Тёмный
No video :(

ከልጃቸው ጋር በትምህርት የሚፎካከሩት አባት ከአንደኛ ክፍል ጀምረው ባለ 2 ዲግሪ የዩንቨርስቲ አስተማሪ ሁነዋል የቢቢሲን ጋዜጠኛ በሳቅ አፈረሱት 

Harun media
Подписаться 307 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

19 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 375   
@user-ig7yd1fj4f
@user-ig7yd1fj4f 4 года назад
ወላሂ አብዱሬ እኔ እራሱ ወንዲሜ የሚገረምህ ነገረ 1 ኛ ክፉል ሶስት አመዓት ዴገመ እና ከዚያ አባቴ አንዲግዜ ተናዶ ወንዲሜ ስሙን ሶስት ዓመት ይመላለስ እንጂ አንዲ አያዉቅም ነበረ ከዚያ አባቴ አንዴቀን የፊዴል ገበታ ነበረ እና ፀ ፊዴል ጠየቀዉ እኔ ህፃን ነበረኩኝ ያኔ ትምህረት አልገባሁም ግን የሚገረመዉ ነገረ ወንዴሜን አባቴ ሲጠይቀዉ ፀ ን ማወቅ አቃተሁ ሶስታመት ተመላልሶ እኔ አባቴ ፀ ናት አልኩት በዚያዉ አባቴ ተናዶ እሄንሁሉ አመት ተመላልሰህ ያላወክ ብሉ ከትምህረት ቤት ነገ ጄምሮ አባቴ አፉሩን አራግፎ ቢመጣ ወላሂ ትምህረት ላተሄዲ ብሎ ጠበቅ ያለማስጠንቀቂያ ተሰቶት ትምህረቱን አቋረጦ በል ከነገ ጄምሮ ከብቶችህን ጠብቅ ብሎት ከብት ጠባቂ ሆነና ከዚያም በኃላ የሚገመዉ ለ 5 ወይም 6 ዓመት ትነምህረት ቤት ሳይሄዲ ገበሬ ሆኖ ቆየ ከዚያም በስከመጨረሻ ያለመማሩ ሲቆጨዉ እኛን a b c ፃፉልኝ በማት እንዲሁም ሀ ሁ ፃፉልኝ እያለ ማጥናት ጀመረ ከዚያም መልሶ ትምህረት ገባ አባቴ አትገባም አላለዉ ከዚያ መሻዓሏህ የሚገረመዉ በትምህቱ ጎበዝ ሆኖ ያሰነፉ የነበረ ልጂ በየ ክላሱ ጄረጃ እየያዘ ሲወጣ ዛሬ ላይ የዲግሪ ምረቅ ሆኖ በዶክተረ እያገለገለ ነዉ እነ ሸቃላ ሆኘ ተስፋ ያል ቆረጠ የፈለገበት ይዴረሳል አላማ ካለን
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c 4 года назад
ማሻአላህ ጥክርንከስራን አላማችን እማንደርስበትምንምምክንያትየለምበአላህፍቃድ ብዙጊዜ ልባቺነን ስናዳክመው አላማችንግብእዳናደርስ ያዳክመናል ስለዚህ ጠካሮችመሆንአለብን
@addismyway64
@addismyway64 4 года назад
ማአሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ እኔንም ከስደት አላህ ለሀገሬ አብቅቶኝ ህልሜን እዉን ለማረግ ያብቃኝ ምኞቱን ላላቹ ወንድም እህቶችንም አላህ ይወፍቃቹ አሚን በሉ 😘
@jameela123ali6
@jameela123ali6 4 года назад
አሚንንን ያረብ
@zebura8062
@zebura8062 4 года назад
አሚን
@user-qe1vo5gj2y
@user-qe1vo5gj2y 4 года назад
አሚንንን አላሁመ አሚን
@zanebawel1670
@zanebawel1670 4 года назад
🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
@kamelahm618
@kamelahm618 4 года назад
አሚን ያረብ
@user-dx6vu4fq9i
@user-dx6vu4fq9i 4 года назад
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚሎ አባት እና ልጅ ናቸው አላህ ይጨምርላቸው
@Ramitube66
@Ramitube66 4 года назад
ማሮቼ ወደ ቻይናሌ ጎራ ብሎ
@user-op7nm1st6i
@user-op7nm1st6i 4 года назад
ሥንቴ ነዉ የሠማሁት ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግብም ማሻ አላህ እድለኛ ናቸዉ እኔም ህልም አለኝ
@ghadgs6489
@ghadgs6489 4 года назад
አላህያሣካልሺዉደ
@medinegne8090
@medinegne8090 4 года назад
እኔም ከአረብ ሀገር ስመለስ ትምህርትን እጨርሳለሁ ብየ ነበር ግን አሁን እንኳን ትምህርት ያወሩኝንም ወሬ እየረሳሁ ነው እሲ ተውት ሁሉንም
@user-ko7nz4lj4r
@user-ko7nz4lj4r 4 года назад
እኔም ዊ የኔውማ ይለያል
@ZozoZozo-ny2jz
@ZozoZozo-ny2jz 4 года назад
እዝህ ያረብ ጮኸት እዝህ የቤተሰብ ናፍቆት እረ ምኑ ተቆጥሮ ያልቃል ብቻ አልሀምዱሊላህ
@nefetegawaamararoesee2811
@nefetegawaamararoesee2811 4 года назад
Yene bet eka lanesa eyehedeku. Botaw sederse eresawalew. Beca Bemare des yeleg neber lenat sele
@user-bk5eg3my5k
@user-bk5eg3my5k 4 года назад
ሳህ እኔም በጣም ነው የምረሳው
@Ramitube66
@Ramitube66 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-8XwwOBKHFaw.html 📖 ጀምረነዋል ቁርዓንን ለመቅራት አረበኛ መማር እና ፊደሎችን ማወቅ ያስፈልጋል ። 📖 እውቀትን እፈልጋለሁ ካሉ ወደ ቻይናሌ ጎራ ይበሉ
@user-ci4or4zy6j
@user-ci4or4zy6j 4 года назад
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚሉ አባት እና ልጂ ናቸው ኢንሻ አላህ እኔም ከስደት መልስ ከልጄ ጋር እማራለሁ ሀ ብየ ባልጀምርም ካቋርጥኩበት እንደቀጥል ባለቤቴ መጨረስ አለብሺ አስተምርሻለሁ ብሎኛል ሰላም እንድንገባ ዱአ አድርጉልኝ ልጃችንንም አላህ ያሳድግልን ባለቤቴም እኔም ልጆቻችንም አብረን ብንማር ደስ ይለኛል ይች ዱኒያ ቀዳዳዋ ያሰቸግራል እንጂ አላህ ያሰብነውን ያሳካልን ጀዛከላህ አብድሬ
@usehug8896
@usehug8896 4 года назад
ማሻአላህ በጥም ደስ የሚሉ አባትን ልጁ ነቸው አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ እኔም ተስደት አላህ በቅሺ ብሎ ሲመልሰኛ ታቋረኩበት እጀምራለሁ ኢሻአላህ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ አልፍ መብሩክ ስታምሩ አባትና ልጅ ከሰው አይንና ህስድ አላህ በሂክማው ይጠብቃችሁ
@ZahraZahra-kp9ir
@ZahraZahra-kp9ir 4 года назад
ማሸላህ
@dihdfihdid2781
@dihdfihdid2781 4 года назад
እኔም አግብቼ ውልጄ አደኛ ክፍል ገንቼ ትልጄ ጋር ነው የትማርኩት አልሀምዱሊላ ትልቅነኝ ብየ ዝም ብል ኑሮ እስካሁን ቁጥር አላቅም ነብር ወላሂ ነው የምላችሁ
@well8597
@well8597 4 года назад
ማሸአላህ
@munthakedra2927
@munthakedra2927 4 года назад
*ማሻአሏህ ደሥሥሥ ይላል*
@sameerasameera1177
@sameerasameera1177 4 года назад
❤️👍👍👍👍❤️❤️❤️☝️
@user-rs7oq1lq5d
@user-rs7oq1lq5d 4 года назад
መሸአለህ ደስ ይላል እኔ ፊለጎቱ ነበረኝ ግን ፈረሁኝ 1 / ልጅ አለኝ
@user-rs9ny9ns1y
@user-rs9ny9ns1y 4 года назад
ማሻ አላህ
@zemzemali6928
@zemzemali6928 4 года назад
ማሻአላህ እኔም አድ ጎረቤትቴም ዘመደም የሆነ ልጅ ነበር 22 አመቶባልጀሮች ወደትዳር ሲሄዱ እሱ ግን ትምርት ባላሰብን ሄዶ ተመዘገበ አሁን ባልንጀሮች 2ሁለት ልጀወልደው እሱግን እየተማረነው አሁን 8ክፍል ነው
@avataravatar4794
@avataravatar4794 4 года назад
ማሻ አላህ
@user-wx7oc2tj6u
@user-wx7oc2tj6u 4 года назад
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ እንዴት ደስ ይላል እኔም ሀገር ስገባ ለመማር ፈለሰጎት አለኝ አላህ ያሳካልሸ በሉኝ ለትምህርት ልዩ ፉቅረ አለኝ
@tubemadetube4634
@tubemadetube4634 4 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ 1000 መብሩክ አላሁ አክበር
@sofyasofya2343
@sofyasofya2343 4 года назад
ማሽአላህ ከዝህ በፍት። በአፍራካ ትቪ አይቻቸው በጣም ያስቀናሉ ለዱኒያ ብቻ ሳይሆን ለአህራቸውም ብዙየለፉ ናቸ ረመዳን ከሱ ብዙ እጠብቃለን
@user-gg7pf4py1s
@user-gg7pf4py1s 4 года назад
Subhan allah Alhamdulillah Masha allah ወላሂ ሳላቀው አለቀስኩኝ እናትህም አባትህም አንተም መላው ቤተሰባቹሁ አላህ ይጠብቃቹሁ አላህ ይጨምርላቹሁ ለእኛም አላህ ይወፍቀን
@Love-jz6nr
@Love-jz6nr 4 года назад
መታደል ነው ማሻአላህ
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 4 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ እዴት ደስ ይላል WOW የአባትየው የቂን ታድለው አቦ አላህ ይጠብቃችሁ ለኛም ሙሉ የቂን ስጠን ያ ረብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-ig7yd1fj4f
@user-ig7yd1fj4f 4 года назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበካትሁ በጣም ዴስ የሚሊልሉ አባትናልጂ ናቼዉ እዉቀት እዲሜ አይገዲበዉም ወላሂ
@rahmaahmed2641
@rahmaahmed2641 4 года назад
ማሻአላህ ተባረክ እረህማን። እኛ በስደት ያለነው እህት ወንድሞቸ ጭንቅላታችንን አረቦች አበላሽተውብናል። አላህ ይርዳን በስ
@semira7219
@semira7219 4 года назад
ዬኔ ልክክክ ብሌሻል
@semira7219
@semira7219 4 года назад
ዬኔ ውድድድ
@youtbe3081
@youtbe3081 4 года назад
ሀብታም ዳኢነዉ ያልከዉ አላህያድርግልህ ያሠብከዉን ርመዳን ማሻአላህ
@asdgasdg4101
@asdgasdg4101 4 года назад
ምሻአላህ. በጣም ነው. የምወዳቸው. የማደንቃቸው. አላህ ይጨምርላቸው
@almazabdo1106
@almazabdo1106 2 года назад
ማሸአለህ በጠሚ ጀጊነ አበት ትልቅ ትምህት ነዉ ለሁለችን
@nefisahider6009
@nefisahider6009 4 года назад
Mashalah edet des yelal yealah alah yewfken legam
@AbdurRahman-nu7un
@AbdurRahman-nu7un 4 года назад
ማሻአላህአላህይጫምርለቹ
@user-ee6dv2cl6v
@user-ee6dv2cl6v 4 года назад
Masha allah allah ychemrlachihu ይህን ፕሮግራም እኔ ብዙግዜ እየደጋገምኩ ብሰማው የማልሰለቸው ፕሮግራም ነው ለልጆቻቺን እንደዚች እናት ጥሩናት የምንሆን አላህ ያድርገን አላህ ጥሩ አባትና እናት ያድርገን ያረብ
@jilaloahmed7588
@jilaloahmed7588 4 года назад
ማሻ አላህ ተበረከላህ ደስስስስስ ትላላችሁ ኢንሻአላህ የኔም ምኞት ነው እደዚህ አይነት ቤተሰብ እንዲኖርኝና መመሥረት ነው
@hayatyimar812
@hayatyimar812 4 года назад
አሚን አሚን ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቼሁ ደስ ስትሉ ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ ያረብ
@hayatetu1096
@hayatetu1096 4 года назад
መሻአላህ መሻአላህ አላህ ትልቅ እድሜ ይስጣችሁ አላህ ያስደስታችሁ ያረብ
@makidamoisa7821
@makidamoisa7821 4 года назад
ማሻ አሏህ በጣም ይገርማል አሏህ ይጠብቃቸው ይህማ ያስቀናል
@SaidaSaida-cd1ku
@SaidaSaida-cd1ku 4 года назад
ማሻ እልህ እልህ እኛንም እንደዚህ በፍክክር የምንሰራ ያርገን
@muniramohammed9892
@muniramohammed9892 4 года назад
ማሻላህ ተባረክ ረህማን አዉ ይሆናል ከተባለ የማይሆን ነገር የለም ካአላህ ጋራ ኢንሻላህ
@drsami762
@drsami762 4 года назад
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ- ምንኛ ያምራሉ በአላህ። አላህ ይጠብቃችሁ ሃባይቦች- ሁላችሁም ተማሩ የተማረ ሰው የትም ቢሆን የትም ወድቆ አይቀርም- እንደሚነሳ በደንብ እወቁት። ረመዳን ብን ካሚል - የኛ እንቁ ከአባትክ ጋ አላህ ይጠብቃችሁ- መብሩክ አለይኩም ብያለሁኝ ምርጦችዬ
@saadasaadaa4427
@saadasaadaa4427 4 года назад
ወላሒ 1ወር ቀረኝ 1ክፈል ጀመሬ ልማር ወሠንኩ ከ8ነው ሚንሥተሪ ወሥጀ አቋረጥኩ በ2004 ጊዞ ወደሥደት አቀናሑ አሑን ያረብጩሐቶ ሥላደነቆረኝ ምንም አላሥታውሥም 😭😭😭ግደታ 1ልጀምር ሞራን ሠጠኝ
@user-uk9hs5mt4e
@user-uk9hs5mt4e 4 года назад
አብሺሪ እህት ዋናው አላማና ፍላጎት ብቻ ነዉ ግቢና ተማሪ ከስምንት ጀምረሽ እኔም እንዳቺው ነኝ ግን እኔ ከፊትም የመማር ፍላጎት እናም ጥሩ ደረጃ እደሣለሁ በአላህ ፍቃድ ብዬ አስብ ነበር ሁሉም የአላህ ፍቃድ ሁኖ ሁኔታወች ሳይመቻችልኝ ሲቀር ወደ ስደት መጣሁ እናም 2ዓመት ሰርቼ ተመለስኩ የትምህርት አስፈላጊ ነገሮችን ገዝቼ ነበር የሄዲኩበት ወራት ሰከድ ሰሚስተር ነበር እና መስከረም ይደረስ እገባለሁ ብዬ አስቤ ነበር ሳይሳሳካ ቀረ ድጋሚ ስደት መጣሁ እና በጣም ይሰማኛል ግን አልሃምዱሊላህ ስደትም ይጠብቅማል ስለድኔ ብዙ ተማርኩ አሁን እኔ 22 አመት ሆነኝ እና የትምርት ፍላጎት አለኝ ብጀምር ከስምንተኛ ክፍል ነዉ እናዉድ እህቶች ምክር ስጡኝ ኢንሻ አላህ ለመሄድ አስባለሁ
@selinatube6091
@selinatube6091 4 года назад
Saada Saadaa አብሽር እህቴ ትምህርት ዕድሜን አይወስንም እኔ ልጅ ሆኜ አራተኛ ክፍል ስማር አንድ ከኛ ጋር የምትማር ሴትየዋ ነበረች ሰኔ 30 ስደርስ ሰርተፊኬት ለመቀበል ስትመጣ ልጆቿ አብረውት ነበር የመጡት ስድስተኛ ነበር የወጣችሁ በጣም ደስ ብለዋቸው ከእናታቸው ጋር ተቃቅፈው አለቀሱ እስከ ስድስተኛ ክፍል አብረን ተማሪን ትምህርት ቤት ስትቀይር ተለያየን ምን ለማለት ፈልጌ ነው ወሳኙ ዕድሜ ስይሆን ፍለጎት ነው የተማረ ወድቆ አይቀርም መማር ያስከብራል ሀገርን ያኮራል !
@user-bz8fm4vc6h
@user-bz8fm4vc6h 4 года назад
ማሻ አላህ ደስ ሲል ወንድም ረመዳን ለምን እገረማለሁ እንዲህ አሊም በመሆንህ ይህንን የመሰሉ ገር አባት አላህ ሰጥቶህ ብቻ ተርቢያን ልብ ብላችሁ እዩ ረመዳን እራሱ እንደ እኛ ስምጥ ብሎ ነው እየሰማ ያለው ማሻ አላህ ተርቢያ ሷሊሀ ፀጥ ብሎ ይሰማል ገር አባት ናቸው የዋህም ናቸው አላህ እንዲህ አይነት መልካም ባሮቹን ይወዳል ምድርም ትወደዋለች ማሻ አላህ
@tubemadetube4634
@tubemadetube4634 4 года назад
ጀዛኪ አላህ ኸይር አብዱራህም ትክክል ትህምርት የኢድሜ ገዳብ ዬለውም
@vzvz7927
@vzvz7927 4 года назад
እኔም የጠረረበት ዘመን ላይ ደርሸ ነው እጂ ህልሜ ነው ገና ባል አግብቸ ከስደት መልስ ወልጀ ምኞቴ ነው
@user-zl3kd8nm4w
@user-zl3kd8nm4w 4 года назад
አይዞሽ አሏህ ነው እሚያሳካው ሁሉም በአላህ እጅ ነው ተስፋ ጡሩ ነው እህት
@vzvz7927
@vzvz7927 4 года назад
@@user-zl3kd8nm4w መርሀባ ተስፋ አልቆርጥም በአላህ በሀያሉ ጌታ
@almazabdo1106
@almazabdo1106 2 года назад
መሸማ አለህ በጠሚ ደስ ያምትሉ ፈሚል አለህ ያጠብቀቹ
@ferdowsgazali2123
@ferdowsgazali2123 4 года назад
ወላሂ እኔ ራሱ በጣም ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ አይይይይይይይ ስደት 😢😢😢😢😢😢😢
@user-rs7oq1lq5d
@user-rs7oq1lq5d 4 года назад
አይዙሽ አቢሺሪ
@anshaali2742
@anshaali2742 4 года назад
አብሽረ እኔም በጣም ነው የምናደደው ኢንሻአላህ ከስደት መልስ አብረን እንማራለን
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 4 года назад
ማሻ አላህ ደስ ስሉ አላህ የቆየቻው
@madinazaynu7382
@madinazaynu7382 4 года назад
Mashalla Tabarku Rahaman.Allah ye chamerlachu wudoche.Eegnem Allah yewfiqan inshalla.
@kyreyahussen9930
@kyreyahussen9930 4 года назад
አለህ አክባር አለህው አክባር አለህ ይጠብቀቹ
@fef1933
@fef1933 4 года назад
ማሻአላ ተባርክ አላህ
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 4 года назад
ማሻአላህ ተባርክ ርህማን አላህ መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ
@alsaree1775
@alsaree1775 4 года назад
ማሻአላህ ያረብ እኔንም ወፉቀኝ ያረሂም
@hawatube8537
@hawatube8537 4 года назад
ማሻ አላህ ተባርከላ አላሁ አክበር
@aishaaisha2692
@aishaaisha2692 4 года назад
mashalahi Mashalahi Alahi Yechemerlachu
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 4 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ እድል ነው አባት እና ልጅ በጣም ደስ ይላሉ
@user-nt1kp2sp2c
@user-nt1kp2sp2c 4 года назад
ማሻአላህ ተባረካላህ ወላሂ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው አላህ ይጨምርላችሁ ረመዳን ካሚል በጣም የምወደው ዳኢ ነው ከነቤተሰቡ አላህ ይጠብቃቸው
@hdhhdhd3531
@hdhhdhd3531 4 года назад
مـاشـاء الـلـه تبارك الله بارك الله فـيكم
@tube-oh3qf
@tube-oh3qf 4 года назад
ጀዘከለህ ከይረን
@user-zl3kd8nm4w
@user-zl3kd8nm4w 4 года назад
እኔም ልጀ ጋር እማራለሁ አላህ ያሳድግልኝ ኢንሻ አላህ 10 ክፍል ነበር ያቆምኩት ለመዳም ቤት ሽቀላ መገን ስደት ተጫወተ
@rahmaabdul9433
@rahmaabdul9433 4 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ያረብእኛንምይወፍቀን እናንተንም አላህይጠብቅልን
@seadeas6421
@seadeas6421 4 года назад
እኔ ቁርአን ሂፎዝ ነው መግባት የምፍልልገው ያርብ አላህ የስካልሺ በሉኞ
@yesuf4704
@yesuf4704 4 года назад
ማአሻአሏህ ደሥሥ ትትሉ አሏህ ይጨምርሏችሁ
@ezadinsani1538
@ezadinsani1538 4 года назад
Masha Allah 🌹🌹🌹
@seadeas6421
@seadeas6421 4 года назад
አሜን አሜን ያርብ
@user-gk8bq9ko5z
@user-gk8bq9ko5z 4 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ደስ ስትሉ
@user-id3zf1gf7y
@user-id3zf1gf7y 4 года назад
ጃዛኪ አላህ ኸያርን ዉድማችን ከነዚህ አባት እና ልጅ ብዙ ተምሬ አለሁ
@AminaAmina-rf6sn
@AminaAmina-rf6sn 4 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቸው
@user-ew8di4sy5o
@user-ew8di4sy5o 4 года назад
ማሻአላህ ትልቅ ተስፋ እና ተምሳሌት ይሆናሉ ለብዙዎቻችን
@fatumanurye9840
@fatumanurye9840 4 года назад
አላህ ይጨምርላችሁ ለሁሉ ተምሳሌት ትሆናላችሁ እናቱን ሲያመሰግን ወላሂ እምባየ መጣ አላህ አፍያና ሀያት ይስጣቸው ፍቅርና የሚጠቀሙበትንም ገንዘብ ይስጣቸው
@uiui6208
@uiui6208 4 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምራላችሁ ብርቱልኝ
@sadatube9234
@sadatube9234 4 года назад
ማሻአላህ.ተባረክአላህ.በጣም.ነወ.የምወዳቸዉ.አላህ.ይጠብቃቸወ
@menesaseid3678
@menesaseid3678 4 года назад
ማሻ አላህ በተማራችሁበት መስክ የምትጠቀሙ ሌላውንም የምትጠቅሙ አላህ ያድርጋችሁ
@user-pi2qk8uo9x
@user-pi2qk8uo9x 4 года назад
ማሻአላህ ተባረከሏህ ወላሂ በዱንያ ላይ ከዚህ በላይ የሚያስደስት ነገር የለም አላህ ይጠብቃችሁ ይጨምርላችሁም ወንድም እህቶቸ አላህ ይወፍቃችሁ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ
@FatimaFatima-bh1iq
@FatimaFatima-bh1iq 4 года назад
Mashaa Allah Bexam Desss Yemelu Nachewu Mashaa Allah
@sebrinasebrina374
@sebrinasebrina374 4 года назад
Mashaalahi bitam des tilalachehu
@makiyasayed8927
@makiyasayed8927 4 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ በጣም አሰታማሪ ነዉ
@user-oz4mf6md6t
@user-oz4mf6md6t 4 года назад
ማሻአላህ፣ባለፈውየልጅነትታሪኩንሳወራ ፈገግአርጎኝነበር፣በጣምደስየሚሉናቸው አላህይጠብቃቸው
@user-pi2qk8uo9x
@user-pi2qk8uo9x 4 года назад
አላሁ አክበር የረመዳን እናቱን አገላለጹ አስለቀሰኝ። ረመዳን እና ሸህ ካሚል ኡሂቡኩም ፊላህ እኛም ለናቶቻችን ትልቅ ቦታ ይኑረን
@hilwanaahmed6260
@hilwanaahmed6260 4 года назад
Masha allha ,allha rejem edme ena tena yistachu
@rahmaali2435
@rahmaali2435 2 года назад
እናት❤❤☝️🤲😍
@sameeramuhammad7718
@sameeramuhammad7718 3 года назад
ማሻ አላህ ♥️♥️♥️
@jeddahksa9885
@jeddahksa9885 4 года назад
ማሻአሏህ አሚን ያረብ አሚን ያረብ ያረብ
@kadikadi2870
@kadikadi2870 4 года назад
ማሸ አለህ በጠም ደስ ይለል አለህ ይጨምርለቹህ
@creativelifehacks7174
@creativelifehacks7174 4 года назад
ኢንሻ አላህ ሂዲያ ስጠን እኔ የዲኔን እና የሳይንስ ትምህርት ቤት ኢንሻ አላህ አንድ ብይ ዱአርጉልኝ ዱአ አርጉልኝ በስላም ብቻ አላህ የመልስን ውዲ ሀገራችን ያርቢ
@alsaree1775
@alsaree1775 4 года назад
አሚን ያረብ
@bbgh288
@bbgh288 4 года назад
ማሻ አሏህ
@hwawmuhammad8107
@hwawmuhammad8107 4 года назад
ማሻ አላህ እንደህነው አባት ደሰ ሲላ
@fhjtyu3292
@fhjtyu3292 4 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቸው ልክነህ ወድም
@subscrid7822
@subscrid7822 6 дней назад
መሸ አለህ🎉🎉🎉
@HdjdhHfjdg
@HdjdhHfjdg 4 года назад
Masha Allah
@user-gk8bq9ko5z
@user-gk8bq9ko5z 4 года назад
አሚንን
@SaraSara-oj7po
@SaraSara-oj7po 4 года назад
ደስ ይላል ማሻአላህተባረክ አላህ
@hayaalj9029
@hayaalj9029 4 года назад
Masha allah Masha allah Masha allah
@WaselahWaselah
@WaselahWaselah 4 года назад
እኔም ከስዳት ስመለስ ቁረንነ ትምህርቴንም ለመቀጠል በፍትም አላመ አለን እንሸ አሏህ
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h 4 года назад
መሻአላህ ተባረከ አላህ
@umunabel7583
@umunabel7583 4 года назад
አሚን አላሁማ አሚን ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ
@user-yh4kn1kg3b
@user-yh4kn1kg3b 4 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@fatumaalimusa3516
@fatumaalimusa3516 4 года назад
በጣም እኮ ነው ደስስስ የሚሉት አሏህ ይጨምርላቸው
@rahmaali2435
@rahmaali2435 2 года назад
ሀባት☝️❤ልጂ☝️☝️❤መሻሀለህ
@fathummafathumma2448
@fathummafathumma2448 4 года назад
ማሻአላ ተባረካላ
@muridanegnyenatelij9705
@muridanegnyenatelij9705 4 года назад
Ynam hasab new ከልጆቼጋ መማር ነው እንጂ እናቴን ለማገዝ ብዬ ትምርቴን ትቼ ያለ እድሜዬ ሰው ቤት እየሰራሁ ያለ አባት ያሳደገችን እናቴ ከሰው በላይ አደረኩዋት አሁንም እድሜና ጤና ለነወጆቻችን እኔ ሳልማር ያስተማርኩት ወንድሜ ምን እንደነካው ሳይታወቅ ተቀየረ ዱአ አድርጉለት ለወንድሜ
@rahimayarahmanbara2252
@rahimayarahmanbara2252 4 года назад
አላህ ልብና ሂድያ ይስጣቸው
@hamedyamahi2908
@hamedyamahi2908 4 года назад
Mashallah
@munawarmohamed32
@munawarmohamed32 4 года назад
ማሻ አላህ
@newstube3302
@newstube3302 4 года назад
ማሻላህ እኔ አዲ ልጂ አለችኝ ፊርዶስ ትባላለች አሁን ሁለት አመቷን ይዛለች እኔ ከስባትነው ያቋርጥኩት አብርን እንመራለን ኢሻላህ ዱአ አዲርጉልኝ
@saadiyaalove4323
@saadiyaalove4323 4 года назад
Masha aallaah
@user-nb5ko2zl6x
@user-nb5ko2zl6x 4 года назад
ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ አላህ ይጨምርላችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-yt8iu4ju7u
@user-yt8iu4ju7u 4 года назад
ወይኔ ማማር አላህ ሆይ ወፍቀኝ ግን ልጂ ስጠኝ በቅድሚያ ያረብ ያረህማ ያሀዩ ያቀዩምምም
@user-vz8xd3qo1g
@user-vz8xd3qo1g 4 года назад
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
@makimamaki434
@makimamaki434 4 года назад
ማሻአላህ በጣም አስተማሪ ጀዛከላሕ ኸይር ወንድም
@user-lo6qs2bs2t
@user-lo6qs2bs2t 4 года назад
ማአሻአለህ አለህይጨምርልህ
Далее
Would you go on a Blind Date in Italy?
0:51
Просмотров 18 млн
Miyagi & Andy panda - minor (пародия Beatrise)
0:30
Would you go on a Blind Date in Italy?
0:51
Просмотров 18 млн