Тёмный
No video :(

ከምኑ ልግባ ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Keminu Ligiba New Ethiopian Comady) 2023 

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Подписаться 210 тыс.
Просмотров 50 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 230   
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Год назад
የታዴ አድናቂ የት ናችሁ ታዴና እመዋ የሚገናኙበት ቀን ናፈቀን🥺
@novacell322
@novacell322 Год назад
እኔ በለቀቁ ቁጥር ተገናኙ እየመሰለኝ ኧረ መቸ ነው ❤❤
@user-hc4um5oq6s
@user-hc4um5oq6s Год назад
እኔ አለው የታዴ እና ቤተሰቦችሁ አድናቂ ነኝ❤❤❤❤ ቆርጦ ቀጥል ነው ታዴ😂😂😂😂😂
@TheBex2007
@TheBex2007 Год назад
He is really hilarious
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Год назад
@@user-hc4um5oq6s ቆርጦ ቀጥል ተመችታኛለች🤣🤣🤣
@emmazero3023
@emmazero3023 Год назад
❤❤❤😂❤❤❤😊
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji Год назад
ክክክክክ አይ ታድዬዬ በጣም ነው የምትችለው ልውረድ የማይባልበት አላለም በሳቅ ገደልከኝ በሉ የታዴ አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z Год назад
አይ ታደ ልውረድ የማይባልበት ነገር ተበጥርቆ ተበጥርቆ ጉድ ሆነ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤
@siszele5530
@siszele5530 Год назад
በጣም
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Год назад
የታዴ ውሽት የሚናፍቀው እጁን ያውጣ😂❤
@mayatube1107
@mayatube1107 Год назад
ሲያምር ጣና ፍቅር ያሲዛል ሁሌም ብኖርባት የማልሰለቻት ከተማ ከኢትዮጵያ ከተማ መጀመርያ የምመርጣት ከተማ ውብ ናት ባህርዳር ቆይቸ ወደ ሀገሬ ስመለስ ልክ እንደተወለድኩባት ትናፍቀኛለች ላላያቹሀት ጎብኞት ትወዳታላቹሁ❤❤❤
@habshayoutube
@habshayoutube Год назад
አውነት ነው❤❤❤
@user-fy8vc1iz5c
@user-fy8vc1iz5c Год назад
ሥምህ ታደሠ ሣይሆን አያልቅ በት ነበርመሆን ያለበት😂😂😅
@habshayoutube
@habshayoutube Год назад
ወንድ እየተከተለች ታስቸግረኝ ነበር አላለም አይ ታዴ ችሎታ አለ❤❤ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን ይውረድልን❤❤
@user-hc4um5oq6s
@user-hc4um5oq6s Год назад
ለህጻን ተረት የሚያወራ ነው የመሰለኝ😂😂😂 ጉማሬውን እንደ ፈረስ ጋለብኩት አላለም !!🤣🤣🤣😁😁 ወይ ታዴ ቆርጦ ቀጥል 😂😂😂❤
@hiwotjima
@hiwotjima Год назад
አሳዎቹስ ከውሃ ወተው የሰው አዝመራ ሊያበላሹ😂😂😂😂
@ethiopiaethiopia7733
@ethiopiaethiopia7733 Год назад
አይገርምም 7ቀፈቀፈች አለ
@hiwotjima
@hiwotjima Год назад
@@ethiopiaethiopia7733 😂😂😂 አላማቸው እኛን በሳቅ መጨረስ ነው
@user-xd2om1sp9b
@user-xd2om1sp9b Год назад
Kkkkkkk አለ ደ እኔማ እኮ ሳቄ ስለሚቀድመኝ ገና ሳያወራ ስስቅ የሚለውም አይያዝኝም ክክክክ
@zuzubinteadme8724
@zuzubinteadme8724 Год назад
በሳቅቅቅቅቅ አሳወቹ በበረት አላለም 🤣🤣🤣🤣🤣 አሳ ከውሀ ወጥቶ ከበረት አይ ታደ የወሬ ጥግ😂😂😂😂
@maledachekol6594
@maledachekol6594 Год назад
የዛሬው ይለፈን 😏ድንቁ ፣እመዋ ፣ አጎቱ ፣ የወለደችው ሴት እስከ ልጆች ❤
@sikosilo7977
@sikosilo7977 Год назад
እመዋይ ጋ የምትገናኑበት ቀንንንንንን ናፈቀኝ
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z Год назад
ሀሀሀሀ የአሳው እረኛ ተው መልሳቸው አልኩት አለ 😂😂😂
@toyba_tube132
@toyba_tube132 Год назад
አረ በሳቅ ትዝታ እየመጣ አላለም በል ቻለው 😜😜😂😂😂😂😁😁😁😄😄😄
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d Год назад
አይ ታዴ የፍራት እየለፈለፈ ትዝታ ነው አላለም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@fkrtech
@fkrtech Год назад
ታዴ ማንን ይመስላል ካላችሁ ኦርጅናሉን ውሸት ቁጭ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ኑ በሉ ቤተሰብ ሁኑኝ❤
@ssuu4227
@ssuu4227 Год назад
kkkkkk
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 Год назад
ፍቅር ታደሰ እኮ የሳቅ ምንጭ ነው😂😁😁
@fkrtech
@fkrtech Год назад
@@nadayashaneh4485 በጣም😁😁😁
@woh887
@woh887 Год назад
አይ ታዴ የውሸት ባላባት እንኳን ሰው ድንጋይ ያሳምናል ብቻ አድናቂህ ነኝ የታዴ አድናቂ የት ናችሁ ❤
@nemanema1902
@nemanema1902 Год назад
ክክክክክክ ያንትስ. በዛ አንት ጉማሪ የሆንክ ስው መገን ውሺት ተበጥርቃልህ ክክክክክክክ ወይኔ ነፉው ነህ እሳ በል
@user-op8fq6wn6c
@user-op8fq6wn6c Год назад
ትንሹ መኮነን ላዕከ😅😅😅😅😅
@LemlemHailu-ob6sm
@LemlemHailu-ob6sm Год назад
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ታዴዋ እድሜህን ያርዝመው
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Год назад
ወይኔ ሀገር እንደዚህ ውብ ቦታ አለ እንዴ ደስ ሲል❤❤❤
@aeeazz7165
@aeeazz7165 Год назад
አይ ታደሰ እደዉ አልችልም ማንን ገደለ ሁሌ መበጥረቅ ክክክክክኮ😁😁😁
@betinegash2110
@betinegash2110 Год назад
ኡፍ የኔ ብርቆች፣ ውዶች፣ ጀግኖች መጣችሁልኝ። ሱሶቼ ሱስ ሆናችሁኝ ቀራችሁ።
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n Год назад
መጀመሪያየን ሳይሆን መጨረሻየን አሳምርልን🙏
@ethiopiaethiopia7733
@ethiopiaethiopia7733 Год назад
በለፈለፉ ባፋ ይጠፉ❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
አይ ታዴ አትገባበት የለም 😮😂😢እኮ ቡራቡሬ አሳዬ 😒ምፅ 😅🦈
@yeromaymen3155
@yeromaymen3155 Год назад
መቀደድን ታዴ ይቀደድ😂😂😂 አረ ታዴ ቀስ ብለህ ተቀደድ ለመሠፋት እንዲመች😂😂😂😂
@kedirmoges9033
@kedirmoges9033 Год назад
የአሳ ኮርማ😂😂 የአመቱ ምርጥ ቀደዳ❤
@BalemBalem-tm4vt
@BalemBalem-tm4vt Год назад
አብረን ነበር አሳ የምናረባ አይ ታደሰ እሱ ትቶኝ ጠፋ እንጅ
@kedirmoges9033
@kedirmoges9033 Год назад
ጣና እንዲህ ሆኖ አያውቅም 😂😊😅
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji Год назад
ክክክክክክክ ታዴ መጣ የውሸት ናዳውን ሊያዘንብ ይመችህ ታዴ አንደኛ ነህ 😁😁😁
@habshayoutube
@habshayoutube Год назад
❤❤❤
@agereeageree8190
@agereeageree8190 Год назад
አይ ታዴ አያልቅብክ እኮነክ
@ethiopiaethiopia7733
@ethiopiaethiopia7733 Год назад
አሳዋ ጠፋችበት ከበረት❤ አፋልጉት
@mekides
@mekides Год назад
ያሳ እርኛ ጉድ ውሸት እማሰማው የለ ታደስ ብፈራ እማ በየህድክበት ክክክክክ
@madeenamohammed8430
@madeenamohammed8430 Год назад
አይታደሰ እህህ ወለሂበሳቅ
@user-xd2om1sp9b
@user-xd2om1sp9b Год назад
ወይኔ ታዴየ የኔ አተራማሽ ደግሞ ዛሬም ሌላ ሳዱላ አገኘህ አ ክክክክ እረ ሴቶቹን ጨርስካቸው ፍትህ ለወንድሞቻችን ንንን
@felizhappy253
@felizhappy253 Год назад
አደራ አንተ ሰውዬ ወልጄ ነበር እንዳትለን አቤት ሳክስ አንደኛ 👌👌👌❤️❤️❤️👍👍👍
@user-bp8rs5ue4n
@user-bp8rs5ue4n Год назад
ሴቷኮ ግን ተመስፃ ነው የምታዳምጠው 😂😂😂😂😂😂😂
@almazeendalkahew6356
@almazeendalkahew6356 Год назад
ታዴ የሳቄ ምንጭ ነህ አቦ ኑሩልን😍😘
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Год назад
😂😂😂😂ዉይታደሰ😂😂😂
@seadetube8022
@seadetube8022 Год назад
ወንድ ልጅ ተበላ 😂😂😂😂
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s Год назад
ወይኔ ታደ ሰ ውሰት ልብሱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@woletemaryam418
@woletemaryam418 Год назад
ወይ ታደዋ ሴቶችን ከየት ነዉ የምታመጣቸዉ ዉሸት አያልቅብህ ሴቶቹ አያልቁበህ ምን አለብህ በለዉ ነዉ ይመቸህ አቦ 😍😍😍
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 Год назад
ታዴ ምርጥ ተዋናኝ እንዴት እንደምወድክ ሆዴን በሳቅ አሳመምከኝ
@makiye9166
@makiye9166 Год назад
😂😂 ወደ የገባህበትን😅😅
@den_mend
@den_mend Год назад
ወጣት ኾይ ዘመኑን ዋጅ --ዕንደ ታደሠ ዕንቅጯን መናገሩን ግን መቼም አትርሳ፣
@hannu7898
@hannu7898 Год назад
Abiy Ahmed mech yiseksal 😂😂 wey Tade 😂😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
አቁሙልኝ ልውረድ የማይባል ነገር 🤩አይ መበጥረቅ ጤናስ እንዲ ሆኖ አያውቅም 😂አይ ቀን አያውቁ 😊
@user-vb8rt9hx1w
@user-vb8rt9hx1w Год назад
ታዴ ስታወራ በህልምህ ነው የመሠለኝ
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 6 месяцев назад
ታዴዋ 😂😂😂😂😂😂😂😂ባገኝህ ደስ ባለኝ
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ Год назад
ሞትኩኝ በሳቅ ትዝታው ትዝታውውውው
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t Год назад
ታዴ ይሄን ውሸት ትቀደደዋለህ አይደል ታየኝኮ አሳወቹ የሰው ማሳ ውስጥ ሲገቡ ጉማሬው ላይ ቁጭ ስትልበት እረ ወየው😂😂😂😂😂😂😂
@user-cu3nj6dd1z
@user-cu3nj6dd1z Год назад
ታዴ ቀደዳውን ከየት ነው የምታመጠው
@user-bw1ch1mv6y
@user-bw1ch1mv6y 6 месяцев назад
አረታዴ❤❤❤❤❤
@sarasarha4940
@sarasarha4940 Год назад
እረኛ😂
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 Год назад
ታዴ ቡፋ ይቅር ብለህ ጉራ ግን ይመችህ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ታዴ በሳቅ ገደልህን እኮ ጣይቱን መናፈሻ ብታሳዩን ጥሩ ነበር ነፍቅ ብላኛለች
@kedirmoges9033
@kedirmoges9033 Год назад
ታድየ ሳቅህ 😊😊
@belayneshasmar2498
@belayneshasmar2498 Год назад
ወይኔ የውሸት ጥግ😂😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ❤በቅንነት
@abebakibret4565
@abebakibret4565 3 месяца назад
ወይ ታዴ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tigisettsegaya5050
@tigisettsegaya5050 Год назад
አታዴ ምን የማይረባ ነገር አለህ😂😂
@Right-Fun
@Right-Fun Год назад
tewanagn tv yegna mezinagna
@user-yl7up5ty4o
@user-yl7up5ty4o Год назад
የታደሰ ወሸት ደሞ ቁሞ ይሄዳል 😂😂😂
@beaelakyigezu5488
@beaelakyigezu5488 Год назад
ያረቄ ቤቶ የት ገባች በሶ ያምራል ካተ መቀደድ ይልቅ አታበላሹት
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Год назад
አይ ታዴ ዛሬደሞ ትገርማለህ የአሳው እረኛ እደሻው ከብትቸሆኑ አይ ውቢቷ ሀገሬ ብሀርዳር ጢሳባይ መሰለኝ ሴቶችን አታጣ ጋለብሁት አይ😂😂😂
@hawawsirig9469
@hawawsirig9469 Год назад
አሳዎቹ ሳርይበሉ ጀመሩእደ
@user-ke7bf8xb4z
@user-ke7bf8xb4z Год назад
ወይኔ ሀኒዬ አንችም ተደገምሽ አሳቃችሁኝ😂😂😂
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 Год назад
እረ ታዴ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@beretukan
@beretukan Год назад
ቡራቡሬ አሳጠፍታኝነበር❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Год назад
ሰላም ምርጦችየ እንኳን ደህና መጣችሁ
@habshayoutube
@habshayoutube Год назад
ደምሩኝ ቤተሰብ
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv Год назад
❤❤❤❤❤🎉ምርጦቹ
@hdjid988
@hdjid988 Год назад
እመዋና ታዴ እሚገናኙ በት ናፈቀኚ
@emuselhadenemuselhaden
@emuselhadenemuselhaden Год назад
ውሸትዘጋኝ መበጥረቅ ዘረኝነት አይታዴ😂😂😂
@user-gw3hz1wf3k
@user-gw3hz1wf3k Год назад
ከዋሹ አይቀር እንዲህ ነዉ
@Alemu677
@Alemu677 Год назад
የመጀመሪያ ነኝ
@maryammohamed2471
@maryammohamed2471 Год назад
እረ ጉድ ነዉ ወይ ታደሰ
@sultan8218
@sultan8218 Год назад
ወይ ቀን አያውቁ አለ ታዴ።
@famel9098
@famel9098 Год назад
"ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ። ታዴ ቀዳዳው!!" አያ ሸጉሬ!!!! እንደው ምን አይነት እናት ነች የወለደችሕ?
@user-bw1ch1mv6y
@user-bw1ch1mv6y 6 месяцев назад
ክክክክ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@zebnaaweke7660
@zebnaaweke7660 Год назад
ታዴ አተ በጥራቃ😂😂😂
@user-tb9nn3ux9l
@user-tb9nn3ux9l Год назад
ወይኔ ቀደዳ ኧረ ተው በሳቅ ገደልከኝ ታዴ 🤣🤣🤣🤣🤣
@maryammohamed2471
@maryammohamed2471 Год назад
ወይ ጣና ቀንን አያውቁ😂😂😂😂😂
@abyiraya
@abyiraya Год назад
ማርያምን እመዋ እወድሻለሁ
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe Год назад
ሴቶችህ ሳይገሉህ አይቀሩም መቸም ታደሰ ደሞ አሳ እረኛ አላለም ክክክክክ
@tilahunbeyene2128
@tilahunbeyene2128 Год назад
ታዴ ኮርማ ኮርማ አሳ አላለም በቃ ከኮርማ አይወጣም😂😂😂
@zeritutube
@zeritutube Год назад
አያ ታደሰ ያተመጨረሻናፈቀኝ😂
@user-wt4ls4id8p
@user-wt4ls4id8p Год назад
ውይ የታደሰ ውሸት😂😅
@abrehame2590
@abrehame2590 Год назад
❤❤❤ ay tade awtewete
@hncellhncel
@hncellhncel Год назад
Baheredar webitu❤❤❤❤❤❤
@rukykassa210
@rukykassa210 Год назад
😂😂😂😂 አሳ በበረት😅😅
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Год назад
አይይይይይ የታደሰ ውሸት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hhoo-jv8xk
@hhoo-jv8xk Год назад
ኧረ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂
@Ra.com65
@Ra.com65 Год назад
❤❤❤❤❤
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 Год назад
እሯሯ ታዴ የውሸትህ ጥግ እኮ ዳር የለውም ለካ ሳሬን የበሉት የአንተ አሳውች ናቸው 😂😂😂
@user-zd6rg7cq5p
@user-zd6rg7cq5p Год назад
ክክክ ክክክ ቡራቡሬ
@buzuleb945
@buzuleb945 Год назад
ታዴ😂😂
@fanetaykejordan1529
@fanetaykejordan1529 Год назад
ታደሰ ታደሰ ተበጠረቀ😂😂😂
@sarahsa280
@sarahsa280 Год назад
😂😂😂mekedede
@Tube-gh6ze
@Tube-gh6ze Год назад
እሩበሳቅሞትኩ😂😂😂😂😂
@eveali6794
@eveali6794 Год назад
😅😅😅😅❤❤❤❤😅😅
@saadahsaaadah3402
@saadahsaaadah3402 Год назад
የታደ ጉራ በለው በቁሙ ሂደኮ ወሸቱ😂😂😂😂😂
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Год назад
ወይኔ አቶታዴ የውሸት ጥግ ክክክክክ
@meye1988
@meye1988 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
Далее