Тёмный

#ከሞት 

emu Sakina tube
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 66 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 620   
@user-ej6ll5my3r
@user-ej6ll5my3r 2 года назад
ላሰባቸሁልኝ ለተጭንቃቸሁ ብሞሉ። ምስጋናየ ላቅ ያለ ነው እናተንም አላህ ይጠብቃቸሁ
@kedijayoutup2023
@kedijayoutup2023 2 года назад
ኡንኳን አላህ አተረፈሽ እኔን የበለኝ መሰለኝ
@user-ip1tn6mn5b
@user-ip1tn6mn5b 2 года назад
እንኳን አላህ አተርፈሺ አይዛሺ አበሺሪ ያልፋል. የማያልፍ ቀን የለም ሆዴ
@user-wi7hm3hf2r
@user-wi7hm3hf2r 2 года назад
የኔ እናት እንኳን አላህ አተረፋቹህ አንቺንም ልጂሽንም
@AhmadAhmad-jo4by
@AhmadAhmad-jo4by 2 года назад
ሁሉምያልፉል
@user-ro9ri3mc1q
@user-ro9ri3mc1q 2 года назад
👍👍
@nefisaahmedtube8288
@nefisaahmedtube8288 2 года назад
እንኳን አላህ አተረፈሽ አኡዙቢላህ እህቶቼ ሁል ግዜ የጧት እና የማታ ዚክር አትዘንጉ የአላህ ጥበቃ ከእናንተ ጋ ይሁን
@ThoufeeqSalmanjed-od8xl
@ThoufeeqSalmanjed-od8xl 7 месяцев назад
አሚን!
@aminwollo8138
@aminwollo8138 2 года назад
የሀሣብ ትርፉ ይሄው ነው እደው አላህ በቃችሁ ይበለለን ያረብ አብሺሪ ሀያቲ አላህ የቤሠብ ድምፅ ያሠማን ኡፉፉ ወሎ😭😭😭
@fatiyayoutuobe4114
@fatiyayoutuobe4114 2 года назад
አልሀምዱሊላህ አዛኝ ጠባቂው ጌታ ጠበቀሽ እንደው ለዚች ምስኪን ልጅ እንኳንም አተረፈሽ ውዴ ውድ የሙስሊም አማኞች ጠዋትም ሆነ ማታ ዚክር አትርሱ በአላህ ጥበቃ ትሆኖ ዘንድ የጥዋት እና የማታ ዚክሮች አብዙ ብትረሱ እራሱ ባስታወሳቹ ሰአት ዘክሩት
@MesiBeauty
@MesiBeauty 2 года назад
እንኳን ፈጣር አተረፈሽ እህቴ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ለሁሉም ቀን አለው እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
@user-dt8on7tb4p
@user-dt8on7tb4p 2 года назад
ሁለት መጥበህ ነው ያለው ምሳ ሰርቼ አድርሼ ውስጥ ስመለስ ሲገባ አየሁት ውስጥ ሆኜ ቢመጣ አሰዛው ነበር አይቼው ብቻ ፀጥ ምለው አላህ ትረፊ ሲለኝ ሲገባ አየሁት ጮሄ ላየሁት አንቀጠቀጠኝ ገብቶ ተደበቀ ፈልገው ገደሉት በር ዘግቼ ነው ስገባ ስወጣ ክፍሌም ማታላይ መጥበህ ስለመጣ ስፈትሽ አልጋዬ ጋር ተጠቅልሎ ድጋሜ ሁለት ያለሁበት ቦታ በረሃ ነው አላህ ነው ጠባቂዬ እኔስ ራሴ ጠብቄ አልችልም
@user-qu7nm5ww9n
@user-qu7nm5ww9n 2 года назад
አብሽሪ ሀቢበቲ ሁሉምያልፋል ሚስጥርሽንደሞ በውስጥሽ ያዥው ሁሉንም አላህያቃልና ሁሉንም ለሱስጭው
@sjjsj6577
@sjjsj6577 2 года назад
እንኳን አላህ አተርፈሽ የኔ እህት። አላህ ያክፊ ምንሸሩ። ወላሂ በጣም ከምፈራው ነገር እሄን ነገር በጣም ነው የምፈራው ወላሂ። እንኳን እሩህ ኑሮት። የሞተውንም ማየት በጣም ነው የምፈራው
@sophiyasophiya3245
@sophiyasophiya3245 2 года назад
እህት አሰላሙ አለይኩም ሱበሃን አሏህ እካን አተረፈሺ ይገርማል እደት ልገባ ቻለ
@noraadam5374
@noraadam5374 2 года назад
እንኳን አላሀ አተረፈሽ እህታችን ወላሂ ጥቁረ እባብ ተወርዋሪነዉ እኔም ነድፎኛል ግን ጥቁሩ አይደለም ነበረ እንኳን አልነደፈሽ ደግሞ መርዙ እንኳን ወደ አይንሽ አረጨሽ ብዞቹ አይናቸዉን አሳቷቸዋል አልሀምዱሊላሂ በይ ሙሉ ለሙሉ አላሀ ስለአተረፈሽ💚💛❤💚💛❤
@aminaethio2971
@aminaethio2971 2 года назад
አኡዝቢላህ በምድር ካሉ ነገሮች የምፈራው ነገር እና የምጠላው ነገር ወይኔ እዚህ ሀገርም አለ እንደ አላህ ይጠብቀን እፍፍፍፍ እኳንም አላህ አተረፈሽ
@user-hc8bj7xf7j
@user-hc8bj7xf7j 2 года назад
እኔም
@sasas5553
@sasas5553 2 года назад
እኔም ይህን እና አባጨጎሬ በጣም ነዉ የምጠላዉ
@user-dc9mq8pm4f
@user-dc9mq8pm4f 2 года назад
እንካን አላህ አተርፈሽ እኔም አገር እያለሁ አላህ አትርፎኛል ወደኔ በፍጥነት ሲመጣ አይቸው አመለጥኩ አላህ ጠባቂ ነው አልሀምዱሊላህ
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 2 года назад
ወይኔ አች ላወራሺው እኔ ፈረሁ በህይወቴ እምፈራው ነገረ ቤኖረ እባብ ነው እህህህህህ
@user-kh4su9yj7j
@user-kh4su9yj7j 2 года назад
አላህ እንኳን አተረፈሽ አብሽሪ አታስታውሽው ኢስቲግፋር አብዥ አይዞሽ ያአላህ አላህ ሁላችንንም ይጠብቀን በጣም ከምፈራው ነገር ቢኖር ይሄነው ፎቶውን ሳይ ነው ላዳምጥ የገባሁት ምን ሆና ነው ብዬ አላህ ይሰውረን አብሽሪ ልኝ
@neimatube4659
@neimatube4659 2 года назад
ፈጣሪ ጥሎ አይጥልም የልጂቱም መላኢካ የናትሽም እባ በአላህ ላይ ስበብ ሆነሽ ሰኪናየ አትፈትነኝ አይባልም ሀቢብቲ እደት እዳቀጠቀጠኝ
@nefisaahmedtube8288
@nefisaahmedtube8288 2 года назад
ምንም አትሆኝም ትንፋሹ ነው የሳበጠሽ አብሽሪ በጣም መጥፎ የሚባለው የዚህ ሀገር ጥቁር እባብ ነው ግዜ አይሰጥም ከነከሰ እንኳን አላህ አተረፈሽ አብሽሪ
@jemilatub6426
@jemilatub6426 2 года назад
ክክክክ በሣቅ ወላሂ ባሌ የኔ 2ጥርሥ ይለኛል አንች ሥትይ ሚጠየን ትዝ አለኝ የኔማር አላህ ይጠብቅሽ ተጠንቀቂ ጎንት ልበሽ
@hawahawa792
@hawahawa792 2 года назад
😂😂
@aminam7957
@aminam7957 2 года назад
እንኳን አላህ አተረፈሽ ወላሒ በቲቪ እራሱሳይ እንቅልፍ አይወስደኝም ስታወሪ እራሱ ፈራሁ
@dlfj5554
@dlfj5554 2 года назад
አኡዚቢላህ ሚነሸይጧን እሮጂም እኳን አላህ አተረፈሽ የኔውድ
@zahraethiopian9117
@zahraethiopian9117 2 года назад
እንኳን አላህ አተረሽ እህት እኔ አረብ አገር ያለ አይመስለኝም ነበር እና አንድ ቀን ልጅ ጋር እየተጫወትን ከዛ ዘወር ስል አረዛዘሙ አወፍግሩ አፉን ክፍቶ ምላሱን ያወጣል ደሞ እኮ. ታየሁት ቡሀላ አለመሸሸ እግሬን አፍን ያዘኝ ደንግጨ እስካሁን ድረስ በጣም እፈራለሁ
@sadasada8848
@sadasada8848 2 года назад
ቅማላም ለምን ትያለሽ ልጂሽን ሁለተኛ እዳትይ አላህ ያሳድጋት ደሞ እኮን አተረፈሽ ከነልጂሽ እህቴ የኔጣፋጪ
@hawahawa792
@hawahawa792 2 года назад
አልሀምዲሊላሂ በይ መጀረቢያ ነው የመጣብንን ነገር አሚን ብለን መቀበል ነው ስናመርረው የባስ አለው ሱበሀን አላህ
@user-sf7yd8im2r
@user-sf7yd8im2r 2 года назад
እኮን እግዚአቤሄር አተረፈሽ እህቴ ጎበዝ ጠካራ ሤት ነሽ💞💞
@rozeyoutube2499
@rozeyoutube2499 2 года назад
የኔ ቆንጆ እንኳን አላህ አተረፈሽ ልጅ የአላህ ነው ለስዋ ትንሽም አታስቢ ቢቀርባትም አይነድፋትም ነበር ውዴ እስዋ ምንም የማታቅ የአላህ ኸልቅ ናት አይዟቹ አንቺ የምታሳልፊው ህይወት በበለጠ ሁኔታና በሰቆቀን አልፌዋለው አልኸምዱሊላ
@zabibaali2992
@zabibaali2992 2 года назад
የኔናት እኮን አላህ አተረፈሺ ለቤተሠብ አርቀን ሥናሥብ እፉ ዘዲሮ አላህ ይጠብቅልን ቤተሠቦቻችንንም
@abdu3752
@abdu3752 2 года назад
እኮንአተረፍሽ
@rhama.9649
@rhama.9649 2 года назад
ኡሙ ሰኪና መጀመሪያም እፈረለሁ እሄንን ሰምቼ አለህ ይሁነን አለሆ እንኳን አተረፈሽ 🌹🌹🌹🙏🙏🙏
@user-yf5zz2fm5u
@user-yf5zz2fm5u 2 года назад
እሙ ሠኪና እንኳን አላህ አተረፈሽ እና ይች ቅመም የሆንች ልጅሽን ሳሚልኝ በአላህ ውይ ስወዳት የኔ ማር
@ummnewer8272
@ummnewer8272 2 года назад
እንኳን ተርፍሽ በቃሰሞኑን እንቅልፍ አልተኝም በጣም ፍርሃት🥺🥺
@fatumayoutube8794
@fatumayoutube8794 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ የኔ እናት አጀቴን በላሽው ግን አንድ ቀን ሁሉም ነገር ያልፋል አብሽሪ የኔ ጀግና ይኸን ስል ባርብ ሀገር ያላችሁ ውድ እህቶቸን ሁሉ ይመለከታ አይዟቹህ ብቻ የምትሰሩበትን ገንዘባችሁን ሳታጠፉ ሀገራችሁ ለመሄድ እንወስን እላለሁ ውዶቸ መርሳት የሌለበት የትም ሁነን ጀግኖች መሆናችንን ነው ያልፋል ኢን ሻ አላህ
@user-oq4ml5ov5o
@user-oq4ml5ov5o 2 года назад
አረአሁንስ የኛየሥደተኞችጠና ጭንቀቱራሡ ሊገለንነው😭😭
@user-xl2xg1dn1z
@user-xl2xg1dn1z 2 года назад
የኔውዲ በጣም አስለቀሺኝ እሙስኪናየ ጥላትሺ ይሙት ማማ ልጆች መለይካ ናቸው ሀያቴ አላህ ያሳዲግልሺ ያርብ
@user-sb5yg9lf5r
@user-sb5yg9lf5r 2 года назад
አብሽሪ ሁሉም መነገር የማይፈልገው ነገር አለ
@user-wv5cm8gw7z
@user-wv5cm8gw7z 2 года назад
እኳንአላህ።አተረፈሽማማየ
@user-qu4uw1js7d
@user-qu4uw1js7d 2 года назад
አልሀምድሊሏህ እንኳን ተረፍሺ እህቴ በጣም እምፈራው ነገር ከባድነው እንኳን አሏህ አተረፋቹሁ
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 2 года назад
ሱብሀናላህ።እኮን።አላህ።አተርፍሽ።አልሀምዱሊላ
@mieriytube6931
@mieriytube6931 2 года назад
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ እንኳንም ተርፍሽ ኡሙ ሰክናዬ
@user-dv4es2qc3h
@user-dv4es2qc3h 2 года назад
ሚጣየ እድግ በይ
@user-rl9lq2fw2b
@user-rl9lq2fw2b 2 года назад
ውይ እንኳን አላህ አተረፈሽ ግን እኔ እባብ ሳይ እራሴን መሳት ሳይሆን እሮጬ የማላውቀውን እሩጫ ነው የምሮጠው ያግዜ ዳገቱ ሁላ ቀላል ይሆንልኛል በመሮጥ የሚያስፈራ ነገር ካየው በሩጫ መንገዱን አዳርሰዋለሁ
@maeritube21
@maeritube21 2 года назад
ፈጣሪ እንኳን በሰላም አወጣሽ የኔ እናት የልጅሽ አምላክ አተረፈሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@user-gi4jo6qm9l
@user-gi4jo6qm9l 2 года назад
ልጅ እወዳለሁ ልጅሽን አሏህ ያሳድግልሽ እንኳንም አሏህ አተረፈሽ ሁሉን ነገር ለአሏህ ስጪው. የአንችን ችግር ብሶት ለአሏህ ብቻ ንገሪው ብሶት መበደል ብዙ ውጣውረድ. ሁላችንም እያሳላፍን ነው. ችግሬን ለማንም አልነግርም በቅርብ ያለ የሚያውቅ ብቻ እንጂ ከሁሉም የጎዳኝ የጤና ችግር ነው ጤና ያላችሁ አሏህን አመስግኑ. አልሀምዱሊሏህ አላኩሊሀል
@HassanHassan-xh8pz
@HassanHassan-xh8pz 2 года назад
እኳንአላህ አተረፈሺ የልጅሺ ዱአ ነዉ
@jemilatub6426
@jemilatub6426 2 года назад
ሚጣየ ሥታምር ማሻአላ አላህ ያሣድግሽ ደሞ ከፈርሽን ነው የምሥምሽ ማሬዋ
@user-vi3wf9dg9t
@user-vi3wf9dg9t 2 года назад
አብሽሪ ኡሙ ሰኪና በርች አች ጠካራ እናትነሽ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 2 года назад
ኡኡኡኡ ገና ሳዬው አንቀጠቀጠኝ ይሄን ነገር ስፈራው ውይ እንኳን አላህ አተረፈሽ ሁቢ
@amitube461
@amitube461 2 года назад
አልሀምዱሊላህ እንኳንም አሏህ አተረፍሺ ሀያቲ ከባድ ነዉ
@hasatpice9198
@hasatpice9198 2 года назад
ሰሙየ ልጅሽንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ እደሱ እየታገለችሽ በስደት እሰውቤት ይከብዳል ግን ጀግና እናትነሽ ለእናቶችም ተምሳሌትነሽ አሏህ ያበርታሽ ሰሙየ በሰላም ሁላችንም ለሀገር ያብቃን ስደት በቃ ይበለን
@zedyoutube1158
@zedyoutube1158 2 года назад
እኳንም ተረፍሽ ሁቢ ሁላችንንም አላህ ይጠብቀን
@frieyoutube
@frieyoutube 2 года назад
የኔ ቆንጆ እንኳን አተረፈሽ
@user-yn6ze6fg2j
@user-yn6ze6fg2j 2 года назад
እንኳን አላህ አተረፈሺ እህት ያአላህ እኔ እማይኖሩበትን ቤት ያጰዱኛል አላህ ይጠብቀን ሁላችንንም
@user-kh4su9yj7j
@user-kh4su9yj7j 2 года назад
አብሽሪ አላህ ይጠብቅልሽ ልጅሽንም አላህ ያሳድጋት
@ayshasaeed630
@ayshasaeed630 2 года назад
አይዞሽ የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሽ ከነልጂሽ
@channel-re1rc
@channel-re1rc 2 года назад
ፕራንክ ስትሰሩበት እና ሰው ስታስደነግጡ ነበር የእውነት ሆኖ ከች አለ ለማንኛውም እንኳን አተረፈሽ
@user-qx3fe8fw7o
@user-qx3fe8fw7o 2 года назад
የኔ ውድ እኳንንም አላህ አተረፈሽ
@hallohhj1461
@hallohhj1461 2 года назад
እህት ወድሞቸ ይህን ያክል አደጋ አሰስከደረስብን ደረስ ባልጨነቀሰ ዱአ ብናረግ ባይ ነኝ እኞ ተጨቀን ምንም ፈረ አነገፈም ሁሉን ነገረ ለአላህ እነስጠው ወጣም ወረደም አላህ የቀደረው አይቀረም እና ቤተሰባችንን አላህ ይጠብቅልን እኞም አላህ ይጠብቀን እህቴ እካንም አላህ አተረፈሺ
@almazalmaz4881
@almazalmaz4881 2 года назад
አንኮን ለዚች ለድዳ ሲል አተረፈሸ እህቴ ፈተና ቢበዛም በጸጋ መቀበል ነገ ሌላ ቀን ነው
@emufrdowesyoutube5922
@emufrdowesyoutube5922 2 года назад
እህቴ እኳን አተረፈሽ ውይ እኔም በሒወቴ የምፈራው ነገር ያረቢ አተ ጠብቀን ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ ከክፉ ይጠብቀን በራህመቱ
@user-dv4es2qc3h
@user-dv4es2qc3h 2 года назад
አልሀምዱሊላህ እንኳን ተረፍሽ እህታችን ሡባሀን አላህ
@user-du1hu2fe9s
@user-du1hu2fe9s 2 года назад
_ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አላህ እካንም አተርፈሺ ሀቢቢቲ ወላሂ ይህነገር በጣም ነዉ የምፈራዉ ኢላሂ ኡኡኡኡኡ አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግልን_
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 года назад
እንኳን አላህ አተረፈሺ ኡሙ ሰኪና😢
@user-ly6ow7bq5s
@user-ly6ow7bq5s 2 года назад
ሱባሀንአላ ትናት አችን አዳምጨ ተኝቸ እቅልፍ አልወስደኝ ብሎ ፈርቸ ከዛ ሊነጋ ሲል ወሰደኝ በመናሜ መጣብኝ ዉይ እደኔ የሚፈራየለም ወላሂ እረጅሙን ነገር
@user-rf2ym6ft1h
@user-rf2ym6ft1h 2 года назад
እንኳን አተረፈሽ እህት
@user-cp8zp7cn4m
@user-cp8zp7cn4m 2 года назад
እንኳንአላህአተረፍሺእህቴገጠረነሺእዴ
@user-bc7zj1ft3h
@user-bc7zj1ft3h 2 года назад
ሚስኪን እንኳን አላህ አተረፈሽ. አላህ ይጠብቀን
@habhabshii2114
@habhabshii2114 2 года назад
ፈጣሪ ያሳድግልሽ ልጂሽን
@hhdhjbbg8770
@hhdhjbbg8770 2 года назад
አይዞሽ እህት ለበጎነው ልጂሻንአላህያስዲግልሺ መሻአላህ
@salmaahmad6831
@salmaahmad6831 2 года назад
እኳን አላህ አወጣሽ እኔም በህወቴ የምጠላው ነገር ቢኖር እባብ ነው
@user-wz9rc4fz4w
@user-wz9rc4fz4w 2 года назад
ያአላህ እኔ ስታወሪ ተሳቅቄ ሞትኩ እንኳን አላህ አተረፈሽ እኔም በጣም ነው የምፈራው አላህየስቱር
@user-yx1mx1fr6w
@user-yx1mx1fr6w 2 года назад
እፍፍፍ እንኳን አላህ አተረፈሽ ወይኔ እኔም አረቢቱልጂጋር እምተኛበት ኮተቱ የበዛነው አላህ ይስቱር ፈራሁ
@user-xl6gt8xs4i
@user-xl6gt8xs4i 2 года назад
እንኳንም አላህ አተረፈሽ ስሙም ሲጠራ እፈራለሁ አላህ ይጠብቀን ያህሎሎሎሎ ሰኪና ማሻአላህ አላህ በጤና ያሳድግሽ አሰሪዎችሽም መልካም ሰዎች ናቸው
@Ab-et5il
@Ab-et5il 2 года назад
እሡን በርቁ ነዉ እኔ ስድስት ገድያለሁ ማታ ማታ አንድ እባብ ብቻ አመለጠኚ የሀቢቢቲ እኛ ገጠር ነዉ ያለሁት ግን አቦቹ ቤት እደት እዳገነሽዉ ገርሞኛል እነሡ ደሞ አሪቲ ኩሲ መሰብሠብ ነዉ ስራቻዉ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 2 года назад
አለ እደ እኔ አንድ የተዘጋ ቤት አለ የጎዝ መአት የሞላው አፆጂ ይሉኛል ብየ እፈራለሁ
@nazrul4837
@nazrul4837 2 года назад
የኔ ጥፋጭ አላህ ያሳድግልሽ ማሻ አላህ ብያለዉ እንኳንም አላህ አተረፈሽ ዉዴ እኔ ያለዉበት ቤት የጉድ ልብስ አል ፈራዉ አንድ ቀን አዉጡ ከለችን ሴቲዩ ወላሂ በጣም እፈራለዉ ያአላህ አላህ ይጠብቀን ከክፉነገር
@marembintmuhammad4688
@marembintmuhammad4688 2 года назад
ዬኔ ማሪ እንኮን ኣተረፈሺ
@user-vs8fp9jj5v
@user-vs8fp9jj5v 2 года назад
ወአሊኩም ሰላም አላህ አትርፎሻል አልነደፈሽም ቢነድፍሽ ይደማ ነበር እኔ በህፃንነቴ ነድፎኝ እንደ እሾህ ጠቅያረጋል ይደማል
@user-se7bm6dm6l
@user-se7bm6dm6l 2 года назад
አኡዙቢላሕ እሕቴ እንኳን አላሕ አተረፈሺ
@jooojalabdouli674
@jooojalabdouli674 2 года назад
ልጅሽ መሻአላሕ ቁርጥ የኔን ልጅ እኳን አተረፈሽ ኧር ልጅሽ ትዝታ ቀሰቀሠችብኝ አይ ሥደት
@seadaahmed7537
@seadaahmed7537 2 года назад
እህት እንኳን አላህ አተረፈሽ አወ አረቦች በጣም ፈሪናቸው እንኳን እባብ አይተው ሸረሪት ሲዩው ነው የሚበረግጉት
@rbaiahassentube2802
@rbaiahassentube2802 2 года назад
ውድ እስክ በቅንንት ደምሪኝማማማ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ወላሂ አስታወሽኝ እንኳን ይሄነገር ይቅርና ትንሽም ነገር ሲያዩ ሰራተኛነው የሚጠሩት እኛ ሁለት ነብስ ያለን ይመስል ቶሎ የሚጠሩት እኛን ነው ቶሎ ይገርሙኛል
@user-wz9rc4fz4w
@user-wz9rc4fz4w 2 года назад
ማሻአላህ ሚጣየ አላህ ያሳድግሽ
@whsffds5498
@whsffds5498 2 года назад
አች ላወራሽውና መግቢያው ላይ ስላረግሽው በጣም ፈራሁ እንኳን አላህ አተረፈሽ
@konjokonjokonjo4455
@konjokonjokonjo4455 2 года назад
ሡባሀንአላህ እንኳን አላህአተረፈሽ እህት
@tube-nr3ch
@tube-nr3ch 2 года назад
እንኳን አላህ አተረፈሽ አንች ላወራሽው እኔ ሰቀጠጠኝ በሂወቴ የምፈራው ነገር ቢኖር እሱ ነዉ በዱኒያም በአኬራም አላህ ይጠብቀን
@mareammohamad5996
@mareammohamad5996 2 года назад
ለኢለሀኢለላህ አላህየ በራህመትህ ጠብቀን ያረብ አብሽሪ አላህ ይጠብቅሽ ከነልጂሽ ያረቢ 🤲🤲☝️☝️
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Год назад
ማማ በቅንት ደምርኘደመርኩሸ ደምርኘ ወዴ
@user-fl1ft2wc4j
@user-fl1ft2wc4j 2 года назад
የኔውድእኳንአተረፈሽ
@aho6847
@aho6847 2 года назад
ወይኔ እኔምአድቀንይበላኛል እኔማእምተኛውም እዛዉኦተቱውስጥነዉ እማእኮንተረፍሽ
@hjshsfueh6305
@hjshsfueh6305 2 года назад
ክክክክክክ። ልጅሽ። ልታወሪ ከለከችሽ። አላህ ያሣድጋት። አባቷ መሣይይ🌿🌿🍀🍁👏👏👍👍👍👍👌👌👌👌👍💪
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g 2 года назад
እኮን አላህ አተረፍሸ ከባዲ ነው 😘😭
@mahiryimam1170
@mahiryimam1170 2 года назад
እኮንም አላህ አተረፈሽ ሀቢቢቲ አብሽሪ ለኸይርነው ማሚ አላህ አገራችንን አላህ ሠላምያርግልን ኢሻ አላህ ውዴ
@user-ht8ts7en8o
@user-ht8ts7en8o 2 года назад
ሱበሀን አላህህህ እኳን ተረፍሽ ማማዬ
@lubsbalubaba2644
@lubsbalubaba2644 2 года назад
እንኳንም አላህ አተረፈሽ ባይነክስሺ ነው እና ተገደለ ወይስ የት ለቀቃችሁት ተጠንቀቂ ምንአልባት ሌላም አይ ጠፋ ሊራባም ይችላል
@user-jl3kz5yd1i
@user-jl3kz5yd1i 2 года назад
እኮንአላህአተረፈሽማማየአልሀምዲሊላህይበልጣል
@user-ee4yi3se1v
@user-ee4yi3se1v 2 года назад
አኡዙቢላህ እንተቢ ሀቢብቲ አልሃምዱሊላህ እንኳንም ዳንሽ
@wollodessiefikr2514
@wollodessiefikr2514 2 года назад
አንች ለተናገርሽው እኔ ፍራቴ እህህህ እንኳን አላህ አተረፈሽ
@user-tp4pw1vs7z
@user-tp4pw1vs7z 2 года назад
አይዞሺ እኔም ተበልቸ ነበር ግን አልሀምዱ ሊላሂ እንኳንም ተሻለሺ
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 2 года назад
እኳን አላህ አተረፈሽ ግን እምታጠቢት ከሆነ ለልጅቱ ጥሩ አይደለም ጢጦ ትጠቀም ለጌዜው
@nbentbaba8823
@nbentbaba8823 2 года назад
እንኳን ተረፍሽ ስህ ትክክል ነሽ እኛን አነይም አንድነገር ሲመጣብን ልጆቻችንን ነው ምናስበው
@mohamedneimayoutube3300
@mohamedneimayoutube3300 2 года назад
ወይኔ የኔ ማር አቺ ላወራሺው እኔ ሰውነቴን ወረርኝ የአላህ እንኳን አተርፈሺ ውዴ እራስሺን ጠብቂ
@user-we2kz8fx7h
@user-we2kz8fx7h 2 года назад
እኔምበሂወቴየምፈራውነገርእንኳንአላህአተረፈሽየኔእናት
@hawatilahua9514
@hawatilahua9514 2 года назад
እንኮንም አላህ አተረፈሽ እህቴ እኔም በጣም የምፈራው ስሙ እንኮን መጥራት አፈራለሁ ኡፍ
@zahraabrar7679
@zahraabrar7679 7 месяцев назад
አንኳንም አሏህ አተረፈሽ እህት አይዞሽ
@stube3784
@stube3784 2 года назад
ያአላህ እኮን ተርፍሺ ማማዩ😍😭👈
@user-nn8qp7ei9s
@user-nn8qp7ei9s 2 года назад
አብሺሪ ማማየ በሁላችንም ነው😭😭
@user-qy2zo7fn7i
@user-qy2zo7fn7i 2 года назад
እሽ እህት እንኳን አተረፈሽ። እኔም በሄወቴ። የምጠላው እንሰሳ ቢኖረ። እባብ ነው
Далее
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
Просмотров 297 тыс.
▼ЮТУБ ВСЁ, Я НА ЗАВОД 🚧⛔
30:49
Просмотров 456 тыс.
Самый БОЛЬШОЙ iPhone в МИРЕ!
00:52
Просмотров 434 тыс.
ከጠፋሁበት መጥቻለው #seadialitube
8:36
#usa ሀዩ ታማ ሆስፒታል ገባች
3:20
Просмотров 53 тыс.