Тёмный

ከሞባይላችን ላይ የጠፉ ፎቶዎች, ቪዲዮዎች እንዲሁም ስልቅ ቁጥሮች እንዴት በቀላሉ ማግኘት እንችላለን 

ETHIO APP
Подписаться 262 тыс.
Просмотров 132 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

20 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 310   
@love-fy4xi
@love-fy4xi 7 лет назад
አረ ምን ልበል ወንድም በጣም አመሰግናለሁ ከሌሎች የሚልቅ ምረጥ ነገረ ነው ምትነግረን ተባረከ ደራይብ ቁጭብሎ እሰከ ዛረ ጥቅሙን አላቅም ነበረ ሰት ሰልኬ ተጨናንቆ ተባረክ በርታልን የኛ ምረጥ
@gezietsegayetafachi1684
@gezietsegayetafachi1684 5 лет назад
ፈጣሪ ይባርክህ በጣም አሪፊ ትምርህት ብዙ ነገር አስቀመጥኩት አሁንም አልሞላም ፈጣሪ እደዚህ ለሰው መልካም አስተሳሰብ ያላችዉን አብዛልን
@mohamedseid7286
@mohamedseid7286 3 года назад
ዋዉ ወንድሜ በጣም የምፈልገዉን ነገር ነዉ በትነህ ያሳየህን ጀዛከላህ ሰላምህ ይብዛልን ።
@ወንቅሽትየበረሀውመናኝሆይ
አንዋር ጎበዝና መልካም ሰው አድ መቶ በላይ የሚሆን ቪድዮ መዝሙሮች ከሚሞሬ ላይ በራሴ እጅ ነክቼ አጠፋውት በጣም እርር ነው ያልኩት
@የማይቻልየለምመለየትንቻል
እናመሰግናለን እውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ኑርልኝ
@اناالمسلمالحمدلله
ETHIO APP አሏህ መልካም እውቀትን ይጨምርልክ ስታብራራ ችሎታ አለክ ማሻ አሏህ
@መልካምእነትለራስነው
አመሰግናለሁ ወድሜ እውቀትህን አላህ ይጨምርልህ
@tigistnigusie5912
@tigistnigusie5912 5 лет назад
በጣም ጎበዝ ደስ በሚል አገላለፅ በሚገባመልኩ ስላስተማርከን እናመሰግናለን
@almazmollaabera6343
@almazmollaabera6343 7 лет назад
በእውነት በጣም ከልብ ነው የምናመሰግነው ያንተን ትምህርት እከታተላለሁ ግን ግና ዛሬ ሁለት ነገር ተጠቅሜ በደንብ ነው የሰራልኝ ከልብ አመሰግናለሁ በርታልኝ ወንድማለምዬ ግን ስለ ዋትሳፕ ያስተማርከን በጣም ጥሩ ነው ግን አብዴት ካልሆነ አያስቸግርም ወይ እኔ ቶቶሎ እየጣፋብኝ አስቸገረኝ ዳውሎድ አድርጊ እያለ በራሱ ጊዜ እናም አንተ በጣም አሪፍ ነው ስትል ዛሬ ከፍቸዋለሁ አይጠፋብኝም ወይ ወንድማለይምዬ
@ኢትዮጵያየኦርቶዶክስደሴት
እግዚአብሔር ይመስገን እናመስግናለን ወንድማችን
@ዲኔነውሂይውትዲኔነውሂይው
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላህ ኸይርን ውንድሜ አንዋር ምርጥ ሰው
@የአላህባሬነኝm
@የአላህባሬነኝm 7 лет назад
በጣም እናመሰግናለን አላህ ይጨምርልህ
@emuyeanusis6199
@emuyeanusis6199 7 лет назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ አኑዬ የኔ1ኛ አሏህ ይጠብቅህ ባለህበት
@hayatselemtewatubem5857
@hayatselemtewatubem5857 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ማሽአላህ ወንዲማችን ቆጆ ትምህርት ነው እኔ ስልኬ ፎርማት ሁኖብኝ ነበረ የዩቶቤን የማቀው ኢሜሉን ብቻ ነው ግን እደት አርጌ መመለስ እችላለሁ ይቶቡ ሳይሆን ስልኬ ነው ፎርማት የሆነብኝ ኡፍፍፍ አይይይ ልፍቴ
@zerayzeru2999
@zerayzeru2999 7 лет назад
ዋውውውው በጣም ኣሪፍ ኢናመሰግናለህ ወንድመ Edmena tena ydtih getah
@apakhsm4816
@apakhsm4816 5 лет назад
ማሬወደድኩህአላህይጠብቅክ
@عبدالله-ف9ح6ث
@عبدالله-ف9ح6ث 7 лет назад
ለትምህርቱ ለምታስተምረው ማሸአላህ አላህ ተዚህ በላይ እውቀት ይጨምርልህ
@ጦይባኡመርየድንተማሪየወሎ
ማሻ አላህ ዋው በጣም ደስ የሚል አፕ ነው። ምስጋናይ ከልብ ነው ወንድም ግን ይች ነገር አለእንተርኔት አስራም
@hawayimam2119
@hawayimam2119 7 лет назад
ማሻ አሏህ ወንድም ጥሩ ትምህርት ነው ሚሞሪ ፉል እያለኝ ነበር ግን አስተማማኝ ነው ማለቴ ሌላ ሰው አይሰርቀንም ተሰርቅን ምናምን የሚሉ አሉ ፈራሁ
@ETHIOAPP
@ETHIOAPP 7 лет назад
ማለት ፓስዋርድሽን እና ኢሜልሽን ለሰው ካልሰጠሽ በየትም አይሰርቅሽም
@hawayimam2119
@hawayimam2119 7 лет назад
ETHIO APP እሺ ወንድም ጀዛክ አላሁ ኸይረን አብሺር ጠንክር
@ጉራጌውገነናአያርሴ
ዋለይኩም አሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይረን አላህ እውቀቱ ያብዛልክ
@hassnhaassen8157
@hassnhaassen8157 4 года назад
ጉራጌው ገነና አያርሴ ወገሬታሂይ
@sayferabrish6474
@sayferabrish6474 3 года назад
ጎበዝ ልጅ ነህ ሳላደንቅ አላልፍም ገለፃህ ደስ ይላል
@አለምግርማከቤሩት
ኢሺ ወንድማችን አድስ ነኝ ኮመንታተሮች የቱጋ ልቀመጥ😎
@tebltelove8432
@tebltelove8432 7 лет назад
እሽ እናመሰግናለን ግን ሴቪ ያደረኩት ስልክ ላይ የሰወቹን ፎቶ ለማድረግ እሽ አይለኝም ምን ባደርግ ነው ስልካቸው ላይ ፎቷቸውን ሴቭ ማድረግ የምችለው ማለትም ሲደወል የራሳቸው ፎቶ እንድወጣልኝ ብየ ነው
@meseretmekonen4933
@meseretmekonen4933 6 лет назад
እኔ እምልህ ወድም ስልኬ ተበላሽቶል ምንም አይሰራም ግን አሁን እምጠቀምበት እና የበፊቱ ፖስዋርዴ ይለያያል ግን ስልክ ቁጥሬም የለም ከተበላሸዉ ሞባይል ግን ብዙ ዶክሜቶች ነበሩ እምፈልጋቸዉ ግን በበፊቱ ፖስዋርዴ ነዉ ወይስ አሁን የከፈትኩበትን ፖስዋርድ ነዉ እምሞላዉ እስኪ ግልፅ አርግልኝ ወድም
@amenaaldosri933
@amenaaldosri933 5 лет назад
እናመሰግናለን አድ ጠያቄ አልኘ እኔ እም ጠቀመው ዋይፍይፈ ነው ግን ዳታ አልከፈትም ቀጠታ ለመደወለ ብረ ሰምላ ካረዱ 10ደቄቃ ከቆየው የለም ምን ዴነው መፈቴው በጣም በካረድ እበላለው ለምሙላት አለቦዝንም ግን አናገሬ አላውቅም ከይቅረታ ጋረ መለሰ ካለ
@tigsitengeda3975
@tigsitengeda3975 7 лет назад
እናመሰግናለን ሠላምህ ይብዛ ወንድማችን
@seadaoumer3228
@seadaoumer3228 6 лет назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይር ቀጥልበት
@sebleehtio4578
@sebleehtio4578 5 лет назад
ቆይ እያየሁት ነው ብዙ የጠፉብኝ ቪዶች አሉ በጣም የምፈልጋቸው ከመለሰልኝ ኡፍፍፍፍፍ
@ተሚማየወሎዋቀበጥየኡስታዞ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር አንዋርየ ለአላህ ብየ እወድሀለሁ
@ahmedmk4035
@ahmedmk4035 5 лет назад
ጀዛከላህ በጣም የምፈልገውን ነገር ነው ያወኩት
@fozeyamohammed6947
@fozeyamohammed6947 7 лет назад
ጀዛከላህ ወንድማችን በነካው እጅህ የጠፉብንን ኦድዬ። ወይም የድምፅ ቅጂ እንዴት እንደምናገኘው ብትነግራን ።
@natnaeldaniel4325
@natnaeldaniel4325 5 лет назад
በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው በቀጣይ ብዙ ነገር እንጠብቃለን
@Miss-oq2do
@Miss-oq2do 6 лет назад
ዋው ወድም ማኛ ነህ እሥከ ድምፅህ ወደረጀሀለሁ
@መልካምእነትለራስነው
አኗርየ ስለፒፐር ብታስትምር በጣም ጥሩ ነበር በጣም ተቸግረናል ለመክፈት ፒፐር የግድ ወሳኝ አፕ ነው ብየነው
@ETHIOAPP
@ETHIOAPP 7 лет назад
insha allah
@عبدالله-ف9ح6ث
@عبدالله-ف9ح6ث 7 лет назад
የአኗር ስልክ ያላችሁ ላኩልኝ
@عبدالله-ف9ح6ث
@عبدالله-ف9ح6ث 7 лет назад
ስልክህን ላክልኝ ወይም የዋስታብ ቁጥራህን በአላህ የሆነ ጥያቄ እድጠይቅህ ነበር በአላህ ተቸግሬ ነበር
@اناالمسلمالحمدلله
አህለን ወንድም አንዋሬ የመጀመሪያዋ አድናቂህ ነኝ ታንኪው
@ሉቤብንትአህመድወሎዬዎ
እናመስግናለን አንዎሬ ሰላምህ ብዝት ይበል
@abeas9623
@abeas9623 5 лет назад
ቪዲዮው ሁሉ ፎቶ ሆነው መጡ ምን ይሻላል
@ሀሊማየሱፍወልዬዋ
ማሻ አላህ በርታ አላህ ይጨምርልህ
@fetiamohamad1503
@fetiamohamad1503 6 лет назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛ ከአላህ ኸይር ወንድሜ
@maryalh7017
@maryalh7017 6 лет назад
ሽኩርን ወድም እውቀቱን ይጨምርልህ አላህ
@semiranegesh3562
@semiranegesh3562 3 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ በርታ
@ውሽትአልውፕድም555
ጤና ይስጥልኝ ወንድም ሁለየ ጥያቄ እጠይቅህ አለሁ መልስ አስጥም ስልኬ እና Tv ኮታክት እያርገችብኝ መዳም እዴት ላጥፍው እር ፕሊስ
@munimuni5131
@munimuni5131 3 года назад
በአላህ አንዋር ሥልኬ ፎርማት ሆኖብኛል በጣም የምፈልገው ፎቶ ጠፍቶብኛል እዴት መመለሥ እችላለው ተባበረኝ
@bzuneshdagen2850
@bzuneshdagen2850 7 лет назад
Betam Enamesegnalen. EGZIABHER ybarkh!!
@ህወታችንለድነችንየአላህና
ወአለይኩም አሰላም ወራህማቱላህ ወበራካትሁ ጀዘካለህ ወዲማችን
@የወሎዋቀበጥነኝየወሎዋቀበ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ how are you anure well come thank you.
@aweaman1497
@aweaman1497 5 лет назад
እግዚአብሔር ይባርክ ፎቶ ጠፊቶብኝ ነው ልሞክር እስቲ
@ትግሥትትግሥተኝዋነኝየመደ
ደሞ አፍህ ሢጣፍጥ የኒብጤ ከረሚላ ሠላምህ ይብዛ ባለህበት ወንድምአለም
@tigisthailu1633
@tigisthailu1633 6 лет назад
ክክክክክ
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 5 лет назад
Kkkkkkkkk
@iloveyoumama9542
@iloveyoumama9542 7 лет назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ባረከላፊክ ወንድሜ
@yimammohammed4740
@yimammohammed4740 7 лет назад
እናመሰግናለን አኗርዬ
@tesfutesfaye4638
@tesfutesfaye4638 2 года назад
አመሰግናለሁ በጣም
@ፈቲየጉመርዋወይሰደት
ስልኬ ሊቀይረው ነው ግን አካውንት እንዴት ነው ማቀው ስሙ እራሱ አይገባኝም አካውንት ምትሉት። በእናታችሁ አስረዱን ማለትም 2 አይነት መጣልኝ አንደኛው ነው አካውንት ወይስ የሁለተኛ 3 ነጥብ ከታች የመጡልኝ የት ነው አካውንት ነው ምለው
@allahwkilye5789
@allahwkilye5789 6 лет назад
አቦ አላህ ይጠብቅህ ትምህርትክ ቆጆ ነው
@richalnur7450
@richalnur7450 7 лет назад
plse slka format argobigal btam yamfalgachwen kotrina fhoto atftobigal endat magigat yichalale
@alhamdulilalalakulihalalha3707
ወንድም ፎርማት የሁኑትን አውዲዮ የት እንደሚገኝ በአላህ ይሁንብህ መልስልኝ መፍትሄ ካለው በጣም ነው ያናደደኝ
@allahuakbarallahuakbar4134
@allahuakbarallahuakbar4134 6 лет назад
alhamdulilal ala kuli hal alhamdulilah ala kuli hal ኧረ ይህ ጥያቄ የኔም ነው ምፍትሄ ካለህ ሹክ በለን
@Birhanumelak-d2f
@Birhanumelak-d2f 7 месяцев назад
ከ 3 አመት በፊት ከሚሞሪ ላይ የጠፋውን ፎቶ መመለስ ይቻላል ?
@mekdesengida2027
@mekdesengida2027 6 лет назад
ዋው ደስ የሚል እውቀት ነው እ/ር አብዝቶ ይስጥክ
@ማሜነኝቅንዝንዙ
@ማሜነኝቅንዝንዙ 3 года назад
Yggg
@makiyaahmdin5949
@makiyaahmdin5949 6 лет назад
ማሻ አለህ ጄዘክ አለሁ ከይር ሹክረን
@እራያማኛነው4322
@እራያማኛነው4322 6 лет назад
ውይይይይ አኗር በጣም ቀሽት ነህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@እማየእሩጫየላንችውነው
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ወንድም አኖር
@SS-cc4pw
@SS-cc4pw 6 лет назад
waleykume selame worahemetulahi woberekatehu jezakalahe
@abyssinasoftware
@abyssinasoftware 6 лет назад
ኮምፒተራችን ላይ የጠፋብንን ፎቶ how to recover Please make more video about pc
@millionlucky3742
@millionlucky3742 6 лет назад
ኧረ አንዋር በናትህ ከስልክ ፊልሞችን ወይም ኳስ ጨዋታዎችን በቲቪ ስክሪን አግናኝተን ማየት የምንችለው?
@ተወከልቱ.አለላህ
@ተወከልቱ.አለላህ 7 лет назад
በጣም አሪፍ ነው በርታ
@rebunirebuni72
@rebunirebuni72 7 лет назад
Please account alegn password alawukim silik kutir ayimetam setting sigeba esh mn largew?
@አፈርነኝ-ሐ8ጀ
@አፈርነኝ-ሐ8ጀ 7 лет назад
ጀዛከላህ ኸይር ወንድም ቦታግን ይይዛል ቢዶወው ዳውንላውድ ያደረግነው
@ETHIOAPP
@ETHIOAPP 7 лет назад
ቦታ ያስለቅቃል እንጂ ቦታ አይዝም online ማስቀመጫ ነው ቀፏችን እንዳይሞላ ማለት ነው
@አፈርነኝ-ሐ8ጀ
@አፈርነኝ-ሐ8ጀ 7 лет назад
ኢንሽ አላህ ጀዛከላህ ኸይር ወንድም
@h-y378
@h-y378 7 лет назад
wa wr wb .አንዋርየ አረ የኔሥ እቢ አለኝ ጃለኪሢ 6 A ነበር እና እዴት ላድርገወ እየሞላ አሥቸገረኝ ወድም መላ በለኝ ያገርልጅ
@alganeshagegnehu3576
@alganeshagegnehu3576 3 года назад
kefo formate honobignal endet faylochin memels yichalal woy? lekena tibebirk wodiuw amesegenalew
@muhammedabdela4776
@muhammedabdela4776 3 года назад
ወንድሜ ስልኬን ፎርማት አሪጌ ጎግል አካውንት ስር አለስገበሁም ነበር ብዙ ዶክመንትና ፎቶግራፍ የጠፉብኝ ምን መድረግ አለብኝ
@semuyemuhamed760
@semuyemuhamed760 2 года назад
አረእኔም ላብድነዉብዙነገር ፎርማትሆነበኝእንዳለስልኬ
@عبدالله-ف9ح6ث
@عبدالله-ف9ح6ث 7 лет назад
አኗር እስኪ ስልኩ ያላችሁ ላኩልኝ አንድ ጥያቄ እደጠይቀው ነበር በአላህ ስልኩን ወይም በዋስታብ የሚስራውን ላኩልኝ በአላህ እጠይቃለሁ
@Gossaykassa
@Gossaykassa 8 месяцев назад
በጠም ተመችተሃኛል ግን የኔ ጥያቄ እሞ ጠፋብኝ ማለትም የስልኩን ቁጥር አውቀለሁ ግን ሲም ካርድ ጠፋብኝ እንዴት change መድረግ እችላለሁ !
@snagn7311
@snagn7311 7 лет назад
waw shukren anwar
@hanaterefe8138
@hanaterefe8138 6 лет назад
ግን ፎቶዎች አዛውሬ ከጋለሪ ባጠፋው ከዛም ይጠፋል እዴ መልስ ???
@antenehdesalegn-p1u
@antenehdesalegn-p1u 2 месяца назад
እናመሰግናለን
@asekulageberu8093
@asekulageberu8093 7 лет назад
Tebarek Betam enamesegnalen
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 5 лет назад
ድራይቭ አፑ የለኝም ነበርና ፖቶዎቸ ድንገት ሪሙቭ ሆኑብኝ ወንሜ ሶ እንዴት ማግኘት እችላለሁ ፕሊስ ተባበረኝ 🙏
@demekebelachew1150
@demekebelachew1150 7 лет назад
እናመሰግናለን አንዋር ኑርልን
@mekuriawbayachew5140
@mekuriawbayachew5140 6 лет назад
amazing very interesting presentation!! go head my dear!
@fhjkdfghh4396
@fhjkdfghh4396 5 лет назад
ወንድም ጀዋሌ ተሰሪቀብኝ እና በአድስ ጀዋል እንዴት ነው ፎቶውን መመለስ የሚቻለው አካውንቱን አላውቀውም መላካለህ
@Sarasara-er8xr
@Sarasara-er8xr 6 лет назад
አመሰግናለሁ bro የኢሜል ቁጥር ጠፋብኝ plessssssssss እርዳኝ ከቻልክ ማለት ቁጥሬንአላስገባሁም
@bxn7322
@bxn7322 7 лет назад
ጀዛክ አላህ ኸይረን ጀዛ
@zdzuzuyesuf8266
@zdzuzuyesuf8266 4 года назад
እኔ ስልኬ ፎርማት ሆኖ ጉድ ሆንኩኝ😭😭😭 በጣም የምፈለገው ነበር ያለው ከውስጡ
@logshowyoutube9982
@logshowyoutube9982 4 года назад
አንዋር ስላም ላአንተ ይሁን
@سوسوسي-غ8ح
@سوسوسي-غ8ح 6 лет назад
እኔስ የተቸገርኩት ወድም ባትሪው ቶለ ቶለ እያበቂ ነው ሳልጠቀምበት አቡቅቶነው እማገኝው መለ ፍጠርልኝ
@abimelektube8951
@abimelektube8951 6 лет назад
በቅድሚያ ላመሰግንህ እፈልጋለሁ Google drive ላይ ፋይሎችን ለመጫን ስሞክር አፕልኬሽን ሴቲንጉን አስተካክል እያለ ይዘጋብኛል ምን ይሻላል
@ETHIOAPP
@ETHIOAPP 6 лет назад
play store gebana update adregew
@hailemekonnen9765
@hailemekonnen9765 3 года назад
Betam Ameseginelhu Selamih yebza
@ሀዩወለየዋየዶአብይአህመዲ
ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ እናመሰግናል ብሮ
@ሐናየተክለሃይማኖትልጅቅዱ
እናመሰግናለን ወንድማችን
@facebook-id3qt
@facebook-id3qt 7 лет назад
Walikum Selam werhmtulahi webrkathu btam. Mert. Sew. Nek. Jezakilah 👍👍👍💕
@matramahmed3307
@matramahmed3307 7 лет назад
ጀዛክ አላህ ህይር
@tube9767
@tube9767 3 года назад
እ/ብሔር ይባርክህ ወንድሜ🙏🙏🙏👍👍👌❤❤❤
@ayshaseman9738
@ayshaseman9738 7 лет назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አኑ ያረቢ ይህ የጠፋብኝ ሁላ ባገኝማ ምን እንደማረግ እራሱ አላቅም
@እግዚአብሄርምፍቅርየነገን
እኔ ምፈልጋቸው ፎቶ ጠፋብኝ ድንገት አሪስቶል አርጌው ቀፎውን መፍትኤ ንገሩኝ
@እማየእሩጫየላንችውነው
ጀዛክላህ ኸይር
@KAKASHI-uy6bq
@KAKASHI-uy6bq 3 года назад
ስልክ ቁጥርህን ንገረኝ በ telegram የምጠይቅህ ነገር አለ
@የሺሀርግጎደሬዋ
@የሺሀርግጎደሬዋ 7 лет назад
አኗር እናመስግናለን ግን Drive ላይ ሴብ ያላደርኳቸው ፖቶወች እዲሁም ቪዶወች ፎረማት ሁነውብኛል እና እዴት ነው ላገኛቸው የምችለው
@እውነትዘላለማዊናት
የሺ ሀርግ ስጠኝ የኔም ጠፋብኝ ምን ይሻለን ይሆን?
@እዩነኝየናቴአፍቃሪእናቴለ
አረእኔም ጠፍቶብኛል
@ETHIOAPP
@ETHIOAPP 6 лет назад
ፎቶዎቹ ከጠፉ ቅርብ ጊዜ ከሆነ diskdiger የሚባለውን አፕ አውርደሽ መመለስ ትችያለሽ
@እውነትዘላለማዊናት
እሱን አፕ ሞክሬው ነበር ግን one drive ላይ ያሉትን ፎቶና ቪደዎ እስካን አያደርም ሌላ መፍትሄ ካለው ብትነግረኝ በጣም ብዙ ነገሮችን እስቀምጬበት ተማምኔበት ነበር ግን ጉድ ሰራኝ
@HayatHayat-bn4wr
@HayatHayat-bn4wr 6 лет назад
የሺ ሀርግ ስጠኝ
@mamahayatemamahayate7965
@mamahayatemamahayate7965 5 лет назад
jazaki allh hayri
@lidyatamera5900
@lidyatamera5900 2 года назад
ወንድሜ እባክ መልስልኝ በአላ የደለትኩት ዩቱብ እንዴት ነው መመለስ የምችለው 😥😥
@hayatjamal2977
@hayatjamal2977 7 лет назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከአላ ከይረ ጀዛ 🌹🌷😍😘
@fatimafatima6987
@fatimafatima6987 6 лет назад
ጀዛከላህ
@kolokolo334
@kolokolo334 7 лет назад
አንዋር ሰላም ላንተይሁን ብዙአፕ የለኘም ግን ሚሞሪምአለዉ ስልኬ ፕለይእስቶር አፕ አላዉርድ አለኘ መፍትሄ እስኪ ንገረኘ
@afewerkibeyene8390
@afewerkibeyene8390 7 лет назад
Betam arif new thanks
@hayatwolloyewahayat3453
@hayatwolloyewahayat3453 7 лет назад
እናመሰግናለን
Далее
Шоколад приходит на Землю.
00:23
Просмотров 135 тыс.