Тёмный

"ከማጨብጨብ በላይ ቃላት የለንም"...ሼፍ ዚ ለመጀመሪያ ጊዜ ቢላዋ ሸለመ /ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 172 тыс.
50% 1

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Mirtu_Gebeta

Опубликовано:

 

16 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 117   
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 Год назад
ወንድሜ ይገባሀል ጎበዝ ( ተወዳዳሪዎች ሶስታችሁም ጎበዞች ናችሁ ) thank 's Guys 💕 bravo
@aeishatube
@aeishatube Год назад
ጠዋት ከእንቅልፍህ የምትነቃው መንቃት ስለምትችል አይደለም ነገር ግን አላህ (ሱ.ወ) መንቃት እንድትችል ስለአስቻለህ ነው ሌላ አዲስ ቀን እንድትኖር ስለፈቀደልህ ነው...ስለዚህ 'አልሃምዱሊላህ' በል
@berrytadeese21
@berrytadeese21 Год назад
እርጋታው ደስሲል ለለልጄ አለ አባት ክፉ አይካው አባቴን እወደዋለው አስለቀሰኝ👑🇪🇹👑
@nejatedilgeba2802
@nejatedilgeba2802 Год назад
የዛሬዎቹ ፈገግታቸውም የምራል ዋው👍
@sintayehudegefu7393
@sintayehudegefu7393 Год назад
ሼፍ ካብራክ የምሰጠው አስተያየት በጣም አሪፍ ነበር በዚው ቀጥል አድናቂህ ነኝ
@TsfaDresh
ሼፚቻችን አስተያየታቹ ደስይላል ይቀጥል።
@sus2475
@sus2475 Год назад
አለቅ ያለኝ ችግር ቢኖር ምግብ እየሰራሁ አልቀምስም ትዝም አይለኝ ያው ሁሌም መጠኑን ስለማውቅ
@amanuel7643
@amanuel7643 Год назад
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ
@danaet9884
@danaet9884 Год назад
ዳኞችም ሸፍ ዚም ምርጦች ናችሁ ሸፍ ዚ ፈታ ያለ ነው እንዲህ ሲሆን ነው ፕሮግራም ደስ የሚለው በሱፍ ተጨናንቆ ቢመጣ እኛንም ነበር የሚያስጨንቀን የመችህ አባቴ 😍💚💛❤️😍
@Batibati380
@Batibati380 Год назад
የዛሬው ውድድር በጣም ደስ ይላል ፍቃዱ እንኳን ደስ አለህ
@mathiosfantahun7097
@mathiosfantahun7097 Год назад
Impeccable judgment. Professional insights. Chef Kabrak exhibited great precision and accuracy and you took the show more on fire.Bravo.
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 Год назад
ሼፍዚ የኔ ናፍቆት ስወድክ እኮ 😘😘😘😘መልካም እድል ወገኖቼ
@user-wg3dp1nx8f
@user-wg3dp1nx8f Год назад
ሁላችሁም በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ ፍቃዱ እንኳን ደስ አለህ ይገባሀል👍
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Год назад
በጣም ደስ የሚል ውድድር ነበር! እንደው ትንሽ ሀሳብ ብሠነዝር... ለቢላዋው አፎት ነገር ቢበጅለት ጥሩ ነው እላለሁ፣ grace ወይም ክብር ያለው ሽልማት መሆኑ እንዲታወቅ። ብዙ የእጅ ሞያ ያላቸው የአገራችን ጠቢባን ስላሉ የሥራም እድል ይከፍታልና ኢቢስ ቢያሳብበት? አመሰግናለሁ🙏
@user-ww8rp3np4k
@user-ww8rp3np4k Год назад
ሸፍ መክብብ የታል ወላሂ የምርጡ ገበታ ድምቀት፣ጊርማሞገስ ነው እኮ
@user-ud2xe6ox1z
@user-ud2xe6ox1z Год назад
ዋዉ ደስ የሚል ውድድር ነው እንኳን ደስ አለህ ወንድም
@fatimah9610
@fatimah9610 Год назад
Masha allhe enken dase alehe
@sus2475
@sus2475 Год назад
ሼፎችን ማየት ደስ የሚለኝ ሰአታቸውን በአግባቡ ይጠቀማሉ የቤት እመቤቶች ሰአት ላይ ብዙም ምግባቸውላይ ግን አንደኛ ናቸው
@kasay67
@kasay67 Год назад
በጣም፡ደስ የሚል መደብ ነው።
@zemenaywondimu7070
@zemenaywondimu7070 Год назад
Bravo tewdadriwoch ke mirti shefoch more shife kabrak gobez adenkhalhu👍👍👍👍
Далее
Recycled Car Tyres Get a Second Life! ♻️
00:58