Тёмный

ከሰው ሁሉ ጋር በሠላም መኖር ክፍል ሦስት።Tedla Sima spritual teaching part 3. protestant sibket amharic new 2020 

Tedla Sima
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 2 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 6   
@tezu111
@tezu111 4 года назад
God bless you
@shalomdemissie6985
@shalomdemissie6985 3 года назад
geta abzeto yebarkeh betam tekami melekt nw
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe Год назад
እኔ ግን አንድ ጥቀያቄ አለኝ ከሰዎች ጋር ሁሉ በሰላም ለመኖር ፈልገን ግን አንዳንዴ በሂወታችሁ ባለባችሁ ወይም በምታልፉበት ጎዳና ላይ አንዳንዶች በጭንቁር ይዋጋሉ ከዚህ የተነሳ ልባችን ያዝናል ልባችን ካዘነ ደሞ ከአምላካችን ጋር ልንጣላ ነው ስለዚህ እነዚህን ሰዎች ትቶ ሸሽቶ መኖር ልክ አይደለም ወይ እባክህን ይሄን ጥያቄ መልስልኝ🙏
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe Год назад
ነግረኸው ተው እንዲህ ስትናገር ትጎዳኛለህ እያልክ እየነገርከው ከማይተው ሰው መራቅ ምን ክፋት አለው?
@tedlasima8060
@tedlasima8060 Год назад
መራቅ የሚቻል ሰው ከሆነ መራቁ ጉዳት የለውም::ብቻ ለዚያ ሰው ጥላቻ ውስጣችን እንዳይገባ መጠንቀቅ አለብን::መራቅ የማንችላቸው ሰዎች ሲሆኑ ( እንደ ትዳር ጓደኞቻችን ወይም አብረን የምንኖረው የቤተስብ አባል ሲሆን) መራቁ አስቸጋሪ ይሆናል::
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe Год назад
​@@tedlasima8060በጣም ከልቤ አመሰግናለው ስለመለስክልኝ ትምርቶቹ ብዙ አስተምሮኛል ጠቅሞኛል እየፃፍኩ በጥንቃቄ ነው የተማርኩት ተባረክ
Далее
На самом деле, все не просто 😂
00:45
ጥሪ / Call ክፍል 1
27:24
Просмотров 3,4 тыс.