Тёмный

ከልጅ ቶፊቅ እና ከጓደኛዉ እርሻ አስተራረስ ማን ይበልጣል ኑ ፍረዱ የገጠር ትዝታ ያለበት ገባ ገባ በሉ 

Lij Tofik
Подписаться 249 тыс.
Просмотров 100 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,2 тыс.   
@LijTofik
@LijTofik 3 года назад
ክብር እድህ ተገላተዉ እኛን ለማሳደግ የነሱን ደስታ ትተዉ ለኛ ሲሉ ለኖሩ አባቶቻችን🙏
@Fነኝውሎየዋአባቴንናፋቂ
ትክክል እረጂም እድሜ ከጤናጋር ለሁሉም አባቶች
@ጦይባነኝያባቴናፋቂ
በረታ ያገሬልይ ዉረጌሳን ዘይረልኚ
@amirelove812
@amirelove812 3 года назад
ዝናብ አለደ
@መክያወሎየዋ-ሐ1ተ
@መክያወሎየዋ-ሐ1ተ 3 года назад
እረኔ❤❤❤😘😘👍🙋🙋የገበሬልጅነኝ❤እኔአረምአራሚነበርኩ💪👍ወይኔሀገሬበጣምነውየናፈቀኝ🥰🥰🥰🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝
@ምንዳዬስደተኛው
@ምንዳዬስደተኛው 3 года назад
በውነት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቸው
@Mነኝወለዬዋ
@Mነኝወለዬዋ 3 года назад
ማነው እደኔ የገበሬ ልጅ በላይክ አሳዩኝ ያአላህ
@ሀዩነኝየመሬምአክስት
እኔም የአርሶ አደር ልጅ ነኝ
@የራያቆቦልጅ-ቸ1ፈ
@የራያቆቦልጅ-ቸ1ፈ 3 года назад
ደምሪኝ ውዴ
@Mነኝወለዬዋ
@Mነኝወለዬዋ 3 года назад
@@የራያቆቦልጅ-ቸ1ፈ ኢሻአላህ
@huwaip30lite24
@huwaip30lite24 3 года назад
ልጁ ተዉ ፊቅ ስወድህ እኮ የኔ ወድም
@huwaip30lite24
@huwaip30lite24 3 года назад
ክክክክ የከፈር ወዳጂ
@fatumahabeshawit1159
@fatumahabeshawit1159 3 года назад
ሀገር መግባት እንደኔ የናፈቀው 😥
@የደሴዋፍልቅልቅ-ቘ6ወ
ወላሂ እኔ መሄድ እፈልጋለሁ ግን አልተሳካልንም ዱአአረጉልኝ
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 3 года назад
እኔም ሀገር መግባት ንፍቅ ንፍቅፍቅ ብሎኞል አላህ ያድርግልን
@እሙሀያት-ዐ6ቈ
@እሙሀያት-ዐ6ቈ 3 года назад
እኔ
@fatumahabeshawit1159
@fatumahabeshawit1159 3 года назад
@@የደሴዋፍልቅልቅ-ቘ6ወ አይዞን እማ
@ፋፊስደተኛዋ
@ፋፊስደተኛዋ 3 года назад
እኔ ወላሂ በጣም ነው የናፈኩት እስቲይ አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን 😥
@rebiyajamaltube2579
@rebiyajamaltube2579 3 года назад
ገበሬ ባይኖር ኖሮ የከተማ ሰው ምን ይበላ ነበር ክብር ለገበሬዎቻችን😍😍😍😍😘😘😘😘
@አይመንዩቱብ-ቈ9በ
@አይመንዩቱብ-ቈ9በ 3 года назад
እንደማመር በቅንነት ጀማሪ ነኝ
@rebiyajamaltube2579
@rebiyajamaltube2579 3 года назад
@@አይመንዩቱብ-ቈ9በ አደርግሻለው አድርጊኝ ማር 😍😍😍
@Aa-vr2yh
@Aa-vr2yh 3 года назад
ሠህ
@samira7639
@samira7639 3 года назад
🏆👈💕💓💓💓ስወድሽ
@Tube-eb1jw
@Tube-eb1jw 3 года назад
እህት ደምሪኝ
@semuwollotube4354
@semuwollotube4354 3 года назад
ማነው እንደኔ የገጠር ልጅ ከብት እየጠበቀ አረም እያረመ ያደገ
@tube-qw6yo
@tube-qw6yo 3 года назад
እኔ
@semuwollotube4354
@semuwollotube4354 3 года назад
@@tube-qw6yo እኔ እና አንች ብቻ ነን ማለት ነው የገጠር ልጅ
@tube-qw6yo
@tube-qw6yo 3 года назад
@@semuwollotube4354 የኔ ማር ወላሂ የገጠርልጂ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል እርዥም እድሜና ጤና ለገበሬ እናት አባቶቻችን ሀያቲ አሉ ተደብቀውነው ክክክክ
@semuwollotube4354
@semuwollotube4354 3 года назад
@@tube-qw6yo ኧረ ሁቢ አብዛሀኞቹ የገጠር ልጅ ናቸው በማንነታቸው ስለሚያፍሩ ነው እንጅ ገጠር መሆን መታደል ነው እንዳትፈሪ ማር
@alimakareem2763
@alimakareem2763 3 года назад
Nafekognal hger gabech aresalehu el naber ghn ahun yalem tamema new megabu dewa argulegn baselm betsawech endagenagn
@rihanetube7553
@rihanetube7553 3 года назад
የልጂ ቶፊቂ አድናቂዎች በአላህ ዱአ አድርጉልኝ ወንድሜ መንገድ ላይ ነው
@ኡሙያህያቱዩብ
@ኡሙያህያቱዩብ 3 года назад
አብሽሪ ደምሪኝ
@KK-be8ty
@KK-be8ty 3 года назад
እዴ ወዴት እየሄደ ነው
@ፍቅርብለህጥራኝ-ቀ8ኸ
አይዞሽ ማማየአላህ ይጠብቅልሽ ወደት አየሄደ ነው
@ዜድነኝህልመኛዋ-ሠ3ጀ
አላህ በሰላም ያስገባልሽ
@ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ
አላህ፡ይደረሥለት
@slumanandtoyba3214
@slumanandtoyba3214 3 года назад
20ሽይ ላይክ ይገባዋል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ሀዩቲነኝኢልምንቀላዋጭ
ይገባል ኢንሻ አላህ ስስቴ
@m.o3412
@m.o3412 3 года назад
ጢይቢንምአድርጓትአይከፈልበትም
@zemzemzemzem202
@zemzemzemzem202 3 года назад
እኔ ሺሺሺላክ
@khankpk9520
@khankpk9520 3 года назад
👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@مشعلالشمري-ج3ه
@مشعلالشمري-ج3ه 3 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🏼💋💋💪🏼💪🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 3 года назад
የገጠር ልጆች የት ናችሁ🙋🙋🙋🙋🙋🙋ትዝታ ቀስቃሽ ነገር መቷል👍👍👍👍
@መሬምወሎyoutube
@መሬምወሎyoutube 3 года назад
አለን
@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
አለን 🙋‍♀️🙋‍♀️
@የቢላልዘርነኝያየጀግናውእ
አለን ፍጥጥ ብለን እያየን ክክክ ማሻአላህ
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 3 года назад
@@መሬምወሎyoutube 🙋😍
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 3 года назад
@@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ 🙋😍
@الحمدلله.علينعمتل.ءسلام
እስቲ. እህቶቸ. ዱአ. አድርጉልኝ. ወንድሞቸ. እስር. ቤት. ተሰቃዩብኝ. ስላም. ይግቡልሽ በሉኝ
@rahmarahma6390
@rahmarahma6390 3 года назад
አላህ በሠላም ያስገባቸዉ
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 3 года назад
እንሽአላህ ማማየ። አላህ በሠላም ያሥገባልሽ😥
@mduae1898
@mduae1898 3 года назад
አይዞሽ ውድ
@halimamossa2104
@halimamossa2104 3 года назад
አላህይጠብቃቸው።ስላምለአገራቸው።ያብቃቸው
@ዚነትኡመርዩtub
@ዚነትኡመርዩtub 3 года назад
አላህ ላገራቸው በሰላም ያብቃቸው አላህ ይድረስላቸው
@ሱሱቢንትአብዱየባቦዋ
ገጠር ውስጤ ነው የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ እስኪ እንዴኔ አገር መግባት የናፈቀው ማነው ላይክ
@ሀዩወሎየዋ-ጰ9ጘ
@ሀዩወሎየዋ-ጰ9ጘ 3 года назад
👍👍👍👍👍👍
@Sነኚወሎየዋ-k2e
@Sነኚወሎየዋ-k2e 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ስአዳጀማል
@ስአዳጀማል 3 года назад
እኔ
@seadauae2126
@seadauae2126 3 года назад
ማነው እንደኔ የገበሬ ልጅ በላይክ😍♥♥
@እኔውነኝየናቴቅምጥልእ
እኔ የገበሬም የነጋደም
@ጌችጢባራሙ
@ጌችጢባራሙ 3 года назад
@@እኔውነኝየናቴቅምጥልእ ፀድት ያልኩኘ የገበሬ ልጂ ነኘ
@ልኑርለልጀ
@ልኑርለልጀ 3 года назад
እኔኔኔኔኔኔና
@h.7360
@h.7360 3 года назад
እኔወላሂግልፅየልኩየገበሬልጅነኝ
@እኔውነኝየናቴቅምጥልእ
@@h.7360 የገበሬልጂ መሆን መታደልነው
@susususu7128
@susususu7128 3 года назад
ዋውው አንደኛ ነኝ እስኪ ልጅ ተውፊቅን እሚወድ በላይክ 🥰🥰
@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
👍👍👍👍👍😍😍😍😍
@ደሴ
@ደሴ 3 года назад
ማሬ እንዘመድ
@taybayousef5536
@taybayousef5536 3 года назад
@@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ ዋው
@አይመንዩቱብ-ቈ9በ
@አይመንዩቱብ-ቈ9በ 3 года назад
እንደማመር በቅንነት ጀማሪ ነኝ
@ሀዩቲነኝኢልምንቀላዋጭ
ይችን ኮሜት የምታነቡ ዉድ የኢስላም ልጆች እንኳን ለታላቁ ወር እረመዳን በሰላም አደረሳችሁ አላህ ደርሰዉ ከሚፆሙት ፁመዉ ከሚጠቀሙት ያድርገን ያረብ
@ሸሙሱቸነል
@ሸሙሱቸነል 3 года назад
ሀዩቲነኝ አሚን።
@ሸሙሱቸነል
@ሸሙሱቸነል 3 года назад
ሀዩቲነኝ አሚን።
@ፍቅርብለህጥራኝ-ቀ8ኸ
አሚንንንንንን ሀያቲ ያረብ
@ሀዩቲነኝኢልምንቀላዋጭ
@@ፍቅርብለህጥራኝ-ቀ8ኸ 😘😘😘😘🌷
@ሀዩቲነኝኢልምንቀላዋጭ
@@ሸሙሱቸነል 😘😘😘😘🌷🌷🌷🌷🌷
@SEADA7953Tube
@SEADA7953Tube 3 года назад
ማሻ አላህ አስኪ እንዴኔ የገጠር ልጂ ሆኖ ከፈር ከፈሩ እየተከተለ ሲያጎ ለጉል ያደገ በላይክ ያሳየኝ 😍
@ethiotech4812
@ethiotech4812 3 года назад
ውይይይ አባቴ ከፊት ሲያርስ እኔ ከኋላ እጎለጉል ነበር ወይኔ አባቴ የኔ ከርታታ ስወድህ ኑርልኝ
@አይመንዩቱብ-ቈ9በ
@አይመንዩቱብ-ቈ9በ 3 года назад
እንደማመር በቅንነት ጀማሪ ነኝ
@Rahma-vs5sh
@Rahma-vs5sh 3 года назад
እህህህህህ
@Rahma-vs5sh
@Rahma-vs5sh 3 года назад
ትዝታ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 3 года назад
የገበር ልጆች በላይክ ግጩት እኔ እንደ ቶፍቅ የገበር ልጂ ነኝ እናተሳ 👍👍👈
@ደሴ
@ደሴ 3 года назад
እኔ እንዘመድህ
@abcabc-sh9kl
@abcabc-sh9kl 3 года назад
እኔም የገጠር ልጅ ነኝ
@ልኑርለልጀ
@ልኑርለልጀ 3 года назад
እኔም
@samira5619
@samira5619 3 года назад
በርታ ወድሜ
@Sነኚወሎየዋ-k2e
@Sነኚወሎየዋ-k2e 3 года назад
እኔምየገበሬልጂአልሀምዱሊላህሁሉምበቤትአለ
@ሳራነኝየልጀናፋቂ
@ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 года назад
ደሞ አምሮብሀል ማነው የልጅ ቶፊቅ ወዙ ምልስ ማለቱ የታየው 👍👍
@sumayyoutube3361
@sumayyoutube3361 3 года назад
ሳርየ ደምሪኝ
@lubabajeddah1533
@lubabajeddah1533 3 года назад
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ደግሞ በቀኝ እጂህ ብላ
@የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ
@የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ 3 года назад
በናፈቁእጆቾእናቱድብስጉርስአድርጋውነውእስኪርኛንምለሀገራችንያብቃንንን
@sarkysool2341
@sarkysool2341 3 года назад
እኔ
@DA-uz6ib
@DA-uz6ib 3 года назад
ትክክልወላ
@ዜዷነኝየኡስታዞቸአድናቂ
ያኡመት ሙሀመድ የተከበረዉ ታላቁ እግዳችን ሸህሩ ረመዷን መጣልን አልሀምዱሊላህ በሠላም ደርሠዉ ከሚፆሙት ፁመዉ ከሚጠቀሙት ባሮቹ ያድርገን ኢሻአላህ አህለን ቢክ ያረመዷን
@emanashoto4078
@emanashoto4078 3 года назад
አሚን ንንንን ያርብ
@አህሜሀበሻዊ-ዸ2ሠ
@አህሜሀበሻዊ-ዸ2ሠ 3 года назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አሚን ብለናል
@saydajibril8003
@saydajibril8003 3 года назад
Aminnn selelahu aleyhi weselem
@ያልተኖረልጅነት-ዠ4ጀ
አሚን ውደ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 года назад
አሚን
@ሶብሪሀያት
@ሶብሪሀያት 3 года назад
የከተማ ልጅ ነኝ ግን ለገበሬ ልዩ ክብር አለኝ ለምን እነሱ ባያርሱ ሀገሬው ምን ይሆናል ስለዚህ ለነሱ ልዩ ክብር መሰጠት አለባቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው
@ፋፊነኝሥደተኛዋ
@ፋፊነኝሥደተኛዋ 3 года назад
የገጠርልጅ በመሆኑ የሚኮራ ማነው ላይክ ተውፊቅበርታ
@Awel-Seada
@Awel-Seada 3 года назад
ጎበዝ ይመድብህ ትዝታ ኢትዮ ሁኖ የለለበት የለም ባያርሱ እንኳ ያያሉ
@Mነኚሀላሌንናፋቂ
@Mነኚሀላሌንናፋቂ 3 года назад
አይዞህ ስአድየ አወልም በቅርብ ገብቶ እንደምናየው ተስፋ አለን አብሽሪእሽ ግን ለኔም ዱአ አድርጉልኚ ባሌ ኢትዮ ነው ያለው በሰላም እንዴመጣልኚ ማማየአብሽሪ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ወ5ኰ
@@Mነኚሀላሌንናፋቂ የት እንዲመጣ
@yenehabesha7486
@yenehabesha7486 3 года назад
ማሻላህ ጓደኛየ ማነው የገጠርህወትና ገጠር የናፈቀው እደኔ
@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
እኔኔኔኔ🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️
@yenehabesha7486
@yenehabesha7486 3 года назад
@@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ ገብተን እናርሳለን አይዞሽ
@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
@@yenehabesha7486እሺ ማሜዬ ኢሻአላህ እኛም እገባለን ሀገራችን አይቀርም አንድ ቀን🙏🙏
@hulumbeallahfiqadmelkamyih1225
@hulumbeallahfiqadmelkamyih1225 3 года назад
👍
@كميلهوسين
@كميلهوسين 3 года назад
አብዞኛቻችን የገጠርልጅችነን
@ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
@ሂበቱላህ-ቸ2ዘ 3 года назад
የኔአባት እደው አጀቴን በላኝ አባቴንመሠለኝ አባቴን በጣምነው ውድድድድድድድ💕 የማደርገው ወላሂይ እባየ ነው የሚቀድመኝ አባቴን ሳስብ አላህ በሰላም ያገናኘኝ ያረቢይ
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 3 года назад
የኒ ቢጤ ማሪያምን እኔም እባየ ይቀድማል የሁሉም እናትና አባት ይኑሩልን ብድራቸውን መላሽ ያድርገን
@ሰሙቤተሰቦቿንናፍቂ
አብሽረይሁላችንምነንሆቢአላህበሰላምያገናኘን፣አላህይጠብቅልን
@hibatube7723
@hibatube7723 3 года назад
አሚን ያረብ ወለዶችዬ ቤተሠብ አድርጉኝ በቅንነት
@hayat942
@hayat942 3 года назад
እኔም አባቴን እወደዋለሁ
@ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
@ሂበቱላህ-ቸ2ዘ 3 года назад
@@ፍቅር-ጘ9ወ አሚን ውዴ
@ሀዩቲየባባናፋቂ
@ሀዩቲየባባናፋቂ 3 года назад
አባቴ ናፈቀኝ አላህ ይረሀምህ ከሱጋ ነበር አብሬ የምዉለዉ እርሻም አረምም አይ ስደት ስንት ነገረ አጎደለብኝ😢😢😢😢
@ሀቢባሀቢባ-ዐ7ጐ
@ሀቢባሀቢባ-ዐ7ጐ 3 года назад
ድስላይክ የምሰጡ ሰወች ግን ጤነኛ ናችሁ አዳሜ የአረብ ሀማም እያጠብሽ ምን ልትይ ፈልገሽ ነው ድስላይክ ያደረግሽው ክብር ላባቶቻችን
@ተምሬአሊ
@ተምሬአሊ 3 года назад
አላህእድሜቸውንያርዚምልንየኔአባትአላህልቦናይስጣቸው
@rabiaalli6397
@rabiaalli6397 3 года назад
እኔም ሀገሬ ናፈቀኝ እስኪ እንደኔ ኢትዮ የናፈቀውላይክ
@ደሴ
@ደሴ 3 года назад
እሸአለ እንዘመድህ
@kadojkkk4496
@kadojkkk4496 3 года назад
እኔ
@nuranura7452
@nuranura7452 3 года назад
ተውፊቅ ቦሮቹን በገርፋ ግደልካቸው
@امخضراءنور
@امخضراءنور 3 года назад
@@nuranura7452 ማሻአላ
@zahraamohammed4586
@zahraamohammed4586 3 года назад
ሀውጣ ሀውግባ ሢል እየሠማሁት ያ ዉዱ አባቴ የጠመደበትን ቦታውን አጣሁት እሢኪ ዱአ አድርጉልኝ በሰላም ከቤተሠቦቼ ጋ እድገናኝ
@mamtube3365
@mamtube3365 3 года назад
አብሺሪዉዴአላያገናኝንያረብ
@rahmaahmed3111
@rahmaahmed3111 3 года назад
ማሻአላህ
@tube3917
@tube3917 3 года назад
አይዞሽ ማም እኔም አባቴን አይቻለሁ በቅርብ ጊዜ ብቻ መገብገብ ነው አይ ስደት
@zahraamohammed4586
@zahraamohammed4586 3 года назад
@@mamtube3365 እሽ ውዴ
@zahraamohammed4586
@zahraamohammed4586 3 года назад
@@tube3917 አብሽሪ እህቴ
@رضوانالإتيوبي
@رضوانالإتيوبي 3 года назад
#መጣ_የረህመት_ወር__!! ------------------------------------------ አሏህ በባሮቹ ወዶ ያፀደቀው፡ ሔዶ እስከሚመጣ ኸልቁ እሚናፍቀው፡ ከዘካ ቀጥሎ ጌታችን ያዘዘን፡ አራተኛው ሩክን የኢስላም ማዕዘን፡ ፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤ ወር ቀናቶች አልፈው ዘመን ተወርውሮ፡ በጌታችን እዝነት መጣ አመቱን ዙሮ፡ የምንፆመው ያርገን እንደ አምናው ዘንድሮ፡ መስፈርቱን አሟልተን በህይወት አኑሮ፡ ሰቆቃና ዋይታ ሳንሰማ እሮሮ፡ ፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤ የተቃረነውን ጌታችን አስታርቆ፡ በተውሒድ በተውበት በሱናው አድምቆ፡ በእፎይታ በርካታ በደስታ አፍለቅልቆ፡ እውቀትና እርጋታ ጥበብ አሳውቆ፡ ከእዝነቱ ችሮን ከወንጀልም አርቆ፡ ያለፈውን ስህተት በረህመቱ ፍቆ፡ ፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤ ቢድዓና ሽርክን ከሰው ልጅ ውስጥ አጥቦ፡ በተውሒድ በሱና በዒባዳ አስውቦ፡ ክብርና ሞገስን ፀጋውን ደርቦ፡ በነብዩ ፈለግ ፆመን እንድንሸኘው፡ አሏህ ያድርግልን እንደምንመኘው፡ ፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤ በቀደምት ህዝቦች የተደነገገ፡ በፍቅር በናፍቆት በኛ የሰረገ፡ በኢስላም እምነትም ከአሏህ የፀደቀው፡ ነብያት የፆሙት መስፈርቱን ጠብቀው፡ ሰለፎቻችንም በክብር ያላቁት፡ በስድስት ወር ቅርበት የሚጠባበቁት፡ ክብርና ማዕረጉን በጥልቀት የሚያውቁት፡ ይህ ነው ኸይሩ ሽሁር የሁሉም እንግዳ፡ የኢስላም ማዕዘን ጠንካራው ግርግዳ፡ ፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤ ብዙ የታሪክ ጀብድ የተፈፀመበት፡ ብዙ ዘመቻዎች የተካሔዱበት፡ በአሏህ እርዳታ በድል የገቡበት፡ የተከናወነው የበድር ዘመቻ፡ አሏህ የሰጠበት ለጠላት ፍራቻ፡ ሰበብ ያደረገው ለሙስሊሙ ጡንቻ፡ ሙስሊሙ በደስታ ልቡ የናኘበት የተውሒድ ባንድራ በግልፅ የታየበት፡ ባስራ ሰባተኛ በፆም መያዣችን፡ በሁለተኛ አመት ባመተ ሒጂራችን፡ ጠላትን ደምስሷል ውዱ እስልምናችን፡ አሏህ በእዝነቱ ባሮቹን ረድቶ፡ የጠላትን አቅም አላሽቆና አሟሙቶ፡ በድር ታሪክ ሆኗል ሙስሊም ተደስቶ፡ ፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤ ሶሀባው በድል ላይ ድል እየተጋተ፡ በስምንተኛ አመት መካ ተከፈተ፡ አልሀምዱ ሊላሒ የድል ወር ነው ወቅቱ፡ ዛሬም ላይ ሙስሊሞች በሉ ተበራቱ፡ ኢባዳን እናብዛ ጭቆና እንድጠፋ፡ ባጢል እንድወገድ ተውሒድ እንድሰፋ፡ ፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤ የተቡክ ዘመቻ በድል ተጠናቋል፡ ረመዳናችን በታሪኩ ደምቋል፡ ድልን ተቀዳጀን አሏህ ድል ወፈቀን፡ እምነቱ ምቹ ነው የለውም ሰቀቀን፡ በሒጂራ አቆጣጠር በአስረኛው አመት፡ ክህደት ተቀበረ ቅርሱ ወደመበት፡ በስምንተኛ አመት ባስራ አምስተኛው ቀን፡ ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ ዑዛን አላቀቀን፡ በአስረኛው አመት በሒጂራ ቆጠራ፡ ተቡክ ተተከለ የኢስላም ባንድራ፡ ፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤ ብዙ ታሪክ አለን ብዙ የድል ቁንጮ፡ ምችት ጥርት ያለ የሌለው ቁረንጮ፡ በዚህ ግሩም ወር ውስጥ የጌታ ቃል ወርዷል፡ እጂግ ብዙ ጠላት እስልምናን ወዷል፡ ሊያጠቃ የመጣ ሀቅን አውቆ ለምዷል፡ በኢስላም እውነታ ክህደት ተክዷል፡ በረመዷን ሰበብ ብዙው ሰው ተዋዷል፡ ብዙ የአሏህ ባሪያ ወደ መስጂድ ማልዷል፡ ብዙው አመፀኛ ወደ መኸይር ነጉዷል፡ ኢስላም በታሪክ ውስጥ ሙሉ ፍትህ ፈርዷል፡ ፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤ ረመዷን ጋር ግን በልዩ ሁኔታ፡ ብዙ ሰርቶበታል የአለሙ ጌታ፡ ምንም እንኳን ክብሩን ዘርዝሬ ባላውቀው፡ የረመዳንን ወር አሏህ ነው ያላቀው፡ እርሱ ነው በአዘል ስሙን ያደመቀው፡ እስኪ ተዘጋጅተን ፀንተን እንጠብቀው፡ #እናም_ወገኖቼ_!! የአማኝ መነቃቂያ እጂግ ግዙፍ ፓወር፡ በሉ እስኪ እንዘጋጅ መጣ የረህመት ወር፡ ------------------------------------------------- #በኑረዲን_አል_አረቢ
@ekraamsaeed9464
@ekraamsaeed9464 3 года назад
ማነው እደኔ እጨትእየለቀመ. ውሀእየቀዳ በገጠር ያደገ
@ማያነኝየአብዲታናሽ
እችን ኮሜንት ምታነቡ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ ሮመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ አላህ ደርሰው ከሚፆሙት ፁመው ከሚጠቀሙት ያርገን
@richtube5245
@richtube5245 3 года назад
ሀገር ገብቸ እኔ እራሱ ዩቲዉበር መሆን ነዉ ምኞቴ🙄🙄🙄🙄ያሳካልሽ በሉኝ እዉነት
@Fነኝውሎየዋአባቴንናፋቂ
ያሳካልሺ
@ኡምአቲካህኡምአቲካህ-ገ8ጸ
ያሳካልሽ ማማየ
@ዝመተኛውገዳይ
@ዝመተኛውገዳይ 3 года назад
ያሳካልሽ
@ፍቅርነኝወሎዬዋ
@ፍቅርነኝወሎዬዋ 3 года назад
ያሳካልሽ ሁቢ ግን እዚህ ጀምሪው የመክፈት አላማ ካለሽ
@ኡምአቲካህኡምአቲካህ-ገ8ጸ
@@ፍቅርነኝወሎዬዋ ለመክፈት እኔ ያልፈነቀልኩት ድጋይ የለኝም ግን በጭራሽ አላወኩበትም ስጠይቃቸውም አይመልሱም. ግን ለምን ሁሉም የርዝቁን ነው የሚበላው ወላሂ እኔ ብዙ ትላልቅ ይቶበሮችን ጠየኩ ግን በፍፅም አይመልሱም አይነገሩም ደምሪን ማለት ብቻ ይችላሉ ክክክክክ ይቅርታ ግን በጣም ስለተነደድኩ ነው ይቶብ እከፍታለሁ ብየ አንድ ስልክ አበላሸሁ ስነካካ
@hiwotasmamaw7663
@hiwotasmamaw7663 3 года назад
አምላኬ ሆይ ዝናብ ስጥልን ለአርሶ አደሮች ሁሉም ነገር እኮ በገበሬ እጅ ነው ያለው 🙏ማነው እንደ እኔ የገጠር ኑሮ የናፈቀው ውይ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 года назад
አይ እህቴ አርሶ አደር ገበሬውንማ ደም የጠማቸው እያረዷቸው ነው መንግስትም የለ ኢቶ ላይ አላህ ሱብሀነ ሁወተአላ ለሀገራችን ፍትሀዊ መሪ አላህ ይስጣት ያረብብብብብ
@እሙየወሎልጅእናቷንናፋቂ
እኔ እህት እፍፍፍፍ ከ1ወርበኋላ ልገባነው እንደእግዚአብሄርፍቃድ ሀምሌና ንሀሴ አርምና ኮሰላ እንደጉድ አሯሩጠዋለሁ ክክክክክክክ
@አይመንዩቱብ-ቈ9በ
@አይመንዩቱብ-ቈ9በ 3 года назад
እንደማመር በቅንነት ጀማሪ ነኝ
@hiwotasmamaw7663
@hiwotasmamaw7663 3 года назад
@@እሙየወሎልጅእናቷንናፋቂ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ 😘
@ወሎአምባሰልማርእሸት
@@እሙየወሎልጅእናቷንናፋቂ አብረን እንገባል እኔም እሄዳለሁ
@ነጂወሎዬዋ
@ነጂወሎዬዋ 3 года назад
ቶፊቄ እኔ የገበሬ ልጅ ነኝ መቶ ሺ ላይክ ይገባችሆል አንድ ቀን ወረባቦ ሄደክ ሃገሬን ወንድሞቸ እንደሚያስጎበኙክ ተስፋ አደርጋሎ 💚😍
@ደሴ
@ደሴ 3 года назад
እንዘመድ
@ሀዩነኝየመሬምአክስት
አንተ ሂድና አሣያት ተመልካቾችህን ታዘዝ ዋ
@ነጂወሎዬዋ
@ነጂወሎዬዋ 3 года назад
@@ደሴ አድርጌሻሎ
@abuefayiza7806
@abuefayiza7806 3 года назад
እኔ እራያ ነኝ ግን ወረባቦች ዉስጤ ናቸዉ
@ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ
@ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ 3 года назад
አይ ያገሬልጅ ተሥፋአለኝ ያሣየናል
@nitsmydam6742
@nitsmydam6742 3 года назад
ኧረወንዱ ያዝእንግድህ ናውጣናግባ ሲልእየሰማሁት ቶፊቄመሀመድ የጠመደበትን ስፍራውን አጣሁት ሀሀሀ ወይ ፋጅ አንድ ጊዜ ከጓደኞቸጋ እንጨት ሰበራሄደን የሆኑእረኞች አሯሮጡን ከዛወድህ ወይእግሬንማንሳቴ ጓደኛክ ግን መሀመድሁሴን የይማምሁሴንን ወንድም ይመስላል
@aemenwegnehe858
@aemenwegnehe858 3 года назад
20ሺ ላክ ላክ የገበሬ ልጂ የትናችሁ
@ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
*ማሻአላህ ዛሬ ብችል ኖሮ 100ሺ ላይክ ባደረኩህ ነበር ወንድሜ👍😘🌷🌷*
@ተምርወሎየዋገርባ
@ተምርወሎየዋገርባ 3 года назад
የልጅ ቶፊቅ ተከታታዮች ሮመዳንን በሰላም እምንቀበል ያርገን ክብር ለክፍለ ሀገር እናት አባቶች እርሜና ጤና ይስጥልን ያረብ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 года назад
አሜን ያረብ
@እሙኑረዲን1
@እሙኑረዲን1 3 года назад
አሚን ያረብ
@ሀድራአሊ
@ሀድራአሊ 3 года назад
አሚን ያረብ
@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
አሚን ያረብ
@አይመንዩቱብ-ቈ9በ
@አይመንዩቱብ-ቈ9በ 3 года назад
እንደማመር በቅንነት ጀማሪ ነኝ
@zuzulove4012
@zuzulove4012 3 года назад
ሱብሃን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር አላሁማ ስል ወስሊም ወባርክ አላ ነብይና ሙሀመድ ማሻ አላህ አገሬ ስታምራ አላህ ከኩፉ ይጣብቃሽ አህላን ልጅ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 года назад
صلى الله عليه وسلم
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 года назад
صلى الله عليه وسلم
@zuzulove4012
@zuzulove4012 3 года назад
@@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 🌹
@zuzulove4012
@zuzulove4012 3 года назад
@@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 🌹
@kadojkkk4496
@kadojkkk4496 3 года назад
S a w
@healthmedia
@healthmedia 3 года назад
ስለ ዉድ ጤናችሁ ሙያዊና ተከታታይ የጤና መረጃዎችን ለምትፈልጉ ቤተሰብ ሁኑ
@ሡሡቢትሙሀመድ
@ሡሡቢትሙሀመድ 3 года назад
እኔ የገጠር ልጅነኝ ሀብት መዳት በጣምነዉ የምወደዉ ያረብ ላገረችን ያብቃን
@ያረብ-ፀ7ኈ
@ያረብ-ፀ7ኈ 3 года назад
እኔም ያረብ
@ሲያምሽታከሚ-ገ3ዸ
@ሲያምሽታከሚ-ገ3ዸ 3 года назад
ሀብት
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 3 года назад
እኔ የገበሬ ልጅ ነኝ አልሀምዱሊላህ ደስተኞ ነኝ ትዝታየ
@ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
@ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ 3 года назад
ግን እኮ የዛሬ ወንዶች አይረቡም ያረብ አገርን ሴት ብር እየተቀበሉ አብዛሀኞቹ አልጫ ሁነዋል
@ዳሩንቲዩብ
@ዳሩንቲዩብ 3 года назад
ሳህ
@genetaregawi625
@genetaregawi625 3 года назад
ኣይረቡም ኣልገልፀውም እማ
@sofilove8446
@sofilove8446 3 года назад
ትክክክል😂😂😂
@RaMa-gv8jm
@RaMa-gv8jm 3 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@slumanandtoyba3214
@slumanandtoyba3214 3 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ወንድማችን ደስስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ
@lemiylulutube
@lemiylulutube 3 года назад
የገጠር ልጅ መሆን እንዴት ደስ ይላል 👍👍👍መሬቱ ግን ደረቀ በሬዎቹም ይጎዳሉ አሏህ ዝናብ ያውርድልን
@አይዱኒያ
@አይዱኒያ 3 года назад
እስኪ ማነው ማን ነው እንደኔ ሀገሩ የናፈቀ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 года назад
ማነዉ እንደኔ ሀገራችን ሰላም ሆኖ ቤተሰቦቹን ለማየት የናፈቀዉ
@ትንሹትንሹ
@ትንሹትንሹ 3 года назад
ትልቁን ንሠዉየ ከጭቃዉ ንቅል ካፍቁ ትክል ያርግዉ አላህ😢
@ሞሚሞሚሀሱኒYouTube
@ሞሚሞሚሀሱኒYouTube 3 года назад
ወላሂ እኔ እራሱ አጄቴን ነው የበላኝ በዚህ ስአት መጦሪያው ነበር
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 года назад
አሚን አሚን
@እሙኑረዲን1
@እሙኑረዲን1 3 года назад
አሚን ያረብ
@bilaleberahim9727
@bilaleberahim9727 3 года назад
እኛም እንደዚያ እያልን ይህው አረብ ቤት ጥልቅ አለን
@እሙኑረዲን1
@እሙኑረዲን1 3 года назад
@@bilaleberahim9727 ክክክ ትክክል ዱአው መዕቡል ነው
@mesrur146
@mesrur146 3 года назад
ሁላችንም የምርጥ የገበሬ ልጆች ነን ቶፊቅ የናፈቀንን የገጠር ትዝታ ስላሳየህን እናመሠግናለን
@aemenwegnehe858
@aemenwegnehe858 3 года назад
አርሰህታቃለህ
@tube-qw6yo
@tube-qw6yo 3 года назад
ማሻአላህ የገጠርልጂ በመሆኔ ደስተኛነኝ ተውፊቆ አድኛነህ
@የድንተማሪነኝዚዙቢንትሁሴ
አባቶቻችንን አሏህ ያቆይልን እኛ ህልማችን ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሙሉ ቤተሰብ ጋ ያገናኘን ያረብ 😭😭😭😭😭
@masratmas1423
@masratmas1423 3 года назад
wawu betami gobizine ❤❤❤❤
@ዙዙቤንትበባ
@ዙዙቤንትበባ 3 года назад
ያረብ ዝነብ ሲጣን 😢😭😭
@SamiraMTube
@SamiraMTube 3 года назад
ደምሪኝ
@ዜድነኝህልመኛዋ-ሠ3ጀ
ሀገራችን ዝናብ የለም ብቻ ዱአአድርጉ. ወላህ በጣም ከባድሁኗል
@muhammdhuseen4485
@muhammdhuseen4485 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍
@እሙየወሎልጅእናቷንናፋቂ
በጣም እፍፍፍፍ እኔ ያገር መሬት ገዝቸ ስሚቶ ሲወደድ የግርፍያልኩትን ብር ባሉካየ መሬት ገዛበት አሁን ዝናብ የለም ብቻ ሰላሙን ያውርድ
@አይመንዩቱብ-ቈ9በ
@አይመንዩቱብ-ቈ9በ 3 года назад
እንደማመር በቅንነት ጀማሪ ነኝ
@አህላምየባቦዋ-ጀ6ነ
@አህላምየባቦዋ-ጀ6ነ 3 года назад
የኝው ሥራ እኮ ነው ወላሂ ግን ስንት የማያቆ ገበሬ ሚስኪን አሉ ለዛ እንኮይዘን ፈጣሪ
@Aነኝወሎየዋ-c3f
@Aነኝወሎየዋ-c3f 3 года назад
ዝናብ እንድጥል ዱአ አድርጉ የመዳም ቅመሞች
@nuraliis7du7jk8u
@nuraliis7du7jk8u 3 года назад
ገና መቸ ክረምት መጣና
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 года назад
ኢንሻ አላህ ያረብ
@زمزماندرس
@زمزماندرس 3 года назад
@@nuraliis7du7jk8u እንደ ክረምት ነወደ እህል የሚመረተው በመሠብሠቢያው የክረምት ዝናብ ትጠብቂ አለሽደ የተከሰበውን ተቀምጦ በመብሊያው ወራት
@madinam464
@madinam464 3 года назад
ኢንሸአላህ
@nuraliis7du7jk8u
@nuraliis7du7jk8u 3 года назад
@@زمزماندرس እኮ ገና አሁን ተሠብስቦ አበቃ ዝናብ ቀረ የሚባለው ሰኔ እና ሀምሌ ላይ ነው ሙ አሁን
@ayshamehamed4635
@ayshamehamed4635 3 года назад
እኔ በፊትአረስነበርአባቴለሱላትአቁሙሲህድአርስነበርአላህይርህመወአሁንተለይቶኛልየገጠርልጅመሆንእኮመታደልነውማሻአላህቶፊቅአረሳሀውም
@hdhdhhdhdhdh8110
@hdhdhhdhdhdh8110 3 года назад
ማነዉእደኔአገሩየናፈቀዉ ትዝታየ በርበሪዉ ልጆቹ ማሮቸዋ እኔምእደነሱቆየሁ ትዝታ💘💘💘💘💘💘💘💌💌💌💌💌💌💘💘💘😢😢😢😢😢😢😢😪😪😪😪😪💘💘💘💘💘💘💘
@rihanetube7553
@rihanetube7553 3 года назад
ማነው ትልቁ ሰውየና. ህፃኑ ልጂ ልቡን የነካችሁ
@didjdfitjf541
@didjdfitjf541 3 года назад
በጣም
@አይመንዩቱብ-ቈ9በ
@አይመንዩቱብ-ቈ9በ 3 года назад
እንደማመር በቅንነት
@umumaher3508
@umumaher3508 3 года назад
ማነዉ እንደኔ የገበሬ ልጅ ትዝታ አባዬ እድህ አርሶ ነዉ ያሳደገን
@oneday9545
@oneday9545 3 года назад
ዛሬ አንደኛ ነኝ የቶፊቅ አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ👍👍😍
@sumayyoutube3361
@sumayyoutube3361 3 года назад
እንዛመድ እስኪበቅንነት
@oneday9545
@oneday9545 3 года назад
@@sumayyoutube3361 👍👍
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 3 года назад
مشاءلله عليكم Bartu wud ya agree lejech
@sayedahmada2202
@sayedahmada2202 3 года назад
ማሻአላህ ኢቶቢያ ገብተሀልደ ፍጅወየት ነዉበአላህ።ማሻአላህ ትዝታሊደፍኝነዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@የራያዋያውምዋጃጥሙጋ
ማነው እደኔ ትዝታ ያለበት እስኪ በኮሜት አሳዩኝ😍😍😍
@ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
እኔ የሆን ገዜ በወንድሜ አሰቼ አረሳለዉ በይ በሬዉች ከን ማርሻዉ ይዝዉኝ ሩጡ 😏😂😂😂
@seadakonjo4624
@seadakonjo4624 3 года назад
😂😂😂😂😂😂😂
@ወሎ-ሠ3ፈ
@ወሎ-ሠ3ፈ 3 года назад
ክክክክክ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 3 года назад
ክክክክ
@ሞሟነኝየኡስታዝካማልተማሪ
ككككككك
@tube-me3pd
@tube-me3pd 3 года назад
ክክክክክ
@hawaax4680
@hawaax4680 3 года назад
አህለን ወንድሜ እስኪ እንደኔ እያርመ እየኮተኩተ ያደገ
@SamiraMTube
@SamiraMTube 3 года назад
እኔ አረሜ አለሁ ደምሪኝ በቅረብ እገባለሁ
@ggguhjhvnhh2728
@ggguhjhvnhh2728 3 года назад
ዋአለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂወበረካትሁ የኔወድምይመችህ አረብአገር ቆይተውእንኳን እረሻ ሊያረሱ ሲሞላቁነው የሚታዮት እኔኮ የገጠረ ልጆጅአይዴለሁም የሚልአይጠፋምኮ💚💛❤️✈️✈️✈️✈️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የኔምርጦች ሁለታችሁም ትችላላችሁ
@Tube-gj8gv
@Tube-gj8gv 3 года назад
ወንድማችን፡ቶፊቅ፡በአላህ፡ይሁንብህ፡ፀጉርህን፡አስተካክል፡እኩል፡አሳድግ፡ወይም፡ሁሉንም፡ቁረጥ፡አላህን፡ፍራ፡፡እዱኒያ፡ብቻ፡አትውደድ፡ድንልንም፡እወቅ፡ጥፋት፡ሲነገርህ፡ፈተዋ፡ሰጪወች፡አትበል
@ፋፊስደተኛዋ
@ፋፊስደተኛዋ 3 года назад
እስቲይ ማነው እደኔ ገጠር የናፈቀው 😍ወይ ትዝታ እኔማ ዘር ተሸክሜ አባቴ ጋር እሄድ ነበር 😁አባየ መቸ ነው የማይህ
@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 👍👍👍😂😂
@ፋፊስደተኛዋ
@ፋፊስደተኛዋ 3 года назад
@@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ 😂😂ትዝታየን ቀሰቀሰው ልጅ ቶፊቅ 😂ደምሪኝ ማር ❤
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 3 года назад
😂😂😂😂እኔም
@ፋፊስደተኛዋ
@ፋፊስደተኛዋ 3 года назад
@@ፍቅር-ጘ9ወ 😂😂ጎደኛ እኳን ታለኝ 😘
@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
@@ፋፊስደተኛዋ እሽ የኔውድ እደምርሻለሁ አረ እኔም እሸከም ነበር 🤣🤣🤣በብዛት ግን ቁና👈 ነበር የሚይዘው ሌላው ይከብድሻል እየተባልኩ አረ ስቱ🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂
@መዲቢንትባባ-ጠ1ረ
@መዲቢንትባባ-ጠ1ረ 3 года назад
ቶፊቅ አንደኛ ነው እምትሉ በላይክ ከአሁን አሁን ሺብለል አለ ብዬ እያየሁ ነበር ጎበዝ😀😀😀😀
@ahmedapptube563
@ahmedapptube563 3 года назад
እኔ በዴንብ የገበሬ ልጅ ነኝ እኔም በዴንብ ገበሬ ነኝ እርሻው ላይ ልጅ ተውፊቅ ይበልጣል ጎበዝ ነው።ያኛው ልጅ እርፉን በእጁ ተጭኖ ይዞ መሬቱ እርጥበት ስለሌለው እሱ ለ 30 ዴቂቃ በሮቹን ቢያርስ የበሮቹን ትካሻ ይመልጣቼዋን።በሮቹንም ለጉዳት ይዳርጋቼዋል
@ደሴ
@ደሴ 3 года назад
ስብ እኩልህ ነን እንዘመድህ
@ahmedapptube563
@ahmedapptube563 3 года назад
@@ደሴ እሽ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
እኔም የገጠር ልጀ ነኝ ግን ወላሂ ምንም አላውቅም ሰለ እርሻ
@አይመንዩቱብ-ቈ9በ
@አይመንዩቱብ-ቈ9በ 3 года назад
ኑ እንደማመር በቅንነት
@nuramohammed246
@nuramohammed246 3 года назад
ይሄን ምስኪን ገበሬ እንጀደዚህ ደክሞ አርሶ የሚያበላውን ነው በወለጋ በመትከል የሚገድሉት በጣም ነው የሚያሳዝነው
@tube-zg3gc
@tube-zg3gc 3 года назад
❥:::::::::ቆንጆ ሴት ማለት :::::::::❥ በዲኗ ጠንካራ የሆነች ፣በዲኖዋ ላይ የማትደራደር፣ ሁል ጊዜ #የአላህን እና #የመልእክተኛዉን ትእዛዝ ለማክበርየምትቻኮል፣ #አላህ ጋር በሚያቃርባት ነገር ሰው ምን ይለኛል ብላ የማትጨነቅ ፣ ✍️በዲኗዋ በጥንካሬዋ በሲድቅነቷ በአለባበሷ ከኡመተል ሙእሚኒን ጋር የምትመሳሰል፣ የምዕራባወያን ስልጣኔ የማያስደንቃት፣ በሱና የተዋበችዋ ፣ከቀልዷ ቁም ነገሯ የበዛ፣ዲኗን ለመገንዘብ እፍረት ኩራት የማይዛት #የአላህ ባሪያ የሆነች !!#አዎ ይህች #እንስት ለኔ በቃል የማልገልፃት #ቆንጆ ነች🌹...............እች ለኔ የአኸራ እህቴ ነት ◁لنساء السلفيات اغلى من الذهب الأحمر قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ➧የሰለፊይ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው። #ተዉፌ# ከነቤተሠብክ ሠ/ብ አድርገኝ ማሻአላ ሳላደንቅህ አላልፍም 💪💪ምርጥ ገበሬ የመዳም#ድምላይቶች😂ፕሮየን በመንካት ቤተሠብ እንሁን
@munamuhammad1975
@munamuhammad1975 3 года назад
ዉዲ ያገሬ ልጆች ዱአ አዲርጉልኝ እህቴ ታማብኛለች
@hawudehasen8036
@hawudehasen8036 3 года назад
አላህያሽርልሽእህት
@ሰአዲወሎYouTube
@ሰአዲወሎYouTube 3 года назад
አላህ ያሽራትያረብ
@አሚዩቱብ-ኘ6ኰ
@አሚዩቱብ-ኘ6ኰ 3 года назад
አላህ ያሽራት
@አመቱላህነኝየሰለምቴዎችወ
ማሸአለህ ማነው እንደኔ የገበሬ ልጅ 😁😅😅👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏💪💪
@መሬምወሎyoutube
@መሬምወሎyoutube 3 года назад
እኔ
@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
እኔኔኔኔኔ🙋‍♀️🙋‍♀️
@ወሎየዋነኚሰላምለሀገሬ
👐👐👐👋
@umzakeryaumzakreya378
@umzakeryaumzakreya378 3 года назад
የአላህ አባቴ ትዝ አለኝ የኔ ከልፉታ እረጅም እድሜና ጤና ለወላጆቻችን ያረብ ለሞቱት ጀነተል ፊርዶውስን ይወፉቃቸው
@khadijaedris2633
@khadijaedris2633 3 года назад
እኔየገጠርልጅነኝያውምየገበሬየሰውአስተራረስእኳንአይገባውምአቤቴአይገጠርደስስይላልበርቶፊቄወድሜ
@hyatathup3022
@hyatathup3022 3 года назад
የገጠረልይመሆንእኮመተደነውእኳንየገበሬልይሆነሁእኔምአረስነቀረ፣እደወዶቹአረምነበረ፣እኮተኩተለሁ፣የሽዋዋየገጠሯልጅነይ❤💔💚💘
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 3 года назад
የአርሶአዴርላይክ እስኪ እዴኔ ገጠርየሚወድ 😍😍😍😍😍😍😍ሀገሬ ናፈቀኝ
@ሱመያቲዩብ
@ሱመያቲዩብ 3 года назад
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ማ ሻኣ አሏህ ተባረክ አሏህ 20ሺ መድረስ አለበት ላይኩ ትዝታ ያለበት የገጠር ልጅ የሆነ በላይክ ያሳየኝ ተውፊቅ አሳከኝ ይገርፈኛል ብለህ ፈርተሀል
@ኡምሀፊዝ
@ኡምሀፊዝ 3 года назад
ና ውጣ ና ግባ ሲል እየሰማሁት የጠመደበትን ስፍራውን አጣሁት ትላለህ እድሜና ጤና ለአባቶች
@ሠአዳወሎየዋ-ኸ8ዘ
@ሠአዳወሎየዋ-ኸ8ዘ 3 года назад
በሮቸ እራሱ ንቀዋቸሆል ተውፊቅና ጎደኛውን
@aliutb7403
@aliutb7403 3 года назад
ለናተዩቱብ፡በሬዎችን፡አታገላቱ፡ከመቸወድህነዉ፡ከ፡ፈር፡በላይ፡የሚኸደዉ፡አራሽ፡ምንምሳትወጋ፡በሬዎቹን፡አገላታሀቸዉ፡
@yasinyasin-sb8fh
@yasinyasin-sb8fh 3 года назад
እዲሜናጤና ይስጥክ ተውፊቁ በጣምነውደስያለኝ ለልጆቾ ብር ስሰጥ
@اللهوكيلالحمدالله
*አባባን ሰላገሳችሆችው በጣም እናምሰግናለን አባባዬ እንውዳችሁለን ሚስኪን በጣም አሳዝኖኝ እረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋ ይስጣችሁ*
@Love-fv8gz
@Love-fv8gz 3 года назад
ማነው እንደኔ አርሶ የሚያውቅ😌
@ኡሙኢምራንየአብደሪይዋደረ
የምርጀግናነህ ልጅ ተውፊቅ ጎበዝበርታ የሀኛውካ አያያዉምአላማረኝ እደእደታላቅወድሜ ነው ቁመትብቻ ቁርጥወድሜን ክክክክክክ 😂😂😂😂
@fatmai1156
@fatmai1156 3 года назад
ደቅአሳየኽኝያገሬንትዝታ ያአላህ ስደትሞልቶልባገራችን ከበተሰብየምንባርቅበትቀንናፈቀኝ
@RS-nr1sq
@RS-nr1sq 3 года назад
አባባዬ በጣም አንጀቴን በሉት የኔአባት አይዞዎት አላህ ጉልበት አቅም ይስጥዎት😢😢
@አይመንዩቱብ-ቈ9በ
@አይመንዩቱብ-ቈ9በ 3 года назад
ኑ እንደማመር በቅንነት
@madnemhomad3835
@madnemhomad3835 3 года назад
ማሬሻዉንእረገጥ አርገህ ያዛዉ ቶፊቅ ሌላዉ ጡሩ ነዉ
@ቲቲየኢልሙዲንተማሪ
አባቴ ናፍቆኛል😭😭ማነው እደኔ የናፈከው
@tube-qw6yo
@tube-qw6yo 3 года назад
እኔም ነፍቅ ብሎኛል አባቴ የኔውድ
@raheema3071
@raheema3071 3 года назад
ማሻአላህ
@mነኝየብርቃዋ
@mነኝየብርቃዋ 3 года назад
ወላሂ እኔ አባቴን በጣም የምወደው የናፈቀኝ😭😭😭😭😘😘😘😘
@firdosfirdos5696
@firdosfirdos5696 3 года назад
ሀገሩ መግባት የናፈቀው ማነው አይይ ወላሂ በጣም ነው ነው የናፈቀኝ
@ደሴ
@ደሴ 3 года назад
እኔ ወዴ አንድ አመትህ ቃረን ግን አስር አመትህ መሰለንህ በዝህ አገጠምህ እንዘመድ
@tibanorinyer8549
@tibanorinyer8549 3 года назад
አየትዝታእፍፍፍማነውእደኔሀገሩየናፈቀው
@yhgg5539
@yhgg5539 3 года назад
አረበቀኝህብላ ጥጎርህንም እደዚህአርግህ አበላልጠህ አትቁርጥ ነብያችን ሠለላሁአልሂወሠለም ከልክለዋል ካፌሮችናችው አበላልጠው የሚቆረጡት
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ወ5ኰ
ማነው እደኔ የገጠር ልጅ ለበሶ ያለበስ ረገጦ የረገጠ
@zikredarmidia2331
@zikredarmidia2331 3 года назад
በለው ተውፊቁ በል ኑሮውን በኢትዮ ጀመርከዋ በል ይጣፍጥልህ እኛንም ለዚህ ያብቃን አሚን በሉ ወዴ ቻናሌም ኑልኝ እንደ ተውፊቅ ባላስቃችሁም አስተምራችሇላሁ
@madinamadina624
@madinamadina624 3 года назад
ታዛዜአላልኝ አባታያ
@salimalali3910
@salimalali3910 3 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
ጎበዝ ጀመርከው ያረብ አላህ ዝናብ ይስጣችሁ ሀገራችን ዝናብየለም አሉ ያአላህ ዝናብያውርድላችሁ ልጂ ለጠጥ ያለነገር ነው አዝግ
@wellotube2112
@wellotube2112 3 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ለቤተሰብ ፣ ለወዳጅ ዘመድ ፣ለመስጅድ፣ለመሳኪኖች ማስፈጠሪያ መላክ ለምትፈልጉ እንደተለመደው በስራችን ጥራትና ፍጥነት ተዘጋጅተናል እዘዙን ትዛዛችሁን በአማና እናደርሳለን የእቃዎች ዝርዝር 1️⃣ ካርቶን ተምር፣90ሪያል 2️⃣ ቆርቆሮ ተምር፣90ሪያል 3️⃣ 50 ኪሎ ዱቄት፣160ሪያል 4️⃣ 25 ኪሎ ዱቄት፣80ሪያል 5️⃣ 10ኪሎ ስኳር፣70ሪያል 6️⃣ ፎስተር አሲር ሀባ፣40ሪያል 7️⃣ 1ኪስ መኮረኒ 100 ሪያል 8️⃣ 1ኪስ ሩዝ፣100ሪያል 9️⃣ 10 ሌትር ዘይት ፈሳሹ፣120ሪያል 1️⃣0️⃣ 20ሌትር ዘይት ወፍራሙ፣፣180ሪያል 11 5ጣሳ ምስር ፣75ሪያል እንድሁም ሌሎች ስማቸው ያልተጠቀሱ የምትፈልጓቸው ነገሮች ካሉ አናግሩኝ በዋትሳፕ፣በኢሞ፣በቴሌግራም፣በመስመር እገኛለሁ 0552605281 ለሌሎች ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ chat.whatsapp.com/CS4tL0BCtZY3wmkEXJChyo ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ
@ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ
@ዜድወሎዬዋ-ሐ9የ 3 года назад
ወንድም ቶፉቅ እባክህ ቁጥርህን ተባበረኝ በአላህ እህቴ ታማብኝ ነው ሀብሩ ሂደህ እህቴን እንድታይልኝ ነው😭😭😭😭😭😭😭
@seadibintbaba3378
@seadibintbaba3378 3 года назад
🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷Layk
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 года назад
ማነው እንደ እኔ የኢትዮጵያ ማንጎ የናፈቀው
@hasatpice9198
@hasatpice9198 3 года назад
እኔም የገበሬልጅነኝ ሰውየውን ሳይ አባቴ ትዝአለኝ አሏህ በስደት ያላችሁ ጓደኞቸ ለሀገር ያብቃን
@ሰአድነኝየሀይቋ
@ሰአድነኝየሀይቋ 3 года назад
መገን ትዝታ እርፉንኮ ጥብቅ ስታደርጉት ነው መሬቱን በደብ እምታርሱት ክክክክክክክክክ አራሹ የሚሆነው ደግሞ በታረሰበት ነውጅ ባልታራሰው አይኬድም ምክንያቱም በሮቹን ወደታረሰው ያዘነብላሉ ከስደት ስመለስ አግዘዋለሁ ለአባቴ ኢንሻ አላህ
@ahmedomer9242
@ahmedomer9242 3 года назад
ሲጀመር ውድድር ከሆነ ተጠምዶ ላችሁ ሳይሆን እራሳችሁ ጥቀል ፈትታችሁ ከዛም የቀበሩን ወደ ቀበር የሞፈሩን ወደሞፈር በሮቹን እደት እደምታቁ እደት እደሚጠመድ ማሳየት ነበረባችሁ የህ ውድድር አይባለም ተውፊቅ እደገና ሊላ ጊዜ ማድረግ አለባችሁ እያቅራራችሁ እየፈከራችሁ 😀😀😀😀😀እርሻ እረሱ ለርሻ አተመለሱ እርሻ ያረሰሰው እረጅም ነው ዳሱ እያላችሁ
Далее
荧光棒的最佳玩法UP+#short #angel #clown
00:18
#慧慧很努力#家庭搞笑#生活#亲子#记录
00:11
荧光棒的最佳玩法UP+#short #angel #clown
00:18