Тёмный

ከሴጣን ጋር በስልክ የሚያወሩ ሰዎች አሉ !! New Standup Comedy|  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 226 тыс.
50% 1

ከሴጣን ጋር በስልክ የሚያወሩ ሰዎች አሉ New Standup Comedy
#standup
#standupcomedy
#eshetumelese
#corruption
A new standup comedy after 2 years on stage , performed by comedian eshetu melese. He talks about trending facts with an amazing perspective.
The show focuses on the community in which the people is afraid to talk combined with amazing jokes which give you a good perspective of seeing
#standupcomedy
#mostviewedcomedies
#rophnan
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#redcross
*********************************************
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: / @comedianeshetu
👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
====================================================
Other Related Videos
ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ!
• ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ !...
እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው !! ኢትዮጵያውያን ነን
• እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው!!: ...
"ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!" ክፍል - 114
• " ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!...
በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ !! S01 - E24
• በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ ...
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

15 сен 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 506   
@kidistmoges1919
@kidistmoges1919 Год назад
ሳቅ በቁም ነገር ይልሀል ይሄ ነው😂😂😍😍
@ephremhagos6711
@ephremhagos6711 Год назад
Tiru new ketelbet.
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i Год назад
አሼ እየተስሳሳትክ ነው በአጋንት ስም ሀይሞኖት እየነካህ ነው አሁን የሌላ ሀይማኖት ሰዎች ለክፋ ነው የሚጠቀሙት ነገ ተነጎዳ እያሰብክ ስራ ማንም ሰው ሀፂያት ይሰራል ተፀፅቶ ገዳም ሄዶ ንስሀ ይገባል ይጠመቃል ፀበል መስምር ስተሀል ተሳቀልኝ ብለ መስመር አትሳት በጣም ነው የማከብርህ ለቀልድም ለዛ አለው አተን የኛው ሀይማኖት ተካታይ ና ህዝብ የሚወድህ ሆነህጂ ስቱ ነበር የሚተችህ በሀይማኖት ቀለድክ ብሎ የሰራከውን ቪዶ ተመልሰህ ኤየው
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Год назад
ቅኔው ያማል ግን ሀይማኖት ነክ ባይሆን ይበጃል ከዛ ውጪ እሼ እንወድካለን
@fasikabera9704
@fasikabera9704 Год назад
በጣም ነዉ ምወደዉ
@user-ni8os7tp8i
@user-ni8os7tp8i Год назад
​@@ephremhagos6711
@yohannesgebremichael9592
@yohannesgebremichael9592 Год назад
እሼን የምትወዱ, ስራውን , የምታደንቁ , የምትደግፉ Like 👍👍👍
@yefkrisew
@yefkrisew Год назад
ደምረኝ bro
@ferhanyoutube2804
@ferhanyoutube2804 Год назад
እሸቱን የማይደግፍ ሰይጣን ብቻ ነዉ
@ferhanyoutube2804
@ferhanyoutube2804 Год назад
እንዛመድ
@sabaabebeeshetie7310
@sabaabebeeshetie7310 Год назад
@@ferhanyoutube2804 kkk
@yefkrisew
@yefkrisew Год назад
@@ferhanyoutube2804 እሽ ተዛመድን አንችም
@user-li3bg8yt7m
@user-li3bg8yt7m Год назад
የቀዱሥ ሚካኤል ሥም በከንቱ አይጠራም
@felahtube4108
@felahtube4108 Год назад
በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃችሁ
@bortoqalaamman713
@bortoqalaamman713 Год назад
አሜን ሁላችንን ያብቃን በቀንነት ደምሪኝ
@emebetemebet3293
@emebetemebet3293 Год назад
Amen Amen Amen
@umoZaharanTube
@umoZaharanTube Год назад
ዴምረኝ
@bortoqalaamman713
@bortoqalaamman713 Год назад
@@umoZaharanTube እሽ
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Год назад
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ይጠብቀን
@elshaddatube
@elshaddatube Год назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም በሰላም በፍቅር ትኑር 💚💛❤🙏
@user-ki8zo2tw4w
@user-ki8zo2tw4w Год назад
አሚን ያረብ
@mahelatemahelate2660
@mahelatemahelate2660 Год назад
Amen amen amen🙏🙏🙏
@aminatajuu2126
@aminatajuu2126 Год назад
@@comedianeshetu 🥰🥰
@Alex-pk9lj
@Alex-pk9lj Год назад
Waw እሼ ምርጥ ሰው ሁሉም ያምርብካል ❤️❤️ 2015 የሳቅ🇪🇹 የደስታ 🇪🇹የሰላም🇪🇹 የፍቅር 🇪🇹 የጤና🇪🇹የአንድነት🇪🇹የመተሳሰብ🇪🇹የመዋደድ🇪🇹 ዓመት የሁንልን 🙏🙏🙏
@emebetemebet3293
@emebetemebet3293 Год назад
Amen
@fasikabera9704
@fasikabera9704 Год назад
አሜንንንን
@BeteHohe
@BeteHohe Год назад
_እሼዋዬ የእውነት አንተ በዚህ ቀልድህ ስብከት ነው የሰበከው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ። ግን አዳማጮች ምን ያክል ነቃችሁ???? ሳቅና ቀልዱን ብቻ ሳይሆን ማየት አለብን ይህንን ቀልድ እንደ ስብከት አድርጋችሁ ተመልከቱ በጣም ገራሚ ትምህርት ነው ለኔ በገባኝ።መልኩ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ቃል ህይወትን ያሰማልን ማለት ያለበት ትምህርት ነው ለገባው ሰው ዋውውውውው እውቀቱን ይጨምርልህ እሼዋዬ ሁሌም ነገር ያምርብሃል የተናገርከው ጣፋጭ ይሁንልህ ወንድሜ_
@alsaethio8434
@alsaethio8434 Год назад
እሺ በሀይማኖትህ እደዚህ ባትሆን መልካም ነው ድልድይና ቁልቁለቱን ምረጥ 💚💛❤️
@BeteHohe
@BeteHohe Год назад
@@alsaethio8434 ግን እሱ የተናገረውን ቃላት በትክክል አዳምጠሻል ምን ማለት እንደ ፈለገ ንግግሩው ቅኔው ገብቶሻል??? ይህኮ ሀይማኖት ማንቆሸሽ መናቅ ነገር እንዳይመስልሽ ተረድተሽ ከሆነ ማንም ሃይማኖቱን ይወዳል ያከብራል እሼቱ ደግሞ ሀይማኖቱን ሀገሩን ሰዎችን አክባሪ ሰው እንደ ሆነ መጀመሪያ እወቂ ይሁን እንጂ ይህ ንግግር በጣም።ለገባ ሰው አስተማሪ ነው ሳይገባሽ ቀርቶ ይሆናል እንጂ ለምሳሌ በዛኛው በሁለተኛ ቻይናሉ ላይ ልክ እንደዚህ አይነት ቭዲዮ ተለቆ ነበር ሰምተሽ ከሆነ ሴት አዳሪ መታሸት ምናምን ብሎ የተሰራሁን ቭዲዮ አይተሽ ከሆነ እናም ይህ በጣም አስተማሪ ቭዲዮ ነው ካልተረዳሽ ምን ለማለት ነው የሚለውን ነገር አስተውይ እህቴ።
@dinatube6757
@dinatube6757 Год назад
እሼዬ ሰለ ቀይ መስቀል ያወራኸው ልክ ነህ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@tibeb8491
@tibeb8491 Год назад
አሁን ጥሩ ሰርተክ ግን በመንፈስ ቅድስ አሰራር አትቀልድ
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 Год назад
አይ ምን እንዳለ ሳይገባሽ መተቸት አይ ሰው ።
@hinkutuufanookoo877
@hinkutuufanookoo877 Год назад
ትልቅ ትምህርት ነው በእውነት ብዙ የሚያሾፉ አሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🇪🇹🙏💚💛❤
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c Год назад
ማንም እሚያሾፍ የለም
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o Год назад
ወንድማችን የአመቱ ምርጥ ሠው እድሜ እና ጤና ይሥጥልን 👌🥰 ሠላም ለእናት አገራችን🙏
@fekedetesfaye9965
@fekedetesfaye9965 Год назад
እሼ ኮሜዲዎችህ ናፍቀውን ነበር እንኳን በደህና ተመለስክልን. በጣም ደስ ብሎኛል
@user-li3bg8yt7m
@user-li3bg8yt7m Год назад
አትሣሣት ወንድማችን በንደዚሕ አይቀለድም
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 Год назад
በለው ትክክሏ አንቺ መጀመሪያ መረዳት ይቅደም ከመተቸት ።
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Год назад
እሼ እኛ በጎ ፍቃደኞችን ስላመሰገናችሁን እናመሰግናለን በጣምእንወድሀለን በርታልን
@alemnegnyenatalijealemnegn4422
የኛ እንቁ ሁሉም ነገር ያምርብሀል መፅናኛየ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@BeteHohe
@BeteHohe Год назад
_እሼዋዬ ግን ከምንም በላይ ታምኔሉ ተመቸኝ ከምር ሳቂን አልቻሉም በተለይ ጫማህን አይቼ ወዮው አይ እሼቱ አለች ዜማ ያሬድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂_
@user-zr8kv4gd5g
@user-zr8kv4gd5g Год назад
😂😂😂😂
@sarass2644
@sarass2644 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
😀😄ኑ በቅንነት ሰብ ከርጉኝ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል 😀😀😀ወይ እሼ እውነት በሳቅ ሆዴን አሳመምከኝ አንተ እኮ ትለያለህ ከልቤ ነው የምወድህ ክፉ አይካህ 🥰
@eyerusasefa8089
@eyerusasefa8089 Год назад
እያሳክ የምታስተምረም ነገር በጣም ነው ምወደው እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅህ እሼ ያሰብከው ነገር ደግሞ እመብዙሀን ከፊት ቆማ ታሳምርልህ የምር ያርገው 👰🤗
@neba1034
@neba1034 Год назад
ምንም ማለት አይቻልም እሼ ወጣት ያራዳ ልጅ በቃ ባጭር ቃል ትችላለክ !!!❤
@amansew
@amansew Год назад
እሷ ነች እሱ ነው ትላለህ😂😂😂😂😂👍👍👍👍 ኑርልን🙏🙏🙏🙏
@user-Mrakiy
@user-Mrakiy Год назад
ከባድነው ደሞ የአጥማቂ ደጋፊዎች እሪ እንዳትሉ እሽዬ የእመአምላክ ጥበቃ አይለይህ ክብር ግርማ ሞገስ ትሁንህ 💚💛❤
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n Год назад
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ አዘንኩ እንጂ አልሳኩም
@lishangind0530
@lishangind0530 Год назад
Great Eshiye so Amazing keep it up
@havel1619
@havel1619 Год назад
እመ አምላክ ከእነ ልጇ ትጠብቅህ እሸ
@semintube
@semintube Год назад
😂😂😂😂😂😂አረ በሳቅ ባሁኑ ሠአት የሠው አጋንንት በዝተዋል አላህ የህድኩም ልብ ይስጠን እውቀት ነፍ ተግባር ዜሮ እየሆን ነው እሸቱየ እናመሠግናለን
@user-ig5dg3up5y
@user-ig5dg3up5y Год назад
ምን እንደምኮምት ግራ ገባኝ ክብረት ይስጥልን እሸቱ!
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 Год назад
እሸ እንወድሀለን ግን በሀይማኖት ባትቀልድ ጡሩ ነው የሰው ልጅ ሲታመም ወይም መናፍስ ስያድርበት ከዝቶት ፈልጉት አይደልም እሽ መንፍስቶች ስራቸው እድ ነው እሱም ክፋትን ነው ግን እግዚአብሔር በከቱ አጥራ ምክነያቱም አታሹፍ ገብርኤልን ሜካኤልን የእግዚአብሔር መላይክቶች ናቸው ክብር አላቸው ካጠፍሁ ይቅርታ
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c Год назад
በትክክል
@user-pk6yl5rs3h
@user-pk6yl5rs3h Год назад
በትክክ አያውቅ ያሆናል ስለመፈስ ስራአ ግን የማያውቁቱን አለማውራት ደሞ ገጠመኚ አዳምጥ
@habtamugebreegziabher5844
@habtamugebreegziabher5844 Год назад
I advised our brother to have Manager because If He noticed He having more videos people like the (Denkelejoche) just checking anthers videos He don’t have that much view anyway God give Him (Lebona) that is brotherly advice
@mercym1733
@mercym1733 Год назад
He was making of fun with Protestant religion but no one says nothing. Ahun menew kefachu
@mediSmart8090
@mediSmart8090 Год назад
ትችላለህ ያለማችን ምርጥ ኮሜድ ነህ በርታ አሏህ ያግዝህ መልካም ሰው
@neamnteklemariam4954
@neamnteklemariam4954 Год назад
We Eritrean love you bro🤩
@habibayoutube9164
@habibayoutube9164 Год назад
የሀገሬ ህዝብ ሁለየም ሳቁልን ሀገራችንን አላህ ሰላሙን ያምጣልን. የህፃኖች እና የእናቶች እንባ ይብቃ ጌቴየ በቃ በለን
@Sench1221
@Sench1221 Год назад
እረሳህን እሼ አዲስ አበባ ላይ አለን መሳቅ ናፈቀን 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁 😅😅😅
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g Год назад
እሸቴ እኔ በጣም ነው የምወድህ ግን ይህ ስራ ጥሩ አየደለም አባቶችን አትስደብ እሺ እኔ በጣም ከበድ ህይወት ነበሩኝ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመሰገን በፀሎት በዛ ነገር አልፏል ይህም የሆነው ደም በአባቶች ትምርት ነው ተው ወንድሜ ጥሩ አየደለም
@user-qm4vi9ym4b
@user-qm4vi9ym4b Год назад
እኔም አዝኛለሁ ማሪያምን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Год назад
ለንስሀ ምት የበቀህ ተስቀልኝ በለህ መስመረ ስክ በምን እንደታስርክ አታዉቀዉም ይልቅ ቀለዱን ትተህ ንስሀ ግባ ሚስቆት የታስሩ ነችዉ ደም እየፈስስ በቅዱስ ሚኳኤል ትቀልደልህ አንተ ተመታታበህ አንዴ መንፈስዊ አንዱ አለመዊ እንዲ መረገህ እላይህ ያሳዉ ስይጣን ነዉ ቀለደህ ምታሀል አይ ገንዘቤ ሰንበት ታማሪ አልንበረክም ?
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 Год назад
እኔም ከፍቶኛል
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g Год назад
@@senaittesfaye6461 ያልተነካ ሰው ስለሆነ ነው አይ ስንት መከራ አይነ በሰደት ያለነው
@oumahmed965
@oumahmed965 Год назад
ቀልድ እና ቁም ነገር እንለይ
@tigisttigist1354
@tigisttigist1354 Год назад
አሼ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከምር በስደት ቢከፋንም በናተ እስቃለን❤❤❤❤❤❤
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Год назад
ምርጣችን አቦ ይመችህ ቁምነገር አዘል ቀልድ ፈታ እያልን እንማራለን 😂😂😂
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
እንኳን ደህና መጣክ አሼ ፈጣሪ ጥበብ ና ሞገሱን ያብዛልክ
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Год назад
በስላሴ ስም! መልካም መልእክት ነው እናመሰግናለን!
@SaraSara-rh7eq
@SaraSara-rh7eq Год назад
እሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጡሩ መላእክት ነው ለገባው
@nunu2259
@nunu2259 Год назад
😂😂😂😂 እረ እሹየ በጣም ነው ያዝናናሀኝ ትንሽ ግን ደቂቃው አጠረ በአላህ ተምታታብንን ልቀቅልን
@mesfintilahun5687
@mesfintilahun5687 Год назад
One love from Ethiopian
@tsionassefa3597
@tsionassefa3597 Год назад
Betam enamesegnalen eshiye egzeyabher yestlne
@wendsenbedani4303
@wendsenbedani4303 Год назад
ምንችግራለሑ ንሠሐ ገብቶ እግዚአብሔር የይቅርታ አምላክ ነው ይቅር ይለዋል ..... ይሔ አልተመቸኝም በአባቶቻችን ፀጋ ላይ መዘባበት ኖ ኖ ኖ አተመቸኝም
@user-bb2er9gd5f
@user-bb2er9gd5f Год назад
እሸ እናመሰግናለን በርታልን ይገርማል የክፋታችን ጥግ 😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tenalehulum
@tenalehulum Год назад
@@comedianeshetu ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@abrahamaddisu503
@abrahamaddisu503 Год назад
የዛሬው ብዙም አይነፋም ግን እናመሰግናለን 🤩
@user-gn5wb1zi4o
@user-gn5wb1zi4o Год назад
ዘሬ ከፍቶሀል መሰለኝ የስቀልም መልክትም አለው
@abrahamaddisu503
@abrahamaddisu503 Год назад
@@user-gn5wb1zi4o እሱማ ነው ያለ መልእክት ዝምብሎማ አይለፋም
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 Год назад
እውነት ነዉ የ ዘንድሮ ስው ምንሆኖናው ስው ሆኖ ስው እየገደሉ ክፋታች ከስይጣን ይበልጣል እግዚአብሔር ብቻ ልቦና ይስጠን😁😁😁😁😁😁
@zelalemgebeyehu2689
@zelalemgebeyehu2689 Год назад
You are so great Ishe.....
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Год назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ሐገሬ እሼ ሐገራችንንም አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ ድንቅ ኢትዮጵያዊው❤❤❤
@umoZaharanTube
@umoZaharanTube Год назад
ዴምሪን
@user-zr8kv4gd5g
@user-zr8kv4gd5g Год назад
እሽ ሁሉም፣እንዳት፣በሆን፣ፈጣሪ፣ይጥብቅህ❤️❤️❤️😘
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Год назад
ወይኔ በጌታ እንዴት እንደሳኩኝ የኔ አዝናኝ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ እንጠብቃለኝ 😂😂😂😂😂
@gziachewzeleke9180
@gziachewzeleke9180 Год назад
ልብ ያለው ልብ ይበል
@meseretwolde
@meseretwolde Год назад
አገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🌻ሰላምሽን ያብዛልን ፈጣሪ💙
@kidanhyalamryam118
@kidanhyalamryam118 Год назад
እሸቱ መልካም አግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤️❤️❤️👍
@dmbdmb2475
@dmbdmb2475 Год назад
I love this man
@user-ys6tl3xf8m
@user-ys6tl3xf8m Год назад
እውነትም እርስክ ወስደህ ነው እምትቀልደው ደስ እሚል ሳቅ በርታ
@hailemariammolla3843
@hailemariammolla3843 Год назад
Best brother
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g Год назад
በትርፍ ገጠመኝ አድምጡ እህት ወንድሞች መምህር ተሰፋዬ አበራ በላችሁ እናም ደም መምህር ግርማ ወንድም በላችሁ እሺ
@user-pk6yl5rs3h
@user-pk6yl5rs3h Год назад
ልክ ነው አወ አዳምጥ ገጠመኚ መምህር ተስፈዬ ብለክ
@mekedesmulugeta2888
@mekedesmulugeta2888 Год назад
አለን በነሱ ብዙ ትምርት ወስደናል
@b.6015
@b.6015 Год назад
ይመችህ እሼ እውነት ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@meseretwolde
@meseretwolde Год назад
አረ በሳቅ 🌻🌻🌻😂😂😂
@hak.d2211
@hak.d2211 Год назад
Love you 💕 mor eshetu
@selam801
@selam801 Год назад
ውይ በጉጉት ሰጠብቅ ነበር ማነው እንደኔ እሸቱ ከልቡ የምወደው🥰
@ehtemariyamhayleslase1811
@ehtemariyamhayleslase1811 Год назад
በማይቀለድ አትቀልድ በአባቶቻችን
@Aberumusgun12345
@Aberumusgun12345 Год назад
እሼ በጣም አምወድህ እትዮጵያዊ ነህ አሁን ግን በጣም ተሳስትሀል በዝህ ነግግርህ እኮ ፀሎት ፆም ስግደት ምፅዋት በጎነት ሰይጣን አይቃጥልም ማለትህ ነው? ከፀሙን ከፀለይን ከሰገድን በድንግል ማርያም በቅዱሳን መላእክት በፃድቃን ሰማእታት ስም ከተማፀኒን አይወጣም ማለትህ ነው የሄ ደሞ ጌጋ ነው የሰው ልጅ እግዚአብሔር አምላኩን በትክክል በሰራአቱ ካመለከ እንኳን የወደቅ ሰልጣኑ የተገፈፈ ሰይጣን አይደለም ፈጥረት ሁሉ እንድገዛ ስልጣን ተሰጥቶናል እግዚአብሔር አምላክ መስታዋሉን ይስጠን
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 Год назад
እውነት ነው እሽ እናመስግናቸው እናመሰግናለን ኣንተም እንደዚህ ሳቅን በቁም ነገር እያዋዛክ ስለምትነግረን 🙏🙏🙏
@hiyotiibikkatupe7867
@hiyotiibikkatupe7867 Год назад
Wayeen hode🤣🤣🤣😍😍😍😍
@40kentube93
@40kentube93 Год назад
እሼ በጣም አድናቂክ እና አክባሪክ ነኝ ሁሉንም ስታዳፕ ኮሜዲዩችህን ተመልክቻለዉ በጣም ተዝናንቼ ነበር ያየዋቸዉ ይሄ ግን አላዝናናኝም በሀሳብም በፐርፎርማስም። ምናልባትም ራስህን በብዙ ስራዎች መክተትክ እና ዉጤታማ ተፅኖ ፈጣሪ መሆንክ ኮሚዲ እንዳለቀብክ እንዲሰማኝ አርጎኛል።
@bini7703
@bini7703 Год назад
Best new gn sayekoraret muluwe bikereb yeteshale new elalehu ✌️
@msiitsii3102
@msiitsii3102 Год назад
ክበርልን🌻🌻
@shewanenwekat9889
@shewanenwekat9889 Год назад
አመጸኝነታችን እስከዚህ ደርሷል ያሳዝናል
@Finoterama
@Finoterama Год назад
*እሼ የምር ለተረዳህ ሰው እንዴት እንደምትናገር አቤት አገላለጽ 😁😂😁የተለዬ ነው ግን ሰው መሳቅ ነው 😂🤭🤭ወይኔ አህያ አላለም ዶንኪ ቲዩብ ሸጡ ሰይጣኑ 😂😁😂ኧረ በሳቅ ገደለኝ ብዙ የሳቀ አለ ? /// ፍቅር ለኢትዮጵያ ይስጠን 🥰😍*
@EmuAmar3522
@EmuAmar3522 Год назад
መልካም ሰው እሸቱ መልካም ሁሉ ይግጠምህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Год назад
ክክክክ ፈገግታ ከቁም ነገር ጋር ዴስ ይላል
@biniyamdesalegn
@biniyamdesalegn Год назад
WoW
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹💕🕊🇪🇹🕊🇪🇹
@habtuyalie2067
@habtuyalie2067 Год назад
🤣🤣🤣 alemesak ayichalm 👍👍👍
@ChewaVine
@ChewaVine Год назад
u smart bro✌
@user-xu5gj3vv6s
@user-xu5gj3vv6s Год назад
የገባው ብቻ ብዙ ትምህርት ነው
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 Год назад
በጥቅሉ ሰላምህ ይበዛ ከነ መላ ቤተሰቦችህ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን
@brooky9teen7
@brooky9teen7 Год назад
best comedian
@Ajman-jm3jn
@Ajman-jm3jn Год назад
Eshetuu best sew 👌🥰🥰🥰
@ermitube9214
@ermitube9214 Год назад
my hero 🏆🙏
@lehulutube9063
@lehulutube9063 Год назад
እሼ ምርጥ ሰው
@user-pr8cd5kj5n
@user-pr8cd5kj5n Год назад
🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰 abo selamek yebzalek Eshe
@monarashis8786
@monarashis8786 Год назад
ሳቅ ከቁም ነገር ጋ እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ እሸ ግን ያንተን ደግነትህን ትንሽ ብታካፍለኝ 😍😍😍😍
@zeeyinably171
@zeeyinably171 Год назад
እሼ ዘመንህ ይባረክ
@samuelteferi1493
@samuelteferi1493 Год назад
Yimechih Abo
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 Год назад
ውይ አንተ ልጅ ተባረክ የልቤ ተናገርክ ሰላማችን ያጣነው እኮ ከሰይጣን ጋር በሽርክና መስራት ከጀመርን ነው እኛ የሱ ማስታወቂያ እንሰራለን እሱ የእኛ ይሰራልናል
@sofiyasofiya8776
@sofiyasofiya8776 Год назад
ይመችህ እሺ ምርጥ ሰው ክክክክ
@zainabsaeed7361
@zainabsaeed7361 Год назад
እሸ ምርጥ ሰው አሪፍስራነው ብፕርታ ወድም
@lulululu7384
@lulululu7384 Год назад
Well well come bro 👌🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣😂
@selenahenery1512
@selenahenery1512 Год назад
Ethiopian one Love 🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️😍😍😍😍
@samyrasa4155
@samyrasa4155 Год назад
Berta ashu agerachenim selam yarigelen ❤❤❤🙏🙏🙏😂😂😂
@holymamo6764
@holymamo6764 Год назад
ልዩ ነህ
@kuwaitcity7873
@kuwaitcity7873 Год назад
😂😂😂😂👌
@ethoageryatesayeshenyaseye9876
እሸ እያሳክ ቁምነገር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እንወድካለን❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@tamenechyaka7892
@tamenechyaka7892 Год назад
😂😂Era hode koselen beSak😂😂nurilgn Eshuye Ye Ethiopia kuratachi nekih kifu Aynika❤❤
@b.6015
@b.6015 Год назад
ቀልዲ ከቁብነገር ጋር እሼ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ በጣም ከምወደው ከማከብረው ኢቱበር አተና ሀሩን ሚድያ ማለትም አብዱረሂም አህመድ እና ከውሰር ቱብ ማለትም ሙሀጂሩ መሀመድ 3 ታችሁ አላህ ይጠብቃችሁ በሀገርና በወገን ጉዳይ ከምደክሙት የዳእዋም አለየ የምወዳቸው የማከብራቸው ኡስታዞቸ መሸኮቸ አሊሞቸ እዲሁም ወጣቶቹ አላህ ይጠብቃቸው ያረብ 🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞💞💞
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Год назад
እሼ እንዴት እንደምወድህ ፈጣሪ በእቅፉ ያኑርህ😍😍😍😍😍😍
@millionb680
@millionb680 Год назад
እሼ ምርጥ ሠው ሺ አመት ኑርልን
@mediatube3914
@mediatube3914 Год назад
በእውነት እሼ በጣም ነው ያሳቅከኝ
@user-qh3mm6ku8g
@user-qh3mm6ku8g Год назад
ክክክክክክክ ለተጨማሪ ግቦ ነው ልቦና ይስጣቸው አልቀራላቸውም
@fifidagi
@fifidagi Год назад
❤❤❤❤
@senitube999
@senitube999 Год назад
ወይእኔ በሳቅ🤣
Далее
Stray Kids "ATE" TIMETABLE
00:13
Просмотров 134 тыс.
Это база
00:16
Просмотров 109 тыс.
БОРЬКА ПЛАКИ-ПЛАКИ
1:00
Просмотров 764 тыс.