Тёмный

ከሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ 

Mahedere Tewahedo
Подписаться 171 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
ሰብስክራይብ / Subscribe - www.youtube.co...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
RU-vid ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- www.youtube.co...

Опубликовано:

 

14 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 114   
@selamselam3113
@selamselam3113 4 года назад
አሜን። አሜን። አሜን። ውንማችን ጥበብ። ቃል ሂውትን። ያስማልን እግዚአብሔር። በእድሜ። ይጥብቅልን የአገልግሎት። ዝምንህን ሆሉ ይባርክልን በፀሉት አስብን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 года назад
ቃለሂወተ ያሰማልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን በቤቱ ያፀናልን አሜን 🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯
@wereyae5344
@wereyae5344 4 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያሰማን በሰማ ነው እንድንሠራ የቸሩ መድሀኒዓለም ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን የሐዋርያው የቅዱስ ጳውሎስ ረድኤት ከሁላችን ጋር በያለንበት ይሁን አሜን !
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ጰውሎስ በረከቱ በኛም በወንድማችን ይፍደርብን ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ከነበተሰብክ ይስጥልን ደከመኝ ከለቸኝ ሳትል ለኛ ለምህመናን ቃሉን ዝወትር ትመግበናልክ ዋጋህ ከመደሀኒያለም ነው ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እኛ ደሞ የሚጠበቅብንን እናድርግ ሰብስክራይብ ቬር በማድረግ ላልደረሰ እናዳርስ ቤተሰብም እንሁን በቅንነት ይሁን
@bruktawittegegn5541
@bruktawittegegn5541 4 года назад
አሜን አሜን አሜን የሕይወትን ቃል ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад
ዲያቆን ጥበበ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን በጣም ድንቅ ነው የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን
@udssdy2272
@udssdy2272 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ።
@tititadesse8270
@tititadesse8270 11 месяцев назад
ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን። ሁሌም ትምህርት ስትሰጥ እከታተላለሁ እና መጽሐፍትን ጠቅሰህ ስታስተምር ትምህርትህን ስታጠቃልል ጸሐፊዎቹን ታመሰግናለህ መልካም አደረክ። ይህን ትምህርት በትረካ ያቀረበውን ወንድማችንን ሊመሰገን ይገባዋል ። መቼም ከሰው ምስጋና የእ/ር ይበልጣል። እደው በዚህ በፕሮግምህ ጎድሎ ስላየሁት ይህ ልጠቁም ብዬ ነው። በተረፈ እ/ር ጉልበትህን ይባርክ እናመሰግናለን።
@TGST645
@TGST645 4 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ፀጋውን ይብዛልህ
@ወለተሀናየቅድስትድንግልማ
መምህሬ!!!ቃለ ህይወት ያሠማልን አሚን አሚን አሚን መምህሬ እርሥዎ የእግዚአብሄር ምርጥ እቃ የሥደተኞች መፅናኛ ቸሩ መድኋኒአለም የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን የቅድሥት ድንግል አርሴማ እረኤት በረከት ምልጃዋ ልመነዋ ፆለቶ አይለየን አሚን አሚን አሚን!!!
@alicell2740
@alicell2740 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይዎትያሠማልን በእዴሜ በጤና ያቆይልን
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቅዱስቃሉ ይክበር ይመስገን እግዜርሐብሔር ይስጥልን ወንድማችን
@mahmoudshamas5512
@mahmoudshamas5512 4 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከድሜ ከጤና ጋር ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ያቆይልን አሜን አሜን አሜን አሜንንን
@mahmoudshamas5512
@mahmoudshamas5512 4 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከድሜ ከጤና ጋር ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ያቆይልን አሜን አሜን አሜን አሜንንን
@ኣክሱምዩቱብ
@ኣክሱምዩቱብ 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን በ እውነት ድንቅ ግሩም ትምህርት ነው አቤቱ አምላካችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ መጨረሻችን አሳምርልን በቀናች ሃይማኖት እንድንኖር እርድኝ ኣሜን የቁድሳን ሃወርያት በርከት እና ፀሎት አይለየን አሜን የቁድስ ጰውለስ (ሳኦል)ልብ የመለስ ኣምላክ የኛ ልብ እና አእምሮ ይመልስልን ዘንድ ቁድስ ፊቃዱ ይሁንልን ኣሜን
@mebatsionkassaw3119
@mebatsionkassaw3119 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን የሠማንውን በልባችን ይፃፍልን
@meazakitaw2833
@meazakitaw2833 4 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር እጭር ስእት ሆኖ በጣም ጠቃሚ እና እጅግ ነፍስን ደስ የምታስኝ ትምህርት ነው!
@rahilemma7551
@rahilemma7551 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ወንዴሜ ቃለህይወት ያሰማልን በእዲሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመንክ ይባራክ እናመሰግናለን
@matihaile9134
@matihaile9134 4 года назад
Qale hiwet yasmalen
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
@ሚሚፍቅርJ2
@ሚሚፍቅርJ2 4 года назад
በጣም ደስ ይላል የቅዱስ ጳውሎስ በረከታቸው ይደርብን መምህር እናመሰግናለው ኑሩልን
@abebechsergawi1035
@abebechsergawi1035 4 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@ምስክሬነሽዋስጠበቃዬ
የተዋህዶ ልጆች እንደምን አላችሁ? አባታችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድንቅ ነው አምላካችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ለፍሬ ያድርግልን አሜን
@የእኔስተስፋየእግዚአብሔር
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወድማችን ጸጋ በረከቱን እድሜውን አብዚቶ ያድልህ አሜን። የአባታች የቅዱስ ጰውሎስ ረደኤት በረከቱ ይደረብን አይለየን ለአባታችንም መአዛ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን።፫
@selamselam3113
@selamselam3113 4 года назад
ውንድሜ በኡንት በጣም አድርጊ አመስናለው የእግዚአብሔርን። ቃል ያስርፋል
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ 4 года назад
አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን! ፈጣሪ አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ🙏🙏🙏!
@ማረያምንየጠላየለውምከለላ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን፫ ወንድሞቻችን
@Zenash-v2f
@Zenash-v2f 2 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን ዲ/ን
@አስካለማርያም-ፈ7ቈ
@አስካለማርያም-ፈ7ቈ 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን
@ወለተምርየምየቅዱስሚካኤል
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@መዝገበባባ
@መዝገበባባ 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በአገልግሎት ያቆይልን
@ዘነበችአበራ
@ዘነበችአበራ 4 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን !!!
@bftukanngus5412
@bftukanngus5412 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን ወድችን ዲ /ን ያባታችን በረከቱ ይደርብን በምልጃው ይጠብቀን ፀጋውን ያብዛላችሁ ወድሞቻችን በርቱልን
@الاع-ح4س
@الاع-ح4س 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@tsinatseifu4739
@tsinatseifu4739 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fasikahaile7419
@fasikahaile7419 4 года назад
ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን!!! በፀጋው በበከረቱ በጎደለህ ሁሉ ይጎብኚልን ሁልጊዜ ኑርልነ❤️
@aynalemageze9542
@aynalemageze9542 4 года назад
ቃለህወት ያሰማልን መምህር የሀዋርያዉ የቅዱስ ጳዉሎስ በረከት ረድኤት አይለየን አሜን
@debremitiku8290
@debremitiku8290 4 года назад
Kalhewet Yasmalen. Egezybher Berktou Yabzalheh.Amen.
@mentuman112
@mentuman112 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@bezawit3137
@bezawit3137 4 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይመስገን
@Zenash-v2f
@Zenash-v2f 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@AlemAbraham-i6p
@AlemAbraham-i6p 2 месяца назад
Kale ewat yasamalen
@1werkineshiayalenw746
@1werkineshiayalenw746 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@slameselame7404
@slameselame7404 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏
@leludesta4955
@leludesta4955 4 года назад
አሜን ቃለህይወቱን መንግስቱን ያውርስልን
@የዲንግልማሪያምልጅጠባቂየ
Amen amen amen qalhiot yasemalin wendimachin egzabher xegawn yabzalih
@ኦምቼሽኮር
@ኦምቼሽኮር 4 года назад
Amen Amen Amen 🇪🇷
@estifanosdebebe805
@estifanosdebebe805 4 года назад
ቃለ፣ህይወት፣ያስማልን።
@zahranane4990
@zahranane4990 4 года назад
Amen amen amen qala Hiwot yasamalan 😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ መጠይቅ ያሰማልንነ አሜን ፫🕊🕊🕊❤💛💚
@estifanosdebebe805
@estifanosdebebe805 4 года назад
What?ቃለ፣መጠይቅ?
@dehabafom8421
@dehabafom8421 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@zadyarsemalij9065
@zadyarsemalij9065 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ዳቆን ጥበቡ ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እኔም ምንም አይገባኝ ምን አልባት የኔንም ልቦና አንድ ቀን ይከፍትልኝል ብየ ምመስማት ግን አላቆምኩም የአባታችን የቅዱስ ጳውሎስ በርከት ይደርብን
@almazteklemikael5257
@almazteklemikael5257 4 года назад
ቃለ ህይወት ያአሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ጥበበ!
@አዘክሪድንግልመሲየአርሴም
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምክ ይብዛ ወድማችን እኳን ደህና መጣክ ቃለ ህይወት ያሠማልን
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 4 года назад
Amen Amen Amen. Qalehiwot yesamelen yekidus pawulos bereket yedaribn.
@masr5355
@masr5355 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 4 года назад
በኡነት ቃለ ሂወት ያሰማልን የቅዱስ ጳውሎስ በረከቱ ለሁላችን ይድረሰን እናሐሰግናለን ዳቆን ጠበበ ተባረክ ፀጋውን ይምርልህ
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 4 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራች ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንወት ይባረክ ለእኛም የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን ጌታ ሆይ ቃልህን ለመስማት የተዘጋጀ አድርገን አሜን የሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እረድኤት በረከት አይለየን አሜን፫
@haytalk3bi333
@haytalk3bi333 4 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@heucgsyx5609
@heucgsyx5609 4 года назад
በረከቱ ያሳድርልን
@WudCooking
@WudCooking 4 года назад
Betam teru temiret new tebarekilne !!
@አሜን-ዠ4ዠ
@አሜን-ዠ4ዠ 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሠመልን
@genetwoldetekle4742
@genetwoldetekle4742 4 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ
Amen kale hiwete yasemalene
@sedetegewasdet4386
@sedetegewasdet4386 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን
@UaeexpoUaeexpo-is9cw
@UaeexpoUaeexpo-is9cw 4 года назад
AMEN AMEN AMEN
@ሰላምኢትዮጵያዊ
@ሰላምኢትዮጵያዊ 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@መሴጎደሪዋእናቴመችነዉየማ
አሜን አሜን አሜን
@hiwotm3254
@hiwotm3254 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን የቅዱስ ፓውሎስ በረከት ይደርብን የዲ/ን ዳንኤል ክብረት ሌሎች ፅሁፎችም ካሉ አቅርብልን አስተማሪዎች ናቸው ስራዎቹ ፀጋውን ያብዛለት
@hiwotabebe76
@hiwotabebe76 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መህምራችን 🙏
@mariyammariyam6752
@mariyammariyam6752 4 года назад
Qaleheywet Yasemaln Wendmachin Edimen Ketena Yadilhe bebetu Yatsinan Amen Amen Amen
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን
@abershetefferi9683
@abershetefferi9683 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዛብሄር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@dinkeneshgebre4108
@dinkeneshgebre4108 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mangalg783
@mangalg783 4 года назад
ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ወንዲማቺን ቃልሕወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን🙏💚⛪💐
@dinkeneshgebre4108
@dinkeneshgebre4108 4 года назад
አሜን ፫
@مستاتبركنا
@مستاتبركنا 4 года назад
እግዝሀቤርይመስገንአሜንአሜንአሜንቃለህይውትያስማልን
@armidearmide5066
@armidearmide5066 4 года назад
Amen amen
@hirutkidane1785
@hirutkidane1785 4 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
@woinshetworku2006
@woinshetworku2006 4 года назад
አሜን
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 4 года назад
Amen amen melkme temesherte nabere amesgenalhue🙏🙏🙏
@mesrakalemuteshome8896
@mesrakalemuteshome8896 4 года назад
እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም እናመስግናለን
@tigisttasew3222
@tigisttasew3222 4 года назад
አሜን ቃለ ህይወትን አብዝቶ ያሰማልን የክርስቶስ ጥበቃ ይብዛላችሁ አቤቱ አምለኬ ሆይ በሀይማኖት እድፀና ሀይልህን አብዛልኝ መልከሙን ሁሉ ግዜንም እንዲሁ የጉብዝናን ወራት ከሚፈታተን የክፍ መንፈስ አንተው ታደገን ዘመኑንም ወደ መልካም ቀይር አሜን
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 4 года назад
አሜን አምላከ ቅዱስ ጳውሎስ ይማረን ይቅር ይበለን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@frefre2060
@frefre2060 4 года назад
Amen
@Henoka369
@Henoka369 4 года назад
AmanAmanAman Slehulum neger Egziabhar ymesgen AmanAmanAman Qalehiwet yasemaln AmanAmanAman
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ 4 года назад
ጡዑመ ልሳን ያለናንተ መተኛት አልችልም! ጌታ ሆይ መሰደዴን ወደድኩት ይሄ ሁሉ ሲሳይ ይሄ ሁሉ የጌታን ቃል መሰማት አልችልም ነበር ተመሰገን 3 !!!!
@WudCooking
@WudCooking 4 года назад
Qalhiwet yassemalign wendmachen ebakihin adrashahen lakilgn !!!
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 4 года назад
571-212-8578 USA
@WudCooking
@WudCooking 4 года назад
@@tibebebelihu8873 egzare yestgn bevibeer e tsflihalhu ke fekekilgne semchegne deweya achawetehalu!!
@tejeworku3202
@tejeworku3202 4 года назад
ቃለህይወትያሰማልንክብርድያቆንወንድማችንየተዋህዶአርበኛእ/ርየአገልግሎትዘመንህንይባርክልህእኛንምየሰማነውንበልቦናችንያሳድርልንእ/ርአገራችንየጠብቅልንአሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪👍👍👍👍
@dathforabiy
@dathforabiy 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን። በምታደርጉት አስተምሮ ከልብ እያመሰገንን የዳንኤል ክብረትን ንግግርም ሆነ ስም ባትጠቅሱ ምን ይመስላችኋል ? የናንተን ክብርና ሙግስና የሚገፍ ነገር ከናንተ ይራቅ።
@ayehutgashaw8953
@ayehutgashaw8953 4 года назад
እንዴ ምን ችግር አለው የዲያቆን ዳንኤል ክብረት ስም ቢተቀስ እኛ ማን ስለሆንን ነው ማንም በስራው ፈጣሪ ይጠይቀዋል ደግሞስ ምን አደረገ እኛ መልካም ትምህርቶቹን እንሰማለን ሆ ጉድ እኮ ነው
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 4 года назад
በርግጥ የርሱ ስም በመጠራቱ የኛ "ክብርና" "ሙግስና" ይጠፋ ይሆን? ለምን? ዲ ዳንኤል የቅድስት ቤ/ክ ትምህርት ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው ነው:: ምናልባት አሁን በመንግሥት ሥራ ባለው የሥልጣን ተዋረድ ድርሻ አልተደሰቱበት ከሆነ ይህ ሌላ ጉዳይ ነው:: እኛ ግን ቅድስት ቤተ ክርስቲያንም እንደምትመሰክርለት እርሱን የምናውቀው የቤተ ክርስቲያኒቱን ትምህርት ጠንቅቆ የሚያውቅ በርካታ መጻሕፍትንም የጻፈ በራሱ የቆመ ሰው መሆኑን ነው:: መንፈሳዊ መልዕክቶቹ የሚያንጹ የሚገነቡ ናቸው:: ይህ መልዕክት እንኳ ምስክር ነው:: እንዲያውቁልን የምንፈልገው ትልቁ ነገር ይህ እኛ የምናቀርበው መርሐ ግብር ሙገሳ ክብር ዝናና ጭብጨባ ፈልገን የምናቀርበው እንዳልሆነ እንዲያውቁልን ነው:: ለዝና ከሆነ ከመንፈሳዊነት ጋር አብሮ አይሄድም:: እኛ ያወቅነውን ያነበብነውን የተጠቀምንበትን በመንፈስ ቅዱስ አጋዥነት ከተጻፉ የተለያዩ ምንጮች በማውጣጣት የተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችንን ንፅሕት እምነት እንወቃት በሚል ሰምቶ ለሚጠቀም ሁሉ የጀመርነው በርሱ ፈቃድ የሚመራ መርሐ ግብር ነው:: አንድ ሰውም ሰምቶ ከተጠቀመበት ለእኛ ትልቅ ደስታ ነው:: ስለዚህ ከመልዕክቱ ትልቅነት ከትምህርቱ ቀጥተኛነት ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ከምታስተምረው ያልወጣ የማያሰናክል ከሆነ ይጠቅመኛል የሚል የጸሐፊውን ማንነት ሳይመራመር መልዕክቱን ይወስዳል:: የዛን ሰው ማንነት በራሱ ግምት ራሱ የማይቀበልበት ጉዳይ ካለው አለመስማት መብቱ ነው:: እኛ ግን በድጋሚ ክብርን ሽተን ሳይሆን ተዋሕዶ ሙሉ ናትና በእጃችን ካሉት ጥቂት ምንጮች እየቀዳን የቅድስት ቤ/ክ ትምህርት እየሰማን የነፍስ ጥማታችንን በሚቻለን ሁሉ እናርካ ለማለት ነው ይህን የምናደርገው:: ለዚህ ደግሞ ሁሉንም ባንጠቅስም ምንጮቻችንን እየተናገርን ማስተላለፉ ችግር ያለበት አይመስለንም:: በቀናነት መመልከቱ ይሻላል::
@dimvidpro
@dimvidpro 4 года назад
ዳንኤል ክብረት እንደሴይጣን እዉቀት እንጂ እምነት የለዉም።
@ayehutgashaw8953
@ayehutgashaw8953 4 года назад
እረ በፈጣሪ አይባልም ምን ሆናችሁ ነው ሰው ሁሉ ፍፁም አይደለም ምን አለ በንፁህ ልቦና ትምህርቱን ብንሰማ እረ ጉበዝ እናስተውል እኔ ማነኝ እንበል
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 4 года назад
እንግዲያው እምነት ያለው እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው አይሳደብም:: ፈጣሪዎን ከፈሩ እንዲህ ዓይነቱን ሃሳብ እንዲያርቅልዎ ይጸልዩ:: ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤልን በተመለከተ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ልጇ እንደሆነ የምትመሰክርለት ይበቃዋል::
@MonaMona-rs9eg
@MonaMona-rs9eg 4 года назад
Abetu anten mefratn bellbonachn bego amllcotn behlinachn chemr
@hanneylebanon3576
@hanneylebanon3576 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@rehimamisbah8372
@rehimamisbah8372 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
@ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@frefre2060
@frefre2060 4 года назад
Kale Hiwet yasemaln
@tighist331
@tighist331 4 года назад
Amen Amen Amen
@hrithrit4219
@hrithrit4219 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@AsasAsas-fk2xf
@AsasAsas-fk2xf 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Mimi-ds7rc
@Mimi-ds7rc 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን
@saraSara-oq7no
@saraSara-oq7no 4 года назад
አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን
@alemmarsh2147
@alemmarsh2147 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@addisaweke9061
@addisaweke9061 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ወለተምርየምየቅዱስሚካኤል
አሜን አሜን አሜን
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-eu5hy4xj5x
@user-eu5hy4xj5x 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Далее