Тёмный

ከመልካምነትህ በቀር - ዘማሪ ዕዝራ ንጉሴ ከሀሌሉያ ኳየር ጋር || Kemelkaminetih Beker - Ezra Negussie and Hallelujah Choir 

Zetseat Tv
Подписаться 117 тыс.
Просмотров 126 тыс.
50% 1

A Zetseat Media Production
Taken from a Heaven On Earth Worship Night

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 54   
@exploreethiopia7685
@exploreethiopia7685 Год назад
ከመልካምነት ከፍቅርህ በቀር እኔ አላየሁም የውስጥ አይኖቼ ድንገት ሲበሩ የማይለወጥ የማይተካ የሱስን አዩ የውስጥ አይኖቼ ድንገት ሲበሩ የማይለወጥ ፍቅርህን አዩ ኢየሱስ/12X/ በገጠመኝ ነገር ፈጽሞ አለካህም እኔን የገጠመኝ አንተን አይገልጥህም ፈልጌ ባጣሁት ፈጽሞ አለካህም ፈልጌ ያጣሁት አንተን አይገልጥህም ጥንትም ፍቅር ዛሬም ፍቅር ፍቅር ብቻ ፍቅር ነህ ጥንትም መልካም ዛሬም መልካም መልካም ብቻ መልካም ነህ በሕይወት መንገዴ ጣልቃ እየገባህ ልቤን የገዛህ በቀራንዮ ለኔ የሞትከው አንተ ነህ ለኔ የሱስ ነህ ለኔ የፍቅር መለኪያ በቀራንዮ ለኔ የሞትከው አንተ ነህ ለኔ የፍቅር መለኪያ ኢየሱስ ከመልካምነት ከፍቅርህ በቀር እኔ አላየሁም የውስጥ አይኖቼ ድንገት ሲበሩ የማይለወጥ የማይተካ የሱስን አዩ የውስጥ አይኖቼ ድንገት ሲበሩ የማይለወጥ ፍቅርህን አዩ ጥንትም ፍቅር ዛሬም ፍቅር ፍቅር ብቻ ፍቅር ነህ ጥንትም መልካም ዛሬም መልካም መልካም ብቻ መልካም ነህ
@meklitberhane6343
@meklitberhane6343 Год назад
Thank you for the lyrics ☺️
@loveothers6956
@loveothers6956 Год назад
Ezraን መዝሙሮቹን ስሰማ ገና ጌታ በኃይል በአገልግሎት ሲያሰፋው ነው የማየው። ለብዙዎች የመዳን ምክንያት ይሆናል ።ኢየሱስ ..ኢየሱስ...❤❤❤
@sisayendale7474
@sisayendale7474 Год назад
"የውስጥ አይኖቼ ድንገት ሲበሩ የማይለወጥ የማይተካ የሱስን አዩ😭😭😭😭 ፈልጌ ያጣሁት አንተን አይለካህም፣ አይተካህም ኢየሱስ"😭😭😭😭😭
@samwaki9561
@samwaki9561 Месяц назад
ተባራኩ የጌታ ቡሩኮች
@savedbygrace3014
@savedbygrace3014 Год назад
ዘፋኝ መሳይ ዘማሪያን በፈሉበት በዚህ ክፉ ዘመን እግዚአብሔር ቅሬታዎች ስላሉህ ተመስገን፡፡
@hanatesfaye1604
@hanatesfaye1604 7 месяцев назад
ዉይ ምናይነት ዝማሬ ነዉ ሰምቼዉ አልጠግብ አልኩኝ ተባረክ😢😢
@beruktitsmartfashion5936
@beruktitsmartfashion5936 7 месяцев назад
ምን አይነት መዝሙር ነዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካምነቱን ፍቅርና እንድነስብ ስላደረጋቹን❤❤❤❤❤❤
@Birukyohannes-qn3mb
@Birukyohannes-qn3mb 2 месяца назад
ፈልጌ ባጣሁት ፈፅሞ አንተን አይለካህም🙏🙏 እደዚህ አይነት የእርጋታ ዝማሬዎች እ/ር ያብዛልን ። ተባረኩ🙏
@abenezerassefa7874
@abenezerassefa7874 Год назад
ጌታ ሆይ ከአንተ ወዴት እንሄዳለን፤ አንቴ የህይወት ቃል አለህ፡፡
@mercyz6252
@mercyz6252 Год назад
Egziabher bezu lijoche alute!! Debeko yasekmetachew! ❤
@saintunamor5472
@saintunamor5472 Год назад
I can't stop listening to this song.
@natingraceworships3831
@natingraceworships3831 Год назад
semiche malxegbew mezmur Ezrishe tsega ybzalachiw.....u r our blessing
@yitbarekhabte1569
@yitbarekhabte1569 Год назад
Yes 😭😭 😍😍😍
@redietemito2950
@redietemito2950 Год назад
በእውነት ተባረኬበታለሁ!!! ጌታ አብዝቶ ሁላችንም ይባርካችሁ !!!!
@saraawash7804
@saraawash7804 Год назад
I can't stop hearing this song. What a song Be blessed
@livingtoinspire5678
@livingtoinspire5678 Год назад
Amen amen amen amen 😢😢😢❤❤
@TruzBtold
@TruzBtold Год назад
Yegetemegn neger anten aygeltsihim 🙏
@senaittezera2602
@senaittezera2602 Месяц назад
Nefse reseresech Tebarekkkkk Yibzalih Ezrayeee
@yohannesgashama2182
@yohannesgashama2182 Год назад
very spiritual worshipping may God bless you abundantly dears my Father's males and females. Galatoomaa
@dunamisministry9100
@dunamisministry9100 Год назад
He is a good worship leader ! He can lead ! And Good spirit ! God bless him !
@homelandvisaservicesplc617
@homelandvisaservicesplc617 Год назад
TABAREKU MASEMAT MAKOM ALECHALEKUM HULEM NW MEWDACHU
@greatexpectations6577
@greatexpectations6577 6 месяцев назад
❤❤❤ this song has uplifted my soul. 😢❤
@shalombini28
@shalombini28 Год назад
አሜን አሌሉያ this is realy truth worshiping the holy ghost God bless you brothers and sisters
@shalombini28
@shalombini28 Год назад
Amen 🙏
@abelgebreab8082
@abelgebreab8082 Год назад
10 times aday and i can't stop listening you guy's are blessed
@simabelew
@simabelew 4 месяца назад
Lord Jesus, I am blessed and know only your kindness and mercy.
@mesfinwolde5999
@mesfinwolde5999 Год назад
Wow,,,,,, hallelujah Jesus
@Yanakeeraw
@Yanakeeraw Год назад
I'm worshipping holy ghost with this song. God bless you all.
@jebesagobena8166
@jebesagobena8166 5 месяцев назад
ኢየሱስ ፣ ኢየሱስ ፣ኢየሱስ ፣ ኢየሱስ ፣ኢየሱስ ፣ ኢየሱስ ፣ኢየሱስ ፣ ኢየሱስ ፣ ኢየሱስ ፣ ኢየሱስ ፣ኢየሱስ ፣ ኢየሱስ ፣ ኢየሱስ ፣ ኢየሱስ ፣ኢየሱስ ፣ ኢየሱስ ፣ ኢየሱስ ፣ ኢየሱስ ፣ኢየሱስ ፣ ኢየሱስ ፣ ኢየሱስ ፣ ኢየሱስ ፣ኢየሱስ ፣ ኢየሱስ ፣ ጥንትም መልካም ዛሬም ፍቅር ፈቅር ብቻ
@fikirlove3350
@fikirlove3350 Год назад
እግዚአብሔር መልካም ❤❤❤❤
@yordanosfana1260
@yordanosfana1260 7 месяцев назад
ተባረክ
@metiadugna8856
@metiadugna8856 8 месяцев назад
Kemelkaminetih kefikir beker ene alayehum❤❤❤❤
@hbmexportinformation2442
@hbmexportinformation2442 5 месяцев назад
I cant stop listening
@retawondemu7848
@retawondemu7848 Год назад
blessed ufffffaye
@alem8640
@alem8640 7 месяцев назад
God bless you
@exploreethiopia7685
@exploreethiopia7685 Год назад
AMEN
@tsegayetrades
@tsegayetrades Год назад
ጌታ መልካም ነዉ
@kaleabkassaye9735
@kaleabkassaye9735 Год назад
❤❤❤
@SebsibeHailu
@SebsibeHailu Год назад
Ezra you dont knew how I rejoice ever day to hear your voice keep the song of our savior &king JESUS CHRIST I always aprecious servant of my JESUS &my LORD amizing &inspring truth God bless you
@marteyirdaw8269
@marteyirdaw8269 Год назад
🥰🥰🥰❤❤❤God Bless you
@azitieyesuse1145
@azitieyesuse1145 Год назад
አሜን እግዚአብሔር መልካም ፍቅር ነው!!🙏🙏
@melhikashebbir9781
@melhikashebbir9781 Год назад
God bless you.
@bancheamlek6888
@bancheamlek6888 Год назад
God bless you ❤
@banchialemmaru2463
@banchialemmaru2463 Год назад
God Bless You All
@DrZelalem
@DrZelalem Год назад
አባት ይባርክሀ ያብዛልህም
@user-fr1re6qt8k
@user-fr1re6qt8k Год назад
Happening even now!
@lillyisac3386
@lillyisac3386 Год назад
God bless u .❤
@lillyisac3386
@lillyisac3386 7 месяцев назад
I can’t stop Listening this powerful song my God bless u .❤🙏🙏
@hebronmeron
@hebronmeron 6 месяцев назад
😭😭😭😭😭
@yoditezera
@yoditezera Год назад
ABATE EYESUSE
@lilikebede2338
@lilikebede2338 7 месяцев назад
Yesus Yesus Yesus
@asratkesho3742
@asratkesho3742 8 месяцев назад
ከመልካምነት ከፍቅርህ በቀር እኔ አላየሁም የውስጥ አይኖቼ ድንገት ሲበሩ የማይለወጥ የማይተካ የሱስን አዩ የውስጥ አይኖቼ ድንገት ሲበሩ የማይለወጥ ፍቅርህን አዩ ኢየሱስ/12X/ በገጠመኝ ነገር ፈጽሞ አለካህም እኔን የገጠመኝ አንተን አይገልጥህም ፈልጌ ባጣሁት ፈጽሞ አለካህም ፈልጌ ያጣሁት አንተን አይገልጥህም ጥንትም ፍቅር ዛሬም ፍቅር ፍቅር ብቻ ፍቅር ነህ ጥንትም መልካም ዛሬም መልካም መልካም ብቻ መልካም ነህ በሕይወት መንገዴ ጣልቃ እየገባህ ልቤን የገዛህ በቀራንዮ ለኔ የሞትከው አንተ ነህ ለኔ የሱስ ነህ ለኔ የፍቅር መለኪያ በቀራንዮ ለኔ የሞትከው አንተ ነህ ለኔ የፍቅር መለኪያ ኢየሱስ ከመልካምነት ከፍቅርህ በቀር እኔ አላየሁም የውስጥ አይኖቼ ድንገት ሲበሩ የማይለወጥ የማይተካ የሱስን አዩ የውስጥ አይኖቼ ድንገት ሲበሩ የማይለወጥ ፍቅርህን አዩ ጥንትም ፍቅር ዛሬም ፍቅር ፍቅር ብቻ ፍቅር ነህ ጥንትም መልካም ዛሬም መልካም መልካም ብቻ መልካም ነህ
@abinetbirhanu7098
@abinetbirhanu7098 Год назад
God bless you
Далее
Ezra Nigusse New Song - ዘማሪ እዝራ ንጉሴ
17:10