Тёмный

"ከህወሓት ጋር ድጋሚ ጦርነት እንገባለን"ዐቢይ አሕመድ መቅደላ.! መተማ.! መርሃቤቴ.! ደብረወርቅ.!24 July 2024 

Ethio Focus_ኢትዮ ፎከስ ኒውስ
Подписаться 85 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 226   
@yaredtsegaye3386
@yaredtsegaye3386 2 месяца назад
አማራ እኔ አቃለሁ ከሚለው ወቶ ሁሉም ፋኖዎች ቁጭ ብለው በንግግር ችግሮችን ተነጋግረው ካልፈቱ መቼም ለድል አይበቁም
@abrahamteklu4232
@abrahamteklu4232 2 месяца назад
ሰላም በሌ እኔ ከጁንታው ጦርነት ጀምሬ ነው የምከታተልህ በአጋጣሜ ባልቀረብክበት ቀን እጨነቃለሁ ምክንያቱም አሰተማማኝ መረጃ የምአገኘው ካንተነው ። እና በሌ በይ ሰሙን በተፈጠረው እኔ በግሌ አዝኘአለሁ ቤሆንም ግን እሄን ፈተና ማለፍችን ሰለማይቀ አንተ እንደምትለው ትርፉ መጋጋጥ ነው ። እኔ በበኩሌ በጣም ነው የማደንቅህ እንደተ አይነቶችን ያብዛልንንንንንንን ።
@muhabahassen8103
@muhabahassen8103 2 месяца назад
❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚በርታ
@setegnmulat
@setegnmulat 2 месяца назад
❤❤❤❤
@meku-t8m
@meku-t8m 2 месяца назад
በጣም ጀግና ነህ እርግጠኛ የሆነ ዜናነዉ የምታቀርበዉ
@muhabahassen8103
@muhabahassen8103 2 месяца назад
በርታ ብዙ አድማጭ ተመልከች አለህ
@hanansaid8346
@hanansaid8346 2 месяца назад
Thanks for sharing the information
@SGD.-cw8xc
@SGD.-cw8xc 2 месяца назад
"ለሃገሪቱ አንድነት ቀዳሚ ነኝ" የሚለው አማራ መጀመሪያ አንድ ይሁን! ፋኖ አንድ ካልሆነ እንኳን አማራን ራሱንም አያድን! ማፈሪያዎች!
@solomon2729
@solomon2729 2 месяца назад
1 bihon bayhon enashnifalen malet aychalem bro 100%
@Fano44442
@Fano44442 2 месяца назад
ኢትዮጵያዊያን የፋኖን ትግል ቁጭ ብለው ከሚጠብቁ በየአካባቢያቸው ይታገሉ የአማራ ልጅ ደምና አጥንቱን ካስክሶ ነጻ የሚያወጣው ብሄር ብሄረሰብ የለም በየብሄራቸው ገብተው አካባቢያቸው ያለውን ብልጽግና መታገል ግድ ነው ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️✝️☪️💚💛❤️
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 2 месяца назад
Who asked you to advise Ethiopians to figh against their government ? Ethiopians are principled who know very well when , why and whom to fight . They don't want your emotion and hate based advice .
@FantuDagne-u7k
@FantuDagne-u7k 2 месяца назад
ሁሉም የፋኖ አደረጃጀቶች ውስጣቸውን መፈተሽ አለባቸው።
@melakumulu4637
@melakumulu4637 2 месяца назад
አንተ እና ህብሮች በርቱልን
@AbeebaDubai
@AbeebaDubai 2 месяца назад
እናመሰግናለን 🎉❤🎉❤
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 2 месяца назад
የአንድ የባህር ዳር ፖሊስ ቤተሰቦች ህዝብ የሚያፈናቅሉበት ከተማ ባህር ዳር ህምም
@ሳዳም
@ሳዳም 2 месяца назад
ድል ለፋኖ❤💪💪
@yosephtegene7167
@yosephtegene7167 2 месяца назад
በጣም የሚያሳዝኑ ናቸው:: ለስንት ደረጃ የጠበቅናቸው ስዎች በዚህ ደረጃ ዘቅጦ መገኘት አሳፋሪ ነው::
@DemelashGirma-t7x
@DemelashGirma-t7x 2 месяца назад
በለጠ ካሳ እና በላይ ማናዬ ሀቀኛ እና ሚዛናዊ የሆናችሁ የጋዜጠኝነትን መስፈርት የምታሙዋሉ ጀግኖች በርቱ! በላያ በእግዚአብሄር ፍቃድ በቅርብ አንደሚቀላቀልህ ተስፋ በማድረግ
@NibretAlene
@NibretAlene 2 месяца назад
Please advise Sami and advise him, what he says in support of a group working with TPLF should be corrected
@redadargenegassi3495
@redadargenegassi3495 2 месяца назад
A classy man in public & at home!
@20500a
@20500a 2 месяца назад
በሰሞኑ በእስክንድርና በዘመነ እሰጣ ገባ የተረዳሁት ሁለቱም ለፋኖ መሪነት እንደማይመጥኑ ነው ለፋኖ አንድነት ሲባል ሁለቱም ከፋኖ መሪነት ገለል ማለት አለባቸው።
@getachewdagne5626
@getachewdagne5626 2 месяца назад
ዘመነ ሑሌም ትክክል ነው ወደት ነው የሚገለለው
@YazieMulie
@YazieMulie 2 месяца назад
​@@getachewdagne5626 ይህ ሴረኛ መሪ መሆን የለበትም
@ميريالشمري
@ميريالشمري 2 месяца назад
እደሢት ወጥቱ አየተሣደበ ፈጣሪብቻ እሱ ልቦናቸውን አድ ያድርግልን​@@getachewdagne5626
@seyifesileshi4439
@seyifesileshi4439 2 месяца назад
​@@getachewdagne5626ayi zemene እንደ ባለፈዉ መደበቅ ፈልጓል ለዛ ነዉ ሸርተት ሸርተት የሚለዉ😂😂
@nigstetesema4547
@nigstetesema4547 2 месяца назад
በርግጥ የአማራ ልጅ በየ ቦታው እይተገደለ እያለ ዘመነ ወጥቶ ወንድሙን ከጠላት ጋር እያገናኘ በህዝብ ፊት ወጥቶሲናገር ያሳዝናል ፋኖዎች ሁሉም ለአማራ ህዝብ እንደማይታገሉ እያየን ይመስላል ውስጡ በደንብ መፈተሽ አለበት❤❤❤❤
@እሙሂራ
@እሙሂራ 2 месяца назад
እእእእህህህህረአሁንስ ተሸማግለውሰላም በበፈጠሩ ወንድሞቻችን ወገኖቻችንንከሚያስጨርስብን
@seifukebede9824
@seifukebede9824 2 месяца назад
የብልፅግና ሽማግሌ እንኳን መታገት መገደል ይገባዋል🙏🙏🙏👍🙏🙏_
@abushegetachew1479
@abushegetachew1479 2 месяца назад
በለጠ ማንኛውንም የጠላት ሰዎች አንቱ አትበል በቃ የማይጠቅም ጨዋነትን ተውት። ጠላትን መታገል አዋርዶ ከመጥራት ይጀምራል።
@adanezeru7118
@adanezeru7118 2 месяца назад
በልጤ ጌታቸው ሽፈራው ጎበዝ ልጅ ነው አብራችሁ ብትሠሩ
@AbB-uj3ii
@AbB-uj3ii 2 месяца назад
የምናባህ ማብራሪያ ነው ሽማግሌ የሚባል ነገር የለም
@alant2035
@alant2035 2 месяца назад
Layu😊
@ZebenayYabu-y3u
@ZebenayYabu-y3u 2 месяца назад
በለጠ በርታ
@aleaaxx7239
@aleaaxx7239 2 месяца назад
ፋኖ መሪዎች በተለይ እነ ዘሜ ነገሮችን በትግስትና በብስለት ለማዬት ብትሞክሩ ፣ ገና ብዙ ዳገት አለ ፣ትግሉ ተጀመረ እንጂ አልተቋጨም ፣ አስተውላችሁ ለመራመድ ሞክሩ ፣ ምትንጋገሩትንም ቃል እጅግ የበሰሉ ቢሆን መልካም ነው። አስካሁን የተቀያየራችሁት ቃላቶች ግን እናተን አይመጥንም ፣ በእስክድር በኩልም ፣ " ኋላ ቀርነት ነው " የምትለዋ አገላለፅ ዎቅቱንና እናተን ሚመጥን ሃረግ አደለም ። አሁንም በሞት አፋፍ ላይ በመጥፋት አፋፍ ላይ ላለው ምስኪን አማራ ከሆነ የቆማችሁት ፣ ድጋሚ ተነጋገሩ ፣ተግባቡ ፣ሃይላችሁን አጠናክሩ ። እኛም ዲያሰፓራዎች አብዛኞቻችን ፋኖ ማጠንከር ነው ምንፈልገው ። መንፈስ ቅዱስ በመሃላችሁ ይግባ ። በርቱ በራችሁን ዘግታችሁ ተመካከሩ ፣ መፍትሄ አምጡ ። በረጅሙ አስቡ ባጭር እንዳትቀሩ ተጠንቀቁ ። ኢትዮጵያ እና አማራ ሁሉ በናተ ግዙፍ ተስፋ ጥሏል ።
@dagi4585
@dagi4585 2 месяца назад
ተባረክ
@ለቤዛዓለሙተለአለ
@ለቤዛዓለሙተለአለ 2 месяца назад
​@@dagi4585እስክንድር ሲተች መጣህ
@muluenuew1924
@muluenuew1924 2 месяца назад
በጣም ጀግና ነህ ድል ለአማራ ፋኖ 👍👍👍👍👍👍👍
@yohanishabite
@yohanishabite 2 месяца назад
ድል ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ❤❤❤❤በፋኖ መሪዎች ውስጥ የውጪና የውስጥ አማራ እያሉ የሚከፋፈሉ የፋኖመሪ የተባሉ ዘረኛ ብአደናዊያን አጋልጦ ፋኖ እራሱ እርምጃ ልወስዳቸው ይገባል።❤❤❤❤❤❤❤
@berhanuyetayh
@berhanuyetayh 2 месяца назад
በርታ ጀግና ነህ አዳዴ የፋኖ መሪወችን ለአዳጋ የሚያጋልጡ ምክሮች ብትመክር ጥሩ ነው የፋኖ መሪወች መግለጫ ማውጣት ያበዛሉ ስልካቸውን የውጭ ሚዲያ ባለሞያወች እየሰጡ መግለጫ ይሰጣሉ ለአዳጋ እየተጋለጡ ነው አርበኛ አስግድ ከግዮን ሚዲያ ጋር መግለጫ ስጥቶ ነበር በዛኑ ምሽት ላይ በአገዛዙ ተያዘ ተባለ ስለዚህ ትግሉ በአጭር ጊዜ እዲቋጭ ከተፈለገ ከውጭ ሚዲያ ባለሞያወች የፋኖ መሪ የሆኑ ስልክ እየሰጡ መግለጫ መስጠት ይቁም ምድር ላይ የተግባር ስራ ይስሩ ወታደራዊ ፎቶወችን ፖስት ከማድርግ ይቆጠቡ የውስጥ ወታደራዊ ሀይላቸውን ብዛት ለምን ያሳያሉ ለጠላት እደ ግባት እየሰጡት ነው በመጠኑ ይሁን
@Fanoawit
@Fanoawit 2 месяца назад
ኢጎ የወጠራቸው ይበዛሉ። አይሰሙም።
@askum2568
@askum2568 2 месяца назад
ሚስጥር መጠበቅ ግን ለምን አልቻሉም ሚስጥር እንጠብቅ
@SsSs-du4cp
@SsSs-du4cp 2 месяца назад
እስክንድር ነጋ ከፋኖዎች መሀል በፍጥነት መባረር አለበት !!!! ፋኖዎች ወንድማማቾች ናቸው ! ወንድማማቾችን መሀል እስክንድር የሚባል ሰው ብፍፁም መቀመጥ የለበትም !!! በፍፁምበፍፁም !!!!!
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 2 месяца назад
አይ ወዲያ መጀመሪያ ከጎጣችሁ ውጡ ከዝያ የሚያምሳችሁን ታገኙታላችሁ። እንደ ደላት ሴት ወይዘሮ ቡና እያንቃረረ እያንቃረረ አይደለም እስክንድር። የምትፈልጉትን እንኳን አታውቁም ጭራሽ ሰንደቅ ታስቃጥላላችሁ። ችግራችሁ ሌላ የአማራ ስቃይ ሌላ።
@SsSs-du4cp
@SsSs-du4cp 2 месяца назад
@@amourgagnetoujours አሁን ተነቃ በቃ ! በአማራ ትከሻ ታዝሎ አራትኪሎን መናፈቅ ያለፈበት ፋሽን ነው !! የአማራ ትንታግ ልጆች በሩን ይዘውታል !! ግንቦቴዎች ራቅ ራቅ ብላችሁ ሙቱ !
@adeladlewtessema3719
@adeladlewtessema3719 2 месяца назад
አብይ አህመድ ህወሀትን በቅረቡ እናሰወግዳለን😂😂😂😂
@HabtamuSechu16-rn6cn
@HabtamuSechu16-rn6cn 2 месяца назад
Well come bela.ማዕከላው ጎንደር ምዕራብ በለሳ ወረዳ መንቲ ቀበሌ በከባድ መሳሪያ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@funandjoywithad5700
@funandjoywithad5700 2 месяца назад
Wugiya new
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 2 месяца назад
የፋኖ መሪዎች ሲናገሩ ነገ ተመልሰው እንደሚነጋገሩ እያሰቡ ቢናገሩ ይሻላል:: አንዱ ሌላውን ፍፁም ጭራቅ እያደረገ አፀያፊ ተመልሶ የማያገናኝ ነገር አይናገሩ! ትግሉን ይጎዳል!
@xciteali30
@xciteali30 2 месяца назад
የማራን ህዝብን እድትገድሉ እንፈቅድላቹሁም እስቶብ ፋኖ እናት ኩሁናቹ የገደላችሃቸው በጣም ነው የምናዝነው
@Amhara.A.Mohamed
@Amhara.A.Mohamed 2 месяца назад
እነዚ የታያዙት ሰዎች እነማናቸው? መቸም ፋኖ ኑጹሀንን አገተ አትለኝም ! ስለዚ ሽማግሌ ሆነ ወጣት በስራው ይጠየቃል አለቀ መሽሞጥሞጥ አያስፈልግም!
@AmezenechAssefa-uz5gb
@AmezenechAssefa-uz5gb 2 месяца назад
ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeayeshmenale8358
@yeayeshmenale8358 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም እየጠበቅንክ ነው
@adeladlewtessema3719
@adeladlewtessema3719 2 месяца назад
ኢትዩ ቴሌ ሲም ካረድ እንዳይጠቀሙ የፋኖች መሪ ይነገረ😂😂😂
@Habtam21
@Habtam21 2 месяца назад
ፍትህ ለሻለቃ ደምስ ይመር !
@TesfahunHaile-sy1ik
@TesfahunHaile-sy1ik 2 месяца назад
የአማራ ህዝብ በአብዛኛዉ በአንዳ ስለሆነ ትግሉ ከባድ ነዉ የሚሆነዉ ስለዚህ የበሰበሰ በአማራ የሚነግደዉ የኦነግ ቅርጫፍ ያለዉን የአማራ ባንዳ ማስወገዱ ግድ ነዉ በርግጥ የአማራ ህዝብ ከነጻነት ይልቅ ሆዱን የሚያስቀድም ስለሆነ ትግሉ ፈተናዉ ከባድ ነዉ ድል አማራዉያን ሞት ለአማራ ባንዳ
@werkemelese7492
@werkemelese7492 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HabtamuDessie-xz7re
@HabtamuDessie-xz7re 2 месяца назад
ሌላው አሁን ለተፈጠረው የፋኖ ልዩነት እና ክፍተት አስክንድርን ከአማራ ክልል ማስወጣት ወይም ማሰር ወይም ማስወገድ ያስፈልጋል
@sitotawtarekegn4469
@sitotawtarekegn4469 2 месяца назад
ፈረጀ አልፈረጀ ለፋኖ ምኑ ነው ?ላለመሞት የሚደረግን ትንቅንቅ ለቅንጦት አስመሰልከው
@deresseayalsew5509
@deresseayalsew5509 2 месяца назад
most of the medias like Hiber radio, Gion Tv and EMS should learn from you about the media responsibility and constructive contribution towards the existential struggle in Ethiopia
@nahusenaymetaferia4099
@nahusenaymetaferia4099 2 месяца назад
ዘመነ ካሴ አፋን መክፈትና በጭከና በእምብርክ ሽማግሌና ቄስ ማስኬድና ማስገደል ፋኖን አይመጥንም።የፈሪ ሥራ ነው።
@yebeltalFerede
@yebeltalFerede 2 месяца назад
ድል ለፋኖ
@adisealamirew
@adisealamirew 2 месяца назад
እባክህን ከስልጣን ሽኩቻ ይልቅ ነፃነትን አስቀድሙ ሁሉም በጊዜው ይደርሳን በልልን የፋኖ አመራሮችን
@aymirodebebe4588
@aymirodebebe4588 2 месяца назад
ሰላም በሌ እንዴት ነህ እባክህን ይችን መረጃ አድርስልኝ በአማራ ህዝብ የህሊና ትግል ላይ ሁሉም እየተነሳ የሚያቦካውን ነገር ለመቀነስ ፍኖ አንድ የራሱ ሚዲያ ቢኖራቸው ይህ መዘበራረቅ እና ያልተፈለገ መሠዋት እነት አይፈጠረም ነበር።
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 2 месяца назад
ሁሉም ሀላፊነት መውሰድ አለበት !አሁን አሁን አማራ ከተነሣበት ትግል ይልቅ ወደጎን እርስበርስ የስም ማጥፋት ዘመቻ ላይ ተጠምደው ማየት ያሳፍራል!
@abemarkos7777
@abemarkos7777 2 месяца назад
ትግራይና አቢይ ቢጣሉ አማራ እንደገና ኢትዮጵያን ለማዳን ወደ ትግራይ የሚዘምት ይመስለኛል
@ZelalemDesta-gz9mo
@ZelalemDesta-gz9mo 2 месяца назад
ትክክል
@beyenegedefaw9019
@beyenegedefaw9019 2 месяца назад
ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖ
@lalibelak
@lalibelak 2 месяца назад
ፋኖ ጥልቀት እና ብስለት ያለው ከስሜት የነፃ ግምገማ ማድረግ አለበት።
@de4xi
@de4xi 2 месяца назад
ድል❤❤ ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉
@hanawsemayat6051
@hanawsemayat6051 2 месяца назад
የብልጽግና ሽማግሌ ከሆነ በሽምግልና የሚፈታ የዘር ማጥፋት ወንጀል የለም አትምጡ ተብለዋል ብዙዎቹ አካባቢውን ሰለለው ፋኖዎችን አሳልፈው ሲሰጡ ነበር የአማራ ጉዳይ ሲሆን ብቻ ይገናል ጠላት በቻለው አቅም አማራን ማዋረድ ነው የሚፈልገው ለሆዱ ያደረ ካድሬ ሽማግሌ የሚገባውን ዋጋ መክፈል አለበት
@Fanoawit
@Fanoawit 2 месяца назад
The only neutral and reliable source of information ! Respect Ethio-News 2! Respect Journalist Belete K. Mekonnen!
@HusainHusain-oo2gt
@HusainHusain-oo2gt 2 месяца назад
መሌ❤❤❤
@fasikadamte2574
@fasikadamte2574 2 месяца назад
አማራ ፋኖ ያሸንፋል:: ትግል ተፈጥሯዊ ሂደት አለው:: የሚሆነው ሁሉ የሚጠበቅ ንው:: የአማራ ህዝብ ጥያቄ በሽማግሌ አይፈታም:: ይህን ሁሉም ሊያውቅ ይገባል, ሽማግሌ መሆን በራሱ ወንጀል ነው, ዘለው ያልጠገቡ ሂወት እዬገበሩ ሽማግሌ እልሆንም ብሎ የሚመጣውን መቀበል ከማንም ይጠበቃል
@MelakTarekgne
@MelakTarekgne 2 месяца назад
በመረጃህ አድናቂ ብሆንም በተሎ እራስክን አጠናክረህ በዙሪያህ ካሉ አስብቶ አራጆች ጠብቅ በሀሰት ተመስርተው ህዝብን ፈርጀው እኩይ አላምቸውን ማክሽፍና እውነቱ ማሳወቅ ይጠበቅብሀል።
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 2 месяца назад
ሰላም ❤❤❤❤❤
@abrahammihret6239
@abrahammihret6239 2 месяца назад
በርታ ወንድም!
@Endalamawu
@Endalamawu 2 месяца назад
ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን
@dondada3220
@dondada3220 2 месяца назад
በሌ ከሁሉም በጣም ተሽለህ ተገኝተሀል! እንዳንተ አስተዋይ የሆኑ መሪዎች ነው ያጣነው።
@SelesheLegesse
@SelesheLegesse 2 месяца назад
Would be Dembecha Minster of Communication
@getachewdagne5626
@getachewdagne5626 2 месяца назад
አታዳክሩ እንግድሕ ሽምግልና አንፈልግም አሏችሑኮ አበቃ ሑሉም ገብቶታል አውቆ ሽማግሌ ነኝ የሚል ካለ ርምጃ ይወሰዳል
@adanezeru7118
@adanezeru7118 2 месяца назад
ሻሁራ አካባቢ ፋኖዎች ገብተዋል እየተባለ ነው።እውነተኛ መረጃ ስጠን።
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 2 месяца назад
ሰላም!!!ይህ ትግል ከሃዲዎችንና መሃል ሰፋሪዎችን ያገለለ መራር ትግል፤ህይወት ነው አየተገበረበት ያለው!It's sharp!!!Fanno will take all measures as long as the struggle is 'the struggle of survive'.Victory for Amhara !!!!!ፋኖ በእርግጠኝነት ያሸንፋል!!!!!💪💪💪💪💪💪💪💪
@danielmamo16
@danielmamo16 2 месяца назад
አንድ አማራ የሚባለውን ለግዜው ፖዝ አድርገን ሁሉም ራሱን ቢከላከል ባለለበት ግዝትና መሪ እየተመራ አይናችን አብይ ላይ ብቻ ፎከስ ይደረግ
@SaleMuche-tb9dc
@SaleMuche-tb9dc 2 месяца назад
ሠላም በለጠ እንኳን ደና መጣህ
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 2 месяца назад
እንደ ሚዲያ ማራሪያ እንድሰጥባቸው የምትፈልጉትን ጥያቂዎች ለአገዛዙም ማቅረብ እንዳለባችሁ አትዘንጉ!
@getnetkebede7463
@getnetkebede7463 2 месяца назад
ውድ ወንድሜ! ልክ ነህ።አንዳንድ የፋኖ ታጋዮች አላስፈላጊ ንግግር እየተናገሩ የትግሉን አላማ ሌሎች ብሔረሰቦች እንዲጠራጠሩ እና እንዳይደግፉ እያደረጉ ነው።ብሔረሠቦችን በህግ በተከለከለ የድሮ ስም ሲጠሩም እየሠማን ነው።ይሄንን ጉዳይ በሚገባ ቢያስቡበት ይበጃል።ሌላው ደግም ስንት ቃል አቀባይ ነው ያላቸው? ሁሉም እየተነሳ መረጃ የሚሠጥ ከሆነ የተዘበራረቀ መልእክት ነው የሚተላለፈው።አጉል ጀብደኝነትም እያየንባቸው ነው።ሁሉም ስማቸውን እስከነ አባታቸው ከዚህ ግንባር እያሉ ነው የሚናገሩት።የኮድ ስም እንኩዋን የላቸውም።በጣም አደገኛ ነገር ነው የሚሠሩት።
@Muluye-zr9cs
@Muluye-zr9cs 2 месяца назад
Bertalin bro campaign argen 100K enasigebawu
@lucyamarawit3662
@lucyamarawit3662 2 месяца назад
አተ የጎጃም ሸዋ ጠል ጎጠኛ ነህ የአማራ ተጋድሎን ከሚሸጡ ካድሬዎች አዱ ነህ ነካ ስትደረጉ እራሳችውን እያጋለጣችው ነው
@AbduMohammed-tw2ro
@AbduMohammed-tw2ro 2 месяца назад
በለጠ ብኣደን ያለምህረት እድጠፋ አፈልግም እንድከለስ ነዉ እምፈልገዉ፣ባንዳ መቀጣት አለበት
@assefajudah8559
@assefajudah8559 2 месяца назад
The poll. Cry Ethiopia for Peace, The Fanos need help, the Amhara intellectuals In particular and ethiopian intellectuals in general need to participate in all problems solving process, those who are honest and who are not politicians, the government is untrustworthy, corrupted, mischievous etc, anyways , there are governments within the government, means NO agreement can be effective . Many government intentions are " the fooling tools", actions are lauder than words !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow . Unity is the source of Strengths !!!
@Tube-jw5xi
@Tube-jw5xi 2 месяца назад
ሽምግልና የሚሄደው ቡድን መረሸን አለበት የአብይ ተላላኪ ናቸው በሸምግልና የሚቀየር ትግል የለም አማራን ስለሚንቁ እንጂ ሽምግልና እያለ ወታደር እያስገባ ነዉ❤
@zedahmed9371
@zedahmed9371 2 месяца назад
እንኳን ሰላም መጣህ 👍👍👍
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 2 месяца назад
መሣሪያ ና የሠራዊት ብዛት ለደርግም አልሆነም ከታሪክ እንማር ...
@TakibaK-x2z
@TakibaK-x2z 2 месяца назад
በጣም ያዘንኩበት የዘመነ ካሤ መግለጫ ሐይ ሊባል ይገባል ነገሩን በሥሜት እያበለሻሹት ነው።እርሥ በራሥ እየጠጠላለፉ የአማራ ሥቃይን ማራዘም የተሠውትን ጓዶች ገደል መክተት ነው።የሠው ሥም እየጠራ በይፋ አንደት ይነገራል ማንንሥ ይወክላል
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 2 месяца назад
እሥክድር ከአብይ ጋር ይሠራል ብሎ መግለጫ ማውጣት ምን እሉት ው። በአላማ እንኮን ቢለያዮ እርሥ በርሥ መጠላለፍ የለብንም።
@HabtamuDessie-xz7re
@HabtamuDessie-xz7re 2 месяца назад
ሰላም እንዴት ነህ ወንድሜ አዲስ መረጃ ለመስጠት ያህል ነው በምዕራብ ጎጃም ደምበጫ ቀበሌ በቀን 13 የመከላከያ ወታደሮች ሻይ ቤት ገብተው ሲሰጡ ፋኖወች ገብተው መሳሪያቸውን ማርከው ይወስዱታል ከዚያ በኃላ ወደ ገበያ የሚሄዱ አርሶ አደሮችን በሙሉ እየደበደበ የጨረቃ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስገብቶ እያሰቃያቸው ነው በጣም የሚገርመው ደግሞ ከታሰሩት መካከል እየተለዩ የሚፈቱት ከመከላከያ ባስልጣን ዘመድ ያላቸው ናቸው ዘመድ አዝማድ የሌላቸው ግን እየተሰቃዩ ይገኛሉ እና ይሄንን መረጃ በደንብ እንድትዘግበው ለማሳሳብ ነው
@FjggChhh
@FjggChhh 2 месяца назад
እንኳን ደህና መጣህ በሌ ወድሜ
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 2 месяца назад
እንኳን ደህና መጣህ
@seraseku-t4e
@seraseku-t4e 2 месяца назад
በደመነብስ አታራግብ ! ሽማግሌ የተባሉት ስንት አመት ነው በሽምግልና ስም አማራን እያስገደሉ የሚኖሩት ። ዝ
@marconnigus
@marconnigus 2 месяца назад
ስለ ህወሓት ምን አገባህ ደንቆሮ ።
@PhiwaBiyela-v8l
@PhiwaBiyela-v8l 2 месяца назад
የOROMON ገሊቱ AMHARA ይፈቷል የAMARAN ገሊቱ ማን ይፈታቸዋል?
@abrahammihret6239
@abrahammihret6239 2 месяца назад
የአማራ ትግል በአንድና ሁለት ሰዎች ስግብስግብነት ይቆማል ማለት ነው???
@hellokids6335
@hellokids6335 2 месяца назад
እንኳን ደሕና መጣሕ ጀግናች።
@berhanuyetayh
@berhanuyetayh 2 месяца назад
well come
@solomon2729
@solomon2729 2 месяца назад
yenate wogia algebagim kom bilachu astewlu goraw malet aytekimim ende tigray gegina tewagi huzb yelem neber ....am from meklakya
@yirgalembirhanmelkamu2909
@yirgalembirhanmelkamu2909 2 месяца назад
ታሪካዊ ጀግናችን ነህ ፣በርታልን!
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 2 месяца назад
ልክ እንደ ዳንኤል በሚዲያ አትሳደቡ አንደበታችሁ የተገራ ይሁን በስድብ ለውጥ አይመጣም
@emshawshimels7114
@emshawshimels7114 2 месяца назад
ብልፅግና መቼ እውነት ተናግሮ ያውቅና ነው የብአዴንም ሆነ የአረመኔው የብልፅግና አገዛዝ መግለጫ ለሚዲያ የሚበቃው??
@wubantegetnet1282
@wubantegetnet1282 2 месяца назад
Dear Belete i wrote a letter about the inspector who killed last Sunday evening i think there is miss information please check once again. Please Please Please ......!
@TekesteTilahun-dc9qi
@TekesteTilahun-dc9qi 2 месяца назад
እጅጉን አብዝቶ ፈጣሪ ይባርክህ ።
@getachewdagne5626
@getachewdagne5626 2 месяца назад
ከብልጽግና በላይ ነውር የሚሠራ የለም በርግጥ ፋኖ ባንዳወች ላይ ርምጃ መውሰድ ቢጀምር ጫጫታው እየታየ ነው
@addisumekuannet6247
@addisumekuannet6247 2 месяца назад
ትክክለኛ ጋዜጠኛ
@alebachewsisay8336
@alebachewsisay8336 2 месяца назад
One thing we consider all struggle face challenges, to make sure unless communicate openly and wisely the problem become more complex than the present situation so everyone must understand the challenges deeply and should avoid inferiority complex between them
Далее
ልዩ ቀን ሰርጋችን ጠብቁ..
13:20
Просмотров 4 тыс.