Тёмный

ከህይወት ሰበዝ ላይ ! በአደይ አበባ የተዋቡ ስኒዎችን ለአሜሪካ ገበያ ያቀረበችው መሠረት አበበ ! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu 

SHEGER INFO
Подписаться 398 тыс.
Просмотров 85 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Опубликовано:

 

18 фев 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 95   
@adeyabebacoffee
@adeyabebacoffee 2 года назад
Thank you so Much to All of you thank you for watching I really appreciate it you make me more strong #Thankyou #Shegerinfo#MeseretBezu
@makedakassa6199
@makedakassa6199 2 года назад
አይዞሽ የኔ ጎበዝ እህቴ 🙏🏾የት ከተማ ነው የምትኖረው እኔም ፍሎሪዳ ለላለሁ
@user-cz3nu2mj4l
@user-cz3nu2mj4l 2 года назад
አይዞሽ በርች ጎሽ እንደዚህ ነው ኢትዮጵያዊ ነት ተደጋገፍ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
@jamboandu3402
@jamboandu3402 2 года назад
መሲ ፎንቃችን ፤ እንግዶችሽን ከየት ከየት እየቆፈርሽ እንደምታመጫቸው ነው ግርም የሚለኝ ። ለማንኛውም ክፍል ሁለትን ቶሎ ልቀቂልን ።
@berihatube2065
@berihatube2065 2 года назад
የፕሮግራማቹ ተመልካች ነኝ እምታቀርቡት ነገር ጥሩ ነው ቀጥሉበት
@TG-zf5ep
@TG-zf5ep 2 года назад
Thank you for sharing, pls post your business either web pg or email address. Thank you
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 года назад
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ እኔም በስደት ላይ ሆኜ ነው እናቴ ያጠኋት ህመምሽ ይሰማኛል😭 የእግር እሳት ነው ለእናቶቻችን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
እስከመቼ እናልቅስ??? 😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን እግዚአብሔር አተረፈሽ እህቴ 🙏🏿🙏🏿😢
@user-wb3xq7wg5i
@user-wb3xq7wg5i 2 года назад
እውነት ነው የአረብ ሀገር ሴት ለችግር ደራሺ ነች
@user-cz3nu2mj4l
@user-cz3nu2mj4l 2 года назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ🙏🙏🙏😭😭
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 года назад
እግዚአብሔር ሲያተርፍ ያውቅበታል ሳይደረግልን ሲቀር አናማር እንኳን ተረፍሽ እግዚአብሔር ክብር ላንተ ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@dababuassafahayat3278
@dababuassafahayat3278 2 года назад
ትራፈ ያለው ነፈሰ ነው እኔም የዛሬ 14 አመት በፌት እነደዜው ከባህረ መሰመጥ ተረፌ ለእዘች ቅን ድረሻላው እግዚአብሔር ይመሰግን እዘች ቅን ላሰየኝ አምላክ 🙏🙏🙏
@mube8885
@mube8885 2 года назад
አሚን 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እኒም እደዛው አምላክ ይመስገን።
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 года назад
እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥሽ እጅጉን ልቤን ነካቸው 🙏🙏
@user-cz3nu2mj4l
@user-cz3nu2mj4l 2 года назад
ሰላም ሰላም መሲዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ሳቅሽ ደስታዬ ነው❤❤🌷🌷። ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ በችግር በስቃይ ለሜሳልፉ ወገኖቻችን😭😭😭🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹እምዬ ሰላምሽ ይመለስ🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@luyabh9172
@luyabh9172 2 года назад
በእውነት ሁሉ ያልፉል የማያልፋ የለ ከሞት ድነሽ ለዚህ መድረስ እግዚአብሔር ይመስገን
@luzaahmede2361
@luzaahmede2361 2 года назад
እግዚአብሔር መልካም ነው 🙏🙏🙏🙏
@mekedessisay7684
@mekedessisay7684 2 года назад
ለእናቶቻችን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን! እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ!!!
@asterkenaw4542
@asterkenaw4542 2 года назад
በጣም ጥንካሬ ያለሽ እህታችን ነሽ፣ ለመሆኑ ዕቃዎቹ አዲስ አበባ ይገኛሉ? ከታሪኩ ጋር ሳጣጥመው ቢኖረኝ ብዬ ተመኘሁኝ። "እግዚአብሔር ታላቅ ነገሮችን ሁሌም እኛ ሳናውቀው ያደርግልናል" ስሙ ይባረክ።
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 2 года назад
መሰዬ አሳዛኝ ታሪክ የሳዝናል
@habtshtube4263
@habtshtube4263 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ጠንካራ ነሽ ቤተሰቦችሽንም ነፍሳቸውን ይማረው ልጅሽን ዬሳድግልሽ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
@memeaddis7928
@memeaddis7928 2 года назад
ደስ የሚል ታሪክ thanks for shearing መሲ
@werkeneshararso781
@werkeneshararso781 2 года назад
ሰላም መሲ እዉነት ስከፋኝ ብቻ ነዉ የምሰማዉ ለማልቀስ ብዙ ችግሮቹ የኔ ይመስለኛል ለካ ብቸኝነት ይጎዳል
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 года назад
እግዚሐአብሔር ከእኔ ጋር ባይሆን ምን እሆን ነበር? መዝ,ዳዊት
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 2 года назад
"እግዚአብሔር ከእኛ ጋራ ባይሆን እስራኤል እንዲህ ይበል :- እግዚአብሔር ከእኛ ጋራ ባይሆን ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ፥ ቍጣቸው በላያችን በነደደ ጊዜ፥በዚያን ጊዜ ሕያዋን ሳለን በዋጡን ነበር በዚያን ጊዜ ውሃ ባሰጠመን ነበር፥በነፍሳችንም ላይ ፈሳሽ ባለፈ ነበር በዚያን ጊዜ የጐርፍ ውሃ በነፍሳችን ላይ ባለፈ ነበር። ለጥርሳቸው ንክሻ ያላደረገን እግዚአብሔር ይባረክ። ነፍሳችን እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች፦ ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን። ረድኤታችን ሰማይንና ምድርን በሠራ በእግዚአብሔር ስም ነው።መዝሙር ዳዊት 124
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 года назад
ትረፊ ያላት ነብስ ወይኔ የሞቱን ግን ሲያሳዝኑ ይሄን ቤተሰቦቻቸው አልሰሙ ይሆናል ዛሬ ከነገ ይመጣሉ እያሉ የሚጠብቁ ነብሳቸውን ይማረው የስደት ሕይወት በጣም ከባድ ነው አንቺንም በሕይወት አቆይቶ ለዚህ ያበቃሽ እግዚአብሔር ይክበር
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 2 года назад
የህይወትሽ ታሪክ ስላካፈልሽ እናመሰግናለን
@elyanademise9227
@elyanademise9227 2 года назад
እግዚአብሔር ብስራው ትክክል ነው
@tejaq8618
@tejaq8618 2 года назад
አንችን የጠበቀሽ የኢትዩጵያ አምላክ ነው ለአገርሽ ፍቅር አለሽ
@mikaelmusix
@mikaelmusix Год назад
This story is so touching and Muluya I want to thank you for telling your story to the world and to the young woman for taking the time to let everyone know the truth
@ageriebelay6268
@ageriebelay6268 2 года назад
ውይ መስዬ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን የቡና ጌጣጌጥ , ቤታችንን እንድታሳምሪልን , ነው እድሜ እግዚአብሔር የጨመረልሽ , ፀባይሽም ቆንጆ ነው , የfamily ማጣት ይከብዳል እግዚአብሔር ያፅናሽ , and bless you with the rest of your family 🙏🥰
@kidisttesfaye7234
@kidisttesfaye7234 2 года назад
ወይ የሚገርም ነገር መሰረት አበበ ስምሽን ሳላይ ነው ያወኩሽ ፍሬህይወት ት/ቤት አብረን ተምረናል!
@Zemicha88
@Zemicha88 2 года назад
ወይ ጉድገብዙ አመት በኋላ አየሁሽ ደስ ብሎኛል ውነት ነው ግብፆች ከልክለውን እኔ አሄዳለው ብላ ፊርማ ወይም ስም አሰባስበን ሄደች ዋው ሁሌ የት ደረሰች እል ነበር ተመስገን ሰው ካልሞተ ይገናኛል ዋው።
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥሽ
@user-ql3jp9fn5r
@user-ql3jp9fn5r 2 года назад
ፈጣሪ ሁሎ ለበጎነው ብለሽ በርቺ
@narditube4378
@narditube4378 2 года назад
እግዚአብሔር ይርደሽ እህቴ wawo
@godisgreat6311
@godisgreat6311 2 года назад
Thank you Mesy for bringing this strong hard worker women ❤️
@addislij3053
@addislij3053 2 года назад
So many of our dreams simply never manifest because life gets in the way of it. I am very proud of you not to have forgotten your childhood dream and making it come to life. It is inspiring for most of us who has buried our passion deep and waiting for that one day to bring it to life. GOD knows I am one of them. Congratulations! Be blessed and good luck.
@zemuhussen8862
@zemuhussen8862 2 года назад
መሲዬ.ሰላምሽብዝትይበልልኝ
@Sup_ERS_Tar
@Sup_ERS_Tar 2 года назад
Tebareku gate yebarkh 🙏💕🇪🇹
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 2 года назад
ነፍስ ያለቀኗ አትወጣም ይባላል ግሩም ነው የእናትሽ ጸሎትም ነው ያተረፈሽ እኔም እስካሁን ያለሁት በቤተሰቦቼ ጸሎተ ነው የሚመስለኝ ስደት እነደማያረመኝ ይገባኛል ሞት ነበር መጨረሻችንን ያሳምርልን
@bezuayhuhmariam8590
@bezuayhuhmariam8590 2 года назад
መሲ ቆንጆ ተባረኪ
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን።ለዚህበቅተሽእሄንንሁሉታሪክሽንመናገርሽ።አንዳንዴየሰውልጅቀኑካልደረሰእንደምንምአርጕፈጣሪያወጣዋል።ስለዚህአንቺምፈጣሪአውጥቶሻልተመስገንነው።ለሞቱትምፈጣሪነፍሳቸውንይማረው አንቺምአይዞሽበርቺእናትሽንምፈጣሪነፍሳቸውንበገነትያኑረው ።እህቴአይዞሽሁላችንምወደዛውነን።ፈጣሪያበርታሽ።የወለድሽውይደግልሽ
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 2 года назад
አይዞሽ እህቴ ሁላችንም ወደዛው ነን ተፅናኚ
@somposompo1836
@somposompo1836 2 года назад
ፍትህ በሳኡዲ እስርቤት ለሚሞቱና ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን💔😭😭
@marthasertsu3173
@marthasertsu3173 2 года назад
Selam mesey ✋berchey👏👏
@user-ty4zj6gq3m
@user-ty4zj6gq3m 2 года назад
የኔ ምሥኪን አይዞሺ በቅንነት እንደማመር ያገሬ ልጆቺ
@hanhn7623
@hanhn7623 2 года назад
አይዞሽ
@kerstenabemnet6015
@kerstenabemnet6015 2 года назад
ሲኒውን እንዴት ማግኘት እንችላለን? በጣም ነው የወደድኩት
@Anumma572
@Anumma572 2 года назад
Gobeze btam desse ymil tarik new.Tbarki Abzet Ybarkesh Egziabeher.
@josephwaite1317
@josephwaite1317 2 года назад
Hey misey, I'm proud of you yeney konjo. Go Florida
@godisgreat6311
@godisgreat6311 2 года назад
Amazing women very talented ❤️ keep it up 👍
@fanataye7334
@fanataye7334 2 года назад
መሲዬ ስወድሽ
@Preppy2.0gurls
@Preppy2.0gurls 2 года назад
Glad to see this you are a blessing to me to my dear sister Mese. I’m glad you got to share your story. Thank you Meseret giving her your platform.
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 года назад
የእናት ሞት የግር እሳት ነው!! እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን.
@hshszvvsg7121
@hshszvvsg7121 2 года назад
አህላው ሳህላ መሲ 🥰🥰🥰
@azebabebe3702
@azebabebe3702 2 года назад
እዉነትስደት አይኑይጥፋ
@user-wb3xq7wg5i
@user-wb3xq7wg5i 2 года назад
❤❤❤
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 года назад
እናመስግና ለን ስለምታቀርቢዉ አስታማሪ እና አሳዛኝ ፣ የ ጠፉስዋችን ማፍለግ፣ማገናኝት!!! መስረት በዙ አቅራቢ ይቅርታ ወ/ሮ ወይም ወ/ት አላልኩም ስላላወኩ ነዉ የዝችን ሴቶዬ የምትስራዉን ሥራ መግዛት ለ ሚፈልግ Website ቡታስቀምጭ ?ፈቃደኛ ከሆነች።
@selamzelalm5614
@selamzelalm5614 2 года назад
All ways things happen for a good reason 🙏🏾
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 года назад
ሞዛይክ ነዋ
@josephwaite1317
@josephwaite1317 2 года назад
Kiber Arebe agre lalu ena ydew enedezeh fetenane teqkumo ezy mederse teleke negernew. Because ega ye Arebe agere yeqmesene sewoche enaweqwale yasalefenewen. Messy keep going.
@fwzm7311
@fwzm7311 2 года назад
🙏
@alametukonjo9870
@alametukonjo9870 2 года назад
🙏🏻😭😭👍
@birtukanurban1501
@birtukanurban1501 2 года назад
💔😭🙌👏
@zabibakeder1542
@zabibakeder1542 2 года назад
welcome masiye yene nafkot
@user-ty4zj6gq3m
@user-ty4zj6gq3m 2 года назад
ማማየ ደምርኚ
@elinatameskel1965
@elinatameskel1965 2 года назад
መሰ እንደምነሸ ሰለ አንድ ጉደይ ለማክርሸ ፈልጌ ነበር በቀትታ መሰመር ነው ማግኘት የምፈልገው
@selamawitgessese3293
@selamawitgessese3293 2 года назад
መሲዬ የምልገዉ ቤተሰብ አለኝ በምን ላግኝሽ?
@redwave4776
@redwave4776 2 года назад
😭😭😭😭😭
@fwzm7311
@fwzm7311 2 года назад
😥😥😥
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 2 года назад
የእናት ሞት በስው አገር ምን ያህል እንደሚከብድ መግልፅ ያስቸግራል :: እኔም በስው አገር ነው እናቴን የተረዳሀት ያማል አይዞሽ
@BT-om1zl
@BT-om1zl 2 года назад
@mercyadane3964
@mercyadane3964 2 года назад
Frehiwot school eza neber yetemarkut miss aderekut gobez
@donigmmg9290
@donigmmg9290 2 года назад
Enkilifish sayhon Egziabher new yayerefesh
@hadram2885
@hadram2885 2 года назад
Hi Messi, I like your program. Why don't you do hair style change to suite your beautiful face.
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 года назад
ሰበዝ
@judy4244
@judy4244 2 года назад
Why echi setiyo 📷 sitiwed
@selamawitgessese3293
@selamawitgessese3293 2 года назад
መሲዬ የምፈልገው ቤተሰብ አለኝ በምን ላግኝሽ
@astertefera151
@astertefera151 2 года назад
አሁን ይሄ ምን ድነውና ነው ያቀረባችሁት እናቱን ያልቀበረ ማን አለ
@orthodox2645
@orthodox2645 2 года назад
Grum Enate nachew geneten yawersachew . Gobze sete neshe. Mesi bezu gobze journalist neshe berchelen.
@hanahaile596
@hanahaile596 2 года назад
እኔ ያለፍኩበት መንገድ ነው እህቴ ያሳለፍሽው
@azebazeb5651
@azebazeb5651 2 года назад
አይዞሽ እህቴ እኔም ስደትላይ ነበርሁኘ ግን እግዚአብሔርን ሁሌም አመሰግነው አለሁ ከስደት ታማ አለች ተብይ ከስወስት ወር በኃላ ሄወቷ አለፈ ሁሌም ፈጣሪይን አመሰግንው አለሁ ይመጨረሻዋን እስትፋሷን በማየቴ
@kassarahel29
@kassarahel29 2 года назад
ሙዝዝ ያለ ለዮቲዩብ በቂ ያልሆነ የስው ጊዜ መግደያ መሲ በጊዜአችን ተጫወትሽ አንቺን አምኜ ነበር ያየሁት
@user-xe8pm7ys5o
@user-xe8pm7ys5o 2 года назад
ምን ማለት ነዉ🤔
@amen8172
@amen8172 2 года назад
ወሬ ብቻ ምንድነው የምታወሪው አልገባኝም???????
@sendusendu
@sendusendu 2 года назад
Betsb bnatachew bkenente subscribe adrgugnena asadgugne adise yutub bre ngne
@mememalase9018
@mememalase9018 2 года назад
Tebareku gate yebarkh 🙏💕🇪🇹
Далее
🤡Украли У ВСЕХ🤪
00:37
Просмотров 247 тыс.
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና
58:03
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
Просмотров 240 тыс.