Тёмный

"ከስልጣን የምለቅበት ምንም አይነት ምክንያት የለም" - ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ Etv | Ethiopia | News zena 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 10 тыс.
50% 1

ስልጣንን በመልቀቅ እና በመሸሽ መፍትሔ ስለማይመጣ ከስልጣን የምለቅበት ምንም አይነት ምክንያት የለም ሲሉ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ ተናገሩ፡፡
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 51   
@GetachewKeneni-uj6vh
@GetachewKeneni-uj6vh 25 дней назад
ግን ኢቲቪን አመሰግናለሁ ምክናቱም ሰለ ወዝግቡ በመንግሰት ሚዲያ ታቀርባላቹ ብዬ አልጠበኩም ነበር የሆነ ወዝግብ ሲኖር ሰው ወደ ግል ሚዲያ ነው የሚሄደ እና አጠቃላይ በበኩሌ በጣም ጥሩ ነው ግን ዶ ር አሸብር ከሰልጣን መልቀቅ አለበት
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 25 дней назад
ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በዚህ በዚህ ሊመሰገኑ ይገባል ። ይሄ አህያ ይወርዳል
@messelemulugeta894
@messelemulugeta894 25 дней назад
ዶ/ር አሸብር ከአትሌክቲክስ ብቻ ሳይሆን ከህይወትም ሊወርድ የሚገባው ሰው ነው።
@rastedy7209
@rastedy7209 25 дней назад
Dr Ashebir and Derartu የድምፅ ቅጅዉን ሰማን እድሜ ለስዩም ተሾመ
@yisaktadese8837
@yisaktadese8837 25 дней назад
በእውነት በጣም ያዛዝናል የሚመልሳቸዉ ምላሾች አሸብር ካልለቀቀ ምንም ሁጤት አይመጣም
@neguseberi3013
@neguseberi3013 25 дней назад
ለካስ ሯጮች ዜግነታቸውን እየቀየሩ ለሌላ አገር የሚሮጡበት ሚስጥር ይሄ ነው ለካ።የሚገርመው ደግሞ የአሁኑ የስፖርት አመራሮች ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያላቸው ንቀት ከሚሰጡት አስተያየት ማወቅ ይቻላል የደራርርቱ አለመገኘት ያላት ትልቅ ንቀትን ለሕዝቡም ሆነ ለአለው አመራር ያላትን ቦታ ያሳያል ምንም ብንወዳትና ብናከብራትም አሁን ግን አንገታችንን አስደፋችን በአጠቃላይ ሲታይ ዶክተር አሸብርም ስልጣንን አለቅም ማለት የደራርቱ አለመገኘት ለኢትዮጵያ ሕዝብና መንግስት ያላቸውን ከፍተኛ ንቀትና ጥላቻ ያሳያል እንዲሁም ማን አለብኝነት የኢትዮጵያ ሕዝብን ወክለው እንደሚሰሩት ሁሉ ዘንግተውታል።...
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 25 дней назад
ይሄ አይን ያወጣ ደረቅ የስልጣን ጥመኛ
@user-zv8zs8yz1y
@user-zv8zs8yz1y 25 дней назад
እንዳትለቅ አባቱ ካለበለዚያ ጥቅማጥቅምህን ሌላ ሰዉ ይበላብሀል
@dej-elsaris6233
@dej-elsaris6233 25 дней назад
ቤተሰቦቹ ይጠየቁልን አሸብር ብለው አሸብርን ስላሳሳቱት
@TadesseZewdie-oe8pn
@TadesseZewdie-oe8pn 25 дней назад
በህውሀት ጭንብል የተሸፈኑ የኢትዮጵያ መዥገሮች ሰርቶ መብላት ሳይሆን የሰውን ላብና የደም ዎጋና የሀገራችን ክብር ሰልቅጠው የበሉ ስውር የኢትዮጵያ ጠላቶች በቃችሁ ሊባሉ ይገባል ጋዜጠኞች ጥያቂያችሁ በማስረጃና በተጨባች ያያችሁትን መጠየቅ ያልቻላችሁት ለመን? { }
@tahirkasim3703
@tahirkasim3703 25 дней назад
ይህን ሰው ከስፖርት አከባቢ መራቅ አለበት።
@melakuzewdie8556
@melakuzewdie8556 25 дней назад
ምንድነው ታድያ ስራው
@abebemengesha6314
@abebemengesha6314 25 дней назад
ተጠያቂ ከሆኑ መልቀቅ አለባቸው ምክንያቱም ዉጤት አላመጡም
@asratabebe-tw7ep
@asratabebe-tw7ep 25 дней назад
ምንያለ ክፋ ነው ደፋር አያፍርም?አይን ይብላው።
@ephremephrem9413
@ephremephrem9413 25 дней назад
ምን ልሁን ነው የሚል የ አፈሪካ መሪ ነው የሆነብን
@Worldvax
@Worldvax 25 дней назад
The journalists failed to ask him; how is a seating senate member supposed to be the head of Olympic committee?
@gambellaketema4564
@gambellaketema4564 25 дней назад
ዶፍተሩ ንውክሌር ወይ ማሳይል ታጥቀዋል እንዴ?????
@user-yk3jd6ik7u
@user-yk3jd6ik7u 25 дней назад
ይሄሰውዬየተማመነውነገር አለእንጂአገርንአዋርዶስትአትሌቶችን አስለቅሶ እንዲህደረቱንነፍቶመግለጫባልሰጠ ነበርእንጂመንግስትባለበት አገር ስልጣንአለቅምማለትምንማለትነውከዚህበላይአገርእንዴትትዋረድመብታቸውንየጠየቁትንእየተሳደበእሱኮቁጭብሎእየዘረፈነውሀይሌግን ያገርባለውለታነውእግሩእጣቢምአይደርስም ድሮምበሌብነትየዳበረጭቅላትይዘህሀይሌንልትናገርምሆነልተርብምሞራሉየለህም ደደብ
@user-uz8et7zz3w
@user-uz8et7zz3w 25 дней назад
ይህ ሰው ትክክል ነው
@nebiyoumelisie309
@nebiyoumelisie309 25 дней назад
ጀግና ነህ እውነት ነው በማዕበል ውስጥ ትሻገራለህ ደውልልኝ ከጎንህ ነን😂😂😂
@dagi-en9ir
@dagi-en9ir 25 дней назад
አቶ አሸብር ከምንድ ነው የተፈጠረው አንፈልግም ውረድ ነው እያልን ያለውን
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 25 дней назад
አሸባሪው አሸብር አደባባይ ወጥቶ ግደሉኝ እያለ ነው ። አብይ እንደሆነ የጥቅም ተካፋይ ይመስል መቼም አይሽረውም ።
@belayenyew889
@belayenyew889 25 дней назад
ስልጣን ማን ለቀቀና እሱ ይለቃል፡፡
@AbebeAlehengAbe
@AbebeAlehengAbe 25 дней назад
ዶ/ር አሽብር በውነቱ ከሆነ እኔ ይቅርታ ይላል ብየ ነበረ ግን አሳፋሪ ነው አሁንም ህግ ካለ መጠየቅ አለበት
@astermamo9476
@astermamo9476 25 дней назад
ጆሮ ብቻ ይሄ እንደ ጂሽ የሰፋው ጆሮህ ሕዝብ የሚለውን ነገር እንዴት መስማት ተሳነው?
@aymana1552
@aymana1552 25 дней назад
سبحان الله
@DareBeyena
@DareBeyena 25 дней назад
Qoyi yehi sewuye endeti nwu amba genen yehonow kezi befit le paralama siwedaderi teqenaqagniwochi sewochin gesitobeti eyasidedebe kewididiri endiwexu wayim ashenafi endayihonu adiriguwal gini miniyahil yakabete ye atiletochun laba ena demi xexitow haftam hono eyasiferara yesereqe yeminorow ? Mengisiti yehi asama sewuye kesilxanu manisati ayichalim?
@mulugetataffa7150
@mulugetataffa7150 25 дней назад
The Olympic committee is not a position to accept the opinion of public because its existence only depends on staying on power indefinitely. It is a matter of life & death to ask the committee to release or transfer power to others.
@abdinasri4157
@abdinasri4157 25 дней назад
Lemndnw docter miblaew😢😢😢😢
@Koke01-24
@Koke01-24 25 дней назад
ይህንን ዶር ተብዬ ሆሎምፕክ መሪ አሳፉሪ ነውረያ ባለጌ ነው፣አብይ አስተዳደር የእዝብን ችግር መስማት አለበት ይህንን ሆሎምፕክ ኮሚቴ ማፍያ ግሩፕ ማትፉት አለበት እንደአገር መሬ
@abactive3324
@abactive3324 25 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@emadmahamed5898
@emadmahamed5898 25 дней назад
አሻብር ጉማሬነው
@simbatayejee9473
@simbatayejee9473 25 дней назад
Gimatam Ahiya
@tamefast1
@tamefast1 25 дней назад
በቶኪዮ, በፓሪስ ኦሎምፒክ የኢትዮጵያን ክብር በአለም አደባባይ ማዋረድህ ሳያንስ, ከስልጣን የምለቅበት ምንም ምክንያት የለም ትላለህ? ማፈሪያ ነህ አቦ. ታስጠለናልህ በቃ, ልቀቅ. ቆሻሸ
@samuelbizu7180
@samuelbizu7180 25 дней назад
ችርስ ችርስ ቅሌታም አንተ ላይ ነበር ማንጠልጠል።
@amelewerkhussein988
@amelewerkhussein988 25 дней назад
አንቺ ኢትዮጵያ ስንት ባለጌ ሰዉ ይዘሽ ታቆያለሸ አሸብ ህዝብና የናቀ በትቢት የተወጠረ ነው ውድቀቱ በጣም የሰፈርል
@Taufik2919Taufik
@Taufik2919Taufik 25 дней назад
ኤሄ ያጭፍለቀ ግዢ እቶዮጺያ ለይ ይቁም😡
@sileshia9828
@sileshia9828 25 дней назад
Dr. Shameless!!!
@moof-academy
@moof-academy 25 дней назад
ware abezak make short
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 25 дней назад
ይሄ ሰውዬ ሆ/ል ከፈተ አልሆነም ተዘጋ የጥርስ ክሊኒክ ከፈተ በሌሎች ተበለጠ ስራ ቀዘቀዘ ሰለዚህ ወደ ስፖርቱ መጥቶ መበዝበዝ ነበረበት ይሄንን እያደረገ ነው
@JilaaniMaxamed
@JilaaniMaxamed 25 дней назад
አሸብር ይቀየር
@tahirkasim3703
@tahirkasim3703 25 дней назад
ይህ ደደብ መላጣ ንቀቱ በጣም የሚያስጠለው።
@ZelekeKelemua-dj6ye
@ZelekeKelemua-dj6ye 25 дней назад
ግማታም ከሜዳሊያ በላይ ነው ማለት ሜዳሊያ አይገባም ማለት ነው እንዴ? ምናይነቱ አህያ ነው
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 25 дней назад
አሸብር ጀዋርን ተማምነሽ ነው እንኳን ስልጣንህን ያለህን ሁሉ ሳትወድ በግድህ ታጣለህ ።ደራርቱ አትርመጥመጪ ለውጥ አመጣለው ብለሽ ነበር ስልጣን የተቆናጠጥሽው እንጂ የአሸብርን እና የጀዋርን ቂጥ ልትልሺ አይደለም ተደበቂ ሁለተኛ እንዳትታይ አበቃ ።።እኔ መስማት የምፈልገው መንግስት ያሸብርን ጭንቅላት ላመጣ ብሎ ጫረታ ማውጣት አለበት ።።
@tegegneerna448
@tegegneerna448 25 дней назад
ይህ ወራዳ ሽማግሌ። ቦታውን ድንቅ ለሆኑት ሞያተኞች ልቀቅ። እስከ መጨረሻው ድረስ እንታገላሀለን።
@sultanhope6810
@sultanhope6810 25 дней назад
gournalist lough
Далее