Dark

ከሰርግ በኋላ ወንዶች ይጨቃጨቃሉ!!  

Donkey Tube
Subscribe 1.9M
Views 404K
99% 9 100 1

Baby Aklesia Yohannes is a sixty-year-old child who has three brothers and one sister below her; She is a girl who is annoyed by their fighting and disturbances. Her mom is a basketball player, but Alecia really wants to be home and spend time with her. She is concerned about the state of peace in her country; She wants the fighting to stop.
ህፃን አቅሌስያ ዮሀንስ የ ስድሰት አመት ህፃን ስትሆን ከሷ በታች ሶስት ወንድሞች አንድ እህት ያላት ፤ በነሱ መጣላት እና ረብሻ የተማረረች ልጅ ናት። እናትዋ የባስኬት ቦል ተጫዋች ስትሆን አቅሌስያ ግን ቤት እንድትሆን እና ከሷ ጋር ጊዜ እንድታሳልፍ በጣም ትፈልጋለች። የ ሃገርዋ የሰላም ሁኔታ ያሳስባታል ፤ ፀብ እንዲቆምም ትፈልጋለች።
Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The world. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - comedianeshe/
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - www.tiktok.com/@comedian_eshe...
⏩Other Related video
◼ህንዳዊቷ ድንቅ ልጅ! • ህንዳዊቷ ድንቅ ልጅ! #et...
◼ህጻናት ያለ ወላጅ ድጋፍ እንዲያዩት አይመከርም • ህጻናት ያለ ወላጅ ድጋፍ እ...
◼በፈረንሳይ እና በቤልጂየም የተቀረጸው ድንቅ ልጆች • በፈረንሳይ እና በቤልጂየም ...
ከሰርግ በኋላ ወንዶች ይጨቃጨቃሉ!
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com

Comedy

Published on

 

Mar 22, 2023

Share:

Link:

Download:

Loading link...

Add to:

My playlist
Watch later
Comments : 535   
My Nunu My nunu
My Nunu My nunu 2 months ago
እኔ እሼ በምን ላስገባው አስር ሚሊዩን ❤
Aregash gabre
Aregash gabre 2 months ago
እኔ ደሞ እስከ ፋሲካ ሁለት ሚሊየን ቢገባ ነው ምኞቴ ከሁለት ሚሊየን ካለፈ ይፈጥናል ወደ አስር ሺህ❤❤
Aregash gabre
Aregash gabre 2 months ago
ወደአስር ሚሊየን ማለቴ ነው❤😂
CDM tube
CDM tube 2 months ago
10M is hard to get, even there are no 10 millions Ethiopians who uses RU-vid
Bete tomass
Bete tomass 2 months ago
ይገባል
Selina Kiya salsi
Selina Kiya salsi 2 months ago
mnm kebad aydelem 10M ygebal wana kelb mamen new eshe demo kelbu amno chersual slezih yegebal
ሰላም ሰላም ፍቅር
ይችን ኮመንት የምማነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
Gjr YftYft denayt gal geriye
ኣሜንንንን 🙏 ኣሜንንን 🙏 ኣሜንንን 🙏
zuzu
zuzu 2 months ago
አሜን
tsedi Mizan
tsedi Mizan 2 months ago
Amennn
tsige adugna
tsige adugna 2 months ago
አሜን
zeyneb m ,d
zeyneb m ,d 24 days ago
አሚን❤
Sari Tube
Sari Tube 2 months ago
ሀረብ አገር ያላችሁ እህቶቼ ብርታቱን ይስጣችሁ
Kidan Abera
Kidan Abera 2 months ago
አሜን አምን አሜን
Baza Kason
Baza Kason 2 months ago
አሜን
edu yedingil lij edu
አሜን🙏
ድንግል ማርያም እናቴ
አሜን በእውነት
sara nigatu
sara nigatu 2 months ago
አሜን
ጌራራ ቲዩብ- Gerara Tube
ጾማችንን የበረከት፥ የሰላም፥የፍቅር፥የምህረት ያደርግልን🙏👍
Ramadan tube /ረመዳን  ትዩብ
አሚንን
Nm Hj yezufan
Nm Hj yezufan 2 months ago
አሜን
Hiwot Bihonegn
Hiwot Bihonegn 2 months ago
እሸ የኔ ጌታ እድሜና ጤና ለአንተና ለሞላው ቤተሰብህ ይሰጥልን ❤❤❤
medi tube23 መዲ ቲዩብ23
ተው ዘንድሮ አሼን 10 ሚሊዮን እናስገባው
Birhanu Germa
Birhanu Germa 2 months ago
የኛ ህዝብ ሰው ሲያድግ አንወድም ላይክ እንኳን ለማረግ ይከብዳል
Birhanu Germa
Birhanu Germa 2 months ago
እረቦቹ አብ ፈላህን 28 ሚሊዬን ያስገብት ቅን ስለሆኑ ነው
Hussen T
Hussen T 2 months ago
😅
ሰዋሰው
ሰዋሰው 2 months ago
እየለፋን ነው ሌላው ያለማወቅ እንጅ
Memena L0ve
Memena L0ve 2 months ago
እኔ በሁለቱም ስልኬ ነው ሰበስክራይብ ያደረኩን❤
እፁብ ፍቅር 🥰🥰
እሼ ፈጣሪ ይባርክህ አለም ላይ ያሉ መልካም ነገሮች ሁሉ ያንተ ይሁኑ❤❤❤❤❤❤❤❤
fentahun Alemu
fentahun Alemu 2 months ago
እነኳን በደናመጣችሁ ምትገርም ልጅ ናት ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን ሰላም አነድነት ይስጠን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹❤❤🌿🌿😍😍😍❤❤
እኔማበስደትTube
እኔ የክርስትና እምነት ተከታይ ነኝ ❤ የምወዳችሁ የስልምና እምነት ተከታዮች በመላው አለም ያላችሁ እንኳን ለምትወዱት ለምትናፍቁት ፣የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ በርቱ ❤❤❤
ያልተኖረ፣ልጅነት
እናመሠግናለንእኳንአብሮአደረሰን,የረመዳንሷብለሁላችንምአላላህይስጠን😊😊🎉
Zainab  ዙዙ ነኝ የሴቶች ጠበቃ! ይቶብ
በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ አስተዋይ🌷🌷🌷💋💋💋😍😍😍🙏🙏
Shemseia Sultan
Shemseia Sultan 2 months ago
እናመሠግናለን
Leon Abd
Leon Abd 2 months ago
Estt
Zx Zx
Zx Zx 2 months ago
እንኳንአብሮአደረሰን የኔአስተዋይ እንዳንች ያለ ንፁህ ኢትዮጲያዊያብዛልን ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ የኔ ዉድእህት
hana maryam
hana maryam 2 months ago
እሼ ይሄ ሁሉ ልጆችን ለማስደሰት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
ገብረኤል ዋሰ ጠበቃይ
ልጆች የእግዚአብሔር ሰጦታ ናቸው❤❤🎉🎉
Ramadan tube /ረመዳን  ትዩብ
እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር ስላም አደረስን ረመዳን ሙባረክ
Meza bekele
Meza bekele 2 months ago
እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰላም ላገራችን❤❤❤
Tadesse Mendesil
Tadesse Mendesil 2 months ago
ሞስሊም ወገኖች፣ መልካም የረመዳን በዓል ይሁንላችሁ።
fana tube    ፋና ቲዩብ
የኔ ጣፍጥ ደስ የምትል ልጅ ክክክ በሳቅ ነው የጨረስሁት በስደት ያልነው ለናት ሀገራችን ያብቃን 🇪🇹
የሻማ ብርሀን ሚዲያ (YeShama Birhan)
የዘንድሮው ልጆች እኮ ❤
Meraf Terouni
Meraf Terouni 2 months ago
🙈‼️
Etenat Alemay
Etenat Alemay 2 months ago
በጣም 😂😂😂😂
Ejeg Ayehu
Ejeg Ayehu 2 months ago
ወይኔ እናሱ አቤት ውስጥም ሰራተኛ በየቀኑ ነው የምቀይሩ የልጁተ ምላስ እረሱ 💔💔💔💔😭😭😭😭😭
Nahom Fikadu
Nahom Fikadu 2 months ago
ልዩ ተሰጦ ያላቸውን ልጆች ብታቀርብ ሀሪፍ ነው ❤❤❤❤
Mlb Mlb
Mlb Mlb 2 months ago
እሼድንቅ ሕፃናቶቹም ድንቅ ተሳታፊዎቹም ድንቅ እኛምድንቅ እመቤቴ ትጠብቅ እሽዬ🙌😘😘😘
HIKMA  የኮሜንት ታዛቢ
የመዳም ቅመሞችየ አይዟችሁ አላህ ይቀበለን ያረብ🤲🤗ይህም ያልፋል እነሱ በልተው ጨርሰዋል እኛ ግን?? በተቻላችሁ መጠን እራሳችሁን ጠብቁ😢
Nardi
Nardi 2 months ago
አይዞን መልካም ፆም
edu yedingil lij edu
እናመሰግናለን እማ❤❤
Tseday Haile
Tseday Haile 2 months ago
አይዞን ያልፋል
ሀያት ደጀኔ
ሀያት ደጀኔ 2 months ago
❤❤❤እኔ ከመዳብቅመምንኝ እሜገርምነገርነው 🎉🎉🎉 በጣም አናደሺኝል እድግበይ
MUSE ጓል ወጀራት Mami Love💖
እውነት የዛሬ ልጆች ጉድ ነው የኔ ቅመም❤ አውነቷ ነው እኛ ራሱ የመዳም ቅመሞች በስራ መካከል ስልክ ማውራት ስራችን ነው አወቀችው ስራዬ ማን ነገረሽ 😅😅😅 እሼ መዝናናዬ ዕድሜና ጤና ይስጥህ 🥰
Sam Soul
Sam Soul 2 months ago
እሼ 10ሚሊዮን ይሄ አመት ሳያልቅ ነው 🙏🏾
እመብርሃን የመንገዴ ብረሃን
እሼ የአንተ ደግነት የመጀመሪያ ሆነብኝ ነፍፍ አመት ኑርን ❤🙏💚❤💛
Tensay Tensay
Tensay Tensay 2 months ago
በስደት ያላችሁ እህቶቼ የመዳም ቅመሞች በተለይ ፆመኞች አይዞን እግዚአብሔር በርታቱን ሀይሉን ይስጠን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
Kali123
Kali123 2 months ago
amen amen amen yena konjo
Fasika Wande
Fasika Wande 2 months ago
አሜን አሜን አሜን
Alem Alem
Alem Alem 2 months ago
አሜን እህት
Beze Beze
Beze Beze 2 months ago
እሼ መልካም ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
Beha Gud በሀ ጉድ
ድንገት ስትጠራኝ ግራ እንዳይገባኝ በሕይወት ዘመኔ ለንሰሀ አብቃኝ
ድንግል ማርያም አማላጅ ናት
አሜን አሜን አሜን😢
Meron Mamye
Meron Mamye 2 months ago
አሜን
እናቴ እወድሻለው
አሜን ለሁላችን ለንስሃሞት ያብቃን
Mimi
Mimi 2 months ago
Amen 🙏 🙏 🙏
ekru ነኝ
ekru ነኝ 2 months ago
የመዳም ቅመሞች አይዟችሁ ስራውን ያቅልላችሁ💝💝💝
Emu Hiba
Emu Hiba 2 months ago
አሚን ሳሪቲ የኤርሚ ሀበሻ ቅመም
Chali Kelbeche
Chali Kelbeche 2 months ago
Amen😢
selamawit berhe
selamawit berhe 15 days ago
Eshetu is so funny , omg
ሂሉ Hillu Tube
ሂሉ Hillu Tube 2 months ago
ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር❤❤❤
Rihane Mahammod
Rihane Mahammod 2 months ago
ያረብ ከስደት አውጥተክ በአገሬ ከቤተሰቤ ምኖርበትን አቅርብልኝ🥺🥺
Halma Abduuri
Halma Abduuri 2 months ago
❤❤❤❤❤
Opi
Opi 2 months ago
እሼ የእግዚአብሔር ሰው 😍
Alma Wood
Alma Wood 2 months ago
Very very nice!!! Amazing kids !!!!
Hawa Seid
Hawa Seid 2 months ago
ረመዳን ሙባረክ ያጀማዓ😇
Ayelech Mulatu
Ayelech Mulatu 2 months ago
እግዚአብሔር ያሳድግሽ 🙏🥰❤️🌹😘
Rahmet  wolloyewa
Rahmet wolloyewa 2 months ago
መልካም የረመዷን ወር ያጀማአ አላህ ፆማችንን ይቀበለን ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን🌻🌻🌻
የተክልዬ ልጅ
ኑርልን እሼ መሌ😘
Mastu Rate
Mastu Rate 2 months ago
So amazing ❤❤❤
Sara Yaabsera
Sara Yaabsera 2 months ago
Yene qemem yene tenafaqi❤️❤️❤️❤️
ስደተኛዋ እናቷን ናፍቂ
እኔ የክርስትና እምነት ተከታ ነኝ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለታላቁ ለእረመዳን ፆም አደረሳችሁ
Bezi Kiristos tube
Bezi Kiristos tube 2 months ago
Asheqe
Yabsera tube
Yabsera tube 2 months ago
አግብታ አይታዉ አትመስልም እድግ በዬ የኔ ጣፋጭ❤❤❤😂😂😂
Keima Mehomed
Keima Mehomed 2 months ago
በአለምላይ ላላችው ሙስሊም ወንድም እህቶች እንኮን ላታላቁ እሮመዳን ወር አደረሰንንንን
Bella Sabella
Bella Sabella 2 months ago
😂😂ይበጠሳል የምትለውን ቃል ለማግኘት እኛም ተንከራተትን😂😂 አረ ሰአት ይጨመር እሼ በማስታወቅያ ጨረስከው እኮ😢
Galemaryame Galemaryame
ማስታወቂያ ጥሩ ነው ገንዘብ እጥፍ ያስገኛል
Muluken Muluken
Muluken Muluken 2 months ago
እሺ የኔ አባት ፍቅር የሆንህ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ወድማችን ❤❤
Abacus Computer Technology
በስደት ያላችሁ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
Keyo Vod
Keyo Vod 2 months ago
ዛሬ በጣም ደስ ብሌኛል ባለቤቴ የመጀመርያ የበኩር ልጅ ሰታኛለች እሼ አቦ ስወድህ
ኢማን ሠይድ
ኢማን ሠይድ 2 months ago
ያረቢ ያአላህ የመዳምን ቅሞሞችን የረፈት እጂራ ሥጠን አገሬ ጥሬኝ ወላሂ 6አመት ሙሉ እረመዳን በመዳም ኩሺና አላህዬ እራህመትህ ሠፊነው ለመዳም ቅሞሞች አገራችን መዳም እምንሆንበት እረዝቅ ሥጠን አዝብልን የማንኮራበት ሀብት ሥጠን እዬን አላህዬ ወጣትነታችን በሠውአገረ አለቀ የፈት እጂራ ሥጠን ሁልጌዜ ሣንሠለች እናመሥግንህ አላህምዱሊላህ እዚህ ላደረሥከን
Samira Ahmed
Samira Ahmed 2 months ago
አሚን
Sara Brara
Sara Brara 2 months ago
አሜንውዴ
ነጃት መሀምድ
አሚንንንንንን ያረብ አልህ ይስማሽ እህቴ እህቶቼ በዱአ አንረሳሳ
Rosa Rosa
Rosa Rosa 2 months ago
Amen Amen Amen
sasulish aynegda
sasulish aynegda 2 months ago
ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን አደረሳችሁ አረመዳን ከሪም
Addise Metiku
Addise Metiku 2 months ago
ያማል ቅኔዉ ወንዶች ስርአት ያዙ😂😂😂❤❤❤
Tigist Edosa
Tigist Edosa 2 months ago
ገና በ 6 አመትሽ ቤት ልከራይ 😂 ሌላው በ 40 አመቱ አግብቱቶ ከ እናቱ ቤት መውጣት ይፈራል 😆
Hiwet__dagne
Hiwet__dagne 2 months ago
😅😅😅😅😅
ክርስትያን ነኝ በደሙ የዋጀኝ
የወድሜ ልጅ ገና አደኛ ክፍል ስትከባ ለአባቶ ቤት ተከራይልኝ አለች ለምን ሲላት እናቴ ትጨቀጭቀኝ አለች 😅😅😅
Etenat Alemay
Etenat Alemay 2 months ago
😂😂😂😂
ስደት በኛ ይብቃ ዩቱብ
😂 የእውነት ነው ትዝ አለኝ ወንድሜ እንደህፃን ያለቀሰው ጎጆ ሲወጦ
Aschalech Tesfaye
Aschalech Tesfaye 2 months ago
እውነትም ድንቅ ልጅ አታነካካኝ😍
Peace
Peace 2 months ago
እሼን ያላቹ እስኪ እንያቹ ረጅም እድሜን ለእሼ
tesfaye antey
tesfaye antey 2 months ago
ከምታቀርባው የድንቅ ልጆች ከምታቀርበው ፕሮግራም ይልቅ ሬክላሙ በዛ አሰተካክለው
Hayat Abate
Hayat Abate 2 months ago
ከሁሉምነገርባለንበትአላህይጠብቀንይጠብቃችሁ
Maria Maria
Maria Maria 2 months ago
Amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen
ווסיה ברון
ווסיה ברון 2 months ago
ሰላም ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድም
Maria Maria
Maria Maria 2 months ago
Amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen
Zaid Samid
Zaid Samid 2 months ago
ፈጣራ ሀገራችንን ሰላም ያድርግ እሽ አይዞን 10ሚሊዩን እንገባለን ለ2016 የማዳም ቅመሞች አይዞቹህ ለመላዉ የሙስሊም እህት ወንድሞቸረመዳን ከሪም
Sana Sana
Sana Sana 2 months ago
እሼ እኛ የማዳም ቅመሞች ከጎንክ ነን በርታልን የኛ ጀግና😘😘😘😘👍👍👍
رقية
رقية 2 months ago
በመላው አለም የምትኖሩ በሙሉ ሙሲሊም እህት ወድሞቸ እኮን ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሰን ፁመው ከተቀበላቸው አላህ ያድርገን የበመላውአለምየምትኖሩበሙሙሲሊምእህትወድሞቸእኮንለረመዳንፆምበሰላምአደሰንፁመውከተቀበላቸውአላህያድርገንያረብ ❤❤❤❤❤❤
FAFi melti media   ፋፊ
😂😂😂 የኔ ቅመም ወይኔ ምች ይሆንች ልጂ😂😂😂
እሙ ሂክማ እሙ ሂክማ
የኔንም ልጅ በቃረብክልኝ ምኘቲነው ኢሻ አላህ
Guucf Ffg
Guucf Ffg 2 months ago
እናትዋ ሰታማር❤❤❤
M20 Kwt
M20 Kwt 2 months ago
ማነዉእደኔማሥታወቂዉየበዛበት😂
Hayat Hayat
Hayat Hayat 2 months ago
😂😂እኔእራሱበማሳለፍ እዳየንአየሁ
Chali Kelbeche
Chali Kelbeche 2 months ago
ena😢
ቤተልሔም የእናቷ
ደስ የሚትል ልጅ ❤❤
Gg Gg
Gg Gg 2 months ago
አይዞንየመዳምቅመሞች❤❤❤❤❤❤❤❤
Sifen Shume
Sifen Shume 2 months ago
ገራሚ ልጅ ነሽ እድግ በይ 🥰
Ziyada Aberu
Ziyada Aberu 2 months ago
aswrwb ሀባይብ ረመዳንሙባረክ መልካም የኢባዳወር 😊😊😊የማዳምቅመሞቼ
hyat hyat
hyat hyat 2 months ago
አሚን
Aleftube
Aleftube 2 months ago
እሸ እባክህ😢 ህፃን ሰናይት ተሾመን ድጋሚ አቅርብልን ኮሜንቴን በድንግል አይተህ ዝም አትበለው
Future Ethiopia
Future Ethiopia 2 months ago
she is funny and smart
ኢትዬጺያ  ሀ,ገሬ
❤
ድንቅ ልጆች እ 0:53 መቤቴ ትጠብቃችሁ🥰🥰🥰
Fetiha & Jilalu Tube
አላህ ያሳድግሽ ያረብ ❤❤❤
Tsige Desta
Tsige Desta 2 months ago
እሼ በርታ ሁለ ገብ ነህ። በልጅ ተባረክ።
Tsige Habtamu
Tsige Habtamu 2 months ago
ወይኔ አምላኬ ዘንድሮ ልጅ የለም
טנו אסקיאס
טנו אסקיאס 2 months ago
እግዚአብሔር የባርከሀ
ሀዩ ቱብ Hayu tobe
የኔ ማር ይች ጣፋጭ ልጂ ደግማ ትቅረብና ደቂቃዉ ይርዘም የምትሉ ኑ
Susse Gems mean
Susse Gems mean 2 months ago
ኡፍ የማስታወቁያ ብዛት።
ከራድዮን:Tube💊💖
በዓርብ ሃገር ኮ ሰልኪ ግድን ነው።መቼ ልጨረሽ የመዳም እቃዎች😄😍እሼ🥰
ኢስላምሰላምአልሀምዱሊላህእኔሙስሊምነኝ Mohmmed
መታወቂያው በጣም በዛበት ቀንሱልን
lovely tef
lovely tef 2 months ago
እናትየው ራሱ ደስ ስትል
טנו אסקיאס
טנו אסקיאס 2 months ago
እሸቱ ልጆች ካንተ ጋር ሲሆኑ በቻ ነው ጨዋታቸው የሚያምረው
GamingWithTNTMNS
GamingWithTNTMNS 2 months ago
Amen amen amen!
Negus B
Negus B 2 months ago
እሼ በጣም እናመሰግናለን ነገር ግን ማስታወቂያው ፕሮግራሙ ፕሮግራሙ ማስታወቂያ ሆነብናል ተባረክ ለማንኛውም
Samuel
Samuel 2 months ago
እሼ ማኛ ትለያለህ እኮ ይመችህ አቦቦቦቦ😂
M D
M D 2 months ago
Aqlesiya yenegewa hager terekabi ❤❤❤ smart lij
Yohannes Mokennen
Yohannes Mokennen 2 months ago
open የሆነች ቅመም❤❤❤❤❤❤❤❤
Wee Ere
Wee Ere 2 months ago
እ አሁንስ ጅ ፕላሷን የሚገዛልኝ ከአረብሀገር ወደሀገሩ በገባሁኝ ያረብ የስር አምሪ ጅፕላሱ ቢቀር የጀመርኩትን ጨርስልኝ የአላህ
Abisiniya Dire
Abisiniya Dire 2 months ago
Daddyn sayhon eshetun amesgigni mamaye 😂daddy asbeltosh neber tafache❤
BeetYUBE ቤቲ
BeetYUBE ቤቲ 2 months ago
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችህ ውድች እግዚአብሔር ያሳደግሽ ውዴ😍😍😍👌🙏🙏እሺ ስው ነህ 👍👌😍
SOFYa Ali
SOFYa Ali 2 months ago
አየሸ አተነህኮ የመለሰከዉ 🤩👍ይበጠሳል
እግዚአብሔር ጠባቂየ  ሚካኤል እረዳቴ
ጣፍጭ የሆነቹ ልጅ አዎ ለወዶቹ እደሱ እቅጭ እቅጩን ንገሪልኝ
የድንግል ማርያም ልጅ
አሺ ግን ማስታወቂ ብቻ ሆነ እኮ ቀነስ አረጉት ኢዲተሮች እዴ ሰው ይሰላቻል
Ayu Tube
Ayu Tube 2 months ago
በጣም አሰልቺ አደረጉት😮
jemila worku
jemila worku 2 months ago
ማሻ አላህ ድንቅ ልጅ❤
زنات
زنات 2 months ago
አረቦች እኮን ቆቆችንን አልቻሉ ቱ 😅
Simon Tube
Simon Tube 2 months ago
Baby Aklesia Yohannes is a sixty-year-old child......We are born to look for errors
Meaza Tawahido
Meaza Tawahido 2 months ago
ኧረ የማስተወቄያው ብዛት ኡኡኡኡ
Hailu Abebe
Hailu Abebe 2 months ago
እሼ ስራህ ጥሩ ነው ልታስብበት የሚገባህ የ15 ደቂቃ ቪዲዮ ውስጥ 3/4 ስርዓቱን በማስታወቂያ ነው የተሸፈነው። ማስታወቂያው የገቢ ምንጭ ስለሆነ የሾውን ስዓት ትንሽ ረዘም ማስታወቂው አጠር ቢል ሳይሰለች ይታያል። በዚህ ከቀጠልክ ግን ማዝናናቱና ማስተማሩ ይቀርና የማስታወቁያ ብቻ ይሆንብሀል።
Aberham alemayehu
Aberham alemayehu 2 months ago
ደስ እምትል ልጅ
hayat mohamed
hayat mohamed 2 months ago
ብዙ ቲክቶክ ይሰራበታል 🎉🎉😂😂😂😂 የልማዳም ቅመሞችን አላየሽ😂😂
Dani Lay
Dani Lay 2 months ago
ወንድ ልጅ ሴት ልጅን ያሰለቻል ጉድ እኮ ነው ካንቺ አንደብት ከባድ ነው።እቤት ላይ የምታየውን ነው የተናገረችው😂😂😂😂😂😂
Mariem Athiobia
Mariem Athiobia 2 months ago
አላህ ያስድግሽ
Next