Тёмный

ከሌላ ዓለም የመጣ የዶንኪ ትዩብ አባል ፡ Donkey Tube Comedian Eshetu 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 62 тыс.
50% 1

DONKEY TUBE'S SPONSORS
=======================
Purpose black
www.purposeblacketh.com
***********************************
Ashewa Technology
ፈጣን አስተማማኝ ትራንስፖርት ጋር
ምቹ እና በርካታ የክፍያ አማራጮች አሉን።
ለመገበያየት ፡ www.ashewa.com
ለአክሲዮን ሽያጭ ፡ www.ashewatechnology.com
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፡ t.me/ashewatechnology
ስልክ ፡ 0976005100/0976005500
************************************
INFO
*****
#ComedianEshetu
#ethiopiantiktok #ethionews
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
#dinklijoch
#comedian_eshetu
#ComedianEshetu
The creator and producer of this show is comedian Eshetu.
contact :- comedys27@gmail.com
Facebook: / comedianeshe
tiktok : @comedianeshetu0
0913610673
0938212020
#Addis_Ababa
#comedy
#comedian eshetu
#eshetumelese
#ethiopiantiktok
@Comedian Eshetu Melese - OFFICIAL
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

13 янв 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 208   
@ZemaritMahletYouTube1921
@ZemaritMahletYouTube1921 2 года назад
እንደዚህ ተግባብቶ አብሮ መሳራት እና በተሰራው ስራ ላይ ምስጋና ማቅረብ በጣም ደስ ይላል መልካም ትውልድ ማለት ይሄ ነው ለብዙ ወጣቶች ምሳሌዎች ናችሁ።
@Dink159
@Dink159 2 года назад
እንዴት ነው የምታምሩት ???የድንግል ማርያም ልጆች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ።😍😍😍😍
@user1647
@user1647 2 года назад
ደሰሰ ሰትሉ ትልቅ እድገት ነው::
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 Год назад
Ekune adrstu fkerr
@asalfshifera3313
@asalfshifera3313 2 года назад
ዋው እሼ በጣም ደስ ትላላችሁ አንድ ቀን አለምን እንደምትቆጣጠሩት አልጠራጠርም በርቱልን የሀገራችን አንቁዎች ኢትዮጵያዊነት እናንተጋ አለ ብል ማጋነን አይሆንብኝም 👍
@tigistgezu6838
@tigistgezu6838 2 года назад
የመመሰጋግን ባህላችን መዳበር አለበት በርቱ
@onenationundergod4611
@onenationundergod4611 2 года назад
ይሄንን የምስጋና ዝግጅታቹን ወድጄዋለው በተለይ አሼ ምግብ ምታዘጋጀውን እና ምታፀዳውን ስታመሰግን ሳይ ደስ ነው ያለኝ እግዚአብሔር አክብረህ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 года назад
ቅዱስ ገብረኤል አባቴ የሚያስፈልገንን ስጠን በአማላጂነትኽ አትለየን ደስ ትላላችኹ በጣም ደስ የሚል ነው 💕💕
@Birtukan21
@Birtukan21 2 года назад
አሜን አሜን አሜን!
@user-ju4kh7gz3t
@user-ju4kh7gz3t 2 года назад
በእውነት በጣም ደስ ነው የምትሉት ኹላችኹም። በርቱ ጠንክሪ ፍቅራችኹ ሃሳባችኹ፡መከባበራችኹ፡ ልዩ ነው ፍቅር ከኹሉም በላይ ነው፡ ኹላችንም ፍቅር ይኑረን የሐገሬ ልጆች።
@TG-et
@TG-et 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ክሩነው እይለያችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ💚💛❤️🥰
@tameratbegashaw5971
@tameratbegashaw5971 2 года назад
ሀያሉ ቅዱስ ገብርኤል የጠየቁትን አይነሳም
@neimayusuf5594
@neimayusuf5594 2 года назад
ወላሂ እሸቱ ውስጥ አገሬን አያታለሁ የኔ መልካም ሁሌም ከፍ በል ወላሂ ስወደው የኔ ወንድም ብሩክ ሁኑ
@englishwithmistire
@englishwithmistire 2 года назад
የስራ ስነምግባራቹ ደስ ሲል አሁንም የበለጠ ያሳድጋቹ፣መተሳሰባቹ ሳይጠፋ በልፅጉ።
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 2 года назад
ደስስትሉ ክፉ ቀን አልፎ ስተመሠጋገኑ አሁንም መጨረሻቹህን ያሳምርላቹህ 👌👌💚 💛 ❤
@daveznegash7139
@daveznegash7139 2 года назад
በኢትዪጵያ ያልተለመደ !! በኢትዪጵያ የጎደለ !! መመሰጋገን !! እኔ በየትኛውም ሚዲያ አላየሁም !! ጀማሪ ናችሁ !! በርቱ !!
@salheaminu6966
@salheaminu6966 2 года назад
በጣም ይገርማል እሼ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ለኢትዮጵያ ባለሀብቶሽ እደዚህ አይነት ልምድ እዲለምዱ ንገራቸው ደሞዝ ከፍለህ ማሰራት ብቻ ሰው አያስደስትም እና እሼ በርታ እናመሰግንህአለን
@tube7667
@tube7667 2 года назад
ስትደናናናቁ ደስ ሲል ጎበዝ
@freeethiopia211
@freeethiopia211 2 года назад
ሁላችሁም በብዙ መልኩ አስተማሪዎች ናችሁ አንደበታችሁ የሚወደድ የስራ ሰዎች በረጅሙ በጤና ኑሩልን።
@yomselam
@yomselam 2 года назад
ታድለህ ወንድሜ ስትለምነው የሰማህ አምላከ ገብርኤል ዘወተር የተመሰገ ይሁን🙏🙏🙏
@user-ju4kh7gz3t
@user-ju4kh7gz3t 2 года назад
እውነት ነው ፍፄ ሰው ሲርቀን ወይም ሲሞት አደለም መመሰጋገን ያለብን በአካል ፍለፊት ኹልግዜ እርስ በራሳችን፡ ማመስገን ጥሩ ነው። መመሰጋገን አለብን።
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 года назад
በጣም ነው ደስስስስስስ የምትሉት ስታስቀኑ እግዜር አፅንቶ በስላም ያቆያችሁ አሼ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ስራተኛ ነህ ❤️
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 года назад
የእውነት Donky Tube በዙ ነገር እስተምራችውናል አሁንም ፍቅሩን መተሳሰቡን ሰላሙና ያብዛላችው
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 года назад
በርቱልን እግዚአብሔር ያግዛቹ እሺ ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ እውነት ነው ሰው በህይወት እያለ መመሳግን ይባልጥል ከሞተ በሁላ ላይሰማው ከመመስገን።
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 2 года назад
ዋው የስራ ባርደረባና አለቃ እንዲህ ሲመሰጋገን እንዴት ደስ ይላል ድንግል ማርያም አትለያችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💚💛💛❤️❤️
@aselefgelaw6961
@aselefgelaw6961 2 года назад
ዶኪ ቲዩብ ይደግ ይመንደግ አገራችን ሰላም ያድርግልን
@nonoammar3046
@nonoammar3046 2 года назад
እግዚአብሔር ፍቅራችን ያብዛላችሁ አይለያችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት 🥰💓😍😍😍😍😍💓🥰🥰🥰🥰💓💓
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 года назад
እውነት እድለኞች ናችሁ እንድህ ያለ አንድነት ደሞ ፍቅራችሁን መገላለፅችሁ ፍቅርን ይጨምራል 🌷🌷🌷🌷 እትልቅ ደረጃ ትደርሣላችሁ
@amanual6586
@amanual6586 2 года назад
ፈጣሪ እድሜን ጤናን እና ፍቅርን ያብዛላቺሁ በጣም ታምራላቺሁ ታስቀናላቺሁ ትልቅ ቦታ ያድርሳቺሁ የምትሰሩት ስራ ከሚገባው በላይ ትልቅ ስራ ነው
@sallyreda4328
@sallyreda4328 2 года назад
You guys are so nice each other and respect. I am proud of you brother and I wish you all the best . God bless you all ❤
@user-uu2te9ge5c
@user-uu2te9ge5c 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስሜት ይታይበታል በተለይ እንደ አንድ ቤተሰብ መተሳሰባቹ ሁለ ነገራቹ ባህላችንንም በጠበቀ መልኩ በመሆኑ ታኮራላችሁ የበለጠ ነገር ላይ ለመድረስ በርቱ ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሁንላት 💚💛❤
@ethiopialove2553
@ethiopialove2553 2 года назад
ወይ መታደል ሁሉም የስራ ቦታ ላይ የመንግስትም የግልም ትንሽም ትልቅም ስራ ላይ እንደዚህ አይነት መተሳሰብና መከባበር መተማመን የስራ ፍቅር ክብር ቢኖር እንዲኖርም ምኞቴ ነው ትልቅ ቦታ እንደምትደርሱ ተስፋ አለኝ
@zediyoutube2985
@zediyoutube2985 2 года назад
እጅግ ደስ ይላል ማመስገን ትልቅ ነገር ነዉ እሼ እኛም በጣም እንወዳለን እናመሰግናለን ከነ ሙሉ ኩሩህ መልካም ነገር ይዘህ ስለ ምትመጣ
@serkysrrkyserky9452
@serkysrrkyserky9452 2 года назад
አሸ መልካም ሰው ተባረክ።መልካም ስራ ሁሉም መልካምነው።
@serkysrrkyserky9452
@serkysrrkyserky9452 2 года назад
ምን ብየ ልፆፍ ቃል አይገልፆችሁም ፍቅራችሁን ይብዛ። 😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@selamhailu4448
@selamhailu4448 2 года назад
በጣም ደስ ትላላችሁ እሺ ከዚህ በላይ አድጋችሁ ትልቅ የቴሊቨዥን ጣቢያ ከፍታችሁ ለማይት ያብቃን በእውነት እደጉ ተመንደጉ ትልቅ ቦታ ደርሳችሁ እደምናይ ተስፋ አለን ተባረኩ 😍🌹🌹
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 года назад
በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ከፍፍፍፍፍፍ ያድርጋችሁ እኛም ስደተኞች ሀገራችን ገብተን አብረን ተባብረን ተፍቅረን ሀገራችን ሰላም ሆኖ ለመስራት ያብቃን እሼ አንተ የፍቅር ሰው ነህ ሸዋንግዛው ገብርኤል አሁንም ከአንተጋር ይሁን በአጠቃላይ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@mishu372
@mishu372 2 года назад
ፍፄ እና ሸዋ በጣም የምወዳቸው ባለውለታዎቼ ናቸው እሼ ውስጤ ነህ ኢትዮጵያ ስመጣ ላገኛችሁ እፈልጋለሁ
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 года назад
እኔም ሁላችንም አመሰግናለሁ መልካም ምርጥ አስተማሪ ወጣቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቅድስት ድንግል ወላዲተ አምላክ ትጠብቃላችሁ።
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 2 года назад
ደስ ይላል በቁም ሣሉ መመሠጋገን ተባረኩ
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 2 года назад
በድንግል በእውነት እግዚአብሔር አይለያቹ ትልቅ ደረጃ ደርሳቹ ያሳየኝ
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 2 года назад
እንዲህ አይነት ፍቅር በጣም ደረሰ ትላላችሁ❤👏👏👏👏👏
@tigistzinab9642
@tigistzinab9642 2 года назад
እንዲህ አይነቱ ተግባር በየትኛውም ድርጅት ቢለመድ ዜጎች ስራ ወዳድ እና አምራች ይሆናሉ ። እሼ ጎበዝ ምርጥ ወንድም።
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 2 года назад
wow eshe sewedeh tebarekilgn yene melkam sew
@abiysinyatube2697
@abiysinyatube2697 2 года назад
ጎበዞቾ ዶንክ ቲዮብ የምትሰሩና ስራውን ሀሣብ ያመነጫቹህ በርቱ
@marcygebru1marcygebru177
@marcygebru1marcygebru177 2 года назад
እሼ እኔ ቃል የለኝም ላንተ ሁሌ ምታደርጋቸው ነገሮች እንኳን አጠገብህ ያሉትን ይቅርና የኔንም ህይወት ቀይረከዋል በጣም ነው ምወድህ🥰! ፊታቹ ያስታውቃል እርስ በእርሳቹ እደምትዋደድ ባትናገሩ እራሱ የፋቅር,የመተሣሠብ,የመቻቻል ምሳሌ ናቹ🙏
@endeshawtena2291
@endeshawtena2291 2 года назад
Wow what a lovely crew and great Eshe!!
@bogizee
@bogizee 2 года назад
መመሰጋገን እንዴት ደስ ይላል ሕይወትን ያድሳል ተምረንበታል...
@serkysrrkyserky9452
@serkysrrkyserky9452 2 года назад
ፍቅራችሁን ይብዛ ደስስስ ትሉ።
@mehretbezalegn3448
@mehretbezalegn3448 2 года назад
That is great, you guy are rocking , I wish everyone has to learn from this!!
@Abawtes
@Abawtes 2 года назад
visionary person like Eshetu, creates opportunities for others..you deserve, a million thanks!
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 2 года назад
እሸ ለዚህ ሁሉ ስራ በመፍጠርህ ልትደቅ ይገባሀል አላህ ይጨምርልህ
@tesfayemessele3089
@tesfayemessele3089 2 года назад
Good leadership Eshie!
@yonaskidane988
@yonaskidane988 2 года назад
እግዚአብሔር ታላቅ ነው። እሼ ውለታህ አለብን በጣም እናመሰግናለን ከዚህም በላይ ክበር። 2 ነገር እመኝልሀለሁ 1 የተባረከ ጥሩ ትዳር 2 donky tv Everything is possible but not simple ያን ለማየት ያብቃን thank you 🙏🏽
@user-xr4tl8gc6x
@user-xr4tl8gc6x 2 года назад
ደስ ምትሉ ሰዎች በርቱ የመመሰጋገኑ ነገር ቢለመድ በጣም አሪፍ ነው👌👌👌👌
@michaelgenet6423
@michaelgenet6423 2 года назад
Wow Cool ït Sound Good ! Go Head All of You !
@rozyahmed1657
@rozyahmed1657 2 года назад
በጣም ደስ ትለለቹ ሠላማቹ ይብዛ 🥰
@selam801
@selam801 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ኤሸዬ በእውነት አንተ በጣም ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ጤና ይሰጥህ
@sarakader5845
@sarakader5845 2 года назад
ደስ ትለለቹሁ እንድህ እርስ በርስ መወደደድ አለህ ይወደወል አለህ ይጨምርለቹሁ
@mitu-lj9yv
@mitu-lj9yv 2 года назад
ዋዉዉዉዉዉ ስታምሩ ይመቻችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ♥♥♥♥
@elizabethwoldegebriel5376
@elizabethwoldegebriel5376 2 года назад
እሼ አመራርህ ይመስለኛል እጅ ለእጅ ተያይዛችሁ መሄዳችሁ ፣ ዋው ብዙ መልካም ነገር እያንዳዳችሁ ላይ አይቻለሁ።
@dibbauae7240
@dibbauae7240 2 года назад
Wow Wow Wow Eshe Egzabehir ybarkh Mrt sew &kef Yargh Amennnnnnnnnnnnnnn
@user-os7qs7pk6j
@user-os7qs7pk6j 2 года назад
አቤት መታደል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እሼ♥️😍😍
@user-wl9ch6zx1e
@user-wl9ch6zx1e 2 года назад
ዋውውው እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
@mohammadahmad8730
@mohammadahmad8730 2 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ አንተ ጥሩ ሰው ገና ታድጋለህ ማንም አያቆምህ መንገድህ እረጂም ነው በጣም ወድሀለሁ ብሮየ
@Tube-pq8ge
@Tube-pq8ge 2 года назад
እኩልነት ይልሀል አሼቤትነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለሁላችሁም
@zubeidasiraj8656
@zubeidasiraj8656 2 года назад
እሼ የልጅ አዋቂ እድሜና ጤና ከመላው የስራ ባልደረቦችህ
@bitsitbitsittadesse5268
@bitsitbitsittadesse5268 2 года назад
እንካን ደስ አለችሁ ለምስጋና ቀን keep it up
@tena9047
@tena9047 2 года назад
እግዚአብሔርን አመስግን
@rigelgulf8304
@rigelgulf8304 2 года назад
We need this kind of emotion, appreciation, ene rase ezi bota besera eshe you are unique person 😊 ❤
@yemiten
@yemiten 2 года назад
Watching eshiee 😍
@yodettareku1738
@yodettareku1738 2 года назад
እግዚአብሔር ያክብራቹ ለሁላቹም መመሰጋገን ትልቅነት ነው ደስ ስትሎ እመብርሃን ትባርካቹ መጨረሻቹን ታሳምርላቹ በርቱ
@asterdebebe6200
@asterdebebe6200 2 года назад
እግዚአብሔር ያክብራችሁ ደስስስ ትላላችሁ።
@hayatfiker4391
@hayatfiker4391 2 года назад
በረቱ ዋዋውውው አንድኛ ነቻ በረቱ አብሺሩ፧🙏🙏❤💛💚👈🌹🌹
@nuramohamed9226
@nuramohamed9226 2 года назад
Great job guys 👏👏👏
@maryamemne
@maryamemne 2 года назад
በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር አብዝቶ ፍቅሩን ያድላችሁ አቦ በክርስቶስ ፍቅር ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ
@mdksa7775
@mdksa7775 2 года назад
መሻአላህ ደስ ትላላትሁ አላህ ይጨምርላችሁ
@meseretlema9655
@meseretlema9655 2 года назад
ወጣትነት ማስተዋል ሀይል በህብረት የመስራት ብቃት በርቱ እሼ በርታ
@fikirtv5509
@fikirtv5509 2 года назад
ሰው ማለት እንዲህ ነው ❗❗❗ተባረኩ
@user-hx1vo8to9o
@user-hx1vo8to9o 2 года назад
የት ናችሁ የሸ አድናቂወች
@emuti6262
@emuti6262 2 года назад
አለን አለን
@menberemuse8244
@menberemuse8244 2 года назад
እሺ በእውነት መልካምና የተባረክ ነህ
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 2 года назад
እግዚአብሔር ያብዛችሁ:: ምናለበት ሀገሬ ኢትዮጵያ እንዲህ በጋራ ሰርተን ብንመሰጋገን::
@sofiyaoumer5562
@sofiyaoumer5562 2 года назад
ግሩም ናቹሁ በጣም ክበሩልን እሸም በርታ አላህ አይለያቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@bisratgebremedhin9051
@bisratgebremedhin9051 2 года назад
Eshuye 🙌🙌🙌Good Job
@israelsamuel4957
@israelsamuel4957 2 года назад
እሸቱ ለዚህ ሁሉ አዲስ የመመሰጋገን ባህል ስላስተማርክ ,ወገኖችህን ጏደኞችህን ሰብስበህ የስራ እድል ስለፈጠርክ ምስጋና ይገባሀል. በጣም የማከብርህ ልጅ
@user-xf2jz1lu8x
@user-xf2jz1lu8x 2 года назад
በጣም ደስስ ትላላችሁ በእውነት ❤️❤️❤️❤️ፍቅር ይጨምርላችሁ
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 2 года назад
ለዚህ ሁሉ ሰው የስራ እድል መፍጠር መቻል መታደል ነው ያውም በዩቱብ አላህ ይጨምርልህ እሸ የነ ጀግና
@aya8710
@aya8710 2 года назад
Keep it up the great work ethical principle
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 2 года назад
ሸዋንጊ ቅዱስ ቅዱስ ገብርኤል ሲል እኔ በለቅሶ እህህህህ የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል
@Birtukan21
@Birtukan21 2 года назад
የሁላችንም ነው።
@aysham.8398
@aysham.8398 2 года назад
እሸቱ በርታ ከስርህ ያሉት ሰወች ያንተን አርአያ ነው ሚከተሉት ::እኛም የምንሰራበት ቢሮ ልክ እንደሸቱ ያለ አለቃ ነው ያለን በሱ ምክንያት ሁላችንም ጥሩ ሁነናል ደንበኞችም በጣም የሚወዱት ቢሮ ነው ከሩቅ ቦታ ሳይቀር ይመጣሉ ::
@Tube-ip6pb
@Tube-ip6pb 2 года назад
እሸ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይሄን ቅን አሳብህን አሁንም ይጨምርልህ ወንድሜ ፍቅሩን ያብዛላችሁ በፍቅር ስለምትሰሩም ነው በሥራችሁ ስኬታማ የምትሆኑት ።
@emuti6262
@emuti6262 2 года назад
እሼ ❤❤❤❤❤በርታልን እግዚአብእሔር ከፍ ከፍ ያርግህ
@misxer21
@misxer21 2 года назад
እሼ ምርጥ ሰው በጣም ታምራላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ግን ዛሬ ለምን ማኔ ቀረ ፍፄ በጣም የማከብርህ life couch❤❤
@aberubekele8085
@aberubekele8085 2 года назад
አሹዬእኳንመጣክየኔጀግና
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 2 года назад
መሞጋገስ ፍቅር ይጨምራል ደስ ስትሉ ዶኪ ይቱብ የማደቀው ነው አሼ ጎበዝ
@kedriyajemal8925
@kedriyajemal8925 2 года назад
ሰውን ያላመሰገነ ፈጣሪውንም አያመሰግንም መመሰጋገናቹ የስራቹን ጥንካሬ አንድነታቹን ነው የሚያሳየው ጠንክሩ ብያለው።
@user-nw4mn5ox8n
@user-nw4mn5ox8n 2 года назад
ፍቅርየ በርችልን
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 2 года назад
ዋ ው ዋው ዋው ስታምሩ አይለያችሁ🙏🙏🙏
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 2 года назад
Ehe Egziabiher yistilin hulunim never be Egziabiher sim maregih Beterefe becarful keep it up ok
@okoo3056
@okoo3056 2 года назад
It's good example for us.
@zeeyinably171
@zeeyinably171 2 года назад
ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችዉ
@lemlemtasew8244
@lemlemtasew8244 2 года назад
❤ 👍✨✨✨🎈 🎉😊👏😁👏😃🎉 እንኳን ደስ አለህ🎊
@mekdemayu
@mekdemayu 2 года назад
Welcome አሸ ምርጥ ሰው እስኪ አበረታቱኝ ቤተሰብ እንሁን
Далее
Volkswagen судится с Volkswagen?
01:00
Просмотров 1,5 млн
телега - hahalivars
0:56
Просмотров 844 тыс.
ПЕСЕНКА С ПОДВОХОМ 😉 ч.5
0:59
Просмотров 4,8 млн