualities, are we suggesting that the remaining 90% are anomalies, while the 10% should serve as the standard? Is "alpha" synonymous with "masculinity"? Applying this line of thought to women, could it translate into an idealized version of femininity, or perhaps a reverse alpha concept? Would this involve qualities such as extraordinary beauty, a flawless physique resembling that of a model, heightened empathy, submissiveness, and devoting oneself entirely to nurturing and supporting her children and husband? and if then women shared that those alone weren't enough for them then what would be the ideal extreme end of femininity? Considering that the majority of the population does not naturally embody these idealized versions of masculinity and femininity, how can we define them as ideals or true guides ? Is the issue rooted in the majority of people who deviate from these standards, or does it lie with the groups propagating these notions? would you say those qualities are a must for a fulfilling life? or tools to use as gaining the maximum level of experience considering life as a game?
@antenehnebiyu
@antenehnebiyu Год назад
I agree with most of his ideas. I love how he is working on his kids too.
@biniamalemayehu4418
@biniamalemayehu4418 Год назад
ለኔ አባ ወራ ሄኖክ ኃ/ገብርኤል ልክ ነው ብዬ አስባለሁ! ግን ድርቅ ያለ ማንነት አለሁ። ቡሩኬ በገንዘብ ላይ ያለክ አቋም ጥሩ ነው፣ ገንዘብ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ብዙ ነገር ነው። አስበከዋል አንድ መካከለኛ ገቢ ያለው እና አንድ ቢሊየነር ሰው መቀሌ ( from point A to B) ለምሄድ ቢያስቡ ። ቢሊየነሩ በ30-45 ደቂቃ ውስጥ ይደርሳል። መካከለኛ ገቢ ያለው ሰውዬ ግን ከ 1-2 ቀን ይፈጃበታል።እዚህ ጋር በምድር ላይ በጣም ውዱን ነገር ማለትም ጊዜን ገንዘብ ሲዋጅ እናያለን። በሕይወት እስካለን ወይም እስታንፋሳችን እስካለ ድረስ ጊዜ ቦታ ሰው እና ሪሶርስ እነዚህን ሁሉ ገንዘብ በመደልደል ደረጃ ያለው ሚና ቀላል አይደለም። ብዙ ብዙ ምሳሌዎች ማቅረብ ይቻላል። ዞሮ ዞሮ ነገሮች ሰብጀክቲቭ ናቸው ብለን እንያዘው .... ጋሼ ወይም አባወራ አሪፍ ነበር
@biniamalemayehu4418
@biniamalemayehu4418 Год назад
58ኛው ደቂቃ ላይ የነበረው የጦዘ ክርክር አራታቹንም ያሳተፈ ምርጥ ነበር።
@michaelnega8529
@michaelnega8529 Год назад
Start the podcast at 1:56:27 before u waste ur time
@anisa8494
@anisa8494 Год назад
Yesrahn ysth😂😂
@antensayadmassu7217
@antensayadmassu7217 Год назад
ወደፊት ልጆችህን ባሰብከው ቦታ ታገኛቸው ዘንድ ምኞቴ ነው። ብዙ ጊዜ የጨዋ ልጅ ሌላ፣ የምሁር ልጅ ሌላ፣ የገበሬ ልጅ ሌላ፣ የድሃ ልጅ ሌላ ወዘተ ሲሆን ይስተዋላል። እኔ ብልህ ጨዋ አስተዋይ ታታሪ ሁኖ ልጆቹን እንደዚያው ያደረገ ሰው ፈልጌ አጣሁ፣ አንተስ ይህን ስብዕና ከወላጆችህ ወረስከው? ልጆችህን እንደምታሳድጋቸው ያንተ ወላጆች እንደዚያው አንተን ስላላሳደኩህ ምን ጎደለህ? መቸም ተረት አልተነበበብልህም ብየ ነው ለማንኛውም ይመችህ
@abawera826
@abawera826 Год назад
እኔ እንደምረዳው በሕይወታችን ላይ ተጽዕኖ ፈጣሪ የኾኑት ሰዎች እነርሱም ወላጆቻችን ምን እንዳደረጉልን የምናውቀው ጥቂቱን ነው። አብዛኛውን ነገር እንረሳዋለን ኾኖም ግን የምንኖርበትን መንገድ ይወስናል። ስለኾነም ያደግኩበት መንገድ ሳላውቀው ወዲዚህ አምጥቶኝ ይኾናል። ይኹን እንጂ በአብዛኛው በራሴ ላይ ለመሰልጠን ከነበረኝ መሻት አስቤ፣ አቅጄ፣ መርጬና ወስኜ ያደረግኩት ነው። እንዲህ አሁን ልጆቼ ላይ እንደምሠራው ባለማደጌ ያጣሁት ነገር ቢኖር ይህን ሁሉ ፈተናና መጋጋጥ ቀንሶልኝ በቀደመው እድሜ ማለትም በሀያዎቹ ላይ ሌላ ከዚህ ለሚልቅና ሀገራዊም ኾነ ዐለማዊ ፋይዳ ላለው ሥራ እተጋ ነበር ባይ ነኝ። 💪 የተሻለ የራሴ ግንዛቤ 💪 የተሻለ የተቃራኒ ጾታ እውቀት 💪 የተሻለ የሚስት ምርጫ 💪 ለልጆቼ እናት የምትኾን 💪 አሁን ካለሁበት ይልቅ ደፋርና ኃይለኛ ሌሎችንም ብዙ ጥበቦችን ታጥቄ ራሴንም ኾነ ዐለምን ለበለጠው እገጥም ነበር ብዬ አስባለሁ።
@eyosiyasawoke9309
@eyosiyasawoke9309 Год назад
The sound is not right with the lipsync
@solotush34
@solotush34 Год назад
የሄኔ እና የብሩክ ጦርነት በጣም ነበር ያዝናናኝ
@nebyuelias4639
@nebyuelias4639 Год назад
Thank you guys!🙌🏾🙏🏽
@nardossolomon2189
@nardossolomon2189 Год назад
1.He didn't mention his wife assumption When he transformed him self to this. Almost the discussion entertained abt being a great dad not a good husband🤷‍♀️ there may be some untold story
@biniamalemayehu4418
@biniamalemayehu4418 Год назад
ፋይናንሻል ፍሪደም ብዬ ይኸው 33 ዓመት ደፈንኩ ወፍ የለም ጋሼ ያለው ነገር ....🤔
@abawera826
@abawera826 Год назад
የገረመኝ ነገር እያረፍክ ነው እንዴ የምትሰማው?😂 ወንድምዓለም! ራስክን አስቀድም ራስክ ላይ ሰልጥን፣ በሰለጠንከው አንተ በምታገኘው ሁሉ ውጤታማ ትኾናለህ።💪
@biniamalemayehu4418
@biniamalemayehu4418 Год назад
@@abawera826 ሶስቴ ነው ያየሁት 6 ሰዓት የአንድ ቀን ስልጠና እንደማለት ነው። ኩኪሱ ብቻ ነው የቀረው።
@abawera826
@abawera826 Год назад
​@@biniamalemayehu4418ጀግና! እንዳንተ ዓይነት ጀግና ነው ማፍራት የምፈልገው!🔥💪
@eyoel_sh5496
@eyoel_sh5496 Год назад
this guy is on the wrong podcast, he should be on jre or Chris Williamson
@andyb2720
@andyb2720 Год назад
@Brook, you should learn a lot from this guy and be ready to do exercises and feet 😉
@mahderzergaw3918
@mahderzergaw3918 Год назад
From this guy😂😂😂😂😂
@eyuabsha
@eyuabsha Год назад
Betam ngerilign bzu gze zim siyasbilew nber 😊
@ermiasfiseha7317
@ermiasfiseha7317 Год назад
ምን ሆናቹ ነው ግን ወቸው ጉድ ላይ እንግዳ የሆናችሁት እንዲህ ምስራት እየችልላቹ
@Redi8
@Redi8 Год назад
The fact that you were prioritising your business while your wife was processing the divorce , says it all! Your masculinity has nothing to do with why your wife left you. You've missed a vital point :( I hope having these conversations with other people opens your eyes, it's worrying the damage you might cause in the process though. Good luck and thank you for sharing.
@slowp5352
@slowp5352 Год назад
They what I thought at first but As a women that what you want. He must have begged or managed to save what he had built for years, then I felt him at the end there was a polarity energy gap and he choose not to sim but let go of her, which she also choose to do ( not to coup up or not being the goodness of there home) then he keep focus achieving he's goals instead of distracting ,That's masculine. That what a bounced God's driven force and abide by that manfestation rules. Then man is a king. A ruler of his kingdom. I liked him.
@artkukusha6627
@artkukusha6627 11 месяцев назад
exactly@@slowp5352
@biniamalemayehu4418
@biniamalemayehu4418 Год назад
ጋሼ ግን ልክ ነው ለኛ ትውልድ ሳይሆን መጪው ትውልድ መልታይዲሲፒሊን ሊሆን ይችላል!
@nahomsenay33
@nahomsenay33 Год назад
ere language atekakem care eyeseten gobez
@happycoding2212
@happycoding2212 Год назад
I know you’re right. Either clean Amharic or English. But, can you take a look your comment as well? Watch yourself before blaming others.
@kidus14
@kidus14 Год назад
I know what you are talking about 😂😂😂😂😂😂
@kidus14
@kidus14 Год назад
I was screaming
@GoodGuadExplainer
@GoodGuadExplainer Год назад
​@@kidus14 ቆይ መጀሪያ አካባቢ 'አርበድብጄ ነወ የምበ*ት' ብሏል ወይስ ጆሮዬ ነው?
@finoteasfaw8703
@finoteasfaw8703 Год назад
A modified Ethiopian version of Andrew Tate. Divorced man advising other men. A joke. But has some good points.
@martakebede5165
@martakebede5165 Год назад
ድሮኮ አስር የወለዱት በ15 አመታቸዉ ወልደዉ ነዉ
@elhamali8932
@elhamali8932 Год назад
Setua thtna ynurat newko
@sam-qg1yp
@sam-qg1yp Год назад
Betam taznanalachu. Andu yeteshale Hasab eyesete eyemeslew mitawerut neger is hilarious. This is betam biased ena controversial to the idea of this podcast. Eski asebut all those remarkable ezi podasct ly gabzachuachew yemetuden afachun keftachu mitsemuachewn setoch gena legena abaweraw wendinetu endisemaw teblo mesrat alebesh weyim yelebeshem bilo hiwotua ly siwesen… sense yisetal? I don’t think so. Teru new meweyayet gin tilek hilm endalat set, I can’t take this guest serious. Biruk nailed it with the questions. I appreciate that :)
@naf25mor
@naf25mor Год назад
And it clearly shows you didnt finish the Video👍💯
@sam-qg1yp
@sam-qg1yp Год назад
@@naf25morwrote the comment while watching the video however I will not take back everything I said 👍
@anteyamahderyinoralu7065
@anteyamahderyinoralu7065 Год назад
ADHD is not gift please that’s disease very hard for them to focus
@biniamalemayehu4418
@biniamalemayehu4418 Год назад
ቡሩኬ መስሚያ ድፍን ነህ 😂
@misganawsahle
@misganawsahle Год назад
It's not about money, yemilew neger gn misleading nw
@yonael9811
@yonael9811 Год назад
Biruk RAP exampleye le ethipia tidar aytekemem It was western side effect
@bilprom8773
@bilprom8773 Год назад
Biruk is going out of context 😐
@misganawsahle
@misganawsahle Год назад
Full of 2:20:02 by vpn
@edennegussie9098
@edennegussie9098 Год назад
Betam asafari sew new engdaw... lezi zemen yemaymeten. Women deserve independence and freedom. How shameful to have these opinions in this day and age. Everyone deserves the right to work, to learn to earn their own income and to experience equality.
@tigisperspective200
@tigisperspective200 Год назад
What makes u say that? And why do u need to use such words?
@tigisperspective200
@tigisperspective200 Год назад
​@@kidus14She heard few minutes and commented am pretty sure
@eyosiyasawoke9309
@eyosiyasawoke9309 Год назад
Finish it first
@endalkachewy
@endalkachewy Год назад
What i am really tired to hear is this so called ignorant feminist who minic the western culture values and tries to impose it on our culture. I am sure you next comment will be ' why not support homoxesuality? '. There is no wrong women working and having a quality of life. Marriage is created by God and not by humans or the parlama or congress. And there are Divine rules on how to protect it and make it successful. Please seek the wisdom and knowledge of God first
@Naowlisha
@Naowlisha Год назад
Mehaym
@fitsumabebe6656
@fitsumabebe6656 Год назад
Worst experience of gugute .... ስንት ስለ ወንድነት፣ትዳር ፣ልጅ እያለ ተበጥርቆ .... የራሱን እንኳን ትዳር ማዳን አልቻለም ... ደግሞ እኮ በቴሌግራም ብዙሀን ተከታዬች አሉኝ እስኪ ቁጭብለን እንመካከር ይላል ... መጀመሪያ ከሚስትህ ጋር ቁጭ ብለህ ተመካክረህ ልጆችህን ማትረፍ ሳትችል .... በጥራቃ ... ያቺ ምስኪን ሚስትህ እንዴት አስችሎዋት ይሆን ሶስት የወለደችልህ
@meloniytetube8011
@meloniytetube8011 Год назад
😂😂 መቼ ነው ለሚስቱ ግዚ የሚሰጥ
Далее
ከማሜ ጋር የተደረገ ቆይታ
36:09
Просмотров 83 тыс.
Faites comme moi
00:14
Просмотров 1,3 млн
A small kitten was dumped #cat #kitten #cutecat
00:41
Faites comme moi
00:14
Просмотров 1,3 млн