Тёмный

ከሰርጉ በላይ የሙሽራወቹ ውበት ልዩ ነው ክፍል ሁለት ... 

ሀሱን_ Tube
Подписаться 44 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

19 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 122   
@fatumamuhammed7167
@fatumamuhammed7167 6 месяцев назад
ይቅረታ አዲረጉልኝ እና የህልጅ እሰው ሀገረ እያለ ምኒክል በእምነቱው ጠካራ እደሁነ የሚለቃችው ትምርቶች በጣም አሰተማሪየ ነበረ ምዲነው እደዝህ ያደረገው መጨረሻየን አሳምረልኝ ያረብ የአላህ አተ በእዝነትህ
@Seid404
@Seid404 6 месяцев назад
ሳህ
@Seid404
@Seid404 6 месяцев назад
እኔም ገርሞኛል አላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ ነዉ
@Fafi51296
@Fafi51296 6 месяцев назад
ኢሥቲቃማ እኮ ከባድ ነው አላሕ በዲናችን ጠንካሮች ያርገን ፅናትንም ይስጠን
@Hikmaee
@Hikmaee 6 месяцев назад
አጅብ እኔ ገረሞኛል ልብ ይስጠን
@user-gu7xw6oz8p
@user-gu7xw6oz8p 6 месяцев назад
አወ ወላሂ በጣም የምወደው ምክሮቹንጆሮሰጥችየምሠማዉልጅነበር አላህለሁላችንምሂድያ ይሥጠን. ወንደሜ በዲንህ በአቆምህጥና ወላሂአዱኒያ ብላሺናት😢😢
@zeynebseid6248
@zeynebseid6248 6 месяцев назад
ወአኡዙቢላሂ ሚንሹሩሪ አፉሲና ወሰይአቲ አእማሊና
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 6 месяцев назад
አንተም እነሱም መንገዱን የስታቹ ናቹ አላህ ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ ያምራቹ
@ShaNas-fj6uy
@ShaNas-fj6uy 6 месяцев назад
@zainabyzz
@zainabyzz 6 месяцев назад
ለሀውለወላቅወተ ኢላቢላህ ሄጃብ ነው ወይስምድነው ወይሚዜአያ😢😢😢😢😢😢
@fafitube2448
@fafitube2448 6 месяцев назад
ጀሮ መግለጡ ፋሽን መሆኑ ነዉ😂😂😂ወረቢ ሲያስጠላ😂😂😂
@user-wk1cu6ev1f
@user-wk1cu6ev1f 6 месяцев назад
😂😂😂
@Seid404
@Seid404 6 месяцев назад
😂😂
@user-kh8ve9nq4j
@user-kh8ve9nq4j 6 месяцев назад
ክክክክክ
@user-dt9fp3qy9n
@user-dt9fp3qy9n 5 месяцев назад
ማሻአላህ አደምየ እንኳን ደሥአለህ ወድምመብሩክ❤❤❤
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 5 месяцев назад
ማሻ አላህ ያምራል መብሩክ❤❤❤
@user-pm5sg1um2i
@user-pm5sg1um2i 6 месяцев назад
አኡዙቢላህ ይህ ነገር ቢቀር ብየ ተመኘሁ ሰርግ
@kadeka2
@kadeka2 6 месяцев назад
መሻላህ ተበረክ እረህማን❤❤
@user-xg7tw2gg8z
@user-xg7tw2gg8z 6 месяцев назад
ወይኔ ቤተሰቦቸ አይኔ ተንከራተተ😢 ኑሩልኝ😍
@AsSa-oo3ip
@AsSa-oo3ip 6 месяцев назад
እንድህ ነውጅ በሀገር ላይ መሞሸር ደስ ይላል በአረብ ሀገር ላይ የምታገቡ እህቶች እስኪ እነዚህ እዩአቸው ማማራቸው ትልልቅ ሰው ያለበት የቤተሰብ ደስታ ማየት እንደት ያስደስታል
@fafitube2448
@fafitube2448 6 месяцев назад
በጣም😭😭
@ksak3421
@ksak3421 6 месяцев назад
ዱንያ አታላይ ናት ወደ አላህ ተመለስ ወዳጀ ለሌሎችም ፊትና አትሁን ሁላችንም መዝለል ያምረናል ግን አኽራን ስናስብ ግን ዝቅ እንላለን
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i 6 месяцев назад
የአደም ልጅ ሁለቱ ቦታ ላይ ይፈተናል በደስታና በሀዘን 😢😢😢 አርጃኖ ጉድጎድኳ ቢገቡ እግር በእግር ትገባላችሁ ትከተላላችሁ እነማንን ያረሡለላህ ነሶራወችን አሉ ሰሀቦች አወ አሉ ሀቢባችን ሀቅ ተናግረዋል ሙስሊሙ ልክ ክርስቲያኖችን ኮቴለኮቴ አላሁም መስተዓን የኛ ማህበረሠብ አይሰማም አላህን እያመፅን ጦርነት ኑሮ ዉድነት ጤና ማጣት ኧረ ስንቱ ቢበዛ ምን ይገርማል አይ ድናችንን ያለ ይገለላህ ሁላችንንም ያሣዉቀን 😢😢
@user-wg1vv6xl8z
@user-wg1vv6xl8z 6 месяцев назад
ሙሽሪት ዴሞ የጆሮዋ ጌጥ እዲታይላት ጆሮዋን ማሸርፈፏ😅
@user-kh8ve9nq4j
@user-kh8ve9nq4j 6 месяцев назад
ጠወላሒ ብዙ መሳቅ አልወድም እያለቀስኩ ነዉ የሳኩት ወይዘድሮ እያስመረቀቺዉ ነዉ ክክክ
@hayatyuotube2300
@hayatyuotube2300 6 месяцев назад
ያአላህ መጨረሻችን አሳምርልን ካንተ ይሄን አልጠብቅም ነበር ምንሆነክ ነው ግን አውቀው ከሚያጠፍት አላህ ይጠብቀን ምናቸው ነው ሚያምረው ቆይ ሂጃብ ነው ወይስ
@saraalharazi9090
@saraalharazi9090 6 месяцев назад
ماشاءالله تبرك الله👍👍
@user-fg4ek6hs3w
@user-fg4ek6hs3w 6 месяцев назад
የኔ ውድ ወንድም ማሩ ትኩዬ አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያርግልህ ሀቢቢዋ ❤❤❤🎉
@user-xq2cp9ri6n
@user-xq2cp9ri6n 6 месяцев назад
መሽአላህ የሰፈሬ ስዋች አየሁ ❤❤
@user-gq5eg9su4q
@user-gq5eg9su4q 6 месяцев назад
አይ ሀሱምን ነካህ ያሁሉ ትምርትህስ የተማርካቸው ያአላህ
@tawakan9600
@tawakan9600 6 месяцев назад
😭ፊትህ ፊትህ ለሂጀበችን ፊትህ አረ አረ አለሀን ኢንፊረ ሱቡሀን አለህ ለዚ ሁሉ ወጀል ሙሺሪትና ሙሺረው አለህዘን ተጠየቂ ነቹ😢
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 6 месяцев назад
አ የባሰ አለ ሙሽሪት እና ሙሽራው ለምነው ተጠያቂ የሚሆኑት ሁሉም በራሱ ወንጀል ተጠያቂ ነው ማንም በማንም ወንጀል አይጠየቅም።
@aumnejat23gemlcom99
@aumnejat23gemlcom99 6 месяцев назад
አሚን
@zdwtube44
@zdwtube44 6 месяцев назад
አቤት ውበትትትትት❤❤❤❤ ቃል የለኝ በስዴት እድሜን መፍጄቴ ይሰማኛል መብሩክ ❤❤
@rahemahasen962
@rahemahasen962 6 месяцев назад
አደምዬ የኔ ውድ ❤
@DdBcx-bb5rd
@DdBcx-bb5rd 6 месяцев назад
ዋው
@sadhakonjo7971
@sadhakonjo7971 6 месяцев назад
ሡበሀን አላህ አላህ ይዲክ በስ ከንተ ብዙ ነገር ተምራ ነበር ግን አረብ ሀገር ሁነዉ አብዘሀኛወች ማሻ አላህ ካገር ሲገቢ ግን አኡዙቢላህ
@user-qc3il8jx2y
@user-qc3il8jx2y 6 месяцев назад
ምኑ ነው የሚያምረው የሚያደርጉት ዱአ ራሱ ያሳዝናል ስደት ያላቹ ሀገር ስትገቡ ምንድ ነው የሚቀይራቹ
@Guragewa5270
@Guragewa5270 6 месяцев назад
ሀገር ስትገባ በጣም ተበላሽተሀል በቃ ከቤትህ ወጣሁኝ፣
@saraalharazi9090
@saraalharazi9090 6 месяцев назад
ማሻአላህ👍👍👍
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g 6 месяцев назад
😢😢😢😢😢ያሳዝናል ለሙዚቃ ማሻአላህ የሚል ትውልድ መኖሩ😢😢😢😢
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 6 месяцев назад
❤❤❤❤ማሻአሏህ❤❤
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g 6 месяцев назад
😢😢😢 ያሳዝናል ለሙዚቃ ማሻአላህ የሚል ትውልድ ሲኖር 😢😢😢😢😢
@user-xg7tw2gg8z
@user-xg7tw2gg8z 6 месяцев назад
አንደኛ ነኝ
@zebibamohammed7843
@zebibamohammed7843 6 месяцев назад
ያገሬ ባህል❤❤❤
@user-yf5ue8sh4j
@user-yf5ue8sh4j 6 месяцев назад
الهمسعن اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك
@aumnejat23gemlcom99
@aumnejat23gemlcom99 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-xg7tw2gg8z
@user-xg7tw2gg8z 6 месяцев назад
አደምዬ የኔ ሸበላ እንኳን ለዚህ በቃህልኝ😍
@taybanoor1308
@taybanoor1308 6 месяцев назад
የትሀገርነው
@foziamohammad2681
@foziamohammad2681 6 месяцев назад
Mersa semen wello
@user-vw3fn7kt2k
@user-vw3fn7kt2k 6 месяцев назад
ማሻአላ አደም እንኮን ደስአልህ ወንዲሚ
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g 6 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢 ያሳዝናል ለሙዚቃ ማሻአላህ የሚል ትውልድ ሲኖር 😢😢😢😢
@aumnejat23gemlcom99
@aumnejat23gemlcom99 6 месяцев назад
አችስ ማየትሽ አያሳዝንም ማን ተመልካች አለሽ
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g 6 месяцев назад
@@aumnejat23gemlcom99 በፊት በሚያቀርባቸው ኢስላማዊ ልጁን እከታተለው ስለነበር ሰብስክራይብ አድርጌው ስለ ነበር ዛሬ ቪድዮው ሲወርድልኝ ምንድን ለቀቀ ብየ ስገባ ያልጠበኩትን አየሁ እሱም ጋ እኮሜቶችም ጋ ገባሽ እናቱ እጅ ሁን ብየ ለማየት መጥቸ አይደለም::
@zuzuzdtube4520
@zuzuzdtube4520 6 месяцев назад
ሰርግ ሊከለከልነው አሉ ማዘጥዘጥ የለም 😊😊😊😊
@fatumamuhammed7167
@fatumamuhammed7167 6 месяцев назад
ወላሂ እውነት በሁነ እደው ጨርሰው ተጨማለቆው ወላሂ
@SAmu-wh2lp
@SAmu-wh2lp 6 месяцев назад
ሶስት በሬ እኮናው የተራደው ፍትህ ለበሬየችን😅😅
@zuzuzdtube4520
@zuzuzdtube4520 6 месяцев назад
@@SAmu-wh2lp 😂😂😂😂😂
@Tube-if5xr
@Tube-if5xr 6 месяцев назад
አህለንሀሱየእንኮን ደህናመጣህ ፍትህ ለሳኡዲ እሥረኞች ፍትህህህህ😢😢😢😢😢😢😢
@user-bm3gl3fz7p
@user-bm3gl3fz7p 6 месяцев назад
እኔ ግን በጣም የታዘብኩት ነገራ መምከርችን ጡሩ እኔም እደዚህ ዝብርቅርቅ ያለ ስፈጥፈጥ ያለ ነገር ሳይ እነደድ አለሁ ሸሽራአችን የለለ ነገር ስለሆን ታደ እዚህ ጋራ እየመከርን የሌላ ሀይማኖት ዩቱብ እሜስሩት ላይ ሄደን ማሻ አላህ አበርታቶቸው ላይክ አርጎቸው አስር ሺ አስገቦቸው መቶሽ አስገባቸው እያለን እዛ ሄደን ስነጫፍር ሀርም አይሆንብንም ውይ ሙስልም ብቻ ስንናገራ ነው ውይ የሜፈቀደው ዛሬ እኮ እሌላ ሀይማኖት ጋራ ሄድው የሜቀባጥሩት አጭብጫቢውች ሙስልሞች ይበልጣሉ ይብታችሁ እዩ ኮሜት አብብ በጣም እኮ ነው የሚስጠላው ውላሄ ላክ ስናርግ እኮ የላክው ጭፈር ውይም ሙዝቃ ተመችቶኝል ብለን ያን ስው እያበርታታነው ነው በዚች እኝ እርሳችን እንጠየቅበት አለን ምን መልስ አለን
@zdnurutube7455
@zdnurutube7455 6 месяцев назад
ግን ጆሯችውን የሚያንከረፍፉት ያማረብን እየመሰላቸው ነው
@aumnejat23gemlcom99
@aumnejat23gemlcom99 6 месяцев назад
ዜድዬ
@user-qs2ld3gz6z
@user-qs2ld3gz6z 6 месяцев назад
መርሳ ነዉ እደ
@user-bg9iv4qg9b
@user-bg9iv4qg9b 6 месяцев назад
ላይክክ
@user-pe4qz1qz6b
@user-pe4qz1qz6b 6 месяцев назад
መገን ውት መርሶይ
@user-gu1bc7bp7r
@user-gu1bc7bp7r 6 месяцев назад
ስትየሚሰራሞልቶ ምንላስተምርነዉ ይኸንበጅህልናየተዘፈቀ ሰዉሁሉየምትሰዉረዉ ፈቶተምታነሳዳእዋአተረግላቸዉም አላህመጨረሻችንንያሳምርልን ላሀወለወለ ቁወተኢላቢላ
@lubabayusif4553
@lubabayusif4553 6 месяцев назад
ኬሜንት መፃፍ ልወድም ግን መፃፍ ተገዴድኩዛሬ ሀሡን ካተይህ አይጠበቅም ሳንውቅ ብዙነገሮች አልፍዋል ጭራሽ ወገብላይ 3ሶስት ጊዜ መሬት እያስነኩ ባአተ እይታ ምንንያመለክታል ውድእቶቸ እናተ የታያችሁ የሂጃ ቡጉዳይነው አይዴል
@Guggi-zw4ev
@Guggi-zw4ev 6 месяцев назад
ምን ሆኖነዉ ይህ ልጅ በዲኑ ጠንካራ ይመስለኝ ነበር ምነሁ አንካሳ ሆነ
@zobidazobida1212
@zobidazobida1212 6 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@user-yg6ju2zq8u
@user-yg6ju2zq8u 6 месяцев назад
ሚገርምነው😮😢
@rawdaamuhmmed1658
@rawdaamuhmmed1658 6 месяцев назад
😮😮😢😢😢
@user-xt8sq1wn7i
@user-xt8sq1wn7i 6 месяцев назад
አሁንም መረባ አልቀረም እደ ክክክ
@user-ek1ee9jr7r
@user-ek1ee9jr7r 6 месяцев назад
ማሻአሏህ መብሩክክክክክ
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g 6 месяцев назад
😢😢😢😢 ያሳዝናል ለሙዚቃ ማሻአላህ የሚል ትውልድ መኖሩ😢😢😢😢
@Fafi51296
@Fafi51296 6 месяцев назад
@@user-jp9xt8nm9g አሥለን ትርጉም ሢያውቁት አደል ።
@user-ek1ee9jr7r
@user-ek1ee9jr7r 6 месяцев назад
@@user-jp9xt8nm9g ያሀቢብቲ እኔ ዘፈኑንን አይዴለም ማሻአሏህ ያልኩትኝ ሙሽሮቹንጂ ምናል ሰወችን ከመከታተል ራሳችንን ብንከታተተል የሰወችን ነውር ኮሜትላይ ወተሽ ከመከታተል ራስሽን ምን ላይነኝ ብለሽ ፈትሽ ጠይብ
@user-ek1ee9jr7r
@user-ek1ee9jr7r 6 месяцев назад
@@Fafi51296 ካች ባልሻልም የማላውቃቼውን ለማወቅ ተማሪነኝoky
@aumnejat23gemlcom99
@aumnejat23gemlcom99 6 месяцев назад
ክፍል c እንጠብቃለን
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 6 месяцев назад
አይዱንያ ላዱጥጋብ ላአንዱ እራብ ንሮ የተወደደው ለደሀነው😢😢
@EmuAyimen232
@EmuAyimen232 6 месяцев назад
ምነለ እኔም እናተጋ በሆኩ አደምየ አልፍመብሩክ 🎉
@Seid404
@Seid404 6 месяцев назад
ምድን ነዉ ጆሮ ማቀርፈፍ
@user-kh8ve9nq4j
@user-kh8ve9nq4j 6 месяцев назад
በሳቅ ክክክክክ
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 6 месяцев назад
ሀገር መግባት እንድህ ከድን የሚርቅ ከሆነ አልገባም በቃ
@fatumamuhammed7167
@fatumamuhammed7167 6 месяцев назад
ሀያቴ ሁሎም እዳደረገሺው ነወ እዝህሰ አታያችውም ሰት አሎው የወጡወበትን አላማ ትተው የሚረጋችው ያጡው ዱአ አዲርጊ መጨረሻየን አሳምርልኝ እያልሺ የኔ እህት
@user-ef5kx3qp4q
@user-ef5kx3qp4q 6 месяцев назад
እስልምናየ 😢
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 6 месяцев назад
አንተም ተቀየርክ😢
@hayatxxxx5200
@hayatxxxx5200 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@tajuredi5146
@tajuredi5146 5 месяцев назад
ምን እየስራህ ነው!!??ተበላሸህ
@yena3093
@yena3093 6 месяцев назад
ሁሱ ግን ምን ሆነህ ነው ወንድሜ ?
@HshsHeu-es8rl
@HshsHeu-es8rl 6 месяцев назад
ጉድ አተም እድህ ሁነሀል ለካ
@ameenaetp
@ameenaetp 6 месяцев назад
አረብ ሀገር ተቀምጣችሁ ሙጠዋ ሙጠዋ እምትጫወቱ የምራችሁን ነው እሱ ምን ማድረግ ይችላል እስኪ ሀገር ግቡ ቤተሰባችሁ እዲሁ ናቸው ስትነግሯቸውም መስሚያቸው ጥጥ ነው አጉዋጉል ዲነኛ ነን አትበሉ
@user-wg1vv6xl8z
@user-wg1vv6xl8z 6 месяцев назад
የሚገርመኝ ሴቶቹ ግማሽ ፀጉራቸውን የሚያሳዩት ነገር እስተውግፊሩላህ አላህ የህዲኩም
@Saadah-cs6je
@Saadah-cs6je 6 месяцев назад
አንደኛ ነኝ የኔ ወንድም ከሰርጉ ባልኖርም ደስ ብሎኛል ያንተን ደሞ በቅርቡ እንጠብቃል ያገሬ ልጅ
@hhgg2865
@hhgg2865 6 месяцев назад
ውለዱ ክበዱ
@user-xh9ye1hb6d
@user-xh9ye1hb6d 6 месяцев назад
አሁን ከዚህ ምን እማር ሴት ልጅ አውራ ናት ድምጿም ሁሉ ነገሯም እኳን እደዚህ ተኳኩለው አኡዙቢላህ
@user-yg6ju2zq8u
@user-yg6ju2zq8u 6 месяцев назад
የሒጃቡ አለባበስ ፋሽንመሆኑነው 😅ምዲረሺቦ ፀጉር አልቀረባችሁም።
@user-vv3tb8my7i
@user-vv3tb8my7i 6 месяцев назад
😂😂
@seadayesuf5771
@seadayesuf5771 6 месяцев назад
አሁን ጆሮዋንበሸፍን ሙሽሪት አላህይህድነበስ
@hayatseid7013
@hayatseid7013 6 месяцев назад
አላወኳቸውም
@SAmu-wh2lp
@SAmu-wh2lp 6 месяцев назад
ግን ከዚህ በፊት ስለ እስልምና የሚየስታምር ልጅ አነበረምዴ ምነው በዚህ ልክ መውረድ😢😢😢😮
@user-bp9lj5fl7n
@user-bp9lj5fl7n 6 месяцев назад
ምነዉ ሁሱ ሂጃብ አያብሳቸዉ አላችሁ መቸም ከሰርጉ አይቀር
@trr1069
@trr1069 6 месяцев назад
ብዱን ሜካብ አቤት ለመጀመሪያ ግዜ ሳይ
@taybanoor1308
@taybanoor1308 6 месяцев назад
ይቅርታ ግን አለባበሳችው ደስ አይልም 👂 እያወጡ
@Fatima-gr8jc
@Fatima-gr8jc 6 месяцев назад
ማሻ አላህ ግን ለምነው ጀርዋችሁን እምታወጠት. ደሞ ሻርባችሁን አስተካክሉ መቸም ሲነግሩን አንወድም
@user-fy8vc1iz5c
@user-fy8vc1iz5c 6 месяцев назад
የጆሮ ጌጡ እንዲታይ ነው😊
@Fatima-gr8jc
@Fatima-gr8jc 6 месяцев назад
@@user-fy8vc1iz5c ነውደ ክክክ
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g 6 месяцев назад
😢😢😢 ያሳዝናል ለሙዚቃ ማሻአላህ የሚል ትውልድ መኖሩ😢😢😢😢
@Fatima-gr8jc
@Fatima-gr8jc 6 месяцев назад
@@user-jp9xt8nm9g እግዳ ምን ልበል ውደ ክስድብ ይሻላል ብየ ነው
@user-kd4bn7rr9n
@user-kd4bn7rr9n 6 месяцев назад
ሩሁሱ እደበፊትህ የምለቃቸው ትምህርቶችናፍቀውናል
@user-hw1hc2rb7m
@user-hw1hc2rb7m 6 месяцев назад
መብሩክ ወንድሜ አባቴን ብፈልግ አጣሁት ❤😅ጀሚላየ አይቴ ወይ ግዜ አብረን ነበር የተማርነው ወልዳችሁ ሳሙ ❤❤❤❤❤❤
@zuzanatube2002
@zuzanatube2002 6 месяцев назад
ማነው አባትሽ?
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k 6 месяцев назад
አጅብ ወንዱ ከእግር እስከ ጥፍሩ ለብሶ ሴቱ ራቁቱን የሚሄድበት ዘመን ያሳፍራል የሴት ሚዜ አቅለሸለሹኝ አይሂጃብ ይህ ነው
@EmuAyimen232
@EmuAyimen232 6 месяцев назад
😂😂😂
@user-oh3qn8ij5z
@user-oh3qn8ij5z 6 месяцев назад
ከምር ይሄን ቀርፀህ ምንጥቅምታገኛለህ ወላሂ በዚዘመን መፍጠሬንሳስብ 😢
@user-yf5ue8sh4j
@user-yf5ue8sh4j 6 месяцев назад
ዉስጥ ታላመነ ዉጩ ዋጋየለዉም ይሄን ቀርፀህ ባለቅስ
Далее
Я КУПИЛ САМЫЙ МОЩНЫЙ МОТОЦИКЛ!
59:15
አብዲና ኩራዝ ጉድ ሰሩኝ ...
13:20
Просмотров 38 тыс.