Тёмный

ከለምለም ኃ/ሚካኤል ጋር የነበረው የቅዳሜን ከሰዓት ሻይ ሰዓት በቅዳሜ ከሰዓት 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 121 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

1 ноя 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 229   
@user-tz7mx7fd1q
@user-tz7mx7fd1q 4 года назад
ከሁሉም የሚበልጠው ሰላም ነውና እግዚአብሔር ሆይ!!! ለሀገራችንና ለህዝባችን ሰላም አምጣልን ወገኖቼ ሁላችንም በየእምነታችን እንፀል
@merimari3901
@merimari3901 4 года назад
በጣምነው ማደንቅሽ ከምንም በላይ ያለሽ የራስ መተማመን እሚገርምነው በርች እናትነት የገለጹሽበት መንገድ ዋውነው በርቺ
@kidu715
@kidu715 4 года назад
ዉይ ይች ልጅ ስርአቷ ደስስ ስትል
@merondemeke5556
@merondemeke5556 4 года назад
My number one lemlem...always shin n bright keep it up,
@nenanena7057
@nenanena7057 4 года назад
ለሚ እራሷን የሆነችልጅ ናት በቀላሉ ንፁ ናት ሰላምና ዋለልኝ እናመሰግናለን እችን ብሩህ ሴት ስላቀረባቹልን❤❤❤
@woyini2675
@woyini2675 4 года назад
እነዚህ ሁለት ጋዜጠኞች ቢጋቡ ደስ ይለኛል እውነት ሲያምሩ ባንድላይ
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 4 года назад
በጣም ያምራሉ
@user-wr7sz4do8h
@user-wr7sz4do8h 4 года назад
በቅርብ ጠብቂ
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 4 года назад
እኔ ራሱሱሱ በተለይ ሰላም ለዋለልኝ ያላት ክብር እሱም አሪፍ ልጅ ነው እንዳራቸው😘😍❤
@y.wy.w7550
@y.wy.w7550 4 года назад
በጣምያምራሉ።
@woyini2675
@woyini2675 4 года назад
@@mirfamirfa5480 eko
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 4 года назад
ሊሊዬ የኛዎች ርጋታችሁን እወድላችሗለሁ በርቱ አለባበስሽ ዋዉ ነዉ
@wajo_tube
@wajo_tube 4 года назад
ማየት የተሳነው ሰው ፍቅር ------------- ሰውዬው አንዲት ቆንጆ ሴት ያገባል ። እሱም ሲበዛ ይወዳታል ። በአንድ ወቅት ሚስቱ የቆዳ በሽታ (skin disease) ይይዛታል። ቀስበቀስ ውበቷ እየጠወለገ መጣ ። ይህ ሁሉ የሆነው ባለቤቷ ወደ ሩቅ ሃገር ለጉዞ የሄደበት ወቅት ነበር ። ከጉዞ ሲመለስ አደጋ ይደርስበትና አይኑ ማየት ይሳነዋል ። ቢሆንም ሁለቱም ህይወታቸውን ቀጠሉ ። ነገርግን ቀናቶች መቆጠር ሲጀምሩ ሚስት ውበቷ መደብዘዙ ቀጠለ። ማየት የተሳነው ባሏ ይህን አላየም ስለዚህ ልዩነት ባለመኖሩ ትዳራቸው አሁንም እንደቀጠለ ነው ። እሱ እሷን መውደዱን ቀጥሎ እሷ ደግሞ በጣም ትወደው ነበር ። አንድ ቀን ዕለት እሷ ሞተች። የእሷ ሞት ከባድ ሃዘን አመጣበት ። እሱም ተዝካሯን(መታሰቢያዋን) ካወጣ በኋላ ከተማዋን ለቆ ለመውጣት ጉዞ ጀመረ። አንድሰው ከኋላው ጠራውና እሱም መለሰ > የታሪኩ መልዕክት አንድን ሰው ከልብ ስንወድ ፣ የትኛውንም ድርጊት በማድረግ የወደድነውን ደስተኛ እናደርጋለን ፣ በመኖር ላይ ሳለን በትዳር ደስተኛ ለመሆን በአንንዳንች ላይችግር ሲደርስ ከመሸሽ ይልቅ እራስን እንዳለያ ማድረግ ነው ። ውበት በጊዜ ይረግፉል ነገርግን ልብና ነፍስ በነበሩበት ይቀጥላሉ ። ስንወድ የተወዳጁን ውስጣዊ ማንነት ይሁን ። የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@fuirty8290
@fuirty8290 4 года назад
100 %True
@teddyabebewelde9787
@teddyabebewelde9787 4 года назад
ትክክል ነው
@lilyabra6099
@lilyabra6099 4 года назад
Terue melekt new
@alemitu8622
@alemitu8622 4 года назад
ቆንጆ ትምህርት ነው ቤተሰብ ነኝ በርቱልን
@sarahmariam91
@sarahmariam91 4 года назад
Wow ewente new kewchawi kunjena wesetawei yehone neget hulu zelkita alwe. 😍😍👍👍👍👍👍
@kemilabeinteshatu3968
@kemilabeinteshatu3968 4 года назад
ወይ አለባበስ ወይ ስረአት እስከመጨረሻው በዚህ ቀጥይበት
@meharibrothershenokmeharik3073
@meharibrothershenokmeharik3073 4 года назад
Ere enzi lijochiiii voicechaeu🎶🎵🎤 liyu nw all gurp 👌👍👏👏👏
@mimimimi5413
@mimimimi5413 4 года назад
U have great voice beautiful
@user-jx7dp2oo9l
@user-jx7dp2oo9l 4 года назад
በስማም እዴት እደምታምር እረጋ ያለች የኔ ቆንጆ ባልሽ ታድሎ በማርያም
@user-ts1hj5gg6b
@user-ts1hj5gg6b 4 года назад
Wow! Bravo Lemlem!!!! Zelesegnaw grum naw!!!
@rozamuhammed4958
@rozamuhammed4958 4 года назад
አንድም ቀን ላይክ ሰብስክራይብ እርጉኝ ብየ አላቅ ዛሬ ላስቸግራችሁ ምን ትርጉም አለው
@karimatube519
@karimatube519 4 года назад
አደረኩኝ
@alemitu8622
@alemitu8622 4 года назад
የኔ ውድ sub አደረኩሽ በርቺልኝ
@rozamuhammed4958
@rozamuhammed4958 4 года назад
አመስግናለሁ እህቶች በስደት 7አመቴ ነው ግን RU-vid lay comment መፆፍ ከጀመርኩ ፣1 ወር ብሆነን ነው ወላሂ
@alemitu8622
@alemitu8622 4 года назад
@@rozamuhammed4958 የኔ ቆንጆ እኔኮ ዮዑቱብ እየሰራሽ መስሎኝ ነው 7ዓመት ሰደት ላይ ጠንካራ ሴት ነሺ ሃሳብሽን ፈጣሪ ይሙላልሽ ❤️❤️❤️
@rozamuhammed4958
@rozamuhammed4958 4 года назад
@@alemitu8622 እሱማ በሆነ በምን እድሌ ወደፊት እንሻአላህ
@user-nd6xi7xj2r
@user-nd6xi7xj2r 4 года назад
ሚሚዬ ጎበዝ ገና ቡዙ እንጠ ብ ቃ ለን
@user-sq4lx5yo6g
@user-sq4lx5yo6g 4 года назад
ዋሌ bEthiopia አምላክ ልለምንክ ሰላምን አግባት በጣም ታአምራላቹሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@yeshewerkbelay9652
@yeshewerkbelay9652 4 года назад
Kkkkkkk ho
@user-sq4lx5yo6g
@user-sq4lx5yo6g 4 года назад
😤😤😤😤😤
@robaroba1103
@robaroba1103 4 года назад
I think she already married 😂
@kiyanegh1563
@kiyanegh1563 4 года назад
ዋው ዝዋይ ነው ቀረፃው ዉፍፍፍ አገሬ ባይሆን ይቆጨኛል 👍
@user-fq1zd5vf8b
@user-fq1zd5vf8b 4 года назад
በጣም አንድ ነን
@nicoleoliver2499
@nicoleoliver2499 4 года назад
Wow wow lamlam thanks
@rahelalye5749
@rahelalye5749 4 года назад
She is beautiful I love her personality
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 года назад
ሚምዬ ጎበዝ ነሽ ብዙ ነገር እጠብቃለን በርቺ
@hayathassen1357
@hayathassen1357 4 года назад
ለምለምየ እኔ ባለማሲቆው የለለ አዝናተውኛል አቺ ያው ውብ ስራ ውብ ልጅ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 4 года назад
በጣም ደስ እምትይ ሁለመናሽ እምያምር ውብ መልካም ስራ ይሁንልሽ በመንገድሽ ጋዜጠኛዋ ግን እንደ ህፃን ወሰድ ያረግሻል ተሻሻይ
@gebruabera9599
@gebruabera9599 4 года назад
ዋሌ እና ሰላም ኢትዮጵያዊ ጨዋነታችሁ የሙያ ስነምግባራችሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል። አቦ ሰላማችሁ ይብዛ
@samirah0550
@samirah0550 4 года назад
ለሚየ የኔ ውድ አድናቂሽነኝ ዋው አለባበስሽ ሜካፕሽ ሀሪፍ ነው
@hasankarar7640
@hasankarar7640 4 года назад
ለልዬ ምርጥ ልጅ አሪፍ ድምጹ አለሽ የኛዎች ልጆች
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 4 года назад
ሁሌም አለባበስሽ ደስ ይላል ሁሌም እንዲ ደስ የሚል የተረተበ ልበሺ ሚድያ ስትቀርቡ ደስ የሚልና ባህልን የጠበቀ አለባበስ ልበሱ እስኪ ለሊዬ እወድሻለው ሁሉ ነገርሽ ያምራል
@addislifestyle6231
@addislifestyle6231 4 года назад
Sewdachu lemiye konjo arifffff Sera new yesrachu
@user-sd3ll3bm1n
@user-sd3ll3bm1n 4 года назад
እህትማማቾች ይመስላሉ Beautiful ladies and handsome guy 😍
@zabebazbzub1278
@zabebazbzub1278 4 года назад
ዝዋይ መተሽ በመስራትሽ እናመሠግናለን ❤ደሞ አሪፍ ስራ
@helen-eu2hq
@helen-eu2hq 4 года назад
kkkkkkkk ewot new
@user-ts6qo9mi5n
@user-ts6qo9mi5n 4 года назад
Ene gn Selam miybayew lji tazggnaleshi Lemilemi gn zelesegna tichiyaleshi u are so#1
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 4 года назад
Lemuye mimiye betam new wuddddd new maregesh mamaye berchilegn
@user-uo5vb8ly8n
@user-uo5vb8ly8n 4 года назад
የኔ ልዩ በርችልን
@user-ti6rl4oe3i
@user-ti6rl4oe3i 4 года назад
ዋውውው ለምለም ቀለል ፈታ መደረግ ልጅ አቦ ይመችሽ በርቺልን
@metamarmetayetaliyanseferw7501
@metamarmetayetaliyanseferw7501 4 года назад
Lieli betam betam new metideyighe mertie wedide beka
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 4 года назад
ሚሚየ ስወድሽ ጋዜጠኞች የውነት ትመቹኝ አላቹሁ
@user-ll1co3gh5o
@user-ll1co3gh5o 4 года назад
ለምለምየ በትክክል እናትነት ትልቅ ፀጋ ነው ተመስገን እናት ስለሆንኩ
@mimimimi5413
@mimimimi5413 4 года назад
She’s gorgeous
@amenalnadmasu9997
@amenalnadmasu9997 4 года назад
Leliye yene konjo ❤️🔥😍😍😍🔥🇪🇹
@hfifj2228
@hfifj2228 4 года назад
የኔ ውዴ እዴት እደምወደስ በርቻልን የኔ ድንብሽብሽ
@ethiopia8740
@ethiopia8740 4 года назад
ስውዳት የኔ ደርባባ እርጋ ያለች ናት
@hagostasfu971
@hagostasfu971 4 года назад
በጣም ደስ ትላላቹ አንደበተ ቱጉሀን ናቹ
@user-ro3kb4hl2h
@user-ro3kb4hl2h 4 года назад
ለምለም አድናቂሽ ነኝ
@tarikumekonnen3288
@tarikumekonnen3288 4 года назад
ለምለም የሰው ማኛ እጅግ በጣም በጣም አሪፍ ሥራነው የሰራሽው ደስ የሚልነው በርቺ የኔቆንጆ ወደፊት በሙሉ አልበምሽ የበለጠ ሰርተሽ እንደምታስደስችን እርግጠኛ ነኝ ውውውድድአረግሻለው
@user-pm1gr7ri1x
@user-pm1gr7ri1x 4 года назад
ዋውውው አለባበሰሽ ደሰ ይላል
@mebatube2297
@mebatube2297 4 года назад
አንደኛ ድምፅ
@tigistousman1039
@tigistousman1039 4 года назад
Wow Lemlemye 1gna
@robaroba1103
@robaroba1103 4 года назад
Lemelem sweet lady , she have something unique from z other ladies >😍
@ewctv8944
@ewctv8944 4 года назад
Could you guys please invite sayat demisse?
@martatole1139
@martatole1139 4 года назад
Yene marr😍😍😍😍😍😘
@tegistdamtew9722
@tegistdamtew9722 4 года назад
Wale ena selam yigabo emitelu like gichogn
@ethiopiantube5890
@ethiopiantube5890 4 года назад
ለምለም አብሮ አደጌ ዋዉዉ ደስ ይላል መዝሙርሽ አድናቂሽ ከጊቢ/ሁለገብ እስኪ ላይክና ሰብስክራይብ አድርገን እናመሰግናለን ።
@messamessa6900
@messamessa6900 4 года назад
ስወድሽ እኮ❤️❤️❤️
@Semira109
@Semira109 4 года назад
የኔ ቆንጃ በርች
@y.wy.w7550
@y.wy.w7550 4 года назад
በርች እርጋታሽም ያምራል።
@user-mt1he5dx1u
@user-mt1he5dx1u 4 года назад
ምን አለ በዚህ ድምጽሽ ዘማሪ ብትሆኚ
@SaraSara-ot4zt
@SaraSara-ot4zt 4 года назад
ውይ በጣም ነው የምወዳት ለሊ ፍቅር የሆንሽ
@user-lk8vj6pr7s
@user-lk8vj6pr7s 4 года назад
የኔ ቆጆ
@lublub7211
@lublub7211 4 года назад
ደስ ስትል
@user-cr3ms1fv6r
@user-cr3ms1fv6r 4 года назад
ስርአትሽ ድምፅሽ ደስ ይላል ግን በዚህ ድምፅሽ ፈጣሪን አመስግኝ ይች አለም ቀሪ ነች እህቴ
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 года назад
ለምለም አለባበስሽን ሳላደንቅ አላልፍም 💘💘
@user-qg6cf9uq5d
@user-qg6cf9uq5d 4 года назад
ለምለምዬ በርች አለባበስሽን እዳቀይሪ
@user-wp5il6gc9h
@user-wp5il6gc9h 4 года назад
ለምለምየ በጣም የምወድሽ የማደቅሽ ነኚ
@tigisttadele6163
@tigisttadele6163 4 года назад
Wawuuuu Lemlemye Dmtsh Gena Bzu Etebkalen Berci Dess Yilal
@fouzziah1225
@fouzziah1225 4 года назад
woww yen kojo
@hiwetbogale1136
@hiwetbogale1136 4 года назад
የኔ ቆንጆ ስወድሽ
@fekerfeker6188
@fekerfeker6188 4 года назад
በጣም ታምራላችሁ ዘላሰኛው ዋውውውው
@zebibamohammed4790
@zebibamohammed4790 4 года назад
በጣም የሚገርመኝየዚች ልጅ ከወንድ ስታይል ወደ ወንድ መቀየሯ
@fekerfeker6188
@fekerfeker6188 4 года назад
ምንም አይግርምህ እግዚቢህር ፀጋውን ሰጥቶት ነው
@asli2032
@asli2032 4 года назад
የኔ ውብ ፩ነሽ እኮ😘
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 4 года назад
እኔምለው ሰላም ዋለልኝን ሰተፋቅራዉ አትቀርም ብትፋቀሩ ደስስስስስ ነው የምለኝ
@fozehf2324
@fozehf2324 4 года назад
ምንጥያቄአለው
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 4 года назад
Aligabagenmi😩
@MJ-py2np
@MJ-py2np 4 года назад
Selam kojnooo
@MJ-py2np
@MJ-py2np 4 года назад
10
@user-uq2ko3ms4b
@user-uq2ko3ms4b 4 года назад
ሳይሆን አይቀርም
@Kh-yx4kz
@Kh-yx4kz 4 года назад
ጏደኞቸ እነዚህ ሁለት ሰወች ድብን ያለ ፍቅር ዉስጥ ናቸዉ
@tebebwba6897
@tebebwba6897 4 года назад
ዋለልኝ ና ሰላም ደስ ትላላችሁ እዉነት
@comceil663
@comceil663 4 года назад
O m g demetse menem aleleme yemer beka wow new
@senayitwarku309
@senayitwarku309 4 года назад
Lelamiye erigit yalech lijii siwadat 😍😍♥️♥️♥️ I am big fan of you
@besthuawei414
@besthuawei414 4 года назад
የተማረች አርቲሥት
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 года назад
❤❤❤❤
@user-gp8lc3yl3e
@user-gp8lc3yl3e 3 года назад
ለምለም ቆንጆ ነሽ በረቺልን
@makdasmakdous6642
@makdasmakdous6642 4 года назад
yene dinbushbush sitamry
@anedo8352
@anedo8352 4 года назад
Wale mitbal sew lemin chance atestam le selam
@HuaWeiHuawei-hk1yo
@HuaWeiHuawei-hk1yo 3 года назад
Batai yamirali dimtsishi fatri yibarkishi wodishalu 100 /100
@fef1933
@fef1933 4 года назад
ይች ልጅ የለበድይውን ብለብስ ያምርባታል ደስ ትያለሽ
@user-ik9yi1ye3o
@user-ik9yi1ye3o 4 года назад
የናትነት ምስክር እኔም አለሁ ልዩዩዩዩዩዪ ነው እናትነት
@ethiopialoveseada393
@ethiopialoveseada393 4 года назад
Musicash Besamintu new Yegebagne gedam yemelew Ewedshalehu Gn
@larame8896
@larame8896 4 года назад
Selam ena wale yimechachu timretachu des yilal programchu yamiral beteley selam feta nech betam walem endesua feta lemalet mokir kutb ngr temeslaleh
@arsemaandyeabkaal82
@arsemaandyeabkaal82 4 года назад
ለምለሚቷ ዋዎ ጀለሰኛ💚💛❤️
@teddyabebewelde9787
@teddyabebewelde9787 4 года назад
የለምለም አድናቂ ነኝ ከባህር ማዶ ሳውዝ አፍሪካ
@edrisahmad4489
@edrisahmad4489 4 года назад
ከከከከከከከከከከ😅😅😅😅 ደቡብ አፍሪካ ባህር ማዶ ሳይሆን ከባህር ወድህ ነው ወዳጄ ባህር ማዶ ከአፍሪካ ስትወጣ ብቻ ነው።
@user-ws2vk9xc3c
@user-ws2vk9xc3c 4 года назад
ክክክክክ ትክክልበለህልኛል
@betibeti904
@betibeti904 4 года назад
Lemlemye des stiy
@user-ph3rn4cc6f
@user-ph3rn4cc6f 4 года назад
እባክህ ስለ ወቢት ኢትዮጵያ ታሪክ ንገረን .?????
@herenheren8794
@herenheren8794 4 года назад
👌👌👌😍😍😍💚💛💜
@user-tk3sp4bz6z
@user-tk3sp4bz6z 4 года назад
ሰላምናዋሌ ታምራላችሁ የምር
@user-mg2xi7wo7o
@user-mg2xi7wo7o 4 года назад
ሁላችሁምታምራላችሁቀጥሉበት
@user-ut1pn8rq4k
@user-ut1pn8rq4k 4 года назад
ዋለልኝና ሰላም ተጋቡ
@subaithap5867
@subaithap5867 4 года назад
ሚሚዬበጣምነዉእምወድሽ
@mmaraki6778
@mmaraki6778 4 года назад
ድምፁሽ ተመቸኝ ለሚሻ የኔ ቆንጆ...♥♥♥
@fevenzewdu9749
@fevenzewdu9749 4 года назад
እኔ ይገርመኛል interview ስትደረግ ገራሚ ነች ውድድድድድድ ነው የማደርግሽ
@dajukiyaye7012
@dajukiyaye7012 4 года назад
Selam gin le wale betam tibkina komsh...... Hhhhhh aferkershiw ende
@asterpeniel4487
@asterpeniel4487 4 года назад
Enatnet betam kebad new lemn qelal new alshe betam tazbenal enatnet betam bzu halafnetn yemteyq sera new mnalbat genzebshen temamneshe kalhonew enaznalen ato lemlem
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 4 года назад
ዌልካም ጋይስች ኮመንተሮች ስብስክራይብ ግጩኝ
@betanyatube6006
@betanyatube6006 4 года назад
lemelme hulu negershe yamrale anche azegjewa degmo betam tasetyalshe betam eney negne awake belshale dese ateyem
@enatuenatu2476
@enatuenatu2476 4 года назад
የኔ ሔዋን የት ነሽ
@user-tc5if6fm9o
@user-tc5if6fm9o 4 года назад
አለሁ ክክክክ
@user-yb7kw9cb2t
@user-yb7kw9cb2t 4 года назад
እንኳን ደና መጣቹህ ምርጡች ግን ሳምንት ስይፎ አቀርባትኝ አሁንም እነዚህ ደገሟትኝ ግን ጋዚጠኙች እንግዳ ባቀርቡ ቁጥር ክፍያ አላቸውን ወይ ኮመንተሮች ለጠቅላላ እውቀት መልሱልኝ
@betselotmuche1556
@betselotmuche1556 4 года назад
Yene ማር swedish eko
Далее
Il pourrait encore jouer 🤩
00:23
Просмотров 2,5 млн
Thank you 3M❤️
00:14
Просмотров 700 тыс.
Щенок Нашёл Маму 🥹❤️
0:31
Просмотров 3,5 млн
Can this capsule save my life? 😱
0:50
Просмотров 27 млн
Средний палец и собака 🤯
0:25
Просмотров 3,5 млн
ИНТЕРЕСНАЯ ПРИКОРМКА
0:19
Просмотров 12 млн