Тёмный

ከሰባት ዓመታት በኃላ ከልጆቿ ጋር የተገናኸችው አርቲስት ዳርሜለሽ 

Senselet Multimedia LLC
Подписаться 216 тыс.
Просмотров 78 тыс.
50% 1

ከሰባት ዓመታት በኃላ ከልጆቿ ጋር የተገናኸችው አርቲስት ዳርሜለሽ

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 133   
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Месяц назад
እኔ ለምንድነው ሰዎች "እመቤቴ" ብለው ድንግል ማሪያምን ሲጠሩ ልቤ እርብሽ የደስታ እምባ እንቅ ያደርገኛል:: የእመቤቴ ውለታዋን የቀመሰ ያውቀዋል:: እህታችን እንኳን ደስ አለሽ 🙏 ይሄን ቤተሰብ ለማምጣት ስንት መስዋዕት ከፍላለች:: እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሣምርልሽ🙏
@yohan7782
@yohan7782 Месяц назад
እኔ ደሞ አንዴ ቅዋ ባረግሽ ድገመኝ እያልሽ ታነቢ ነበር 😂
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 Месяц назад
Edlga Ente nash
@user-sb9jq2yw5r
@user-sb9jq2yw5r Месяц назад
እኔስ የእመብርሀንን ስም ጠርቶ የፈረ የለም!!!... እመአምላክዬ እመብርሀንዬ የጭንቅ አማላጄ የሁላችንንም የልባችንን ሚስጥር ታውቂያለሽ እና ፈፂሚልን የልጅን ነገር ታውቂዋለሽ እሩህሩህ እናቴ!!!..... እህቴ እንኳን ደስ አለሽ እመብርሀንዬ በዘመናችሁ ሁሉ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤
@yeneMB
@yeneMB Месяц назад
Betami...weladite amilaki bleni yalefianewuni yasitawusunala
@almazahmed3802
@almazahmed3802 Месяц назад
እናት ስለሆነች አዛኝቷ የጌታዬ እናት ስለሆነች መታደል እኮነው
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 Месяц назад
አርቲስት ዳርምየለሽ እንኳን ደስ አለሽ !!!! ልጆችሽም ያማምራሉ፣ እግዚአብሄር አንኳን በአይነ ስጋ ለመተያየት አበቃችሁ!! በጣም ደስ ይላል!! የአንቺን ጸሎት የሰማችና የተቀበለች እመቤቴ ማርያም የእኔንምጸሎት ሰምታ ወንድሜን በአካል በአይነ ስጋ ለማየት ታብቃኝ! ዳርምዬ ከይቅርታ ጋር ይህቺ አፍንጫሽ ላይ ያረግሻት ነገር ትቅርብሽ አንቺን አይመጥንም ውዴ
@nuale23
@nuale23 Месяц назад
well said
@user-wr6vb2mf8b
@user-wr6vb2mf8b Месяц назад
የኔ እናት ሁሉ በጊዜው ነው ምን አህል እነደናፈሸ ይገባኛል ልጅ ከባድ ነው እንኳን ደሰ አለሽ❤
@ፍሬ
@ፍሬ Месяц назад
እኔም 7 አመቴ ከ እናቴ ከተለየው ፀልዩልኝ እንዳገኛት😢
@abebaabeba7280
@abebaabeba7280 Месяц назад
የኔ ቆንጆ ዳርም በጣም አስለቀሺኝ ወይ እናትነት ❤❤❤❤❤
@ZINASHURGIE
@ZINASHURGIE Месяц назад
Uffff betame😢😢😢
@tsedeyanteneh2743
@tsedeyanteneh2743 Месяц назад
በጣምአስለቀስሽኝ እንኮንደስአለሽ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@dadichebud2529
@dadichebud2529 Месяц назад
ፈጣሪ እንኳን ከልጆችሽ ጋር አገናኘሽ እተዋ!"
@veracity8968
@veracity8968 Месяц назад
ማን አለያይትዋት ነው ???
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Месяц назад
ዳርሜለሽ እንኮን ደሥ አለሽ ለኔም ፀልይልኝ ከልጀ ጋር ታገናኘኝ
@lillyatg256
@lillyatg256 Месяц назад
ዳርምየለሽ እህቴ እንኳን ፈጣሪ ከልጆችሽ አገናኘሽ እንኳን ደስ አለሽ ቀጣይ ኑሮአችሁ ፍቅር ሰላም ና አንድነት ያለው እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቴ ነው❤❤
@almazahmed3802
@almazahmed3802 Месяц назад
በጣም ነው ደስስ ያለኝ እንኳን በጤና በሰላም ፈጣሪ ከገናኛቹ
@WagayeArage
@WagayeArage Месяц назад
የኔ እናት እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ ❤❤❤
@yalem2598
@yalem2598 Месяц назад
እንኳን ደስ አለሽ ዳርሚ እኔንም ከልጆቸ በሰላም ታገናኘኝ ድንግል ማርያም ❤️❤️😘
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 Месяц назад
የኛ እንቁ አርቲስቶች እንወዳችኋለን እንኳን ከልጆችሽ በሰላም አገናኘሽ ልጆችሽ ሲያማምሩ❤🎉❤🎉
@bezawitdesalegn7507
@bezawitdesalegn7507 Месяц назад
እንኴን እግዚአብሔር ረዳሽ ዳርምዬ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ማንም ከቤተሰቡ፣ከልጆች ተለይቶ አይኑር የአንቺን ስጋት እንባ ያበሰ ጌታ ለሁሉም ይድረስ❤❤❤❤❤ እንኴን ደስ አላቹ
@munatadesse479
@munatadesse479 Месяц назад
እንኳን ደስ አለሽ ዳርምዬ ፈጣሪ አምላክ ከነእናቱ ፀሎትሽን ሰማሽ ስላንቺ ደስ ብሎኛል
@behaylwatefera
@behaylwatefera Месяц назад
እመብርሀን ክብር ይግባት❤❤❤
@BettyHussen
@BettyHussen Месяц назад
እንኳን በሰላም አገናኘሽ የኔ ቆንጆ ልጆችሽም በጣም ያምራሉ ክብሩ ለጌታ ይሁን
@aynalemhirpassa7063
@aynalemhirpassa7063 Месяц назад
እሙሽዬ የኔዉድ በሰላም አገናኘሽ አምላክ በጣም አደጉ ቆንጆዋች ❤ በጣም ደስ አለኝ❤❤
@ethiopianbeautiful5841
@ethiopianbeautiful5841 Месяц назад
ቆንጆ ልጆች አሉሽ ያውም እኩያ ልጆች የምር በደስታ አለቀስኩኝ congratulations 🎈🍾🎉🎊
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 Месяц назад
ዳር አምላክ ፈቅዶ እንኳን ከልጆሽ በሠላም ተገናኛችሁ።እንኳን ለዚህ አበቃሽ።
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Месяц назад
እንኳን ደስ ያለሽ ቆንጆና ረጋ ያሉ ልጆች ደስ ይላል ተመስገን ነው።
@MT-jl3cn
@MT-jl3cn Месяц назад
Congratulations, Darmmiyea! You make me cry... Egziyabehair Yemesegen!
@mesiiselemon7619
@mesiiselemon7619 Месяц назад
እንኳን ደሥ አለሽ እንኳን እመብርሀን እረዳችሽ
@user-tr9sp6fr4u
@user-tr9sp6fr4u Месяц назад
Really you are very lucky your daughters they are so beautiful and you looking amazing God bless you all of you ❤ I wish I well be with my daughter we need everyone pray for us to be together🙏❣️❣️❣️ I feel very sad
@YitagesHailu-pd1bn
@YitagesHailu-pd1bn 28 дней назад
በጣም የምወዳትና የማደንቃት ዳርምየለሽ (በመለከት ድራማ )ላይ የተወነችዉ ድራማ እንድወዳት አድርጎኛል።
@hailem9116
@hailem9116 Месяц назад
አቢዮት ካሳነሽ ምን ሆኖ ነው እንደዚህ የኮፊያ የቆርቆሮ ሚስማር የመሰለው
@user-we7zi8bq4y
@user-we7zi8bq4y 28 дней назад
የተመታ ኮሜት😊😊😊
@eduam2859
@eduam2859 Месяц назад
እግዝያብሔር ይመስገን ሁሉም አልፎ መገናኘት እለ :: አውቀዋለው የኔናት እኔም ከሰባትአመት በዋላንው ይግኘዋቸውና እር ብዬ airport ነው የበጠበጥኩት ቤትሽ ገብተሽ ትለቅሽያለሽ ደስታው,ሀዘኑ ዝርቅርቅ ነው ስሜቱ ተመስግን እሜቤቴተየነግርዋዋትን እረሳም
@teklamengistu5103
@teklamengistu5103 Месяц назад
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቹ 🎉❤️
@yodittefera2798
@yodittefera2798 28 дней назад
ዳርምዬ የኔ ቆንጆ የኔ መልካም እህት የኔ ቅን ትሁት
@tigi432
@tigi432 Месяц назад
congratulations 🎉darmlelesh 🥰Fantesh and Marty ❤️Fantesh you are so amazing.
@saronlealem7612
@saronlealem7612 Месяц назад
በጣም ደስ ይላል!!!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Месяц назад
እኩያ ልጆቿ ናቸው እግዚአብሔር ጠብቆ ለትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ🙏🏾
@njadnjad3902
@njadnjad3902 Месяц назад
አሜን እናትነት የወለደ ያቀዋል❤🙏🙏😭
@user-sb9jq2yw5r
@user-sb9jq2yw5r Месяц назад
​@@njadnjad3902🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@HagereMedia442
@HagereMedia442 Месяц назад
እግዚአብሔር እንኳን ሰላም አገናኛችሁ
@musbahhammid
@musbahhammid Месяц назад
ዳርሜ ሸንቃጣዋ አፍሪካ አንድነት ስምንተኛ ክፍል አብረን መማራችንን አስታውሳለሁ እንክዋን አላህ ከልጆችሽጋ አገናኘሽ
@user-qi3ir1mm7r
@user-qi3ir1mm7r Месяц назад
እንካን ደስ አለሽ መልክሽን የፊትሽን ገፅታ የሰጠው አፍንጫሽን ያወፈረውን የአፍንጫ ጌጥ መልክሽን ዋጠው ከሁሉ ጐልቶ ስለሚታይ
@mosessolomon6889
@mosessolomon6889 Месяц назад
Congratulations, may God bless you all.
@user-rz9et9xi2h
@user-rz9et9xi2h Месяц назад
እንኳን ደስ አለሽ
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 Месяц назад
ዋው የሁለት ቆንጆ ልጆች!!!!!!!!!!!!!
@user-sd7hr5no5z
@user-sd7hr5no5z 21 день назад
የኔማር አስለቀሽን እንኳን ደስ አላችሁ
@kdestarsma8075
@kdestarsma8075 Месяц назад
በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Месяц назад
ፈጣሪ እንኳን ከልጆችሽ አገናኘሽ 🙏🙏🙏
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv Месяц назад
በዚህ ዘመን ለዚያውም ሴትን ልጅ ጥሎ መራቅ ከባድ ሀሳብ ሰቀቀን ነው
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 Месяц назад
የወረቀት ነገር ከስንት ነገር ያሳጣካልህ
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 Месяц назад
የወረቀት ነገር ከስንት ነገር ያሳጣካልህ
@user-ne8oz8mc9z
@user-ne8oz8mc9z Месяц назад
ኧረ ወንድ ልጅስ አይብስ ልጅ ልጅ ነው
@elizabethgezahegne9997
@elizabethgezahegne9997 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኴን በሰላም ተገናኙ
@emebethagos6066
@emebethagos6066 Месяц назад
እና አልቅሼ ልሙት በጠዋቱ እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁም❤
@tigis5540
@tigis5540 Месяц назад
Ye knojowoch enat Darmyee enkuan des alesh ❤❤❤
@8djej3oheHdidu3j
@8djej3oheHdidu3j Месяц назад
እመቤቴ ትጠብቅልሽ አሁንመ❤❤❤❤ስታምሩ
@selamselina1321
@selamselina1321 Месяц назад
ደሞ ሲያማምሩ ጌታ እንኳን እረዳሽ
@tsehayarega848
@tsehayarega848 Месяц назад
Enqwn. Egzabhar. Agnashe. God is good
@DagySamsung
@DagySamsung Месяц назад
Tseleyulg enam bechayn like eyasadku new enkuan egzabher redashe yaye yawokewal mekefatun
@kehatube4308
@kehatube4308 20 дней назад
Ere Eyesus Geta new amlak new melekot new…be Enatua ayteram essu..Enatunin yefeterew essu new…misgana yigbat kenne lijua sitilu atafrum?
@user-yu6iw4wf6o
@user-yu6iw4wf6o 26 дней назад
ተመስገን ላንቺ የደረሰች ለኛም ትድረስ
@zeynebahussen4295
@zeynebahussen4295 Месяц назад
amen.amen amen emaberhan kahulachen gar tun
@haileadise2463
@haileadise2463 Месяц назад
እንኳን ደስ አለሽ እናቴ
@mulumebetFekede-pe6et
@mulumebetFekede-pe6et Месяц назад
ወይ በሰመአብ ለካ እያለቀሰኩ ነው የኔ እናት
@eyerusmuluken5455
@eyerusmuluken5455 Месяц назад
enkuan beselam tegnagnachuh🙏🏾🥰❤️
@tadlowubie7297
@tadlowubie7297 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@user-fo4sd7vr5f
@user-fo4sd7vr5f Месяц назад
እንኳን ደስ አለሽ!!!❤
@SelamAbiy-yp1qn
@SelamAbiy-yp1qn 24 дня назад
ye hula sew sira yelewem
@tersite858
@tersite858 Месяц назад
ዳርሜለሽ ትርጉሙ ምንድነው ያኹኑን አላውቅም እናቶቻችን ግን ያለትርጉም አያወጡም! ዳርምየለሽ!!!
@hanlove412
@hanlove412 29 дней назад
ዳር የለሽም ማብቂያ የለሽም ነዋ ያው ቆንጆ ነች ለማለት ነው
@azmimogs9271
@azmimogs9271 Месяц назад
እንኳን ደስ አላችሁ👏👏👏
@sekinaabdo1399
@sekinaabdo1399 Месяц назад
Betam nw mewedesh yene konjo
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 Месяц назад
Uff this makes me tear up congratulations 🎈
@asteralemu-f16
@asteralemu-f16 Месяц назад
enem 5 amet honegn emebete besela kelje tagenagnegn 🎉🎉🎉🎉 enkuan des alesh ehite
@user-nv3uj4xp4r
@user-nv3uj4xp4r Месяц назад
በጣም ደስ ይላል
@tsegenetlemessa-hc4go
@tsegenetlemessa-hc4go Месяц назад
Zemenachu ybarek
@kkmbia2393
@kkmbia2393 Месяц назад
እንኳን ደስ ያለሽ አብሬሽ አለቀስኩ
@efratajo434
@efratajo434 Месяц назад
Enkuan dess aleh kelij Le 1 Ken enkuan meleyet kebad new yrlemenishat emeberehan kiber misgana yideresat eseyyy
@abiyuwedajo8775
@abiyuwedajo8775 Месяц назад
ዳርምዬ እንኳን ደስ አለሽ
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Месяц назад
ወኔ ስገርም ይች አርትስት የደም ገምቦ የት ነው ያለች እያልኩ እንካን ደስ አለች
@almazghebrgzabher6486
@almazghebrgzabher6486 Месяц назад
,,,,vvoi🎉🎉
@user-yp9nj1lp3g
@user-yp9nj1lp3g Месяц назад
Ameen ❤❤❤❤❤
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Месяц назад
እንክዋን ደስ ያለሽ!!!
@kedje-nt3ui
@kedje-nt3ui Месяц назад
አሚንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤አችምደስይበል
@rbebkaribki9861
@rbebkaribki9861 Месяц назад
ቆንጆ እደሆንሽ ነሽ ❤❤❤❤
@Lily-fq1co
@Lily-fq1co Месяц назад
Congratulations I am happy for you
@HfGcg-hl8dd
@HfGcg-hl8dd Месяц назад
Alhamdulellllah
@SaraKebede-hp1nb
@SaraKebede-hp1nb Месяц назад
Congratulations
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Месяц назад
Wow. Congrats ❤
@MamaTigest
@MamaTigest Месяц назад
ተመሰገን
@DagySamsung
@DagySamsung Месяц назад
Ahunm enbaye yefesal
@user-sc3xw2lo1j
@user-sc3xw2lo1j Месяц назад
Enqwan emebrhan redachishi❤❤
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l Месяц назад
እኳን ደስ አለሺ
@AdinaYinges-fq6qi
@AdinaYinges-fq6qi Месяц назад
Congratulations 🎉🎉🎉🎉
@ali.a1305
@ali.a1305 Месяц назад
😢🤩🥰
@rosabeyene1198
@rosabeyene1198 Месяц назад
ቆንጆዎች
@Chulusmith
@Chulusmith Месяц назад
እናቱ እመቤቴ ቸሩ እግዚአብሔር እንኳኝ በእቅፍሽ አስገቡልሽ!!!
@HawiiSara
@HawiiSara Месяц назад
😢😢😢😢❤
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 Месяц назад
አባታቸዉ ጸጋዬ እሸቱ ነዉ
@debirebisrat6892
@debirebisrat6892 Месяц назад
Jackson femegelishew ay set aferbiy
@MikeeeMikeee-e8o
@MikeeeMikeee-e8o Месяц назад
Enkwan des des alesh ema
@debirebisrat6892
@debirebisrat6892 Месяц назад
Dikala new yeweledishew
@haileadise2463
@haileadise2463 Месяц назад
እኔም እንዳች እድለኛ እሆን ይሆን?
@debirebisrat6892
@debirebisrat6892 Месяц назад
Jackie sityiw never sitamem fenegelishew
@bettydebebe6836
@bettydebebe6836 Месяц назад
እንዴት ?ለማን ጥለሽ ሄድሽ ?
@Meskerem-oz5oh
@Meskerem-oz5oh Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@NatanDaniel-ek2xx
@NatanDaniel-ek2xx Месяц назад
Enkuanem embet redachesh
@tigisttigistbekure3214
@tigisttigistbekure3214 Месяц назад
Chekagn nesh lezawem satoche
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 Месяц назад
አስለቀሽኝ
@ejigayehutesfaye834
@ejigayehutesfaye834 27 дней назад
የስራሽን ይስጥሽ አስለቀስሽኝ፡፡
@TsehayUmaMolla
@TsehayUmaMolla Месяц назад
እንዴ ሜሪ ዲንፕልን ነው ያየሇት እንዴ
@smsm3968
@smsm3968 Месяц назад
arejesh
@its-mahii9432
@its-mahii9432 Месяц назад
Yene malkes
Далее
Fixing Plastic with Staples
00:18
Просмотров 1,3 млн
የዳዊት ፅጌ አቀባበል በአትላንታ
12:17
Fixing Plastic with Staples
00:18
Просмотров 1,3 млн