Тёмный

ከመቶ ሺህ ብሩ በስተጀርባ? አነጋጋሪው መላ ፈጣሪ ኢ/ር ቢጃይ ናይከር በልቦና ውቅር Etv | Ethiopia | News 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 12 тыс.
50% 1

የመቶ ሺህ ብር ነፃ ፈንድ Interview with Bejai Naiker. 100,000 birr free fund for Entrepreneurs via Facebook
#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation #EYETA #ወንድማማችነት #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #እይታ #Eyita #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Опубликовано:

 

17 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 42   
@jemberu100
@jemberu100 5 месяцев назад
የሥራ ሰው ለልብስ መች ይጨነቃል:: I love you so much Beji
@Gudaan_Rabi
@Gudaan_Rabi 5 месяцев назад
በእውነት ሀሳብህ ብቻ በቂ። በንግግርህ ውስጥ ቅንና ንፁህ ልብ ፍንትው ብሎ ይታያሉ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@lydiabooji4983
@lydiabooji4983 5 месяцев назад
Enginer Beji. Great personality. May the Lord God Bless you. Many many success.
@dagmtemesgen8747
@dagmtemesgen8747 3 месяца назад
ኢ/ር ቢጃይ ናይከር በመጀመርያ ላመሰግን እፈልጋለሁ በመቀጠል እኔም የስራ ሃሳብ አለኝ መኖሪያ ቤቴ በድርጅቶና ከባድ መኪኖች ጋራዥ ባለበት አካባቢ ነው እነዚህ ድርጅቶች ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች ምግብ የሚበሉትና ምሳ የሚዝናኑት ቃሊቲ ቶታል ወይም ገላን ኮንዶሚኒየም እየሆዱ በመሆኑ እዚያው በቅርብ ምግብ ቤት በመክፈት ቢጠቀሙ እኔም ተጠቃሚ እሆናለሁ
@keb290
@keb290 Месяц назад
I admire your work, your idea, your kindness and humbleness. You are teaching a great lesson to young once and othhers changing the atmosphere of rubbish talking and wrong use of social media.!🙏🏽 You are generous and wise. Keep the good job. Thhank you.
@birukkifle4990
@birukkifle4990 5 месяцев назад
Stay blessed man! What an amazing idea for the generation to come
@ephremtadesse3195
@ephremtadesse3195 5 месяцев назад
This is really awesome! Some people are like "the pebble in the pond that creates the ripple for change"!
@hailemariamkassie6618
@hailemariamkassie6618 3 месяца назад
bravo! i will attempt it!
@user-hc1uz5hd8t
@user-hc1uz5hd8t 3 месяца назад
ተባረክ ሰላምና ጤና ይስጥህ እንዳንተ ያሉ ሰዎችን እግዚአብሄር ያብዛልን።
@Hkim185
@Hkim185 5 месяцев назад
በአገራችን ትልቁ ሀብታችን መሬት ነዉ። መንግሰት የእንዱሰትራል ፓርክ ሰርቶብዘ የወጪ አምራቾችን ሰቦል አሁንም ለሀገር ዉሰጥ የፈጠራ ሰዎች ትልቅ ዕርዳታ ማረግ የጠበቅበታል የፈጠራ ሰዎች ልክ እንደቤንዚን ልክ እንደወርቅ ልክ እንደመዕድን ትልቅ ሐብታ ምንጮች ናቸዉ ሰለዚህ መንግሰት መሬት የእንድሰትሪ መንደር የሚገነባበትን መሬት በነፃ መሰጠት ብቻ ሳይሆን ለ30 ዓመት የታክሰ እፎይታና የኮፒ መብት መሰጠት አለበት ይህ ከሆነ መንደሩ ከሲሚንቶ ቆጣቢዉ አሰናቀች ተገጣጣሚ ግድግዳዎችን ከሰራዉ እንጂነር ብርሃኒ ካሳ ጋራ ሆነን መንደሩን እንገነባለን ልክ እንደ እንዱሰትርያል ፓርክ ለሰራተኞቹም መንደር ተሰርቶ የጎጆ እንድሰትሪዉ ወደ ምድር ወርዶ መቶ ሺህ የተሸለሙ የፈጠራ ሰዎች አንድ ሼድ ይሰጣቸዋል ሰራቸዉን እንዲሰሩ ኤሌትሪክም እንዳይቆራረጥባቸዉ ሶላር ፖወር ይታገዛሉ አለቀ መቼም መቶ ሺህ ሰለማይበቃ ከቴሌ ጋራ በመተባበር ሕብረተሰቡ ከብር ጀምሮ እርዳታ እንዲሰጥ ቢደረግ የፈጠራ ምርቱ መሬት ላይ ይወርድ ነበር ከአንድ ሺህ ጀምሮ አክሲዬን ቢገዛ መቶ ሰዎች ብቻ 100,000 ብር ማዋጣት ይችላሉ አንድ ሺህ ሰዎች ደግሞ አንድ ሺህ ኢንቨሰት ማረግ ይችላሉ አሰቡት አንድ እናት ቆሎ በቡና መቁያ ቆልታ፤ መሸከሸኩንም በማሸን አርጋ ከእጅ ንኪኪ ዉጭ የሆነ ፈጣንና ርካሸ ቆሎ ማቅረብ ከቻልሸ የት በደረሰ ለምንድነዉ እነዚህ በለአንድ ሺህ ብር አክሲዬን ገዢዎች የሚገዙት መንግሰት መሬት በነፃ ይሰጣል ሼድ በተወሰነ ግዜ በነፃ ይገኛል ፣ ታክሰ እፎይታ አለ ሰለዚህ በጣም አትራፊ ይሆናል ሐብትም ለብዙዎች ይከፋፈላል
@user-hm7zr4qx2e
@user-hm7zr4qx2e 29 дней назад
የልብስ ሳሙና ማምረት እፈልጋለው
@aberalemma
@aberalemma 5 месяцев назад
ጋዜጠኛ የደስደስ ቢጃይን ማቅረብሽ ጥሩ ነው። ግን የፕሮግራምሽ ርእስ ስህተት ነው። ,"አነጋጋሪ" የሚለው ቃል ተቃርኖን ( negativity) አመልካች ነው። ቢጃይ እየሠራ ያለው፣ በጎና ቀና ጉዳይ እንጂ አነጋጋሪ ጉዳይ አይደለም ። " አነጋጋሪ controversial" የሚለው የቃል አጠቃቀምና አገባብ ስህተት ነው፣ አርሚው ።
@user-ge4dl5qy5p
@user-ge4dl5qy5p 5 месяцев назад
Emem. Titlun.sayew dengche neber
@Gudaan_Rabi
@Gudaan_Rabi 5 месяцев назад
አነጋጋሪ የሚለው ቃል በማህበራዊ ሚዲያው ሀሳቡ በብዙዎች የተገዛና ሰሞንኛው አጀንዳ በመሆኑ ነው
@aberalemma
@aberalemma 5 месяцев назад
@@Gudaan_Rabi ስርወ ቃሉ እንዲህ የሚል ፍቺ የሚሰጥ ሳይሆን፣ ተቃርኖ ያለበትን ኃሳብ ለማመላከት የሚውል ነው ። ሶሻል ሚዲያ ይጠቀምበታል ያልከው ፣ ያው በስህተት አግባቡ የሚናኘው እንጂ፣ ትክክል የተጠቀመበት ነው ማለት አይደለም ።
@Hkim185
@Hkim185 5 месяцев назад
​@@aberalemma ቡዳና ምቀኛ ሸረኛና ሌላዉ ሲያገኝ ዓይኑ ደም የሚለብሰ ሕዝብ በበዛበት አገር አሳብህን አቅርብ በእምነት መቶ ሺህ እሰጥሀለሁ ማለቱ በጣም አነጋጋሪ ነዉ ብዙ ሰዎች አሉ ያንተን አንድ አይን ለማጥፋት የነሱን ሁለት ዓይን ለማጥፋት ዝጉጁ የሆኑ ሰለዚህ አንድ ፃድቃን በመሐላችን ሲገኝ ለምን አነጋጋሪ አይባልም
@selammulugeta8471
@selammulugeta8471 4 месяца назад
Selam
@bayuhbelete5462
@bayuhbelete5462 3 месяца назад
እኔም ግሩም ሀሳብ አለኝ አድራሻውን ብትሳውቁኝ፡፡ ይቅርታ፡፡
@EtsubedinkAbebe
@EtsubedinkAbebe Месяц назад
እኔ አየለች እባላለሁ የልብስ ዲዛይን ተምሬ የስፌት መኪና ና የምከራይበት ባገኝ ሰራለዉ
@user-yg3ri4vi2m
@user-yg3ri4vi2m 3 месяца назад
መልክቴ ይተላለፍ
@keriakerkedir3990
@keriakerkedir3990 4 месяца назад
ተባረክ!!
@AmanGexe-iv4oq
@AmanGexe-iv4oq Месяц назад
በሬ እያደለብኩ እየሸጥኩ መጀመሪያ እናቴን መርዳት ነው የምመኝው ልምድ አለኝ
@DereseBelay-mc2um
@DereseBelay-mc2um 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@ko-keafrica6468
@ko-keafrica6468 5 месяцев назад
very good idea to teach generation. The journalist she did great job and knows what to ask
@user-dp5pf9wv6s
@user-dp5pf9wv6s 3 месяца назад
Bgi selhasabehe hulu egzabehare yebarkhe ena yehen edele bagege tenshe lebes bate alchge esun asadga masrate efalgalhu amsagenalahu
@gebremichael890
@gebremichael890 5 месяцев назад
Very novice and innovative idea. Keep up the good job
@aschalewdesta3414
@aschalewdesta3414 5 месяцев назад
@workinehnegash4217
@workinehnegash4217 3 месяца назад
Hara silkun sichign iski hasaben ayito indemiredagn irgitegna negn
@user-dp5pf9wv6s
@user-dp5pf9wv6s 3 месяца назад
❤❤❤
@fraolshimelis5364
@fraolshimelis5364 2 месяца назад
Am also interpreniur plc adress
@GezahagnGetachew-wq4rj
@GezahagnGetachew-wq4rj Месяц назад
እኔ ገዛኽኝ እባላለው ስራዬ ትራስና አልጋ ልብስ ነው የምሰራው ገነዘቡ ቢደርሰኝ ለብዙ ሠዎች እተርፋለው
@bayz4918
@bayz4918 3 месяца назад
Interesting BDS model
@user-do1jv5vz4e
@user-do1jv5vz4e 2 месяца назад
እኔም ይህን ሀሳብ እጋራለሁ መለት አነጋጋሪ መባል የለበትም
@solomonwaktola7893
@solomonwaktola7893 3 месяца назад
... ባጭሩ, ቲኒሹ ጋንዲ ነው!
@DuchaDilbed
@DuchaDilbed Месяц назад
አንቴ ትልቅነህ መረሃ አልረሳም አመሲጊናል
@DuchaDilbed
@DuchaDilbed Месяц назад
ሸማነነኝ ኢትዮጵያ ለማሰጤራት ኤክስፐርቶች የሀገር ባህላዊ ጥበብ መላክ አላማዬ
@DuchaDilbed
@DuchaDilbed Месяц назад
አጊቸ ያጣው ሰዉ ነኘ ጊን ከዘሮ ❤ ፌሳሺ ሳሙና አከፋፋይ ሆናሌው
@DuchaDilbed
@DuchaDilbed Месяц назад
እራጣ ተበዲሬ ሰላመን አጣዉ ምኒ ይሻላል❤
@zinozone2895
@zinozone2895 5 месяцев назад
"አንተ ሰዉ" በጃይ ሶሻል ሚዲያዉ ላይ እባክህ ስራበት ብትችል በሁሉም ላይ FACEBOOK , RU-vid , TIKTOK, INSTAGRAM ... አንተ እንደሚሰብከዉ መፅሐፍ የሚኖረዉን ሰባኪ(ሃይማኖተኛ) ትመስላለህ እና በዛሉ እና ተስፋ በቆረጡ ልቦች ላይ ብርሃን ትፈነጥቃለህ። Duresso Abram
@user-yg3ri4vi2m
@user-yg3ri4vi2m 3 месяца назад
መልክቴ ይተላለፍ
Далее