Тёмный

ከሞት ያመለጠች ህይወት //የጄኔራሉ የአይን ምስክርነት 

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Подписаться 24 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

ከሞት ያመለጠች ህይወት //የጄኔራሉ የአይን ምስክርነት
#ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል
#ቀይሽብር
#esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv
#ሻለቃዳዊትወልደጊዮርጊስ #Dawitweldegiyorgis
​⁠
#ethiopianhistory #ethiotizita #kalityprison #mengistu_hilemarim #mekoya #shegerfm102 #fetadaily #addisabeba #ethiopia #esheteassefa #shegerwerewoch #ኢትዮትዝታ #ኢህአፓ #አለምበቃኝ #ሻለቃንጋቱ #habesha #shegerwerewoch #ethiopianews #ethiopianbroadcastingcorporation #ebstv ​⁠#esheteassefa #meazabirru #haqenasaq
​⁠ @ethiotizitaa

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 26   
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa Месяц назад
የታሪክ ማስታወሻወን ከወደዱት ለቻናላችን እድገት ሲባል like , share & comment በማድረግ ቻናላችንን ይደግፉልን :: ዝግጅታችንን ወደው ሰለሚያዳምጡን ከልብ እናመሰናለን :: 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DerejeAbebe-oe9bn
@DerejeAbebe-oe9bn Месяц назад
ብ/ጄ/ል ካሳዬ ጨመዳ ጌጪ የትውልድ ቦታ ነጌሌ ቦረና
@ben5115
@ben5115 Месяц назад
Kasaye Chemeda ye Gen. Qumulachew Dejene tarik serqo enderasu adrigo eyawrra new ende ? Kkkkkl😊😊😊😊😊
@wedishire2620
@wedishire2620 Месяц назад
ይገርመኛል ትረካቹ ሺአቢያ የሚሸሽ ከሆነ ኤንዴት የቀድሞ ወታደር ዝርክርኩ ወጣ እባካቹ ዉሸት ታሪክ ለትዉልዱ አታቅርቡ
@solomongselassie5435
@solomongselassie5435 Месяц назад
በ"ስመአብ/ቢስሚላሂ ብላችሁ ተኩሱ" ብሎ የሚመክር፣ ፈጣሪ የክፋቱ ተሳታፊ የሚያደርግ ገልቱ። የራሱን ጊዜ በሽንፈት እንዳላጠናቀቀ፣ አሁን ደንበኛ እቅድ አውጥቶ ማሸነፍ ይቻላል ይላል (ደግሞኮ ዕቅዱን እዚህ አልናገርም ይላል😜)። ቅዘን ነገር ነው
@DawitDafa
@DawitDafa Месяц назад
እኛ እንደምናውቀው ግልባጣውን ለመቀስቀስ ከአስብ ተጠርተው ወደ ምጽዋ እንደሄዱና ተልእኮአቸውን ስላልተወጡ እንደገና ወደ አስመራ እንደተጠሩ ከዚያም እንደከዱአቸው ከተስፋዪ ገ/ኪዳን ጋር ሲገናኙ እንደነበረ ነው ፣ በሁአላም በጥርጣሬ እንደታሰሩ ነው
@markosabere6010
@markosabere6010 Месяц назад
እውነተኛ ታራክ ጄነራሉ የተረፉት በጄነራል ተስፋዬ ገ/ኪዳን ብርቱ ትግል ነው ይህውም ሁለተኛ ታንክ ሻለቃ አብረው ሰርተዋል ለሽፋን አ,አ ምድር ጦር ሚሊታሪ ፖሊስ እንዲታሰሩ ተደትጎ ከምቱ ተርፈዋል እውንነቱን ለማውቅ የሚፈልግ ካለ ሊያነግረኝ ይላል
@JigjigaNewsChannel
@JigjigaNewsChannel Месяц назад
የነገሌ ቦረናዉ ጀግና
@alextemesgen723
@alextemesgen723 Месяц назад
ክብር ለቀድሞው የኢትዮጵያ ሰራዊት💚💛❤ ረጅም እድሜ
@hermonrobel4451
@hermonrobel4451 Месяц назад
Hule shabiyan mananak nw serachu shabiyan gen atakutem be weree behonema batefachut neber ehew esu gen eyenore nw shabiya malet Eritrea 🇪🇷 malet nw mechem ayitefam metfo weree enkuan sele shabiya betawerum hak hak nw shabiya is hero
@Ss-jx1lb
@Ss-jx1lb Месяц назад
Fesamahun yetefah
@Lucy70968
@Lucy70968 Месяц назад
Rejim. Edem ena tena yisetekegn
@DawitDafa
@DawitDafa Месяц назад
Good
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa Месяц назад
ከሞት ያመለጠች ህይወት //የጄኔራሉ የአይን ምስክርነት
@sisaymoges7195
@sisaymoges7195 Месяц назад
ጀነራል ካሳዬ ኢህአዴግ የዋለላቸውን ውለታ ረስተው በትግራይ ህዝብ ያሳዮት ጥላቻ በጣም ያሳፋራል
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa Месяц назад
ከሞት ያመለጠች ህይወት //የጄኔራሉ የአይን ምስክርነት
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa Месяц назад
ከሞት ያመለጠች ህይወት //የጄኔራሉ የአይን ምስክርነት
@TameneLageseTame
@TameneLageseTame Месяц назад
እውነተኛ የጀግና ውሎ ስለሆነ እናመሠግናለን ውድ ኢትዮጵያዊ ነው
@genocidalstate
@genocidalstate Месяц назад
ካሣ በጭባጫ ሲማረክ ሱሪው ላይ የሸና ፈሪ በቀለኛ
@tsegaykefali4841
@tsegaykefali4841 Месяц назад
Shintam General new
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Месяц назад
ሽንታም አንተ ነህ ፣ቅዘናም ተቅማጣም።
@MesiBeyu
@MesiBeyu Месяц назад
ውለታ ቢስ ጄኔራል!
@abeduteddy9349
@abeduteddy9349 Месяц назад
የጦር ሜዳ ውሎ መፅሀፍ አንብዋለው (ሰንጥ ክ/ጦር )ሰውዬው ብልፅግና ነው አይመቸኝም
@BariyaGabirBari-cs9oq
@BariyaGabirBari-cs9oq Месяц назад
ካሳዬ ጨመዳ መናገር ይችላል እንጂ አመራር ይህ የሚባል ውጤት የለውም የጥብቅ ጓደኛም አልነበረውም ወላዋይ ነበርና እንዳሁኑ አያርገውና ብዝዎች መኮንኖች ይህ እንዲህ ይህ ደግሞ ክፉ ነው እያለ ያለሥራቸው በኢህአደግ ያሳስራቸው የደርግ መኮንኖች ብዙ ነበሩ አብይ ሲመጣ ደግሞ መዋሸትና ማሳበቅ ልምዱ ነውና ወያኔዎች ካላጠፋህ በመንግሥትህ ላይ አትኖርም እያለ የእልቂትና የውድመት ጦርነት እንዲካሄድ ያደረገ ሰው መሳይ ሰይጣን ነው።
@earmiasteka464
@earmiasteka464 Месяц назад
ምነው አሁን ዝም አለ በቃ ትልቅ ሰው በዚ ዘመን ትልቅ ሰው ጠፋ
Далее
ОБЗОР НА ШТАНЫ от БЕЗДNA
00:59
Просмотров 187 тыс.
pumpkins #shorts
00:39
Просмотров 10 млн
ОБЗОР НА ШТАНЫ от БЕЗДNA
00:59
Просмотров 187 тыс.