Тёмный
No video :(

ከሰዓሊ ኢሳ ታደለ ጋር የተደረገ ቆይታ 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 12 тыс.
50% 1

በአለም አቀፍ ደረጃ የአላህ 99 ስሞቹን በመሳል ተወዳጅነት እና አለም አቀፍ የስዕል ውድድሮችን አሸናፊ ከሆነው ሰዓሊ ኢሳ ታደለ ጋር የተደረገ ቆይታ።

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 165   
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 лет назад
በዚክ አመት ሚዲያዎች ሁሉ ሙስሊምን እያወጡ ነዉ እስከዛሬ ሲሸለም ስት ስራ ሰርቶ ዛሬ ሲቀርብ ገረመኝ ግን የደስታ ግርምት ነዉ የህይር ያድርገዉ ዶ/ር አብይ አህመድ ከመጣ ነዉ ይክ ሁሉ ያለፉትማ ስም አይጠሪዎች የሙስሊሙን ኡማ በሁሉም በኩል ጨቁነዉ አላህ እድሜ ልካቹሁን ይጨቁናቹ( ዶ/ር አብይ አህመድ) መጨረሻክን ያሳምረዉ ጥያቂያችን ሁሉ በቅርቡ መልስ እደሚያገኝ ሙሉ ተስፋ አለን እድሜክ ይርዘም አብይዬ።😍
@KsaKsa-tp5zt
@KsaKsa-tp5zt 6 лет назад
ወአልአስር.እነልእንሰነ.ለፍኩስር..አለሀ.ሁሉነው.ነገር.በጁውነው
@znetmohammed4533
@znetmohammed4533 6 лет назад
በጣም
@user-hi1kc7os4n
@user-hi1kc7os4n 5 лет назад
አሚን
@yusira9084
@yusira9084 5 лет назад
ትክክል ነሽ እኛ ሙስሊሞች መች እደዜጋ እንቆጠር ነበር እድሜ ለአብይ እድሜና ጤና ይስጠው ማንነታችንን አሳየልን
@user-ri5zk3dr2l
@user-ri5zk3dr2l 6 лет назад
የስፈሪ ልጀ ፒያሳ ሰራተኛ ሰፈር ውስጤ ነው አላህ ያግዝህ በርታልኛ ኢሳ ምርጥ ጀግና
@jesusislord9734
@jesusislord9734 6 лет назад
ዋው በጣም ድንቅ ስራ ነው ወንድሜ ቶሎሰራ ሰራ ኣርግ እና ትልቅ ባታ ላይ እንድኣይህ እፈልጋለሁ ሃይማኖትህን እና ሃገርህን ኣስተዋውቅ በርታ ኣባየ 💚💛❤️
@gccx7734
@gccx7734 2 года назад
ማሻአላህ ትልቅ ጥበብነው እናም በርታ አላህ ያግዝህ እዲሁም ይጠብቅህ አብሽር
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 лет назад
እስከዛሬ ሲቆረቁረኝ የነበረዉን ነገር ስናገር ኢሳን እረሳሁት ኢሳ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ እዉቀቱን ይስጥክ ካሰብከዉ በላይ አላህ ያድርስክ እጂክን ምንም ድካም አይሰማክ የኔ ወንድም ፋናዎችዬ እናተንም እናመሰግናለን ያመቱ ምርጥ ቻናል ብያቹካለሁ ቀጥሉበት እዲ የተደበቁትን አዉጡልን።💞👍1000 like
@rukiyamohammed4888
@rukiyamohammed4888 3 года назад
ማሻአላህ የአላህ እርዳታ ሁልጊዜም አለይህ ማሻአላህ ተባርክ እረህማን
@user-vl7lf9en4s
@user-vl7lf9en4s 6 лет назад
ማሻአላህ ጎበዝ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ
@user-ri5zk3dr2l
@user-ri5zk3dr2l 6 лет назад
እዶ ዶ/ክ አብይ አህመድ አቦ እድሜህን ይርዘም የተጨቆነው ኢስላም አሁን በር ከፈትክልት
@gemillaendrisgemillaendrid7872
ሱሱ ሂጃቤ ውበቴ. sah kellamcum habcum fe Allah
@user-hi1kc7os4n
@user-hi1kc7os4n 5 лет назад
አሚን
@zebibz7831
@zebibz7831 6 лет назад
ፋናዎች እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርቱልን ወንድማችን ኢሳ አሏህ ያግዝህ።
@user-jl5wx3rv9m
@user-jl5wx3rv9m 6 лет назад
ሀጋር ስመጣ እገዘሀለው ቁጥርክን ቦታውን አሰውቅ ደበኛም ይዢ መጣለው ኢንሸሀ አለሀ አለሀ ከፈቃዳ
@hfhgfh368
@hfhgfh368 2 года назад
ማሻአሏህ የኛ ጀግና በርታ ወንድም ኢሳ
@Woman544
@Woman544 3 года назад
ማሻ አላህ ወንድም ኢሳ አላህ ይጨምርልህ ፣
@user-lb1py5zc6s
@user-lb1py5zc6s 6 лет назад
ኢሳየ ማሻ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት አላህ ይስጥህ አላህ ይጨምርልክ
@user-zt2lb3rv4i
@user-zt2lb3rv4i 6 лет назад
ጦይባ ወሎየዋ ዘ ብሔረ አማራ ኢስላም ነው ህይወቴ Amin
@sainabag3125
@sainabag3125 6 лет назад
ጦይባ ወሎየዋ ዘ ብሔረ አማራ ኢስላም ነው ህይወቴ ማሻአላህወድምአላህይጨምርልህ
@24434adem
@24434adem 2 года назад
Ur amazing and inspiring me. May Allah be with you, good luck brother.
@hooahooa6181
@hooahooa6181 3 года назад
መሽአላ ተባረክ አላ ጀግና
@yttlikthis4902
@yttlikthis4902 4 года назад
Masha alllha
@bintridwan9233
@bintridwan9233 3 года назад
ማሻአላህ በጣም አሪፍ ተሰጦ ነዉ በርታ ወንድሜ ዲንህንም አገርህም በጥሩ ስራ አስጠራህ አላህ ይርዳህ
@zedbintkemal3584
@zedbintkemal3584 6 лет назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን ኢሳ በርታ ከልብ እናመሰግናለን ፋናዎች የተደበቀው ታሪክ ብዙ ነገር ለሕዝቡ አዳርሳችሁዋል እያደረሳችሁ ነው በርቱልኝ
@user-tx1sp2qs2v
@user-tx1sp2qs2v 6 лет назад
ማሻአላህ
@camiweloywa9927
@camiweloywa9927 6 лет назад
ኢሳዬ ማሻአሏህ በርታልን አንተ ብርቅዬ የኢስላም ልጂ ነክ ሀቢቢ
@mkayamakeya172
@mkayamakeya172 3 года назад
አሏህ አሏህ አሏህ ማሻአሏህ ያሠላም አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 6 лет назад
ማሻአላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ ፋናዎች ወደድኳችሁ
@zedbintkemal3584
@zedbintkemal3584 6 лет назад
fatuma hussne Gkgj እኔም ተመቻችሁኝ ቀጥሉበት
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 2 года назад
መሻላተባርክላ።👍👍👍
@yusira9084
@yusira9084 5 лет назад
እስካሁን እሄን እውቀት ይዞ በሚድያ አልቀረበም ነበር አሁን አቀረባችውት እናመሰግናለን ዶ ር አብይ አላህ እድሜና ጤና ይስጥክ ፋናዎችም እናመሰግናለን በርቱልን
@user-jf1qd9hd4g
@user-jf1qd9hd4g 5 лет назад
ማሻአላህ በረታ
@rabeyakemal4873
@rabeyakemal4873 4 года назад
ማሻ አላህ አቤት ጥበብ አላህ ይጨምርልህ
@bastiislam2355
@bastiislam2355 3 года назад
አላህ ይጨምርልህ ወላህ ሳላደንቅ አላልፍም ማመላለሻ
@user-fh6zu2mm2i
@user-fh6zu2mm2i 4 года назад
ማሻአላ አለህ ይጨምርልህ
@zahraahussain4868
@zahraahussain4868 6 лет назад
ማሻ አላህ የኔ ወድም አላህ ያበረታህ
@znetmohammed4533
@znetmohammed4533 6 лет назад
ماشاالله تبارك ءلله
@semiraabdo708
@semiraabdo708 5 лет назад
ኢሳ ማአሻ አላህ በርታ ጎበዝ
@rahmakemelakemela3320
@rahmakemelakemela3320 3 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ
@luleabdullah81
@luleabdullah81 5 лет назад
ማሻء አላህ ጎበዝ
@mekyanurdenyfi.947
@mekyanurdenyfi.947 4 года назад
ማሻአሏህ ጀግና አሏህ ይርዳህ በርታ
@bsgshggsgssge9742
@bsgshggsgssge9742 4 года назад
ማሸአለህ
@lulun1332
@lulun1332 6 лет назад
Masha allah wandem allah yagiz jzk
@alfiyadaredo1638
@alfiyadaredo1638 3 года назад
መሸለሊ
@ummohammadmohammad8350
@ummohammadmohammad8350 3 года назад
Meshalah. Meshalah. My
@noranuro5530
@noranuro5530 4 года назад
መሻላህአላህይገዝህመሻላህጂግናነህ
@user-eq2ve1sp8c
@user-eq2ve1sp8c 6 лет назад
አላህ ያግዝህ ወንድማችን ኢሳ በእውቀት ላይ እውቀት አላህ ይጨምርልህ
@bahbahrqin4521
@bahbahrqin4521 6 лет назад
ኢሳየ መሻ አላህ አላህ ይጭምርልህ
@wudyeabate4719
@wudyeabate4719 6 лет назад
ማሻ አላህ
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 2 года назад
የሰለመበትን ምክንያት ሲናገር ያየሁትን ቢድወ አይች እዚህ ሳየው አጀበኝ ኢስላም እራሱ ውበት ነው ያርቢ እነዚህ ሰለምቴወች ግን አላህ ነው የመርጣችሁ አላህ የበለጠ በተሻለ ነገር እጠብቃለን
@user-em4bo4jj5p
@user-em4bo4jj5p 6 лет назад
ማሻአላህ ተባረካአላህ አላህ ይጨምርል፡😍😍😍
@user-zt2lb3rv4i
@user-zt2lb3rv4i 6 лет назад
kesht ye hone lij ❤ masha Allah
@seaditube57
@seaditube57 6 лет назад
ማሻአላሕ ተባረካላሕ አላሕ ይጨምርልሕ
@samerhsamerh7443
@samerhsamerh7443 5 лет назад
ማሻአላህ ጥከር
@tamprahali8837
@tamprahali8837 4 года назад
ሀቢቢ አላህ ይጨምርክ ፍናወችእናመሠግናለን
@taniyamuhamedit5922
@taniyamuhamedit5922 6 лет назад
masha allahe
@gemillaendrisgemillaendrid7872
masha Allah tebarke Allah Allah Akeber Allah yichmrrllh
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 6 лет назад
ማሻአላህ የጥበቡ ባለቤት አላህ ጥበብን ይጨምርልህ
@user-mc5db4pt9s
@user-mc5db4pt9s 6 лет назад
መሻ አላህ ኢሳየ አላህ ያግዝህ በርታልን ወድም
@z.dbintahmed7017
@z.dbintahmed7017 6 лет назад
ማሻ አላህ ተባረክራህማን
@mekamekameka1097
@mekamekameka1097 6 лет назад
መሻአላህ
@user-ue2ci4id2f
@user-ue2ci4id2f 6 лет назад
Masha allah allah akeber allah yechemrilh
@user-nw5um1gj7o
@user-nw5um1gj7o 3 года назад
አላህ ያበርታህ ወንድሜ
@asmaabdusomed7956
@asmaabdusomed7956 5 лет назад
Masha allah betam yamral allah yichemrlh
@africafrom6826
@africafrom6826 6 лет назад
Mashallah
@user-zh8iz1nu2y
@user-zh8iz1nu2y 6 лет назад
ሀገርስገባኢንሻአላልአገኝሀለሁ አላህይጨምርልህየአሂ ጀዛከላህ
@user-od7jp1pj4g
@user-od7jp1pj4g 5 лет назад
ሰለምቴውች ከሚያስደስቱኝ ነገር ወደ ኢስላም ከገቡ ቡሀላ በጣም ጠካራ ነው የሚሆኑት ኢሳ አላህ ያበረታህ ማሻ አላህ ኢትዮጲያ ስመጣ እመጣለሁ
@bintislam6088
@bintislam6088 6 лет назад
ፋናዎች በጣም እናመሰግናለን
@user-gt6kr1kb7m
@user-gt6kr1kb7m 6 лет назад
ማሻአላህ ተባረክ ራህማን አላህ ይጨምርልህ
@oromiahafiizo7487
@oromiahafiizo7487 6 лет назад
Masha Allah baye baye gariidha EID mubarak
@user-lw4yh9in6o
@user-lw4yh9in6o 6 лет назад
መሻላ አላህ እውቅቱን ይጨምርልህ ወደሜ
@user-kz7dx6ut8v
@user-kz7dx6ut8v 6 лет назад
ፍናዎች እናመሰግናቸዋለን ዘንድሮ በጧም ደስ ይላል ቀጥሉበት
@duratube
@duratube 3 года назад
Mesha Alah ♥♥♥♥
@user-zn1db9vu6e
@user-zn1db9vu6e 6 лет назад
ኢሳ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ብርታልን ወንድማችን
@alitube1171
@alitube1171 3 года назад
ኢንሻ አላህ ስመጣ እገዛሃለሁ
@aishaalwan7556
@aishaalwan7556 6 лет назад
ዋውውው ማሻ አላህ
@amnah546
@amnah546 6 лет назад
ማአሻአላህ የበለጠ የምትሰራ ያድርግህ
@ahmedinhayilu3989
@ahmedinhayilu3989 6 лет назад
masha allha insha allha tiliq bota tidarsale insha allha
@user-fl9nw7he7f
@user-fl9nw7he7f 6 лет назад
አላህ ይጨምርልህ ይጠብቅህ ወድማችን
@user-cv6ly1oy6i
@user-cv6ly1oy6i 6 лет назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ የኛጀግና
@rahimaa7570
@rahimaa7570 6 лет назад
ማሻ. አላህ
@madinahali5879
@madinahali5879 6 лет назад
ማሻ አለህ
@tojbaalahiyerdacehialahike5050
Masha allah wendem allah yecemrelehi
@user-jq2li2ty5y
@user-jq2li2ty5y 6 лет назад
ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅህ
@znetmohammed4533
@znetmohammed4533 6 лет назад
ወገገን ነው ገና በደንብ ይነጋል መንግስት ሙስሊምን ቢጨቁንም እምንፈልገውን ነገር ከማድረግ አያግደንም አረበኛ እንፅፋለን እናነባለን እንደውም እልሁ ጥንካሬ ሁኖናል
@user-kz7dx6ut8v
@user-kz7dx6ut8v 6 лет назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@alilalile9601
@alilalile9601 6 лет назад
masha allah masha allah
@fatimatalegenyisaqeeth7967
@fatimatalegenyisaqeeth7967 6 лет назад
ማሻአላህ ።።።ማሻአላህ ።።አላህ ይጨምርልህ
@saada373
@saada373 6 лет назад
Mashaallah ....
@imanmohammad6463
@imanmohammad6463 3 года назад
Mashalha. Mazez yechalale?
@Dhe-jh3cu
@Dhe-jh3cu 6 лет назад
ማሻአላህ.አላህ.ይጨምርልክ.ወንድም.ኢሳ
@dilozahrua8920
@dilozahrua8920 6 лет назад
ማሻ አላህ ኢሳ አላህ ይጨምረልክ
@yusira9084
@yusira9084 5 лет назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ በርታ
@user-fi2mr5kf1e
@user-fi2mr5kf1e 6 лет назад
ما شاء ألله ماشاء ألله تبرك ألله
@bintislam6088
@bintislam6088 6 лет назад
በጣም ደስ ይላል
@wgwe7661
@wgwe7661 6 лет назад
Mash allah💚💛❤
@abomuhammad5255
@abomuhammad5255 6 лет назад
ማሻአላህ። ተባረ ከእሮህማን
@bismillahtewekeltuallallah3768
Mashallah allah ychemrlh
@SaeedSaeed-td3ni
@SaeedSaeed-td3ni 6 лет назад
ማሸአላህ አለህ ይጨምቅልህ
@user-sk9uu7se7f
@user-sk9uu7se7f 6 лет назад
masha allah
@user-pi2gr6sp6d
@user-pi2gr6sp6d 6 лет назад
ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን አላህ ይጨምርልህ ወንድም ኢሳ አድራሻህን ላክልን ፊዳከ የሚል እፈልጋለሁ
@hawelatahmed672
@hawelatahmed672 6 лет назад
ማሻአላአላህይጨምርልህ
@ameenaameena7573
@ameenaameena7573 6 лет назад
መሻአላ እላህ ይጠብቅህ የኛ ውድ
@seadaseid4972
@seadaseid4972 6 лет назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ።
@hadhade5774
@hadhade5774 4 года назад
mesha allah allah yecemrlh
@user-jl5wx3rv9m
@user-jl5wx3rv9m 6 лет назад
መሸህ አለህ መሸሀ አለሀ ماشه الله ماشه الله▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔
@user-hf9pm7tr6z
@user-hf9pm7tr6z 6 лет назад
ማሻ አላህ አላህ ያግዝክ ወንድሜ
@user-or8vu4tt7v
@user-or8vu4tt7v 4 года назад
አሪፍ ነው
@faaw7003
@faaw7003 6 лет назад
Masallah
Далее
Первый день школы Катя vs Макс
19:37
Butch REACT to Creative way to fix damaged tile!
00:46
Просмотров 852 тыс.
አፍጋናዊው  ሩሚ
14:01
Просмотров 1,7 тыс.
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
59:31
Просмотров 11 тыс.
ካሊግራፊ | ከኢሳ ታደለ ጋር
25:20
Просмотров 1,7 тыс.
ኢትዮጵያን ያሻገሩ
16:15
Просмотров 2,3 тыс.