Тёмный

ከሶፊያ ሽባባው ለጂጂ የተላከ ልብ የሚነካ መልዕክት || Seifu ON EBS 

AC
Подписаться 79 тыс.
Просмотров 70 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 226   
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 Год назад
እግዚአብሔር እስከእናቱ በሠላም ለሐገገርሽ ያብቃሽ
@ethiopiandish3361
@ethiopiandish3361 Год назад
ሀብታችን ነች ስጦታችን ነች ሁሌም ትናፍቀናለች🙏🙏🙏
@IsraEl-fv8tb
@IsraEl-fv8tb Год назад
እግዚአብሔር ለቤተሰቦቿና ለሀገሯ ያብቃት።
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Год назад
ለሃገሮ ያብቃት ነው የሚባለው እንጂ ቤተሰቦችዋ መች ፈልገዋት ሞት ይሻላቸው ነበር
@yanechambers3352
@yanechambers3352 Год назад
Omg 😢she makes me cry 😢. I love GIGI so much for over 25 years, 😍 I’m blessed I see her 18 years ago I wish to see her again. love you, Gigi. God bless your family and you.
@yabsiratedros1529
@yabsiratedros1529 Год назад
እናመሰግናለን ሶፊ ድምጽ ስለሆንሽን እግዚአብሄር ይርዳት የኛ እንቁ❤❤❤❤❤❤❤
@amitoys844
@amitoys844 Год назад
No words. May Lords will be done in Her life. May God bless Gigi and her family.❤
@Mychannel-tk5kl
@Mychannel-tk5kl Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😢😢 ቅራችንን በደንብ ገልፀሽዋል ሶፊዬ ❤️🙏 ጂጂዬ ፈጣሪ ለሀገርሽ በሰላም ለመመለስ ያብቃሽ ❤❤
@tsedydesta3703
@tsedydesta3703 Год назад
የምር በጣም አስለቀስሽኝ እህትነት ከምንም በላይ እግዚአብሔር አምላክ ለምትወዳት ሀገር ያብቃት❤❤❤❤ ጂጂ እንወድሻለን ።
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ አገራችን ዞሮ መግቢያችን የኢትዮጵያ አምላክ ከሁላችንም ጋር ይሁን🙏🙏🙏💚💛❤️
@ma9546
@ma9546 Год назад
በቅርብ እንደምትማጣ ተስፈ አደርገለሁ ያእኛ ውድ ዕንቁ i love you GG ❤❤❤❤
@amiesayase926
@amiesayase926 Год назад
ጂጂዬ አንቺ እኮ ልዩ ነሽ አንቺ ማለት የአስተሳሰብ፣የሀሳብ፣የእይታ፣የሀገር መዉደድ፣የጥበብ ንግስት ነሽ በጣም ነዉ የምንወድሽ እባክሽ ነይ ወደ እናት ሀገርሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ከጎንሽ ነው እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@azebd5392
@azebd5392 Год назад
ተባረኪ፡ጌታ፡እየሱስ፡ይርዳሽ❤
@getubest6908
@getubest6908 Год назад
ጂጂ! ለሁላችንም ክብር-ፍቅር ናት ፈጣሪ! ለሀገሯ ለናት ሀገሯ ያብቃት 💚💛❤️🙏
@nebiyudawit6119
@nebiyudawit6119 Год назад
እግዝአብሔር ላአገርሽ ያብቃሽ ጂጂዬ 🙏💖🙏💖🙏💖
@amlaksirateferi3323
@amlaksirateferi3323 Год назад
አልቅሻለሁ ልብ የሚነካ መልእክት ነው
@sophiaafworki1284
@sophiaafworki1284 Год назад
Gigi is an icon 💕 Love you konjo.
@lovehope721
@lovehope721 Год назад
ብዙ ነገር ለመፃፍ አስቤ ቃላቶች አጣሁ አንችን የሚገልፅልኝ ቃላት አጣሁ ግን አንች ምወድሽ ነፍሴን እስከ መስጠት ነዉ ጂጂየ እግዚአብሔር በሰላም ወደ እናት ሃገርሽ ያስገባሽ ድፍን ኢትዮጵያዊ ይወድሻል።
@UMAI624
@UMAI624 Год назад
እመቤቴ በሠላም ለአገርሽ ታብቃሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@fantushtewodros6906
@fantushtewodros6906 Год назад
Gigi is complete icon 💖 We love you beautiful 😍
@Hana-pd2kk
@Hana-pd2kk Год назад
ውይ ጅጅየ አምላኬ እባክህ እሽ ብላ ለሀገሩዋ ያብቃት we love you jiji 👑👑👑
@mimiroth403
@mimiroth403 Год назад
እግዚአብሔር ሆኡ በሰላም ወደሃገርዋ እንድትመለስ ልብን እነሳሳው በሰላም ወደግርዋ ትመለስ እግዚአብሔር እርዳት
@Amen-er1hy
@Amen-er1hy Год назад
WOOOOW UFFFFF YOU MAKE ME CRY MY SISTER SOFIA !!! YES SHE IS ETHIOPIA HABET...WE LOVE GEGEYAN....SHE IS THE BEST OFF THE BEST...!!!!
@bogechala6820
@bogechala6820 Год назад
ጂጂዬ ጌታ ለአገርሽ ያብቃሽ የኔ እመቤት❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 Год назад
በጣም ትክክል ነሽ ውዴ የሁላችንም ልብ ውስጥ ነው ያለችው
@rachelneg5576
@rachelneg5576 Год назад
Gigi we pray for you🙏🙏🤲 .and we love uu really 💖💖💖💖💐💐🌺🌺
@abisiniyadire1807
@abisiniyadire1807 Год назад
I hope your son knows how much you mean for Ethiopians people how much we love you gigi 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kelemuaamberber3135
@kelemuaamberber3135 Год назад
እግዚአብሔር ላግርሽ ያብቃሽ ከምለው በላይ እንወድሻለን ነይ በርቺ
@gechochoge7738
@gechochoge7738 Год назад
ሶፊ እሄን በስልክ ብትነግሪያት አይሻልም። ደግሞ ምን ገጠማት ብሎ በማሳሰብ ህዝቡን ማሸበር አይሆንም
@aminasaid4771
@aminasaid4771 Год назад
😢 እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘንድ አለ።
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Год назад
Say it loud 🙏🙏🙏😢ኣይዞን እግዛቤር ይርዳሽ ሶፊ በትክክል እህትሽን ገልፀሻታል። All Ethiopian people’s are loved 🥰 her No doubt that Good luck 🍀👍 God be with you finger crossed 🤞🏻🤞🏻
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Год назад
ጅጅዬ አምላክ በሰላም ለሐገረሽ ለሚወድሽ ለኢትዮጵያ ሕዝብ በሰላም ያገናኝሽ 🙏
@kedasetkebad9392
@kedasetkebad9392 Год назад
ዉሬ ሳይሆን የምንፈልገዉ ጅጅን ዉደ ሀገር እንድትገባ ነዉ የምንፈልገው 😭😭😭 ናፋቃናለች
@fasikasefa8496
@fasikasefa8496 Год назад
እስዋ እኮ ነች እምቢ አልመጣም ያለችዉ አድራሻዋን ያጠፋችዉ። የምን ወሬ ነዉ የምትለዉ
@Maroha-wy5mz
@Maroha-wy5mz Год назад
ዘገየ ግን አልመሸም የአሁንን አስሳሰብሽ ከ10 አመት በፊት ቢሆን ጥሩ ነበር ማለትም በሰው ናፍቆት ብዙ የተጎዳች ስለሆነች አሁንም ቢሆን። የተናገርሽው እባክሽ ነይ ላልሻት ሰው አጥታ እንጂ መቸ አልመጣም አለች። ያም ሆነ ይህ እህትነትሽን በደንብ አሳያት እደማይፈለግ እቃ እንዳገላቻት GiGi we Love You So Much ❤❤❤
@hananfuadhananfuad1992
@hananfuadhananfuad1992 Год назад
ታሪኩን ከየት አውቀሽ ነው ምንድነው ምትይው ደርሰሽ ከእናቷ ልጅ በላይ አስብላታለው ብለሽ ነው ምትተቺው ሰው እኮ ለይቶለታል ሆ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Год назад
እውነት ነው ምናልባት አሑን ተቆጭታ ይሖናል ዛሬን እንዲሕ የተናገረችው ጂጂየን እኮ በጣም ነው ምንወዳት ግን የቤተስብ ፍቅር አጣች ዛሬን ቆጭቷቸው ይሖናል እንደስው ተመልስው ይሖናል እንዲሕ ያለችው ሶፍያ ሽባባው በጣም ገርሞኛል እኔም በእውነት ስው እይዞሽ ስላላት ልታስመልስ ይሖናል እንጂ ለጂጂ የተሯራጠላት ቤተስቦቿ ሳይሖን ወዳጆቿ ናቸው
@imainithabiti6980
@imainithabiti6980 Год назад
Gigi , pls listen to your people we all love you . Ethiopia needs you . Pls come . The love from your people, from you birth place , Ethiopia and from your family is tremendous
@tenagneworkasseged3143
@tenagneworkasseged3143 Год назад
እውነት ነው እሶ የተወደደች ሰው ናት ላገሮ ለቤተሰቦ ያብቃት እግዚአብሔር ።
@birkegebrehana-tv9lu
@birkegebrehana-tv9lu Год назад
ኢመቤቴማርያም በሰላም በጤና ለሀገርሽ ምድር ታብቃሽ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Год назад
እግዚያቢሔር በቸር ይመልስሺ እንወድሻለን🙏🙏🙏
@mebratayele5193
@mebratayele5193 Год назад
እህት ስፊ ስላም ላንች ይሁን የኔ ወንድም the same thing happened ለምን ለምን መተሽ አትወስጃትም ምን አልባት ልጆን ብላ ከሆ ምነው ሶፊ እንፀልያላን የእስራኤል አምላክ እስራኤላውያን ከስደትየመለሳቸው አምላክ ዛሬም ነገ ጌታ ነፃ አውጥቶት የምህረት አምላክ ለምድሮ ያቃጥ እንደ የሴፍ ከእስር ቤት አቻኩለው እንዳስወጡት እህታችን ለመፍትሄ ህልም ልመፍታት ለምድሮ ለኢትዮጵያ ምድር ያብቃት አምናለሁ ይሆናል እግዚአብሔር ክብሩን ይገልጣል አሜ❤❤❤❤
@yalem2598
@yalem2598 Год назад
በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ጅጅየ ❤️
@hawigebretenesaye2257
@hawigebretenesaye2257 Год назад
እግዚያብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ
@martazewde1658
@martazewde1658 Год назад
ጂጂ የኢትዮጵያ ባለውለታ በርቅና ድንቅአ የአገራችንእና የኛም ውድ ሀብታችን ነሽ እወድሻለን።
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 Год назад
እያለቀሥኩ ነው ያዳመጥኩት😭😭😭 እግዚአብሔር ይባርክሽ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Год назад
ትክክል እህታችን ነች❤ ዋው የኔቆንጆ ያሳክልሽ ምኞትሽ ይሳካልሽ ትክክል😢😢 እንወዳታለሁ እኔም
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 Год назад
አላህወደሀገሯበሠላምይመልሣት
@YeshiworkAdmasu
@YeshiworkAdmasu Год назад
ሶፍ እውነት ነው ኢትዮጵያ እናት እንድሆነቸው ሁሉ ጂጂ ደግሞ ፍቅር ናት
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 Год назад
እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ ጂጂ ወደ ሀገሯ መጣች የሚል ዜና ለመስማት እናፍቃለሁ
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 Год назад
ጂጂ የ በሰላም ወደ ሀገርሽ ይመልሽ እኔም በጣም የምወድሽ ሙዚቃሽ ትውልድ ተሻጋሪ እውነት ያለው ነው ❤❤
@mimi-jj5tq
@mimi-jj5tq Год назад
we pray for gigi we love you good job sister
@SolomonTessema-c4d
@SolomonTessema-c4d 20 дней назад
Sofi you made me cry. Egzeyabehre yemalekate
@Miminati12
@Miminati12 Год назад
የቺ ሶፍያ የምትባል ዉሸታም ለማየት አልፈልግም ጂጂ እህቷም አትፈልጋት
@heikmasiraj7979
@heikmasiraj7979 Год назад
Gigi is the one and only! ❤
@Lucy-o2j6b
@Lucy-o2j6b Год назад
Oh! It hurts…. This message makes me cry
@Eyualex863
@Eyualex863 Год назад
ጂጂዬ አንቺ ትለያለሽ አንቺን የሚጠላ ያለም የሚኖርም አይመስለኝም በናትሽ ነይ እስኪ በሀገርሽ ደስተኛ ሆነሽ ከወገንሽ እና ከቤተሰቦችሽ ጋር ኑሪ
@josjos5185
@josjos5185 Год назад
የኤርትራ አምላክ ይርዳሽ
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 Год назад
ጂጂዩ የኢትዮጵያ ኩራት ❤
@mahderezaiirgetekal6926
@mahderezaiirgetekal6926 Год назад
የእናት ሆድ ዥንጉርጉር አሉ አሁን አንቺ የሷ እህት ነሽ? የምታወሪው ነገር ሁሌም አርቴፊሻል... ለራሷ አትነግሪያትም? ምን ገፅታ ግንባታ መሆኑ ነው?
@SolomonTessema-c4d
@SolomonTessema-c4d 20 дней назад
Hezebe malse alestume dabaghie eyalachawu don't blame her
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Год назад
ሶፍያ እህትሽ መጥታ ደስታሽን ያሳየኝ ሳግ እየተናነቀሽ ጂጂ ላገርሽ ያብቃሽ🙏🙏🙏💝💝❤❤
@saraababa
@saraababa Год назад
When I think about Gigi I cry that is all I can’t say anything.
@yetbarek63
@yetbarek63 Год назад
ድሶፊ ዛሬ እውነቱን ነው የተናገርሽው፣እናንተ ሁሉ ፣ሙሉ ቤተሰቡ የምታወቁት በጂጂ ነው።
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 Год назад
እባክሽ ጂጁ አባይን መጥተሽ እይው ያ ያለምሽው አባይ ተገደበ ነይ እባክሽ እባክሽ ለሀገርሽ ልቀየሽ እንደገና ለእኛ ለህዝብሽ ነይልን
@almensur9491
@almensur9491 Год назад
የሰው ጫና ሰለበዛባችሁ ነዉ እስከዛሬ ሰትደባብቁአልንበረ ? ታማ እንዳለች ማንም ያውቃል
@user-iq4jo3do7e
@user-iq4jo3do7e Год назад
Love you Gigi 💚💛❤️
@እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ
እግዚአብሔር ወደ ቤተሰብሽ ይቀላቅልሽ ጂጂዬ
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi Год назад
GG my Dear you golden woman I miss you more 😢❤❤❤❤i Love you so much ❤❤❤❤
@engida2010-yr4rt
@engida2010-yr4rt Год назад
የቤተሰብ ጉዳይ n social media አይከብድም. ብያለሁ ለማለት ነው?
@mpmpmpmp7768
@mpmpmpmp7768 Год назад
Tekekel
@fasikasefa8496
@fasikasefa8496 Год назад
ዉስጧን የሚያይ ፈጣሪ ብቻ ነዉ። እኛ መስማት ብቻ ነዉ። ወረኛ ነገር ነህ
@engida2010-yr4rt
@engida2010-yr4rt Год назад
@@fasikasefa8496 የቤትህን ጉዳይ ባደባባይ በ social media ካሰጣህው በኅዋላ? ከፈጣሪ አልፎ አንተም ሰማህው. ለነገሩ የወሬ ጠኔ ያለብህ ትመስላለህ
@SolomonTessema-c4d
@SolomonTessema-c4d 20 дней назад
People aswchanakacwu tachageawu nawu
@gmoges602
@gmoges602 Год назад
አዎ ልክ ነሽ ጂጂ መለት አንዷ ጌጣችን ነች ግን ያቺጌጥ ጠፍታ የት እንዳ ለች አናውቅም
@matiforethiopiandiaspora327
እግዚአብሄር ያክብርሽ :: ጥሩ እህት። --- ጂጂ እንወድሻለን የቻግኒው ባለ ብጫ ትንሽ መኪና
@gugsaghiwot4665
@gugsaghiwot4665 Год назад
ምንም ጥያቄ የለውም GG ትልቅ የኢትዮጵያ Icon ናት!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@saratakele3597
@saratakele3597 Год назад
We miss you. Jijiye
@mekiyaadem8215
@mekiyaadem8215 Год назад
Gigi Konjo please Eshi bey Konjo ❤❤❤❤❤❤
@efratajo434
@efratajo434 Год назад
Gigiye ene endesua yemiwedew yelem lene kealem 1st nat begugut enitebikatalen 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@mulunesh3599
@mulunesh3599 Год назад
ጂጂዬ እንወድሻለን ናፍቀሽናል ነይልን።የምትገባበትን ቀን አሳውቁን መተን እንቀበላታለን
@rihanarihana96
@rihanarihana96 Год назад
ጂጂዬ አላህ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ
@mimiatataal8358
@mimiatataal8358 Год назад
Gigi we love uuuuuu so much u r incon woman pls come back sister ❤❤❤❤ god help u
@heisnahom
@heisnahom Год назад
W AC - FIRST🔥
@willyou2030
@willyou2030 Год назад
ወገኖቸ ! እህታችን እጅጋየሁ እራሱዋን ማስተዳደር እና አስባ መወሰን መለወጥ ካልቻለች ይህን ሁሉ ምክር እና ልመና ሰምታ የምታደርገው ይመስላችሁአል ? ብዙ ሰው በትክክል እህታችን ያለችበትን ሁኔታ አያውቅም ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳችሁ !
@ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ
ጂጂየ በሰላምነይልን❤❤❤
@1587-fazr
@1587-fazr Год назад
ስለጂጂ ኸም ስለጂጂ ሀሳብ በደንብ የሚገባን እኛ ስደተኞች ነን ጂጂ ፃድቅ ናት የከተማ ባኸታዊ የሰዉ ክቡርነት በልጅነቷ የገባት ስንት ወርቅ ስንት አልማዝ በልታብናለች ያቺ ሀገር ጂጂዬ ተመለሺ የኔመቤት ❤❤❤❤💐💐💐💐💐 የኔ ጀግና😢😢❤❤❤❤❤
@ዘኩ-ኈ3ፐ
@ዘኩ-ኈ3ፐ Год назад
ጂጂዬ ብትመጣ ለክብሯ ቀኑኑ ሙሉ ዘፈኗን ስዘፍን እውላለሁ
@kokobnegash7408
@kokobnegash7408 Год назад
እውነት ነው፥
@fikirteaberra3184
@fikirteaberra3184 Год назад
gigi tilke sewe nesh as your sister said come to your country we love you we will pray
@Zelalem000
@Zelalem000 Год назад
ጂጂ የሀገር ሀብት ነይልን
@ferdosyoutub9854
@ferdosyoutub9854 Год назад
የት ነው ያለችው
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 Год назад
I love going so much, Sofia you made me cry like a baby
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 Год назад
Gigi*
@alemtsehaydessie3732
@alemtsehaydessie3732 21 день назад
1000% tru sis
@user-wl8xx6jj3r
@user-wl8xx6jj3r Год назад
ይችህ ደፍር አንድ አዝማሪን እህቶን ከ ላሊበላ ጋር ታወዳድራለች!!! ለአዝማሪ ይህን ያህል ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት ደግሞም የኢትዮጵያን ህዝብ ወክለሽ መናገርሽ ድፍረት ነው!!! ስንት ለኢትዮጵያ የሰሩ ሙሁሮች እንኳን እንዲህ አልተባለላቸውም!!! አዋ በጂጂ ምክንያት ቤተሰቡ ክብርን አግኝቷል። ከገጠር ህይወት ወደ ከተማም መጥታችኋል ። ጂጂ እንደ ማንም አዝማሪ ወይንም ዘፍኝ ኢትዮጵያን አቀንቅና ዘፍናለች ግን በሪሷ ህይወት ላይ ለደረሰው ግን ለትውልድ ምሳሌ መሆን የማትችል ሴት ናት!
@lemlem836
@lemlem836 Год назад
😂
@edmalemberihun9100
@edmalemberihun9100 Год назад
ሶፊዬ አስለቀሽኝ 😢😢ጂጂ ከልጅነቴ ጀምሬ ነው ምወዳት በተለይ እኛ የቻግኒ ልጆች ስታድጉ ምን መሆን ነው ምትፈልጉ ስንባል እደጂጂ ሆነን በስማችን እደስዋ ለቤተሰብ ሆቴል መክፈት እንል ነበር አይ ልጅነት ጂጂን በጣም ነው ምወዳት ከምር በጣም
@suba7241
@suba7241 Год назад
በጣም ነው ምንወድሽ ጂጂ ነይልን ነይልን ናፈቅሽን
@Amen-er1hy
@Amen-er1hy Год назад
I WANT TO TELL YA GEGEYA MUSIC IT PLAYED IN A LOT OFF AIRLINES. I CAME A CROSS SEVERAL TIMES. I LIVE IN THE STATES. I WAS SO PROUD. I SAID TO MYSELF GEGEYA IS OUR MICHEAL JACKSON. WE LOVE YOU GEGYA SOO MUCH. I AGREE WITH SOFFI ALL ETHIOPIAN ARE YOUR FAMILY. WE LOVE GEGEYA!!!!
@sebelemesselebelay3456
@sebelemesselebelay3456 Год назад
😢 እግዚአብሔር ላገሩ ያብቃት ጂጂዬ በስው መወደድ ምነኛ መታደለነው
@mistlalhabtu9348
@mistlalhabtu9348 Год назад
Awoo fkir yasfelgatal 👍👍✅
@tesfaldetaklilu7726
@tesfaldetaklilu7726 Год назад
ጂጂዬ የሃገር ሐብት እባክሽ ነይልን
@fikiryashenifal7116
@fikiryashenifal7116 Год назад
Gigije we love you ❤
@Muledoyo
@Muledoyo Год назад
ጂጂዬ እንወድሻለን በጣም የምትወጅያትን ኢትዮጵያ ኔይ
@buzaendale9203
@buzaendale9203 Год назад
የውሥጣችንን ነው የተናገርሽው ጂጂን በሐገሯ ምድር ማየት ነፍቆናል ቢያማትም ብትቸገርም ለኛ ጌጣችን ናት እግዚአብሔር ለሐገሯ ብቻ ያብቃልን
@nopo7998
@nopo7998 Год назад
ጅጅየ ፍቅር ፈጣሪ ይመልስሽ ውዷ
@misraksime926
@misraksime926 Год назад
We love you Gigi❤
@KebronShferwu-fj1jx
@KebronShferwu-fj1jx Год назад
እና እሷ አሟት አይደል መቼ አገረፈሯን ጠላች ቀአቅም በላይ ችግር ላይ ናት ሙድ ትይዛለች እንዴ
@tigistworku6959
@tigistworku6959 Год назад
Kebalebatu yaweke buda newe!
@fasikasefa8496
@fasikasefa8496 Год назад
ከእህቷ በላይ አዋቂ ለመሆን አትሞክር። በስልክ ያወራሉ እኮ ሲቸግራቸዉ በሚድያ መጡ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Год назад
ጂጂየን የኢትዩጽያ ሕዝብ ብቻ ሳይሖን እኛም ኤርትራኖች በጣም ነው ምንወዳት ጂጂ ማለት በኔ ክብር ያላት ዘፎኖቿን በጣም እወድላታለሑ አሑን ባለችበት ሑኔታ ስስማ ሳይ በጣም አነባለሑ በጣም ስለምወዳት ብቻ እንድ ያወጣችው ካሴቷ ላይ በጣም የተወደደበት ግዜ በዛን ግዜ ነበር ጂጂን የማውቃት ከስራ ጓደኞቼ ከጓደኞቼ ጋር በጣም እስማት ነበር እሑን ባለሑበት አገር ላይ ስለ ጂጂ ስስማ በጣም ከልቤ አዘንኩ ያችን የመስለች ስው እንዲሕ ሖና ማየት መስማት ይከብዳል ለሷ መሖን አቃተን ማለት ነው ብየ በጣም ተስማኝ እኛ ነገ ምን እንደምንሖን ስለማናቅ ከልቤ አዘንኩ ግን አምላክ ምሕረቱን ይስጥልኝ ድና ድጋሚ ማየት እፈልጋለሑ እመኛለሑ እኔ በጂጂ ዘፈን ጓደኞቼ ያስታውሱኛል እኔም እስታውሳቸዋለሑ ጂጂየ ስላምሽ ይብዛ መጀመሪያ ያንችን ደሕና መሖን እመኛለሑ ሑሉም በሒደት ይሖናል የልጆችሽም የኑሮሽም ነገር ይስተካከላል መልካሙን ሑሉ እመኝልሻለሑ እናት ❤❤❤
@yayahala615
@yayahala615 Год назад
ጂጂዪ ምነው በትመለሰ ወደ ሀገሯ ።።።😭😭😭 አሰተብትበውባት ይሆናል በሀበሻ ምቀኛ
@girmadesta3539
@girmadesta3539 Год назад
I am sure Teddy Affro can convince Gigi to come. Let Teddy handle it.
Далее
Бокс - Финты Дмитрия Бивола
00:31
Бокс - Финты Дмитрия Бивола
00:31