Тёмный

ከሚስትህ ልተኛ ! አዲስ ኮሜዲ የገጠር ድራማ ( kemisth ltegn adis comedi yegeter drama) 

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Подписаться 126 тыс.
Просмотров 99 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 43   
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Год назад
ይችን ኮመንት ምተነቡ ፈጣሪ የልባቹህን መሻት ይሙላላቹህ፣ ያሰባቹህት ይሳካላቹህ💕
@maretmaret9548
@maretmaret9548 Год назад
Amen
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Год назад
@@maretmaret9548 💞
@ethioamethioam7256
@ethioamethioam7256 Год назад
አሜን
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Год назад
@@ethioamethioam7256 💓
@mahamadaliyi
@mahamadaliyi Год назад
ይገርማል
@addisentertainment1076
@addisentertainment1076 Год назад
ትወና#1 story #1 ትገርማላቹ 👍👍👍👍👍👍👍🔥🔥🔥🔥🔥
@user-hana365
@user-hana365 Год назад
አስተማሪ ድራማ ነው ጥሩ መላ ፈጠራቹህ እንደደምሴ አይንቶች የረከሱ እርኩስ ናቸው ።
@atarahashenafi7869
@atarahashenafi7869 Год назад
ለገንዘብ ስትሉ አማራን እባካችሁ አታዋርዱ! ሴሰኝነት የአማራ ባህል አይደለም።
@danielfeyisajiren4046
@danielfeyisajiren4046 Год назад
ወድጄዋለሁ፣እዉነትን ለእዉነተኛዉ ማድረጋችሁ ደስ ይላል።
@gbesvk.
@gbesvk. Год назад
ትወናዉ ጥሩ እንድች አይነት ታሪክ ሰምቸም አይቸም አላዉቅ ለኔ መልካም ነዉ ያስተምራል አልልም ፍፁም ይኖራል አልልም
@emishawbelachaw1312
@emishawbelachaw1312 Год назад
ሌላ ቀሚስ የለሽም ቀሚሡ ይቀየር
@zaborazabora412
@zaborazabora412 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁልን
@eskadareshetu7419
@eskadareshetu7419 Год назад
በጣም ደስ ትላላቹ
@user-rs9pm1og7s
@user-rs9pm1og7s Год назад
ለመወስለት አያሌው በጣም ይችልበታል ደምሴደሞ አማካሪ ስኮንዋው
@parahemasfaw7691
@parahemasfaw7691 Год назад
አንዳንድ የማይታመን ባለጌ ሰው ግን የሴት ብልሀት አታጣም ፈተናውን ታልፊዋለሽ
@lidyayalew4993
@lidyayalew4993 Год назад
ጥሩ ትሰራላችሁ ግን በጣምምም ህገወጥ ወይም የተጋነነ ነገር ታበዛላችሁ ብታስተካክሉ ጥሩ ነው
@BjVh-lg5hd
@BjVh-lg5hd Месяц назад
አረ ጉድ ነዉ😱😱😱😱😵😊
@humanityfirst6601
@humanityfirst6601 Год назад
ወንድም ሳይሆን የሩቅ ዘመድ መሆን ነበረበት። የአማራ ክልል የባህልና ቱሪዝም ቢሮ በዚህ ጉዳይ ላይ ምን ይላል? ከኢትዮጵያ ባሕላዊና ሃይማኖታዊ አውድ ጋር ሲነጻጸር እውነት ነው? ይህ ድራማ የቡድኑን የቀድሞ መልካም ስራ አያበላሽም? ይህ ድራማ በተዘዋዋሪ ለወጣቱ ትውልድ ምን ያስተምራል? ስለዚህ እባክዎን በፍጥነት ከሚዲያ ያስወግዱት።
@ethiopiacounty8301
@ethiopiacounty8301 Год назад
Amen
@babaw403
@babaw403 Год назад
ይህን ድራማ የምትሰሩበት ቦታ ማን ይባላል? ቦታው, ሰፈሩ በጣም ደስ ይላል። በ google earth ላያው እፈልጋለው።
@tadegeayana9489
@tadegeayana9489 Год назад
ከቦታው ምን ጣለህ
@yohannasreta8715
@yohannasreta8715 Год назад
😅😅😅😅😅😅😅
@dkm1666
@dkm1666 Год назад
i dont anderstand what she said she is talking like birdes i think audio problem
@humanityfirst6601
@humanityfirst6601 Год назад
ከወንድም ሚስት ጋር መተኛት- ይህ አይነት ባህል በአማራ ክልል አለ? በአማራ ክልል የትኛው አካባቢ ነው ይህ ያለው። ምክንያቱም ድራማ በአብዛኛው የሚያንፀባርቀው በአንድ የተወሰነ አካባቢ ያለውን ነባራዊ ባህላዊ አሰራር ነው። ይህን ጉዳይ ከተመልካቾች ማን ሊያስረዳኝ ይችላል? ይህ ከማህበራዊ ሚዲያ መወገድ አለበት።
@user-rs9pm1og7s
@user-rs9pm1og7s Год назад
ላ አማራክልል አትበይ ቦታ ቦታ አለው እኛጋር በጣምነውርነው እድህቢያረግ የወድሙን ሚስት ይጋደላሉ ቀልድ የለም እዳውም ተሌላ ወድ ይጠብቃታል የወድሙንሚስት ቀናብሎ አያይም
@user-hp6gn8or7x
@user-hp6gn8or7x 8 месяцев назад
😂😂😂😂
@Mekatube1453
@Mekatube1453 Год назад
Hageru Des sil
@yonasberhanu4859
@yonasberhanu4859 Год назад
ግን እንደ ጠብቀው የሚችል የለም ።!!!
@jamalgcsus7240
@jamalgcsus7240 Год назад
በለው እንድያ
@humanityfirst6601
@humanityfirst6601 Год назад
ቦታው በአማራ ክልል መሆኑ ግልጽ ነው። ግን ይህን ቦታ ባውቅ ደስ ይለኛል። ምክንያቱም ከዚህ አካባቢ ወደ ሌሎች የኢትዮያ አካባቢዎች በሚመጡ ሰዎች ላይ የጥንቃቄ እርምጃ ያስፈልጋል። በእኔ እምነት ሃይማኖት በየትኛውም መልኩ እዚህ አካባቢ ደርሶ አያውቅም። እንዴት ያሳዝናል ከ12,000 ተከታታዮች መካከል ይህን ድርጊት ያወገዘ የለም። ከዚህ ይልቅ በድራማው የተደሰቱ ይመስላል። ሰውየው ከቤት ተባርሯል ነገር ግን አንዳቸውም ቢሆኑ እኩይ ድርጊቱን በሃይማኖታዊ መንገድ ለማሳየት አልሞከሩም።
@user-mc2ml1vi5n
@user-mc2ml1vi5n Год назад
ማስጠያ አሁን ይህን ምን ልንማርበት ነው? ያገር ስራ ፈት::
@wosenefenatw7853
@wosenefenatw7853 Год назад
ትበይን መጥኔውን ይስጥሽ አንዳንድ ጊዜም ቡናም አፍሌበት እቤቱ ሞቅ ሞቅ አድርጌው
@user-ms1im9jm4c
@user-ms1im9jm4c Год назад
እኔን እሚያስቀኝ አማረኛቼው ክክክክ ምሽት ምንድነው ሚስት አይሉምሳ?
@user-rs9pm1og7s
@user-rs9pm1og7s Год назад
የገጠር ቆንቆ ማውራታቼውነዋ ግንኮ ሚስት ነውምንለው
@yalewbizu5794
@yalewbizu5794 Год назад
bewenet jegina nesh......!!!!
@kedjamaere8425
@kedjamaere8425 Год назад
እካን ደህና መጣችሁ
@user-hp6gn8or7x
@user-hp6gn8or7x 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
Далее
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
Просмотров 68 млн
БЕЛКА РОЖАЕТ?#cat
00:22
Просмотров 616 тыс.
▼ЮТУБ ВСЁ, Я НА ЗАВОД 🚧⛔
30:49
Просмотров 286 тыс.
ጠበሳ በገጠር (ክፍል አንድ)
13:29
Просмотров 749 тыс.
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
Просмотров 68 млн