Тёмный

ከመሸ የተሰማ ሰበር! || ኮሎኔር እየዬ ለመከላከያ እጅ ሊሰጡ ነው || የጎፋን ሃዘን ለፖለቲካ (አይ እነ መሳይ!) || የብር አቅም ሊዳከም ነው? Live 

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ
Подписаться 249 тыс.
Просмотров 39 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 160   
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад
ጀግናዉ መከላከያችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@cocococo5920
@cocococo5920 Месяц назад
እግዚአብሔር ከአብቹ ጋር ነዉ መሳይ ይንደቅደቅ
@androidhs5860
@androidhs5860 Месяц назад
❤❤❤ አቤ በጎፋ ባህል ሰው ሲሞት መቃብሩ ስፍራ ላይ ችግኝ የመትከል ባህል የተለመደ ነው አብይም ይሄንን ነው ያደረገው 🎉🎉🎉
@BayushDefaru
@BayushDefaru Месяц назад
እነመሳይ እኮ አኢትዮዽያዊ አይደሉም እኛን ትተውን ስላሉበት ሃገራቸው ያውሩ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад
ጠንካራ መንግስት ጀግና መሪ አብቹ ጀግና የመከላከያ ሰራዊት አለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-tr7tr8lu8d
@user-tr7tr8lu8d Месяц назад
መሣይ የሚባል ሆዳም በንዳ አሁን አውነት ለጎፋ ሕዝብ አስቦ ነው ወይስ ሴራ ነው
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Месяц назад
እናምስግንሐለን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ እናም መንግሥትሕን ስላም ለኢትዮጽያ ለእናት ሐገርሕ ሐገራችን and then Long life For you and your family Dr Abiy Ahemed.
@hanhn7623
@hanhn7623 Месяц назад
ክብር.ለመከላከያ
@WeyniYemenu
@WeyniYemenu Месяц назад
የመሳይ ጥላቻ በዛ ቀን ሲያልፍ ይፀፅተዋል አቤ ኑርልን በርታ🎉🌸🌺🙏🇪🇹
@EtalemahuAssefa
@EtalemahuAssefa Месяц назад
መሳይ እኮ በቅናት በምቀኝነት የፊቱ ከለር ጣፊያ መሰሎ ይኖራታል እንጂ አይፀፀትም😅😅😅
@deehope9477
@deehope9477 Месяц назад
​@EtalemahuAssefa ..is very true!👍
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Месяц назад
አብቿ ጀግና መልካም የሰራ ሰዉ ምቀኟች ዪቃጠሉ
@tayenuguse
@tayenuguse Месяц назад
አቤ እኛ አካባቢ እንደውም አሰክሬ ከተቀበረ ለመታሰቢያ ተብሎ ይተከላል መሳይ የሚሰራው የሐሰት ሰለሆነ ንቀህ እለፈው
@rrebka3396
@rrebka3396 Месяц назад
ገቡ ገቡ ገቡ አቤ ጀግናው በርቱልን
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Месяц назад
ውይ አቤ በሳቅ ገደልከኝ ኰረነኤል እዬዬ በሳቅ ገደልከኝ
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 Месяц назад
እና መሳይ ማላት ለእትዮጵያ ሕዝብ ግድ የሌላ ሰዉ ነዉ ። ለጎፋ ሕዝብ አዝኖ ሳይሆን የራሱን ፖላቲካ መስራቱ ነዉ ያሳዝናል
@AminatMohammed-w9p
@AminatMohammed-w9p Месяц назад
አቤ ሰላምህ ይብዛ ነብዩ መሀመድ ነገ ትሞታለህ ብትባል ዛሬ ችግኝ ትከሉ ብለዋል ሀገራችን ወደፊት
@Black-2024
@Black-2024 Месяц назад
▪️▫️ዘላለማዊ ድልና ክብር ለጀግናው #የኢትዬጵያ_የሀገር_መከላከያ ሰራዊታችን❗ ▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@mametohem7990
@mametohem7990 Месяц назад
እግዚአብሄር ኢትዮጵያ ሰላምአደርግልን
@jemo5716
@jemo5716 Месяц назад
መሣይ አሥመሣይ ከእግዚአብሔር የእጁን ያገኛል 100% ሥንት የትግራይ ሕፃን አሥፈጀ ።የወጋ ቢረሣ የተወጋ አይረሣም ይሕ ጋኔን አያፍርም ትግራይ የሠራዉን ግፍ አንረሣም
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Месяц назад
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤ ቶኪቻው ቁዋንቁዋቸው ይደበላለቅ አሁንም blessed 🙏🙏🙏🙏
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 Месяц назад
ዘመነ ሰገጤ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад
ኮሎኔል እዬዬ እንደአሰግድ መከላከያጋ ግባና ሳቅ
@aybyou
@aybyou Месяц назад
በአገራችን ከተሞችም ሆነ በውጭ ሀገር አንድ ሰው መሽናት በሌለበት ቦታ ላይ ሲሸና ስናይ መከልከል የሁላችንም ተግባር መሆን አለበት። 🤔
@deehope9477
@deehope9477 Месяц назад
Well said & need to work harder on this kind of issue regardless of ethnicity or foreigner!! But, this Chinese learned from our people. Therefore, I don't blame him & he needs to know, " This kind of behavior needs to be rebuked for all human kind' peroid!😢GBU!💖
@tsehaijima845
@tsehaijima845 Месяц назад
I like the way u addressed the colonel Colonel eyeye 👍
@rebka5068
@rebka5068 Месяц назад
በትክክል ሽዋ እንደዝህ ንገርልን ለዝህ አጋስስ መሳይ ለሚባል ስውዬ ለሊሎችም እሱን ለመስሎቹ የጠቅላዬ መንፈስ እያስጨነቀው ነው አብይ አብይ የሚለው የያዘው አባዝ የትጥናወተው ክፉ መንፈስ ኢሲለቀው ይጩህ ምን ይባላል ኢትዮጵያ ሀገራችን ትለመም ታብብ
@derejetadesse5962
@derejetadesse5962 Месяц назад
ኧረ ይባረኩ! እውቀት ና ቅንነት ማለት ይሄ ነው።
@SebileSebile-hn1uu
@SebileSebile-hn1uu Месяц назад
አቤ፡እንዴት፡ነህ፣እነኚህ፡ሰዎች፡ጭንቅላታቸው፡ጤነኛ፡አይደለም፡እነሱ፡አሁን፡የያዙት፡ካፈርኩ፡አይመልሰኝ፡ነው፡እግዚአብሔር፡አእምሮአቸውን፡ይፈውሰው፡እነሱ፡ምን፡አደረጉ፡ለተጎዱ፡ወገኖቻችን፡ካልዋሹ፡ስለማይከፈላቸው፡ነው፡ሰው፡ግን፡እንዴት፡ህሊናውን፡ይሸጣል፡
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru Месяц назад
ክፋትና መገዳደል ስራ የሆነባት ኢትዮጵያዬ ታሳዝናለች እርስ በእርሳችን እንድንፋጅ የሚያደርጉ ከንቱ የወሬ ቋቶች በዝተዋል ሃቅና ሳቅ ግን ከዚህ ከንቱ ክፋት የራቀ በመሆኑ ምስጋና ይገባዋል። የፋኖ መሪ ነን የሚሉ ግን እርስ በእርስ ሲባሉ አይደለም አገር መንደር አያስታዳድሩም
@jouharajouhara342
@jouharajouhara342 Месяц назад
አቤ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ነገር ይደረጋል
@deehope9477
@deehope9477 Месяц назад
Lol, that's absolutely true, dear!!❤
@fitsumsalamon5663
@fitsumsalamon5663 Месяц назад
አቤ ወጣቶቹ ባደረጉት ነገር በጣም ነው የተደሰትኩት ሀገርን መጠበቅ እንደዚህ ነው ወጣቱ ላይ ማተኮር አለብክ
@user-wf5ct8se8b
@user-wf5ct8se8b Месяц назад
መሳይ እኮ ተሰፋ የቆረጠ ሰው ነው
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад
ቻይናዎቹ ሰክረዉ ነዉ ኢትዮጵያዊዉ ወንድማችን አንበሳ ነዉ
@user-km5xm1kz5u
@user-km5xm1kz5u Месяц назад
በኛ በደቡቡች በህል በመቀብር ለይ ችግኘ ነዉ የምተከለዉ
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv Месяц назад
❤❤❤አይ ፋኖ ምነው ከወያኔ ቢማአሩ ❤❤ከመሞት ምን ይገኛል እርስቹን ቤተሰብ ትጔዳላቹ❤❤
@ewnet639
@ewnet639 Месяц назад
አቤ ችግኝ በዚህ አካባቢ የሚተከለው ሰው ሲሞት መታሰቢያ ነው።
@user-mm1bd2oh1d
@user-mm1bd2oh1d Месяц назад
እረ አቤዋ!!በኛ ሀገር ሰው ሲሞት እንደዛሬው የሐውልት ሥራ ሳይጀመር የሟች ቤተሰብ ቶሎ ሂዶ ከሟች እራስጊ ላይ ችግኝ ነው የሚተክለው ።ትልቁም ማስታወሻና ምልክቱ ይህው የተከለው አድጎ ዛፍ የሆነው ችግኝ ነው ።አቤዋ በአብዛኛው የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ቤትክርስቲያናት በጫካ እና በነባር ዛፉች የተከበቡት ሚስጥር የሟች ቤተሰቦች በሚተክሉት ችግኝ ነው ።
@firehmaryam7478
@firehmaryam7478 Месяц назад
እባካቹሁ አርስ በራሳቹሁ ባትወነጃጀሉ ጥሩነው እባካቹሁ የጎፋ ነገር አያሳስባቹሁም እባካቹሁን አንባላ እግዚሐብሄር ምህረቱን የምጣልን
@user-ir9sy5rm6p
@user-ir9sy5rm6p Месяц назад
ሰለም አቤ
@debebetessema9369
@debebetessema9369 Месяц назад
አይ እቢ እነሱ ግን አውቀው ለፕሮ ፖጋንዳ እንደሚሰሩ በግልፅ መሳይ ተናግሮዋል ተንታኙ ግን ገለታው ማለት ግራ የገባው ነው ወንድሚ አቢ የእነሱ ማጋለጥህ ጥሩ ሆኖ ብዙ አታኩር ግዜህ አታ ጥፍ በርታልን በርታልን
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад
የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ሳዉዲ እና ኢትዮጵያችን💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@RRuth8852
@RRuth8852 Месяц назад
We tired and sick of Mesay
@user-ct7zz7hc8r
@user-ct7zz7hc8r Месяц назад
Selamehi yebeza abe
@nassermohammed9104
@nassermohammed9104 Месяц назад
መሳይ የሚባል ስም አስጠልቶኛል።ጓደኛዬ ስሙን በሌላ ሊቀይር ነው።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад
የአዲስ አበባ ህዝብ በኮሪደሩ ልማት ከሚገባዉ በላይ ተደስቷል ባንዳና ባዳ በቅናት ተቃጥሏል
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад
የ ነመሳይ እሬሳቸዉ ይጎተት
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад
መሳይ ለጎፋ ህዝብ ገንዘብ ላክ ለማኝ ተከፋይ ባንዳ
@husseinmamme5022
@husseinmamme5022 Месяц назад
አቤ መንግስት ከውጭ በሚገቡ ምርቶች ላይ ድጎማ ያደርጋል ደመወዝ ይጨምራል። ከዚህ ውጭ የተለያዩ የገንዘብ ድጋፍና ብድር ይገኛል። ከሁሉ በላይ ጦርነት ከቆመ ጥሩ መሻሻል ይመጣል። ሙስና ከሥር መሰረቱ ማድረቅ።
@NuredinSeid-g8l
@NuredinSeid-g8l Месяц назад
ገለታው ዕውቀት አልባ ስለሆነ ሰምቶም ሰለማይገባው ቦታ አትስጠው
@gechogech2203
@gechogech2203 Месяц назад
አቤ እንደዴት ልንኖሪኖሪነው እኛ ድሆቹ ዶላሪ 74ከምናምን አቤ ለባለሀብቱ እጅግ በጣምጥሩነው እኛ በደሞዝ የምንተዳደረ ሰወች ቤተሰቦቻችን በምን እንደምሪዳቸው ፈጣሪ ይወቅ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад
ወራዳዉ መሳይ
@RosaGiorgi
@RosaGiorgi Месяц назад
የልገባኝ የዶላር መጨመር ኢኮኖሚ ለዳሐው ምን የሐል ወስቲነ አላው/እኔበልቼ ሌላውስ😮 ምን ይሆን እበካቹ የሚንዛሪ ነጋዴዎች ሌላውን ወገን እነስብ 😢😢😢
@switzerland7463
@switzerland7463 Месяц назад
ሰላም አቤዋ ❤
@SintayewTessma
@SintayewTessma Месяц назад
አቤ በጌታ ይሄን ሰውዬ አታምጣው መሳይ ነው አስመሳይ ሆድ አደር
@gabrielavinchenzo9000
@gabrielavinchenzo9000 Месяц назад
MESAYE EKO KUSAKUSE eka new ebet telatel
@selamabebe7552
@selamabebe7552 Месяц назад
በርታ
@kederBoker-pz1nu
@kederBoker-pz1nu Месяц назад
በወጣወ፣ህግ፣መሰረት፣መቀጣት፣አለባቸው፣ቻይናዎቹ፣ለሀሉም፣ትምርት፣የሆናል፣አቤ፣
@tarkagnabi3760
@tarkagnabi3760 Месяц назад
❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹🙏❤️🙏❤️🙏🇪🇹🙏🇪🇹👍👍👍
@aboethiopia
@aboethiopia Месяц назад
ሀቅ ነው አቤ::
@wolomersa1363
@wolomersa1363 Месяц назад
good
@user-ch7kx8db8t
@user-ch7kx8db8t Месяц назад
አቤ ብሩኩ
@bekelenegash6992
@bekelenegash6992 Месяц назад
መሳይ ሰው በነበረ ወቅት ተወዳጅ ነበር። አሁን ወደ አበደ ውሻነት ስለተለወጠ ልንፀልይነት ይገባል። አምላክ በምህረቱ ይጎብኘው።
@hassenali-e9o
@hassenali-e9o Месяц назад
Yasazenal
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 Месяц назад
አይ አቤ የቻይና መልክ አንዱ ከሌላው አይለይም እኮ ማለቴ ደግመን ብናየው አናቀውም።
@fikeryashenfal4921
@fikeryashenfal4921 Месяц назад
አቤ፣ የይሉኝታ ፍሬኑን የበጠሰ ሰው፣ እንደዚህ ነው የሚሆነው:: ሌላው፣ አቤ፣ ለጊዜው የመግቢያ ማርሹን አቁመህ፣ የመሳይን ንግግር መግቢያ አድርገህ ብታሰማን?
@user-ut7cn5sd7q
@user-ut7cn5sd7q Месяц назад
መሳይ መኮንን አሳማ ነው
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад
ጀግናዉ አቤቶኪቻዉ ልካቸዉን ንገራቸዉ እነዛን ሙታን ዉሸታም ቀረፎዎች መሳይና ገለታዉ ቆረቆንዳዎች አብቹ በጣም ብዙ ስራ ያለበት ጀግና መሪያችን ነዉ እንደነዛ ተከፋይ ባንዳዎች ለወሬ ጊዜ የለዉም
@aschalewzegeye937
@aschalewzegeye937 Месяц назад
ወሬ አልቆባቸው ነው ካላወሩ ስለማይከፈለቸው ምን ያድርጉ
@wubesileshi5043
@wubesileshi5043 Месяц назад
" ኮሎኔር " አቤ እንደምን ከርመሃል!!!
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Месяц назад
ለነገሩ ፋኖ እርስ በእርስ ተባልተው ነው የሚያልቁት
@RRuth8852
@RRuth8852 Месяц назад
Egzhabhir yadergewal
@netsolo8225
@netsolo8225 Месяц назад
አቤ ፕሮፖጋንዳነው የምንሰራው ብሎ ነገረክ እንኩሮ አብዬ እንኩሮ ስራውን ይስራበት
@hanhn7623
@hanhn7623 Месяц назад
መያዝ.አለባቹ.ቻይናዎች
@musemashafi1844
@musemashafi1844 Месяц назад
አቤ እኔ ኳታር 10ዓመት ኖለሁኝ...corridor ልማቱ እዛ እየለን መቼ ይሁን እንደ አይነት weakway እና park እንማኝ ነበር.. .ከሱ በምንም አይታነናስም
@tadeledeme
@tadeledeme Месяц назад
መሳይ ቩቩዜላ ነው::
@Zehara-t1r
@Zehara-t1r Месяц назад
እነጭር ስል አንወድምን ተዋቸው😅😅😅
@matiyaskebede4414
@matiyaskebede4414 Месяц назад
መንግስት ከልክሎናል ሰው መንካት አንችልም የእውነት🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😮😮😮
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад
ታሪካዊ ስህተትማ የፋኖ ነዉ ዘመነ ጉልቤ ሆነ
@tec566
@tec566 Месяц назад
ኣቤ ኮሎኔር ኣይባልም ሁሌ ደጋገምከው ኮሎኔል በል okay!!
@user-ir9sy5rm6p
@user-ir9sy5rm6p Месяц назад
መለሰ መኮሬ ከሰውዝ አፍርከ
@asterdefere9540
@asterdefere9540 Месяц назад
ወይኔ እናንተ ፋኖ ተብዬዎች ምንድነው እየሰራችሁ ያላችሁት ወንድ ልጅ የምታሰቃዩት መጀመሪያ መስሎት ተጠጋችሁ ሲገባው አልፈለገም አሁን የምትበድሉት የገዛ ወገናችሁን እረ እባካችሁ ለሰው ገንዘብ መብያ ስትሉ ወንድማችሁን አትግደሉ በፈጠራችሁ በፈጠራችሁ ይብቃ ተው በሰላም ታገሉ ጠይቁ ሁሉን ምናልባት ህዝብን በሀሳብ ትገዛላችሁ ግን ሞት ይብቃን እናንተም አትሙቱ ኑሩ ለቤተሰባቹ ለሚስት ለልጆቻቹ ለእናታቹ ስትሉ ልመና ስሙ በፈጣሪ ስም እባካቹ🥺🥺😔😔😢😢
@muluneh19new
@muluneh19new Месяц назад
Jegna Abe
@rebka5068
@rebka5068 Месяц назад
🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️
@genettola1887
@genettola1887 Месяц назад
አቤ አዲስ አበባ ውስጥም ጴጥሮስ ጳውሎስ ቤተ ክርስቲያን መቃብር ቦታ ላይ ቁልቋል ሲተከል አውቃለሁ። እዚህ አሜሪካም ካውንቲውን አስፈቅደህ የጥላ ዛፍና የማረፊያ መቀመጫ የሟች ስም ተፅፎ ይቀመጣል።
@sofiatg8013
@sofiatg8013 Месяц назад
ብዙ በሽተኛ አዉቃለሁ ግን እንዳንተ አላየሁም ምኞትህ ወጉማ
@mebratujoulufe4495
@mebratujoulufe4495 Месяц назад
አቤ እኝህ ስም አልባ ምሁር ከካሊፎንያ? ቀጠሮ እየያዝህ ብታወያያቸው መልካም ነው:: ያስተምሩናል::ኢትዮጵያዊ እውቀት ያለው ሠው ማለት እዲህ ነው::
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Месяц назад
የህ ነግር ዲራማ እዳዪሆን ለምን ወደመከላከያ ካልገባህ ዪሉታል
@birhanetefera3668
@birhanetefera3668 Месяц назад
ሰላም አቤ ተው ቀልድ አተብዛ ጊዜ አታባክን በደሱ ፕሮግራም ተበልጠሃል
@SeyfeMelse
@SeyfeMelse Месяц назад
Selam lante yehuen
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b Месяц назад
ETHIOPIAN OLYMPIC TEAM SHOULD BOYCOTT THE EVENT AND COME BACK HOME.ክርስትያን፡ነኝ፡ያለ፡ይመለስ።ይዘው፡የሚመጡትም፡ሜዳልያም፡ሆነ፡ስጦታ፡ላገራችን፡ሙሲባ፡ይዞ፡ነው፡የሚመጣው።
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 Месяц назад
💙💙💙💙💙💙💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Месяц назад
👍👍👍👍
@mekdestamru2652
@mekdestamru2652 Месяц назад
Nket new behg meyaz alebet yhe gobez wed jegna
@FekaduFekadu-wg7gu
@FekaduFekadu-wg7gu Месяц назад
ወዳጃችን ከካልፎርኒያ በእውቀት ስላወሩ እናመሰግናልን
@tarikuyirga8834
@tarikuyirga8834 Месяц назад
🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Месяц назад
አይ አቤ ቶኪቻው የኢትዮጽያ ፖሊሶች በአሑን ስአት ኢትዮጽያ ውስጥ አይነኩሕም ኬኒያው ይናረት አያገባንም አብቹ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማለት ነው በአንድ ወቅት ያለው ሕዝቤን እንዳትነኩት ጥፋተኛ ከሖነ ለፍርድ አቅርበት ነው ያለው አብይ አሕመድ መረጃ ስለአለው በኢትዮጵያ ፖሊሶች ላይ Short memory 😅 ፖሊስ ልብ በል ።
@hanhn7623
@hanhn7623 Месяц назад
ቻይናው.ጁንታ.ሆኑ..በብር.ይቀጡ
@gezahegntanashu968
@gezahegntanashu968 Месяц назад
መሣይና መሠሎቻችሁ ግን ለምን ሁሉን ለፖለቲካ ጫወታ ታደርጉታላችሁ ? ጥሩ አይደለም ። ""ፕሮፖጋንዳ"" ነው የያዝነው ተብሎ በሕዝብና በሐገር ላይ በደስታም በሐዘንም ላይ ኧረ ለምን ? ዘርማንዘሮቻችሁ በኢትዮጵያ ውስጥ አይኖሩም እንዴ ? ሁሉም ሐገርና ሕዝብ ጠል ሆነዋል እንዴ ? ተው ተው ተው - - - - -
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Месяц назад
አቤ ቶኪቻው መሳይ መኮንን ፋሲል የኔዓለም ደረጀ ሐብተወልድ ማነው አዝማሪው ወዘተ ቢለጌዎች ናቸው የሴት ልጆች ይባላሉ አበው እንደሚሉት ሐብታሙ አያሌው ኤሪሚያስ ለገስ ዋቅጂራ የሴት ልጆች ናቸው አቤ ቶኪቻው ተዋቸው ይንጫጩ ወደ ገደለው ግባ I'm sorry በአረቄ ደንዝዘው ነው የሚያቅራሩት እናቱ ሖድ አይገባም ዘመነ ካሴም ብትሖን አንብ የምፅፈውን ሽንታም ።
@nanishimeles1273
@nanishimeles1273 Месяц назад
ሰርች አርጌ ነው ያገኘውክ አቤ
@user-gn7gz1lw7b
@user-gn7gz1lw7b Месяц назад
Tarega kuterachewen wesedo lepolice melak.
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 Месяц назад
ዘመነ ካሴ ከብልጽግና ጋ እየስራ ነው የሚባል እውነት ነው? ለምንድነው እጅ ለመከላከያ እጅ ይስጡ የሚሉት
@hanhn7623
@hanhn7623 Месяц назад
እቃውን.መቁረጥ.ነው..ቻይናውን🎉🎉🎉
@deehope9477
@deehope9477 Месяц назад
Lol, not human!!😢
Далее
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
Просмотров 52 млн
Первый день школы Катя vs Макс
19:37
ሌላ ሰው የመሆን ስሜት ይሰማሀል?
46:54
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
Просмотров 52 млн